ኢዮብና ለፈተናው የሰጠው የጸና ምላሽ:: ክፍል 1 (Ammanuel Montreal Evangelical Church - by Pastor Eyasu Tesfaye)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 มิ.ย. 2017
  • New Series Presented by Ammanuel TV - ኢዮብና ለፈተናው የሰጠው የጸና ምላሽ
    Ammanuel Montreal Evangelical Church - by Pastor Eyasu Tesfaye

ความคิดเห็น • 60

  • @alemneshbenti4917
    @alemneshbenti4917 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ እግዚአብሔር ለዘለአለም የተባረከ ይሁን።
    ፓስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባርከህ ቅር።

  • @hanamulugeta4725
    @hanamulugeta4725 7 ปีที่แล้ว +14

    ጌታ ጸጋውን ያብዛልዎ ።ቢሰማ ቢደመጥ የማይጠገብ ነው የሚያስተላልፋት የጌታ ቃል።እንወዶታለን በጣምምም!!!

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 2 ปีที่แล้ว

    ጸጋ ይጨመርብህ እየሱሰ የዘልአለም ቅጥሬ ነው ሰጣን ይቃጠል

  • @hannadawood2264
    @hannadawood2264 หลายเดือนก่อน

    God bless you pastor your teaching is amazing ሁሌ ስሰማህ ትባርከኛለህ እውነተኛ ትምርት ነው የምታስተምረው ጌታ ይባርክህ

  • @senaitm.8045
    @senaitm.8045 2 ปีที่แล้ว +2

    Wawe God bless you…. It is the right time right speech to my Heart

  • @user-vm5lv6ky2h
    @user-vm5lv6ky2h 5 ปีที่แล้ว

    Be Geta Be Eyesus kiristos sim zemen yilamilim pasteriye

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb ปีที่แล้ว

    በህይወቴ ብዙ የተማርኩበት ግዜ ነው ልጄን በሞት አጥቼ በእግዚያብሔር ፀንቼ በምስጋና ባለማጉረጉረም ውስጤ ሰላም ነው

  • @salinaeu2021
    @salinaeu2021 7 ปีที่แล้ว +9

    ኢያሱ ስለ አንተ እ/ር አመሰግናለሁ!
    ህፃን ሆኜ አንተ ስታስተምር የመንፈሳዊ እናቴ መንፈሳዊ አባት ስለሆንክ............. ዛሬ አያቴ ነው ያገለገለው ያልኩት ትዝ ይለኞል።
    ተባረክ

  • @sarajesus9259
    @sarajesus9259 3 ปีที่แล้ว

    Ameeeeeeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen tabarek ye igeziabehere sew

  • @hewanshiferaw6510
    @hewanshiferaw6510 2 ปีที่แล้ว

    The right massage in the right time thanks God is the greatest above all 🙏

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 ปีที่แล้ว

    ወንድም እያሱ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @odlia96
    @odlia96 4 ปีที่แล้ว

    Bisema bisema ayitegbm pastor aglglotk yibarek

  • @efitahchrist4047
    @efitahchrist4047 6 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የአምላኬ ቃል እኮ ሁሌም ያሳርፋል...!!!!!ፀጋ ይብዛልህ ትውልድን ይስጥህ ለበረከት ሁን!!!የእግዚአብሔር መንፈስ በአንተ አልፎ አስተማረኝ....ክብር ለጌታ ይሁን

  • @genetbelete1661
    @genetbelete1661 7 ปีที่แล้ว +4

    ዘመንህ ይባረክ የረዳህ ጌታ ይክበር ደስ የሚል ነው ተባረክ

  • @mamitumitiku4620
    @mamitumitiku4620 3 ปีที่แล้ว

    Ameeenn Ameeenn

  • @battyfilke9191
    @battyfilke9191 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ተባርክ

  • @user-ys9sw5nt5v
    @user-ys9sw5nt5v 7 ปีที่แล้ว +4

    በቅድሚያ ጌታን አመሠግናለሁ ምክንያቱም ይህን ትምህርት እንዳዳምጥና በህይወቴ ወስኜ ጌታን እንደ የግል አዳኜ እንድቀበል ስለረዳኝ።በመቀጠል ፓስተር እያሡ ጌታ በውስጥህ ስላስቀመጠው የማስተማር ፀጋ ጌታን አመሠግናለሁ ።ዘመንህ ይለምልም ፀጋው ይጨመርልህ።እኔ ጌታን የተቀበልኩት በአንተ ትምህርት ነው ዳዊት እንደልቤ የተባለበት ምክንያት በሚል ርእስ ተከታታይ ትምህርት የተለቀቀውን ካደመጥኩ በኋላ ወስኜ ተቀበልኩ ዛሬ ጌታን ካገኘሁ 2 አመት ሆነኝ ስለአንተና ስለ ቴክኖሎጂው ጌታን አመሠግናለሁ ።ዘመንህ ይለምልም የቃል እውቀትና መገለጥ ይብዛልህ አንተ ለኔና መሠሎቼ በረከታችን ነህ ፀጋው ይብዛልህ መጋቢ እያሡ ተስፋዬ።

    • @AmmanuelOrg
      @AmmanuelOrg  7 ปีที่แล้ว +1

      ይህን ምስክርነት በመስማታችን ደስ ብሎናል
      ክብሩም ለጌታ ይሁን።

    • @user-dt2ns2ky8z
      @user-dt2ns2ky8z 6 ปีที่แล้ว

      Ammanuel Montreal Evangelical Church ተባረኩ

  • @senaitgetu383
    @senaitgetu383 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you more and more dear brother Eyasu Tesfaye in christ. I m so blessed with your lessons all the time.

  • @user-ji8pe7gu6f
    @user-ji8pe7gu6f 7 ปีที่แล้ว +3

    ኡኡኡኡ ተባረክ ፀጋዉ በጥፍ ይብዛልህ ወድሜ ብዙ ቀርቶልኛል ዘመንክ ይባረክ

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 7 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ዘመንህን ይባርክ! ፓስተር።

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 3 ปีที่แล้ว

    Beruk nehe pastor

  • @mamaethiopia12
    @mamaethiopia12 7 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክ በትምህርትህ ብዙ እጽናናለው

  • @tsahaynshfalka3232
    @tsahaynshfalka3232 7 ปีที่แล้ว +3

    በብዚ ተባርክ

  • @danielamare3817
    @danielamare3817 2 ปีที่แล้ว

    God bless you more more thanks

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @user-dt2ns2ky8z
    @user-dt2ns2ky8z 6 ปีที่แล้ว

    የኢያሱ ያንተ ትምህርት አጥንቴን ነው ዘልቆ እሚነካው አምላክ ይባርክህ ይጨምርልህ ፀጋውን ባንተ እግር ስር ቁጭ ብዬ ብማር ምን አለ ላገኝህ የማልችልበት አገር ነው ያለኸው ኢያሱየ በትህትና የተሞላህ ነህ
    መንፈሳዊ ድክመት ሲሰማኝ ያንተን ትምህርት ነው እምሰማው እደሰማሁትም ታድሸ ነው እምነሳው
    ክብሩ ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን

  • @meazaweldegebriel872
    @meazaweldegebriel872 7 ปีที่แล้ว +3

    Geta abzeto yebarkeh lebereket hun TEBAREK

  • @nahomtulamo9157
    @nahomtulamo9157 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️

  • @twbasbekele5395
    @twbasbekele5395 7 ปีที่แล้ว +3

    God bless you God bless you God bless you Haleluya, , , ,

  • @natnaelbisrat9071
    @natnaelbisrat9071 4 ปีที่แล้ว +1

    pastor I love ur teaching

  • @weyniadane5849
    @weyniadane5849 7 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ ትምህርቶህን በጣም ነው እመወድልህ ስታስተምር ቃሉ በልቤ ይፍሳል ስለአንተ አምላኬን አመሰግናለሁ

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 7 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር

  • @rigatghebretsadik9015
    @rigatghebretsadik9015 7 ปีที่แล้ว +2

    GBU more & more

  • @mihretmihret6387
    @mihretmihret6387 7 ปีที่แล้ว +1

    AMEN AMEN AMEN
    Zemeneh yibarek

  • @tizitamekiso9182
    @tizitamekiso9182 7 ปีที่แล้ว +2

    Egzybhr yemsgen anten selsten bebzu yegeta moges yebzalk pastery

  • @eyesusgatanewueysusyadinal9283
    @eyesusgatanewueysusyadinal9283 6 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu eyesus ybarek tebarek pastrye
    Hulam esemalehu altegbewum ufff

  • @haimanotgellaw2650
    @haimanotgellaw2650 5 ปีที่แล้ว

    አሜን ሀሌ ሉያ እግዚአብሄር ስሙ ይባረክ

  • @meron5661
    @meron5661 4 ปีที่แล้ว

    Gbu pastor. I have learn a lot from your teaching

  • @getabchalene
    @getabchalene 7 ปีที่แล้ว

    Abat HOY Be Getaye Be EYESUS KIRSTOS SIM Selehulu Temesgen ::

  • @user-vk1sh7ob5k
    @user-vk1sh7ob5k 7 ปีที่แล้ว +1

    Many blessing up on you . What a teaching ? I was lessons with a lot of tears 😭 touching and blessing, my soul was melted.. I loved it 🤗 Bless you my bro 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @AmmanuelOrg
      @AmmanuelOrg  7 ปีที่แล้ว +1

      እናመሰግናለን።

  • @user-vm5lv6ky2h
    @user-vm5lv6ky2h 5 ปีที่แล้ว

    Betam Dasi yemitilegn uuufff we Love u

  • @abimelaku9181
    @abimelaku9181 7 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher yibarek ahunm dimsun bebariaw yemiyasema. paster geta abzito yibarkih

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 4 ปีที่แล้ว

    yero hundaa haraa fi dhagaa addaa bahee .... kirstos qulquluu... naa qulqulleessaa.... bayen jallaadhaa... barumsaa atii barsiistuutii!!!!!!!!!!!!

  • @loveandmercy9931
    @loveandmercy9931 6 ปีที่แล้ว

    I love you so much,,,,great man of God 🌷🌹💐💐💞💞😇🙏🏻🙏🏻😇🙏🏻🙏🏻😇😇❤️😍❤️❤️❤️😘😘😘😍😍

  • @zoealemayehu6855
    @zoealemayehu6855 5 ปีที่แล้ว

    Pastor eyasu tsegawn yabzalh ye migrm temrt nw

  • @hewotmaherigreek3927
    @hewotmaherigreek3927 7 ปีที่แล้ว +1

    gita. ybarkh

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 3 ปีที่แล้ว

    መዝሙረ ዳዊት 5
    11፤ በአንተ የሚታመኑት ሁሉ ግን ደስ ይላቸዋል፤ ለዘላለሙ ደስ ይላቸዋል፥ እነርሱንም ትጠብቃለህ፤ ስምህንም የሚወድዱ ሁሉ በአንተ ይመካሉ። 12፤ አንተ ጻድቁን ትባርከዋለህና፤ አቤቱ፥ እንደ ጋሻ በሞገስ ከለልኸን።

  • @aminakedir8381
    @aminakedir8381 5 ปีที่แล้ว

    Geetaa tsegawn yabzalik

  • @nahomtulamo9157
    @nahomtulamo9157 ปีที่แล้ว

    ❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰😁🥰

  • @bettyyohannes6031
    @bettyyohannes6031 6 ปีที่แล้ว

    halleluja Amen

  • @NanaNana-dn7zr
    @NanaNana-dn7zr 5 ปีที่แล้ว

    የገታ ቃላ ሂይወት ነወ

  • @dagalen646
    @dagalen646 4 ปีที่แล้ว

    why do address the people as a he only. address them as they...please don't spiritualize this.

  • @merryabdu2472
    @merryabdu2472 4 ปีที่แล้ว

    God bless you

  • @memezenebe8009
    @memezenebe8009 7 ปีที่แล้ว +1

    God bless you