የልብ ወግ (YeLeb Weg ) መዓዛ መሐመድ እና አስቴር ወሬኛዋ| Maya Media Presents

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 มิ.ย. 2023
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
    የልብ ወግ (YeLeb Weg ) መዓዛ መሐመድ እና አስቴር ወሬኛዋ | Maya Media Presents
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ማክሰኞ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 133

  • @user-fo3xt2wo8t
    @user-fo3xt2wo8t ปีที่แล้ว +48

    መዓዚዬ የኛ ጀግና ስለ ምትከፍይልን ዋጋ ሁሉ በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤❤

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ደስ የምትሉ የልብ ጓደኛማቾች።
    ሁለታችሁም በየስራ መስካችሁ የተዋጣላችሁ ናችሁ። ሁለታችሁም ሀገራችሁን በጣም ትወዳላችሁ።
    የመዓዚ ጀግንነት ግን እጅግ እጅግ የተለይ ነው።

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 ปีที่แล้ว +14

    መዓዚዬ የእኛ ጣፋጭ ኑሪልን 🙏❤❤

  • @amarechbahiri4784
    @amarechbahiri4784 ปีที่แล้ว +5

    አስቴር ውሬኝዋ ደስ ስትል መአዛን እንኳን እናውቃታለን ጎበዝ ናት አስቴርም ግን ለኔ አዲሴ ናት በጣም ጠካራ ሴት ነች

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on ปีที่แล้ว +8

    ሁለታችሁም የዘመኔ ጣይቱ መአዚ ከጉንሽ ነን

  • @betyichale5729
    @betyichale5729 ปีที่แล้ว +13

    አስቲዬ የኔ ጀግና አዉቃለሁ ቁምነገረኛ ሀገር ወዳድ እምነትሽ ጠንካራ ከሳቅሽ በስተጀርባ ያለዉ ባህሪሽ ተባረኪ በነገር ሁሉ ተባረኪ🙏😘❤️መሃዚዬ የኔ ጀግና በርች🙏

  • @mera-2121
    @mera-2121 ปีที่แล้ว +4

    መዓዚ ግን በዚህ መልክ ሳይሽ ደስ ይለኛል።

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 ปีที่แล้ว +14

    ምርጥ ና ጠንካራ ልጆች በርቱ❤❤

  • @tigid9886
    @tigid9886 ปีที่แล้ว +9

    መአዚዬ የእውቀት ጥግ, የኔ ጀግና አንች ትለያለሽ የግፉዋን ድምፅ ነሽ በጣም ትልቅ ክብርና አድናቆት አለኝ ውድድድ ነው የማደርግሽ

  • @TegAmare
    @TegAmare ปีที่แล้ว +5

    ማዚየ የኛ ጀግና የኛ ብርቱ የኛ እንባ አባሽ በጣም በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 ปีที่แล้ว +7

    መአዛ በጣም ነው የማከብርሽ አስቱም በጣም ነው የማከብርሽ ወሎ ለበአል ከተፈናቃዮች ጋር የሰራችሁትን መልካም ስራ እኒያን ያዘኑ ልጆችን ለአንድ ቀንም እንኳን ቢሆን የደስታቸው ምክንያት በመሆናችሁ ለዛ ነገር ክሬዲት መስጠት እፈልጋለሁ፡፡ ብዙ………..ሴቶች ባሉበት ሀገር እንደናንተ ጠንካራ ሴቶች በመኖራቸው ኩራት ይሰማኛል፡፡
    1ኛ.መአዛ መሀመድ
    2.ኛ. መስከረም አበራ
    ለብዙ ሴቶች አርዓያ መሆን የምትችልሉ ብርቱዎች ናችሁና በርቱ!

  • @serkalemmussie5604
    @serkalemmussie5604 ปีที่แล้ว +3

    Meazi Yene fikir siwedish ekooo. Blessed my dear.

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 ปีที่แล้ว +4

    መአዝዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኛ ጀግኖቻችን እድሜና ጤና ለናንተ ይውን ተወልደሽ ያደግሽበት አሁን ባይተዋር ሊያደርጉን ይሞክራሉ ምድረ መጤ ሁሏ

  • @user-qb7ux4mc7o
    @user-qb7ux4mc7o ปีที่แล้ว +6

    ማአዝዬ የኛ ጀግና በርችልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Temiro.Mastemar
    @Temiro.Mastemar ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትሉ ማለቁን ሳላውቀው ነው ያለቀው እንደ እናንተ አላማ ያላት ጠንካራ ሴት እንዲህ ማየት በጣም ደስ ይላል በአላማችሁ ያፅናችሁ በተለይ መአዚ ጀግናችን ነሽ ❤

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd ปีที่แล้ว +5

    ማአዚ የኛ አንደኛ እስቲም እወድሻለሁ

  • @sintmulu4522
    @sintmulu4522 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ክፍል ሁለት ቢኖረው. አትጠገቡም ሳቅና ቁም ነገር አላችሁ❤❤❤

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg ปีที่แล้ว +7

    እንወዳችሆለን መአዚዬ አንቺ እውነተኛ ሰው ነሽ እግዚአብሔር በልጅሽ ይክፈልሽ አስቱዬ በርቱ

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 ปีที่แล้ว +8

    መአዛ የአማራ ህዝብ ድምፅ በጣም እንወድሻለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melaselewondem3149
    @melaselewondem3149 ปีที่แล้ว +3

    Big respect for meaza thank you for all the things u have done for our country

  • @lya8367
    @lya8367 ปีที่แล้ว +5

    በርቱ ጀግኖች❤

  • @marimasd6628
    @marimasd6628 ปีที่แล้ว +5

    ሁለት ጀግኖች መአዛዬ እንወድሻለን እናከብርሻለን ለከፈልሽልን ዋጋ አንረሳውም 💞🥰💞🥰💞🥰💞🥰🥰💞🥰

  • @user-kl8vz1if2n
    @user-kl8vz1if2n ปีที่แล้ว +3

    Wow mazieyyyy konjo we are proud of you 🎉🎉 you are amazing young women ❤❤ keep up the great work ❤❤😂😂

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 ปีที่แล้ว +4

    መአዚ ለህዝቦችሽ የከፈልሽው መሰዋትነት ላፍታ አንዘነጋውም እኖድሻለን

  • @adr4013
    @adr4013 ปีที่แล้ว +2

    መአዚ የኔ ጀግና ሴት ስወድሽ🥰🥰🥰🥰

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu ปีที่แล้ว +2

    መአዚዬ የኔ ጀግና ስወድሽ.... አስቱዬ ምርጧ

  • @berekettekle-xb1ys
    @berekettekle-xb1ys 11 หลายเดือนก่อน

    ohhhh astukayeee u make me cryy a lot .
    U guys r so amazing i love when zis kind of strong girl shine and share their life obstacles ewdachu neber ahun demo more

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 ปีที่แล้ว +4

    ደስ የሚል ውይይት ነው

  • @danielnegatu7771
    @danielnegatu7771 ปีที่แล้ว +1

    መአዛ ከሞላ ጎድል በምታደርጊያቸው እንቅስቃሴዎች ተመልቸ አድንቖቴ ትልቅ ነው ይሁንና ይህችን አስቴርን በማስተዋል አያየሁዋት አሁን በጉማ ሽልምት ባደረገችው እንቅስቃሴዋ ነው በዚህ ቃለመጠይቅ ላይ ጥንካሬዋን ያለፈችበትን ዕምነትዋን ፅናትዋን ብርታትዋን ስሰማ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ትልቅ ኩራትና መመኪያ ነሽ ትልቅ አድናቆትም አለኝ በሁልም ህይወትሽ ዕምነትም ያለሽ ነሽና የምታምኝው ፈጣሪ ሁሌም ይድረስልሽ ይቁምልሽ ከመቀመጫየ ተነስቼ አክብሮቴን እገልፃለሁ በርች።

  • @amhara74
    @amhara74 ปีที่แล้ว +5

    መአዚ የኛ ጣይቱ❤❤❤አስቱ❤❤❤

  • @user-nt2gz5rk5h
    @user-nt2gz5rk5h ปีที่แล้ว +4

    እውነትም ጌጦች ናችሁ ስወዳችሁ ❤❤❤

  • @abel8835
    @abel8835 ปีที่แล้ว +1

    በየትኛውም መልኩ ሰአት ማርፈድ የለብሽም በህይውትሽ ላይ ትልቅ ኪሳራን ያመጣል
    በተረፈ ስብእና ያለሽ ጨዋ ጠንካራ ጀግና ሴት ነሽ ዘመንሽ የተባረከ ይሁን❤❤❤

  • @kalkidanyemaryam
    @kalkidanyemaryam ปีที่แล้ว +3

    በርቱ ጥንካሪአችሁ ለዘመኑ ወጣት ብዙትምህት ነው በርቱ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች:

  • @hakegninet9499
    @hakegninet9499 ปีที่แล้ว +8

    መአዚ ቁምነገርሽ አና ጀግና ጋዜጠኛ ብቻ አይደለሽም ለካ አሁን ደግሞ ሳቅሽን ወደድኩት❤

  • @yordanosassefa2966
    @yordanosassefa2966 ปีที่แล้ว +2

    ስታምሩ በርቱ ደስ ትላቹ❤❤❤
    አስቱ በጣም ነዉ የምወድሽ
    ያወኩሽ ያክል ነዉ የተሰማኝ😘😘😘

  • @sarawube4098
    @sarawube4098 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል❤❤❤

  • @josejimenez2753
    @josejimenez2753 ปีที่แล้ว

    Mehazi she is the best person we love you are the most wonderful woman

  • @lordelorde1257
    @lordelorde1257 ปีที่แล้ว +2

    ጠንካራ ሴት ነሽ መአዜ

  • @alemerge6434
    @alemerge6434 10 หลายเดือนก่อน

    I have big respect for u meaza God bless u 🥰🥰🥰

  • @abamabams2464
    @abamabams2464 ปีที่แล้ว +1

    You're great thanks for sharing your life . ❤

  • @Martem79
    @Martem79 ปีที่แล้ว +1

    Both of you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c ปีที่แล้ว +3

    ሁለት ምርጦች❤❤❤❤

  • @nme8193
    @nme8193 ปีที่แล้ว +7

    መአዚ እናመሰግናለን ስለምትከፍይልን ዋጋ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v ปีที่แล้ว +6

    መአዚዬ አስቲዬ ስወዳችሑ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊያኖች 🇪🇹❤😘

  • @LakechB
    @LakechB ปีที่แล้ว +1

    አስቱ I am very much impressed and loved you more. አስቴር ወረኛዋ እራሷ እያሳቅሽን ሁሌም ቁምነገር አለሽ።

    • @LakechB
      @LakechB ปีที่แล้ว +2

      you have achived a lot in this very young age. አያትሽን ስወዳቸው። የኔነን አያት ይመስሉኛል❤

  • @melkamuambaw2349
    @melkamuambaw2349 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ጀግኖች አስቱዬ ማዙዬ የኛ ብርቱወች

  • @getuayalew7922
    @getuayalew7922 ปีที่แล้ว +4

    የኔ ምርጦች ስወዳችሁ

  • @ekakachewata4673
    @ekakachewata4673 ปีที่แล้ว

    Like this program, nice conversations!

  • @ekrammohammed2579
    @ekrammohammed2579 ปีที่แล้ว +1

    መአዚየ ❤❤❤❤

  • @meronshamar1328
    @meronshamar1328 ปีที่แล้ว

    Teacher meaza we miss you

  • @user-wh9zy8fe7y
    @user-wh9zy8fe7y ปีที่แล้ว +1

    ሁለት መልካም ሴት ሁለት ታታሪ ሴት እንድህ ብትሆን ሀገራችን ብየ ተመኘሁ።

  • @marcymila2161
    @marcymila2161 ปีที่แล้ว

    መአዚ በጣም ማደንቅሽ ውድ እና ድንቅ አማራዊት ሴት በርችልን

  • @waltenigussbiazen7740
    @waltenigussbiazen7740 ปีที่แล้ว

    It was very inspirational ❤

  • @Black-lioness
    @Black-lioness ปีที่แล้ว

    Inspirational,wonderful ppl.

  • @melkamuambaw2349
    @melkamuambaw2349 ปีที่แล้ว +1

    part two Please 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @user-oo5ox8gz9d
    @user-oo5ox8gz9d ปีที่แล้ว +2

    የመርህ ሰው ስለሆናችሁ እናመሰግናለን ።

  • @waffiki
    @waffiki ปีที่แล้ว +1

    YOU make me laugh so much. thank you so much.

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 11 หลายเดือนก่อน

    መአዚ የኛ ዘመን ጣይቱ እንወድሻለን እናመስግናለን 👏👏💖💖💝💝💜💜🌺🌺🌺😍😍😍🥰🥰🥰🥰

  • @kidisty
    @kidisty ปีที่แล้ว +2

    Thanku for sharing ur experiences. Heroes ❤❤😂

  • @dawittasfaye9872
    @dawittasfaye9872 ปีที่แล้ว +2

    አስቱዬ ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @elsatariku6006
    @elsatariku6006 ปีที่แล้ว +1

    Our Hero

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 ปีที่แล้ว +1

    I thought meaza was from Dessie, wollo. I don't know why...

  • @kidane1946
    @kidane1946 ปีที่แล้ว

    Meaze metrte atenkereate bertu🎉🎉🎉

  • @user-vf6pp6wq5p
    @user-vf6pp6wq5p ปีที่แล้ว

    Maziyein say tenderdiri Metahu yeni gegna❤❤❤

  • @embatworalmah5393
    @embatworalmah5393 ปีที่แล้ว +1

    ማአዚ❤

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 ปีที่แล้ว

    Yene konjwnjwehe betame tamrallhehww ❤❤❤❤❤

  • @successtube23
    @successtube23 ปีที่แล้ว +1

    Mirt lijoch like adirgulachew eski🙏😘❤

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 11 หลายเดือนก่อน

    አስቴርዬ ቅዱስ ገብርኤል አሁንም ይጠብቅሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ

  • @FlagotTegenaw-xb6rv
    @FlagotTegenaw-xb6rv ปีที่แล้ว +3

    እንዲህ አይነት ሁለገብ ጀግኖች ያሉባትን የተፈጠሩባትን ሀገር አኬልዳማ አረጓት

  • @asferawzewditu9887
    @asferawzewditu9887 ปีที่แล้ว

    መአዚ ስወድሽእኮ ጎበዝ ጋዜጠኛ ነሽ!!!

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w ปีที่แล้ว +3

    ጀግኖቻችን

  • @alexnega2625
    @alexnega2625 11 หลายเดือนก่อน

    ማዕዚ Iron women ሁለታችሁም ብርቱ ናችሁ ❤

  • @hayuemureyanyeharbuwawoloy570
    @hayuemureyanyeharbuwawoloy570 11 หลายเดือนก่อน

    አስቱዬ የኔ ማር 😭💔🥰🥰🥰💜💜💜

  • @alemmama3836
    @alemmama3836 ปีที่แล้ว +1

    መአዚ ዋጋሽ ወድ ስወድሽ❤❤❤

  • @surafelgetu3255
    @surafelgetu3255 ปีที่แล้ว

    Aster you are brilliant

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy ปีที่แล้ว

    Two besties, didn’t know about Aster but a great friendship

  • @hananhanan2023
    @hananhanan2023 ปีที่แล้ว

    Mazze❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @madinaaragaw4945
    @madinaaragaw4945 ปีที่แล้ว

    meazi ❤❤❤❤❤

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 ปีที่แล้ว

    ጀግኖች ናችሁ

  • @hayath424
    @hayath424 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @lya8367
    @lya8367 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤

  • @SofyyaiAli-ok8kl
    @SofyyaiAli-ok8kl ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ስለምትከፍሉት ዋጋ ጀግና እህቶቻችን

  • @Gerar-
    @Gerar- ปีที่แล้ว

    Wow

  • @nisreenrabah6212
    @nisreenrabah6212 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kidane1946
    @kidane1946 ปีที่แล้ว

    🎉🎉

  • @mekuriawbelayneh9148
    @mekuriawbelayneh9148 ปีที่แล้ว

    Aster yene mirtye!

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 ปีที่แล้ว

    Benathe Aseteryye yerashe hojw kefehe ke NORWY betame ewedahwalhw ❤❤❤❤❤❤

  • @ss-jm8se
    @ss-jm8se ปีที่แล้ว

    ጀግኒት መዐዛ

  • @GM-eu6od
    @GM-eu6od ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የምትሉ ጓደኛሞች❤ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ ❤መአዚ ጀግኒት አበሳ 💪ስለምትከፍይው መስዋእትነት እናመሰግናለን❤️🌹👏💪💪ድል ለአማራ💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🐅🐅🐅💪💪💪💪

  • @samrawitw5196
    @samrawitw5196 ปีที่แล้ว

    mazi yeni jgena set

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 ปีที่แล้ว

    Mazyeeee

  • @samritube9007
    @samritube9007 ปีที่แล้ว +3

    ድምፅ ለጎበዜ ሲስይ ጋይስ😢

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว +3

    ሁለት ጀግኖች የሴት ጀግና ትሻላላችሁ።

  • @rozatsegaye851
    @rozatsegaye851 ปีที่แล้ว

    ሰውን በልብሱ መፀሀፍን በሽፋኑ አትገምቱ የሚባል ትክክል ነው የተፈተናቹህ ጀግኖች ናቹህ በርቱ ምናለ በቀጠለ ብዬ ነው የተመኘሁት!!

  • @meserethagos3118
    @meserethagos3118 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤😊

  • @melkamubekele1208
    @melkamubekele1208 ปีที่แล้ว

    Mahza is already heroes
    Aster on way to that

  • @tensaegeleta160
    @tensaegeleta160 ปีที่แล้ว

    ❤❤🎉🎉

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 ปีที่แล้ว

    ትክክል

  • @gtab5628
    @gtab5628 ปีที่แล้ว

    meazye hule sinaysh des yilenal