በህይወቱ የበሰለ ሰው በምን ይታወቃል? :: ክፍል 1 (Ammanuel Montreal Evangelical Church - by Pastor Eyasu Tesfaye)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ก.ค. 2018
  • New Series
    Presented by Ammanuel TV - በህይወቱ የበሰለ ሰው በምን ይታወቃል?
    Ammanuel Montreal Evangelical Church - by Pastor Eyasu Tesfaye

ความคิดเห็น • 41

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 2 ปีที่แล้ว +1

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።qq

  • @abebalolamo3233
    @abebalolamo3233 3 ปีที่แล้ว +1

    ፓ/ር በውጥህ ሰለላለው የከበረ የማስተማር ጸጋ የእግዚአብሔር ሥም ቡሩክ ይሁን!!ጸጋ ካንተ ጋ ይሁን 🙏🙏እንወድሃለን 💕💜💕

  • @asegedchtadese746
    @asegedchtadese746 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ እውነት ነው ጸጋያብዛልህ !!!!

  • @tgmergia6710
    @tgmergia6710 10 หลายเดือนก่อน

    ታውቃለህ ፓስተር እግዚአብሔር እንዳልወድቅ ከተጠቀማቸው ሰዎች የመጀመርያው አንተ እንደ ሆንክ ስንት ግዜ እንደተጽናናው ግን አንተ ያለህበት ቸርች ውስጥ ያሉት ሰዎች እድለኛ መሆናቸውን ያውቁ ይሆን ዘርህይ ባረክ

  • @kmddanakassa4645
    @kmddanakassa4645 2 ปีที่แล้ว

    God bless you abundantly

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn Halleluja kbr leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more

  • @amentube9488
    @amentube9488 2 ปีที่แล้ว

    Geta yebarekhe

  • @rachelnegussie8981
    @rachelnegussie8981 3 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ጌታ ይባርክህ በመልክትህ ተማርኩ ተመከርኩ ተገሰፅኩበት እግዛብሄር እራሴን እንዳይ አደረገኝ ዘመንህ ይባረክ

  • @user-js9rc8mb1g
    @user-js9rc8mb1g 6 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር አንቴ ያስተመካውን ብዙ ትምህርቶችንን ተከተትዬሃለሁ wow ስወድህ
    ጌታ ይባርክህ ዘመንክ ይባርክ

  • @khaleelajman3789
    @khaleelajman3789 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ❤️አሜን ❤️አሜን

  • @meron5661
    @meron5661 3 ปีที่แล้ว

    Gbu pastor. I have learned a lot

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 2 ปีที่แล้ว

    Tebarekln paster

  • @aynlemgondel2420
    @aynlemgondel2420 2 ปีที่แล้ว

    Pastor Geta zemenikini yalemilimeu.

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 6 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ኢያሱ ።

  • @mamushdita4707
    @mamushdita4707 6 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክ ኑርልን ኑሩልን

  • @jesusislord3719
    @jesusislord3719 5 ปีที่แล้ว +1

    God bless youAmazing teaching 👍

  • @user-vm5lv6ky2h
    @user-vm5lv6ky2h 5 ปีที่แล้ว +2

    God bless u more pasteriyee Woooooow

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 4 ปีที่แล้ว +1

    God bless you Bro ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @user-js9rc8mb1g
    @user-js9rc8mb1g 6 ปีที่แล้ว

    ሁል ጊዜ ያምሰማህ ወድ አስተማሪ ጌታ ይባርክህ

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 5 ปีที่แล้ว +1

    Tebareke Pastor

  • @eskidesal4442
    @eskidesal4442 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርክህ ይጨመርልህ ተጠቅሜያለሁ

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 4 ปีที่แล้ว

    God bless ur vision

  • @eyesusyadinale4048
    @eyesusyadinale4048 5 ปีที่แล้ว

    Amen Amen

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 6 ปีที่แล้ว

    EGZIABHER YEBAREKEH PASTOR.

  • @hannajesus5594
    @hannajesus5594 5 ปีที่แล้ว

    GOD bless you Pastor

  • @bayushalemayehu6299
    @bayushalemayehu6299 5 ปีที่แล้ว

    God bless you pastor

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 5 ปีที่แล้ว

    Tebarek wendeme God bless you more and more

  • @mesertalmo11
    @mesertalmo11 6 ปีที่แล้ว

    God blesess you ❤

  • @tigisduresa1737
    @tigisduresa1737 5 ปีที่แล้ว

    tebarek yabate biruk zemenik yilamlim

  • @merafmesfinlakew266
    @merafmesfinlakew266 4 ปีที่แล้ว

    Pastor geta melcame new sile sethi tebeb egezehabher yemesgen lela men yebalale hulu kesu siset new...

  • @jairajairahih8352
    @jairajairahih8352 3 ปีที่แล้ว

    Yechmrlihi

  • @shewaneshtegegn9223
    @shewaneshtegegn9223 5 ปีที่แล้ว

    God is Good

    • @mitkuanke6278
      @mitkuanke6278 3 ปีที่แล้ว

      ዋው ከዚም በላይ ይፍሰስብህ
      አሚን ተባርኬ አለሁ
      ተባረክ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 6 ปีที่แล้ว

    GBU more and more! ! !

    • @emuyedessasa9836
      @emuyedessasa9836 5 ปีที่แล้ว +1

      ታስተር እያሱ ትምህርቶህን እጅግ በጣም ይባርከኛል ምክንያቱም ስታስተምር ለየት ያለ ነው ማለት በጣም ይገባኛል እግዚአብሔር። አምላክ ይባርክህ!!!!!!!

    • @estech8681
      @estech8681 5 ปีที่แล้ว +1

      T

  • @muler_mulie4731
    @muler_mulie4731 6 ปีที่แล้ว +2

    🇪🇷🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇪🇹 God bless you Pastor

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 2 ปีที่แล้ว

    Amennnnnn Halleluja kbr leegzeabher amlak yhun amennnnnn GBU more and more

  • @helenkbrulegetayihuntewold3936
    @helenkbrulegetayihuntewold3936 5 ปีที่แล้ว

    God bless you more and more