ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ውሎ የሆናችሁ እስኪ እንያችሁ
አለን
አለን 😍😍
@@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ መገን ወሎ ቀረ ተቀዋሎ ባሌ ወሎዮ ነዉ አልሀምዱሊሏህ
ከምንጡ ይቀዳል ውበት ከባህሩ የደጋጎቹ አገር ወሎ ገራገሩ እንደኔ ወሎየ የሆናችሁ ላይ ግጩኝ
ዋዉዉዉዉዉ
ከምንጩ ይፈልቃል ውበት ከባሕሩ የውበት መፍለቅያ ወሎ ነው ሀገሩ ተገጠመ በቃ ላይክ ግጩኝ 😃😃
ክክክክሳህ
ክክ
ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎየነ ደግየ ሀገር እደምነዉ ወሎ።ሀሀሀ
@@fsy1999 ዋውውው በትክክል እናመሰግናለን 😍😍👌😀
@@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ ክክክ ታዳስ
የወሎ ልጅ ጋር አብሮ ቢሰደዱባይበሉ ባይጠጡ ስንቅ ይሆናል ሳቁ
ዋውውዴተመቸሽኚ
አይ. በርግጥ ወሎ የቆጆች አገር ናት ግን ምን ዋጋ አለው ብዙወቻችን የወሎ ልጆች ስደት ላይ ነን
አድቀን እንገባልንኢንሳአላህ
ዜድ ወሎየዋ አድቀንእገባለን
@@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ ኢንሻ አላህ
ልክነሽምንይዴርግ
Sudet ayinu yitfah
እንዴት ከርሞ ይሆን ከሚሴና ሀርቡ እንግዳ ተቀባይ የሚለው አርሂቡ መርሳና ውርጌሳ ወልዲያ አለማጣ ቤታቸው ሰፊ ነው በፍቅር ለመጣ
Assosa tube የኔማር።ምርጥገጣሜነሽየኔቆጆ
❤❤❤❤❤
Zeyineb Mengesha Zeyineb Mengesha
@@yetu0983 አድርጌሻለው እስኪ በሞቴ ሰፈሬን አሳይኝ በይቶብሽ ሀሀሀሀሀ
የገራዶን ዉሃ አፈሩን ብቀምሰዉ ሱካር ስካር አለኝ መገን የወሎ ሰዉ 😍😍🌷🌷 ወሎ ገራገሩ
እንደምነው ደሴ ወሎ ላኮመንዛፀባያቸው ሸጋ ልብን የሚገዛፍቅር ነው ምግባቸው የነ ከንፈር አውዛ
ማሻአላህ ጨምሪበት
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል ያበቀለው ሁሉ እዴት ያምርበታል
ይሄ ፕሮግራም አሪፍ ነው በርቱ😘 ትንሽ እረዘም አድርጉት
Anchi lij behedkubet newu maggsh I lov you somach ?
ችግር ፍቅር ማር ትክክል ልክ መች ህግ ልክ ክልል ልክ ማሮች
@@sisaygebrihiwet9003 me too !❤
ወሎ ፦ ላኮመልዛ ነው ስሟ
@@sisaygebrihiwet9003 ውድ ሲሳይ ተጠንቀቅ የምኒሊክ እና የዮሐንስ መንፈስ በውስጧ አለ።
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት አቅራቢዋም ስነስርአቷ ጥሩ ነው ምስጋናዬ ከአሜሪካ ይድረስሽ በርቺ ።
ወሎ ተወልጄ ክፋት ቢገኝብኝበፍቅር ፍርድ ቤት ሞት ይፈረድብኝ
እኔምእደነሱምናልባትባምር
ዉሸቴን ነዉ እንጂ እንዲያዉ ስግደረደርእኔ ለወሎ ልጅ ዉሀ ሽጬ ልደርውድድድ
እሪሪሪሪሪሪሪሪ እሷ ውሀ ሺያጭ አታገባም ። ውሀ ሸጠህ ለጥሎሹ ወጪ ማውጣት አትችልም። የሸዋ ጎራዲትን ሞክር።
@@wingetstranger4545 ውይይ ሴት ነኝ ያውም የናቴ ልጂበዛ ላይ ወለዬ ነኝ ክክክክ
እረ በእንጦጦዋ ማርያም ፦ አንቺማ ውብ አበባ ነሽ ፤ ከቆንጆዎቹ መፍለቂያ የወጣሽ።
ደሤዙሪያው፡ገደልመሀሉገነት፡እዳችአይነት፡ቆንጆ፡የሚገኝበት
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን አፈር እኔም እደነሱ ምናልባት ባምር
አርዲቦ ቢስቲማ ቦሩና ገራዶወሰደኝ ትዝታው ጨዋታውን ለምዶ
@@yetu0983 😗
ከወሎ ልጅ ጋራ አብረው ቢሠደዱ ቢያገኝ ያበላሀል ቢያጣ አዛኝ ነው ሆዱ
◈የቆጆዎች ሃገር እደምነው ወሎ💕ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ💕◈ያም ሄዴ ያም መጣ ያብሽ ገለባ ነውፍቅርና ጨዋታ ከወሎ ልጅ ጋር ነው 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
Ra S። አር ተወ ለኛም አስብልን እንዲህ አትመልጩን ደብርብርሃንም ቆንጅ ታፍልቃለች ሀሀሀሀሀ
Ra S 😍
ወሎዬ ነኝ አልቀናም ፍቅር ነንኮ የቆንጆ ሀገር ወሎ ገራገሩ😍😍😍
ስለወሎ ምን ያልተነገርለት አለ እትትት ደሴ ላይ መወለድ እራሱ ደሴዎች እስኪ እንያችሁ👍👍ውቦች ነን ወሎዎች የጠየቅሻቸው ሁሉ ግን ወሎየዎች አይመስሉኝም 🤔🤔እኔን አግኝተሽኝ በነበር አንተርትርልሽ ነበር🤣🤣አመላለሳቸው በሳቅ
እምዬ ሀገሬ ደሴ የአገርግዛት ሰፈር ልጆች ካላችሁ ቴክስት አርጉልኝ 😢😢እኔ ሪያድ ነኝ እና የደሴ ልጆች አንድም የማቀው የለም
አገር ግዛት ነኝ የት አካባቢ ነሽ ቃልኪዳን መላኩ ነሽ?
Menew ......?
@@wellwell453 ጦሳ ትምህርትቤት አጠገብ ነኝ
እይይይይይይ ሀገሬ. ንፍቅቅቅቅቅ ብሎኛል እስኪ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ
ደሴ ከበሩ ላይ ያገኘሁት ልጅበእጄ አትንኩኝ አለ በከንፈር ነዉ እንጅ💓
በረመዳኑ ብልግና አይቀርብሽም ቶባ በይ
ኦኦኦኦ በጣም ቀበጠ
ወሎየ ፍርቅር ነው ማደርግሽ---ከጎንደር ነኝ
ጎደር ወሎ እራያ ዉስጤነዉ እኔወሎየ ነኝ ጎደሮች ዉበታችን ናችሁ እወዳችኋለሁ
ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ የደጋጎቹ አገር እንደምነው ወሎ😍
ዋው ምርጤ
አቦ ይመቺሽ ማር ቸመሪ እስኪ
حسين سبت7 حسين سبت7 እሽ ይህ የወሎ ምድር ምንኛ ታድሏል፣እንኳንስ ሰወቹ ሳር ቅጠሉ ያምራል።ልዩ መልከመልካም የወሎ ልጅ ማር ነውባይበሉ ባይጠጡ ጫወታው በቂ ነው።ይህ የወሎ ምድር ምንኛ ታድሏል፣ፍቅርን እየዘራ ውበትን ያበቅላል።
አማራ በመሆኔ እኮራለሁ ወሎ በመሆኔ እዲለኛ ነኝ
ምን ያረግልሻል ይህሁሉ መኳኳል ወሎየነኝ ብትይ ሥሙይበቃሻል ገራዶ ሜዳላይ ጥግጣለች በግ ይች የወሎልጂ ሽጧየሚ መሥለው የተማሪዘግ
እህቴ አሥለቀሽኝ
ወሎ የቆንጆ አገር ብቻ አይደለም የታሪክ አገር ነች የውብ ታሪክ ባለቤት ነች ወሎ የጀግኖች አገር ነች ወሎ የፍቅር አገር ነች እኛ ወሎዬ ሙዚቃ አንሰማም እኮ ግን ይዘፍኑልናል ሌሎቹ ወሎ የባህል ታሪክ መነሻ ነች የሁሉ መገኛ
ፍየል አትረዱ እኔ አልበላም ጉበት ሀገሬ ወሎ ነው የተወለድኩበት ።
are wow Yewonte Etiopia semlse woloya new magebawoe samerw btame kongya
Buruka mulualem 😍
ጉበት የሌለው በግ እናርድልሻለን
አንቻሮ/Ancharo Tube ክክክ እሽ
የወሎ ልጅ ሁነሽ ንግግር ባታቂ ጥርስሽ እርጎዬ ነው ቶሎ ቶሎ ሳቂ
💗ከተወለዲኩበት ካደኩበት ቦታ💗 💗ይጓዛል ወሎ ላይ ልቤ በትዝታ💗 ኢትዮቢያ ለዘላለም ትኑር💚💛💖
ኢሻ አላ ለሀገር ያብቃኝ እና እንድትጠይቂኝ አዳራ አይ ደሴ ሀገር አንደኛ እኮ ናት በውነት ቆጆ ናት
ውጫሌን መቅደላን እንዴት ብዬ ልርሳው ምንጊዜም የሚኖር ታሪክም ሲያወሳው እንዴት ከርሞ ይሆን ለምለሙ ለጋንቦ ፍቅራቸው ያጠግባል እንኳን ምግቡ ቀርቦ
ወሎዎች ውስጤ ናቸው
ደሴ ነው ሀገሬ የተወለድኩበት ሰላምና ደስታ ቆንጆ ከሞላበት
ጦሳ ወዳማዶ መያን ላይ ነው ቤቷ ያለመገደፊያ አይቆምም አንገቷ. ለራሴነው ሀሀ😂
😂😂
መያን😂
Seid Hassen አዋ ያስቃል የመያንልጂ ነኝ
እኔም ስለሆንኩ ነው አያታ😂
Seid Hassen እሽ አብሽር ሰላም በልልኝ ሀገራአችንን 😭😭😭
I like this program come to Gonder please!
A source of beautya deep of honestywello is always tail of lovely.ABO GITIM NEW.
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል የሚያበቅለው ሁሉ እንዴት ያመርበታል
ወሎ ላይ ተወልደህ እደጋጎቹ አገር በፍቅርህ መሞቴን እረ ለማን ልገር ደሴ እሄዳለሁ ስል ገራዶ መሸብኝ ያምናው በሽታየ ደግሞ አገረሸብኝ ምነው ባደረገኝ ከነቲራህን አተ የወሎ ልጅ በዛ በበረሃ ትኬድ ብቻህን ከዘራው ቢሠበር ዘራፍ ያለው ማነውይኸ የወሎ ልጅ ያው ልማደኛው ነው
ላይክ ያስፈልገዋል 👍👍
አካባቢው ሲባል ብሰማም የበጠ የወድኩት አቡኬ አሚሬ አፍልቆልኛል። ወሎ ደሴ ውድድ አረጉሽ አቡኬ ጀግና አሚሬ አመነጨሽልኝ ክፉ አይንካሽ ወሎ ደሴ አቡኬ አላህ ይጠብቅህ ከሙሉ ቤተሰብህ ጋ አሚን አላሁም አሚን
አሚን 😍😍👏👏👏💪💪💪👈❤
"ሽቶ መግዛትማ ሀረሮች ያውቃሉ አፍንጫ ወሎ ነዉ በምን ያሸታሉ"…...…በለው ገጣሚ ነኝ.
Getnet Amsalu ክክክክክክ
Getnet Amsalu ክክክክ
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን አፈር እኔም እደነሱ ምናልባች ባምር ያው የገራዶ ልጂ ነኝ ብዘ ነው ደሴ የኔ ነብሴ ሀገሬ ናፈቀኝ
Weleyamehunakorata
ወሌየ በመሆኔ ኩራቴ
🙋🙋😂😂😂😂😂😂😂
My hometown Dessie, shure dont look like the same as 1965.
በጥብጨልጠጣው።የወሉንአፈር።ቆንጆቆጆ።ልጆች።የሜወለድበት
በጥብጬው ልጣው የወሎን አፈርእኔም እንደነሱ ምን አልባት ባምር
ደሴ ደሴ ገራዶ ምልልስ አወይ የወሎ አማራ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
ደሴ የሁቦች የሙስሊሞች ሀገር
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል ያበቀለው ሁሉ እንዴት ያምርበታል ነው የሚባለው
ከመሬቱ ነው ወይስ ከዉሀው ይህ የወሎ መሬት ቆጆ እሚያበቅለዉ
ከሁሉም
ከሀያሉ ፈጣሪ ሀላህ የተሰጠን ነው ምን ታደርጊው አለሽ መታደል ነው ወሎ መወለድ
ፍየል አትረዱ እኔ አልበላም ጉበትሀገሬ ወሎ ነው የተወለድኩበት
ደሴን ያላችሁ አማራን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
የደሤው እዴትነሽልኚ
Mashallaah xayaaitum tasatafiwachuum deess tilalachihuu waloo lamlam Ager💞
እኔ ከደሴ ልጅ ዘር አበድራለሁልክ እንደመልካቸዉፀባያቸዉ ልዩ መሆኑን አዉቃለሁ።የፍቅር እንጎቻ የሚቋደሱብሽየሁሉ እኩል ሀገር የዉበት አዳራሽእናታለም ደሴ ይብላኝ ላላወቀሽመንፈሴ ይረካል ሲነሳልኝ ስምሽእምዬ ደሴ imiss you
Ename ensansu ameri enda hone
ወሎሎሎ ወሎሎሎ ገረዶ ገረዶ አለቀልክ ልቤ ተንዶ ተንዶ ክክክክክክ
አገራችን ደሴ ስማችን ወሎየበነካኩንና ጉዳችን በለየ
ልክ እደመሬቱ እዳፈሩ ስባት ይችን የወሎ ልጅ ስንቱ ሠው ተራባት። አይ ወሎዮወች ገና ሰንታይ እኮ ይናገራል መልካችን👌
በጣም
ጦሳ ታራራላይ ያለሽው ደበና እንደነሽ በሉልኝ ስለኔስለኔ
ቅቤ ያለችው እንደኔ ያሳቀቸቸው😂😂😂
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን አፈር እኔም እደነሱ ምናልናት ባምር
ኧረ ወሎወሎ ገራዶገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶተንዶ ሰላም ለሀገሬ ኢትዮ
የወሎ መሬትን ምን ቀብተውታልውቢትን ባያችው ቁጥር ያዳልጣል።
እደምነሽደሴየተወለድኩብሽበግራምበቀኝምየቆንጆመፍለቂያይህየወሎመሬትምንቀብተውታልየሚያበቅለውሁሉሸጋመለሎነው
ይሄን ፕሮግራም ስወደው ዘና ነው የሌለ ነው የደረጉኝ😀😀😀
ወይኔ ሀገሬን ሳይ ናፍኩኝ እስክ ማነው እንደኔ ሀገሩ የናፈቀው
ባልወለዲበት ይብላኚ የወሎ አፈርልሂዲ ተሻግሬ ከነ ሸግዬ አገር
ወሎ ♥የወሎ ሰው ማለት ምድነው ቅመሙ ??የሚያስደነግጠው ገና ሲያዩት ደሙ ።አድልቷል ፈጣሪ ሲሰራ ወሎየንአቤት ውበታቸው እንግዳ ያላምዳል አቀባበላቸው ከልብ የመነጨ ካንደበት የመጣ ማር የተሸከመ ከሰው ሰው የወጣ ቁም ነገር አዋቂ የወሎ ልጅ ማኛ በፍቅር ያደገ ተጭዋች ቀልደኛ የወሎ ልጅ ብርቱ ፍቅር የሰው ማኛቱሉ ለሚ ሆኖ ይታያል ወለቃ :አንገቷም ይመስላል የማሽላ መቃ ።የወሎ ልጅና የጣት ወርቅ አንድ ነውሹልክ ያሉ እደሆን ፈላጊው ብዙ ነው ለቦረና ልጆች እደህ እል ነበር የውሎ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበርየፍቅር እጎቻ የሚቋደሱብሽ ♥ሳቅና ጭዋታ ውበት ያደረብሽይብላኝ ላላወቀሽመንፈሴ ይርካልሽ ሁሌም በትዝታሽ ። ቁንጅናዋ ግሩም አደበቷ ለዛ ያች የወሎ ልጅ ባለ ቁም ነገሯ ። ወሎ ከአፈሩ ? ወይንስ ከአየሩ ? መገን የወሎ ልጅ ትትናው ማማሩ ፈገግታ አይለየው ሁሌ ከግባሩ ።እኔስ ስለወሎ ምን ምኑን ልናገርአጀብ ጉድ ያሰኛል ሁሉንም ብናገርእንደው እቀር ነበር ሆደ እደነደደምንኛ ደስ አለኝ ወሎ መወለዴ ። አይቻለሁ ባይኔ ውበትና ፍቅር እኔስ ለወሎ ልጅ አፈር ሁኜ ልቅር ። እኔስ ከወሎ ልጅ ፈሪ ቢገኝብኝ ከምሀል አገቴ ላይ ጋሪ ይነዳብኝ ።ምን ያደርግልሻል ይህ ሁሉ መኳኳልወሎየ ነኝ ብትይ ስሙ ይበቃሻል ።አውቄ ነውጂ እደው ስግደረደርእኔስ ለወሎ ልጅ ውሀ ሺጨ ልደር
እኛ ውሎች ገራ ገር ሁሉ ቆጆ ደሞ. የራስን አይደነቅም ሰው ያደንቀናል እንጂ😂😂😂😂
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን አፈር እኔም እንዴነሡ ምናልባች ባምር ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ ደሴ የፍቅር ሀገር
ክክክክ እረ ኡ ቅቤ ያልሽው ልጅ ጤንነትሽ ያሳስበኛል ሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ
እርበሳቅ😂😂😂
😂😂😂😏
ትክክል ነሽ😂😂
ከከከከከከከከከከከከከበከከ
ወላሂ ገና ቅቤ በሳቅ ሃሃሃሃሃሃሃ ወደኩ
እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ምልስ አበደች ይሉኛል ያንን ልጅ ሳስብ የኔ ስነ ቃል ነው
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን አፈር እኔም እንደ እነሱ ምን አልባት በአምር ተገጠመ በቃ ኩረጃ አይደለም የራሴው ነው 😂😂😃
ወሎወች ሰወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
ልንገራችሁ ጦሳ ላይ ሴት ጋደኛየጋ ምን እደሰራን ባንስ 15 አመት ይሆነናል አንድ ቀን ከሰአት በላይ ካያቴ ሱቅ ስኻር ሰርቀን ቅመም ቅመም ስተርፈን የሆነ የባህር ዛፍ ስር ደበቅነው ክክክ ነገ እንበላዋለን ተባብለን ከዛ በመነጋታው ተያይዘን እደበቅንበይ ሃድን ብንሄድ ጩጫን ወር ስትል የዛንየ የተናደድነው መናደድ ትዝ ሲለኝ በሳቅ እባየ ነው የሚመጣው መቸም አረሳው እስኪ ትውስታ ያለባችሁ ብቅ በሉ
አህላም ነኝ የደሴዋ ወሎየዋ Phone ክክክክክ
እንደት እንደሳኩ😂😂😂😂😂😃
ሀሀሀሀሀሀሀ
kkkkkkkkkkkk
ክክክክ ረዉደየትህጀልሳቀዉ
በጥብጨልጠ ጣዉ የሎልአፈረእኔምእንደነሡ። ምንአልባቺባምረ❤❤🎉🎉
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል ትላታለች ቅቤ በለው ክክክትዝታየን ቀሰቀሳችሁት ደሴ ለኔ ልዩ ናት
የበረሀ ሎሚ ቅጠሉ ሰፋፊእኔስ ለወሎ ልጅ አፈር ሁኘ ልቅረ
ውቢቷ ሀገሬ ደሤ ሠላምሽን አላህ ያብዛ የሀገሬ ፍቅር በሠው ሀገር ሆነብኝ
Kemincheu yfelkal wubet kebahru ye fiker wukiyanos weloonew hageru 💚
ሚገርመው እዛው እየኖሩ ግጥሙንም አያውቁት ከወሎ ስወጣ ነው ቆንጆ እንደሆንኩ የተረዳሁት አይ ሚገርመውእዛውእየኖሩግጥሙንምአያውቁትከወሎስወጣነውቆንጆእንደሆንኩየተረዳሁትአይስዌረ
wowowow susiye bexma desi yilali wodachuwalo 😘😘😘😘💔💔
እረ ሀገረ ናፈቀኝ እሥከመቸ በሠው ሀገረ እፍፍፍፍ ያረብ በሠላም ላገራችን ያብቃን በስደት ያለነው ሁሉ
ወይ ደስስስሲል አሪፍ ፕሮ ግራም ነው። 😘👍👌
ክክ እረ ግን ይባላል ወሎ ምንድነው ያለው እስኪ ወሎዎች ንገሩኝ
ምን የሌለ አለ እናቱ
ዉይ እኳንም ወሎየ ሆኩ የፍቅር ሀገር ሙስሊም ክርስቲያኑ ተፋቅረዉ የሚኖሩበት አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
ያምራል
በደሴ ከተማ የጥርስ ህክምና ክሊኒክአለ
የወሎ መረቱ ምን ቀብተውታል ቆጄ ቆጄወቹ ተፈጥረውበታል ሀሀሀ
እባአካአችሁ ልኑርበት በናፍቆት ሞኩኝ
Ayzosh alehulish...happy ramadan.
አይይይይይ ሀገሬ ደሴ ንፍፍፍቅቅቅቅቅ ብላኛለች እስኪ እንደኔ ደሴ የናፈቀው
እኔናፍቆኛልደሴአይይይይ
እኔከደሴእኔከደሴልጅፈሪቢገኝብኝገራዶሜዳላይ ጋሪይነዳብኝ
ይህሁሉ መኳኳል ምን ያደርግልሻልወሎየነኝ ብትይ ስሙይበቃሻል
ወሎ ዙሪያው ገደል መሀሉ ገነትሸጋ ሸበሎችን የሚያበቅልበት
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂ወሎ ገራ ገሩ❤💛💚😘😘
የዴሴ ቆርቆሮ እባብ ያሻልላል ያንተስ ሆድ እንዴትነው የኔስ ይዋልላል
እኔ ከወሎ ልጂ ዘር እለውጣለሁ ቡቃያቸው መልካም መሆኑን አውቃለሁ
ጨዋ የፈራበት የ እሸተና ማሩ ያን ውብ ሀገሬን ሂዱ ዘይሩልኝ ሀይቅና ውጫሌን ?!
ውጫሌ መቅደላ እንዴት ብዬ ልርሳው ምንጊዜም የሚኖር ታሪክም ሲያወሳው እንዴት ከርሞ ይሆን ለምለሙ ለጋንቦ ፍቅራቸው ያጠግባል እንኳን ምግቡ ቀርቦ
ከምንጩ ይፈቃል ውበት ከባህሩ የፍቅር ውቅያኖስ ወሎ ነው ሀገሩ
ውሸቴን ነው እንጅ እንዳው ስግደረደር እኔ ለወሎ ልጅ ውሀ ሽጨልደር 😉😉
Betbch letetaw ye wollon afer enim endensw me malbach bamer😘😘😘😘🙏🙏🙏
የወሎ መሪትን ምን ቀብተውታል ያበቀለሁሉ ሁሉ እንደት ያምርበታል መልሱ የህ ነው
ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ
እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ሊበን ላኪልኝ ደብዳቤ አትመጭ እደሆን
በጥብጬ ልጠጣው የወሎን አፈር ከላይ ያለው መልኬ ወበቴ እዲያምር ክክክክክክ ወለዬ ባልሆንም ለሞከራ ያህል ነው ግን እዴት ነው ቤት መታልኝ አደልክክክክክ
ደሴ የየየየ ወይ ዘሮ ሲሂን ትምህርት ቤቴ ትቸሽ መጥቻለሁ
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል መልሥ , ቅቤ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ውሎ የሆናችሁ እስኪ እንያችሁ
አለን
አለን 😍😍
@@ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ መገን ወሎ ቀረ ተቀዋሎ ባሌ ወሎዮ ነዉ አልሀምዱሊሏህ
አለን
አለን
ከምንጡ ይቀዳል ውበት ከባህሩ የደጋጎቹ አገር ወሎ ገራገሩ እንደኔ ወሎየ የሆናችሁ ላይ ግጩኝ
ዋዉዉዉዉዉ
ከምንጩ ይፈልቃል ውበት ከባሕሩ የውበት መፍለቅያ ወሎ ነው ሀገሩ ተገጠመ በቃ ላይክ ግጩኝ 😃😃
ክክክክሳህ
ክክ
ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ
የነ ደግየ ሀገር እደምነዉ ወሎ።ሀሀሀ
@@fsy1999 ዋውውው በትክክል እናመሰግናለን 😍😍👌😀
@@ቲጅአማራዊትየወሎልጅ ክክክ ታዳስ
የወሎ ልጅ ጋር አብሮ ቢሰደዱ
ባይበሉ ባይጠጡ ስንቅ ይሆናል ሳቁ
ዋውውዴተመቸሽኚ
አይ. በርግጥ ወሎ የቆጆች አገር ናት ግን ምን ዋጋ አለው ብዙወቻችን የወሎ ልጆች ስደት ላይ ነን
አድቀን እንገባልንኢንሳአላህ
ዜድ ወሎየዋ አድቀንእገባለን
@@ፋፊነኝአባቴንመሳይአባቴእ ኢንሻ አላህ
ልክነሽምንይዴርግ
Sudet ayinu yitfah
እንዴት ከርሞ ይሆን ከሚሴና ሀርቡ
እንግዳ ተቀባይ የሚለው አርሂቡ
መርሳና ውርጌሳ ወልዲያ አለማጣ
ቤታቸው ሰፊ ነው በፍቅር ለመጣ
Assosa tube የኔማር።ምርጥገጣሜነሽየኔቆጆ
❤❤❤❤❤
Zeyineb Mengesha Zeyineb Mengesha
@@yetu0983 አድርጌሻለው እስኪ በሞቴ ሰፈሬን አሳይኝ በይቶብሽ ሀሀሀሀሀ
Zeyineb Mengesha Zeyineb Mengesha
የገራዶን ዉሃ አፈሩን ብቀምሰዉ ሱካር ስካር አለኝ መገን የወሎ ሰዉ 😍😍🌷🌷 ወሎ ገራገሩ
እንደምነው ደሴ ወሎ ላኮመንዛ
ፀባያቸው ሸጋ ልብን የሚገዛ
ፍቅር ነው ምግባቸው የነ ከንፈር አውዛ
ማሻአላህ ጨምሪበት
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል ያበቀለው ሁሉ እዴት ያምርበታል
ይሄ ፕሮግራም አሪፍ ነው በርቱ😘 ትንሽ እረዘም አድርጉት
Anchi lij behedkubet newu maggsh I lov you somach ?
ችግር ፍቅር ማር ትክክል ልክ መች ህግ ልክ ክልል ልክ ማሮች
@@sisaygebrihiwet9003 me too !❤
ወሎ ፦ ላኮመልዛ ነው ስሟ
@@sisaygebrihiwet9003 ውድ ሲሳይ ተጠንቀቅ የምኒሊክ እና የዮሐንስ መንፈስ በውስጧ አለ።
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት አቅራቢዋም ስነስርአቷ ጥሩ ነው ምስጋናዬ ከአሜሪካ ይድረስሽ በርቺ ።
ወሎ ተወልጄ ክፋት ቢገኝብኝ
በፍቅር ፍርድ ቤት ሞት ይፈረድብኝ
እኔምእደነሱምናልባትባምር
ዉሸቴን ነዉ እንጂ እንዲያዉ ስግደረደር
እኔ ለወሎ ልጅ ዉሀ ሽጬ ልደር
ውድድድ
እሪሪሪሪሪሪሪሪ እሷ ውሀ ሺያጭ አታገባም ። ውሀ ሸጠህ ለጥሎሹ ወጪ ማውጣት አትችልም። የሸዋ ጎራዲትን ሞክር።
@@wingetstranger4545
ውይይ ሴት ነኝ ያውም የናቴ ልጂ
በዛ ላይ ወለዬ ነኝ ክክክክ
እረ በእንጦጦዋ ማርያም ፦ አንቺማ ውብ አበባ ነሽ ፤ ከቆንጆዎቹ መፍለቂያ የወጣሽ።
ደሤዙሪያው፡ገደልመሀሉገነት፡እዳችአይነት፡ቆንጆ፡የሚገኝበት
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን አፈር እኔም እደነሱ ምናልባት ባምር
አርዲቦ ቢስቲማ ቦሩና ገራዶ
ወሰደኝ ትዝታው ጨዋታውን ለምዶ
@@yetu0983 😗
ከወሎ ልጅ ጋራ አብረው ቢሠደዱ ቢያገኝ ያበላሀል ቢያጣ አዛኝ ነው ሆዱ
◈የቆጆዎች ሃገር እደምነው ወሎ💕
ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ💕
◈ያም ሄዴ ያም መጣ ያብሽ ገለባ ነው
ፍቅርና ጨዋታ ከወሎ ልጅ ጋር ነው 💕
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
Ra S። አር ተወ ለኛም አስብልን እንዲህ አትመልጩን ደብርብርሃንም ቆንጅ ታፍልቃለች ሀሀሀሀሀ
Ra S 😍
ወሎዬ ነኝ አልቀናም ፍቅር ነንኮ የቆንጆ ሀገር ወሎ ገራገሩ😍😍😍
ስለወሎ ምን ያልተነገርለት አለ እትትት ደሴ ላይ መወለድ እራሱ ደሴዎች እስኪ እንያችሁ👍👍ውቦች ነን ወሎዎች የጠየቅሻቸው ሁሉ ግን ወሎየዎች አይመስሉኝም 🤔🤔እኔን አግኝተሽኝ በነበር አንተርትርልሽ ነበር🤣🤣አመላለሳቸው በሳቅ
እምዬ ሀገሬ ደሴ የአገርግዛት ሰፈር ልጆች ካላችሁ ቴክስት አርጉልኝ 😢😢እኔ ሪያድ ነኝ እና የደሴ ልጆች አንድም የማቀው የለም
አገር ግዛት ነኝ የት አካባቢ ነሽ ቃልኪዳን መላኩ ነሽ?
Menew ......?
@@wellwell453 ጦሳ ትምህርትቤት አጠገብ ነኝ
እይይይይይይ ሀገሬ. ንፍቅቅቅቅቅ ብሎኛል እስኪ ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ
ደሴ ከበሩ ላይ ያገኘሁት ልጅ
በእጄ አትንኩኝ አለ በከንፈር ነዉ እንጅ💓
በረመዳኑ ብልግና አይቀርብሽም ቶባ በይ
ኦኦኦኦ በጣም ቀበጠ
ወሎየ ፍርቅር ነው ማደርግሽ---ከጎንደር ነኝ
ጎደር ወሎ እራያ ዉስጤነዉ እኔወሎየ ነኝ ጎደሮች ዉበታችን ናችሁ እወዳችኋለሁ
ቢዘራ ነጭ ጤፍ ቢወለድ መለሎ
የደጋጎቹ አገር እንደምነው ወሎ😍
ዋው ምርጤ
አቦ ይመቺሽ ማር ቸመሪ እስኪ
حسين سبت7 حسين سبت7 እሽ
ይህ የወሎ ምድር ምንኛ ታድሏል፣
እንኳንስ ሰወቹ ሳር ቅጠሉ ያምራል።
ልዩ መልከመልካም የወሎ ልጅ ማር ነው
ባይበሉ ባይጠጡ ጫወታው በቂ ነው።
ይህ የወሎ ምድር ምንኛ ታድሏል፣
ፍቅርን እየዘራ ውበትን ያበቅላል።
አማራ በመሆኔ እኮራለሁ ወሎ በመሆኔ እዲለኛ ነኝ
ምን ያረግልሻል ይህሁሉ መኳኳል ወሎየነኝ ብትይ ሥሙይበቃሻል
ገራዶ ሜዳላይ ጥግጣለች በግ ይች የወሎልጂ ሽጧየሚ መሥለው የተማሪዘግ
እህቴ አሥለቀሽኝ
ወሎ የቆንጆ አገር ብቻ አይደለም የታሪክ አገር ነች የውብ ታሪክ ባለቤት ነች ወሎ የጀግኖች አገር ነች ወሎ የፍቅር አገር ነች እኛ ወሎዬ ሙዚቃ አንሰማም እኮ ግን ይዘፍኑልናል ሌሎቹ ወሎ የባህል ታሪክ መነሻ ነች የሁሉ መገኛ
ፍየል አትረዱ እኔ አልበላም ጉበት ሀገሬ ወሎ ነው የተወለድኩበት ።
are wow
Yewonte Etiopia semlse woloya new magebawoe samerw btame kongya
Buruka mulualem 😍
ጉበት የሌለው በግ እናርድልሻለን
አንቻሮ/Ancharo Tube ክክክ እሽ
የወሎ ልጅ ሁነሽ ንግግር ባታቂ ጥርስሽ እርጎዬ ነው ቶሎ ቶሎ ሳቂ
💗ከተወለዲኩበት ካደኩበት ቦታ💗
💗ይጓዛል ወሎ ላይ ልቤ በትዝታ💗
ኢትዮቢያ ለዘላለም ትኑር💚💛💖
ኢሻ አላ ለሀገር ያብቃኝ እና እንድትጠይቂኝ አዳራ አይ ደሴ ሀገር አንደኛ እኮ ናት በውነት ቆጆ ናት
ውጫሌን መቅደላን እንዴት ብዬ ልርሳው
ምንጊዜም የሚኖር ታሪክም ሲያወሳው
እንዴት ከርሞ ይሆን ለምለሙ ለጋንቦ
ፍቅራቸው ያጠግባል እንኳን ምግቡ ቀርቦ
ወሎዎች ውስጤ ናቸው
ደሴ ነው ሀገሬ የተወለድኩበት ሰላምና ደስታ ቆንጆ ከሞላበት
ጦሳ ወዳማዶ መያን ላይ ነው ቤቷ ያለመገደፊያ አይቆምም አንገቷ. ለራሴነው ሀሀ😂
😂😂
መያን😂
Seid Hassen አዋ ያስቃል የመያንልጂ ነኝ
እኔም ስለሆንኩ ነው አያታ😂
Seid Hassen እሽ አብሽር ሰላም በልልኝ ሀገራአችንን 😭😭😭
I like this program come to Gonder please!
A source of beauty
a deep of honesty
wello is always tail of lovely.
ABO GITIM NEW.
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል የሚያበቅለው ሁሉ እንዴት ያመርበታል
ወሎ ላይ ተወልደህ እደጋጎቹ አገር
በፍቅርህ መሞቴን እረ ለማን ልገር
ደሴ እሄዳለሁ ስል ገራዶ መሸብኝ
ያምናው በሽታየ ደግሞ አገረሸብኝ
ምነው ባደረገኝ ከነቲራህን
አተ የወሎ ልጅ በዛ በበረሃ ትኬድ ብቻህን
ከዘራው ቢሠበር ዘራፍ ያለው ማነው
ይኸ የወሎ ልጅ ያው ልማደኛው ነው
ላይክ ያስፈልገዋል 👍👍
አካባቢው ሲባል ብሰማም የበጠ የወድኩት አቡኬ አሚሬ አፍልቆልኛል። ወሎ ደሴ ውድድ አረጉሽ አቡኬ ጀግና አሚሬ አመነጨሽልኝ ክፉ አይንካሽ ወሎ ደሴ
አቡኬ አላህ ይጠብቅህ ከሙሉ ቤተሰብህ ጋ አሚን አላሁም አሚን
አሚን 😍😍👏👏👏💪💪💪👈❤
"ሽቶ መግዛትማ ሀረሮች ያውቃሉ አፍንጫ ወሎ ነዉ በምን ያሸታሉ"…...…በለው ገጣሚ ነኝ.
Getnet Amsalu ክክክክክክ
Getnet Amsalu ክክክክ
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን አፈር
እኔም እደነሱ ምናልባች ባምር
ያው የገራዶ ልጂ ነኝ ብዘ ነው
ደሴ የኔ ነብሴ ሀገሬ ናፈቀኝ
Weleyamehunakorata
ወሌየ በመሆኔ ኩራቴ
🙋🙋😂😂😂😂😂😂😂
My hometown Dessie, shure dont look like the same as 1965.
በጥብጨልጠጣው።የወሉንአፈር።ቆንጆቆጆ።ልጆች።የሜወለድበት
በጥብጬው ልጣው የወሎን አፈር
እኔም እንደነሱ ምን አልባት ባምር
ደሴ ደሴ ገራዶ ምልልስ አወይ የወሎ አማራ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
ደሴ የሁቦች የሙስሊሞች ሀገር
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል ያበቀለው ሁሉ እንዴት ያምርበታል ነው የሚባለው
ከመሬቱ ነው ወይስ ከዉሀው ይህ የወሎ መሬት ቆጆ እሚያበቅለዉ
ከሁሉም
ከሀያሉ ፈጣሪ ሀላህ የተሰጠን ነው ምን ታደርጊው አለሽ መታደል ነው ወሎ መወለድ
ፍየል አትረዱ እኔ አልበላም ጉበት
ሀገሬ ወሎ ነው የተወለድኩበት
ደሴን ያላችሁ አማራን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
የደሤው እዴትነሽልኚ
Mashallaah xayaaitum tasatafiwachuum deess tilalachihuu waloo lamlam Ager💞
እኔ ከደሴ ልጅ ዘር አበድራለሁ
ልክ እንደመልካቸዉ
ፀባያቸዉ ልዩ መሆኑን አዉቃለሁ።
የፍቅር እንጎቻ የሚቋደሱብሽ
የሁሉ እኩል ሀገር የዉበት አዳራሽ
እናታለም ደሴ ይብላኝ ላላወቀሽ
መንፈሴ ይረካል ሲነሳልኝ ስምሽ
እምዬ ደሴ imiss you
Ename ensansu ameri enda hone
ወሎሎሎ ወሎሎሎ ገረዶ ገረዶ አለቀልክ ልቤ ተንዶ ተንዶ ክክክክክክ
አገራችን ደሴ ስማችን ወሎየ
በነካኩንና ጉዳችን በለየ
ልክ እደመሬቱ እዳፈሩ ስባት
ይችን የወሎ ልጅ ስንቱ ሠው ተራባት። አይ ወሎዮወች ገና ሰንታይ እኮ ይናገራል መልካችን👌
በጣም
ጦሳ ታራራላይ ያለሽው ደበና እንደነሽ በሉልኝ ስለኔስለኔ
ቅቤ ያለችው እንደኔ ያሳቀቸቸው😂😂😂
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን አፈር
እኔም እደነሱ ምናልናት ባምር
ኧረ ወሎወሎ ገራዶገራዶ አለቀልሽ ልቤ ተንዶተንዶ ሰላም ለሀገሬ ኢትዮ
የወሎ መሬትን ምን ቀብተውታል
ውቢትን ባያችው ቁጥር ያዳልጣል።
እደምነሽደሴየተወለድኩብሽበግራምበቀኝምየቆንጆመፍለቂያይህየወሎመሬትምንቀብተውታልየሚያበቅለውሁሉሸጋመለሎነው
ይሄን ፕሮግራም ስወደው ዘና ነው የሌለ ነው የደረጉኝ😀😀😀
ወይኔ ሀገሬን ሳይ ናፍኩኝ እስክ ማነው እንደኔ ሀገሩ የናፈቀው
ባልወለዲበት ይብላኚ የወሎ አፈር
ልሂዲ ተሻግሬ ከነ ሸግዬ አገር
ወሎ ♥
የወሎ ሰው ማለት ምድነው ቅመሙ ??
የሚያስደነግጠው ገና ሲያዩት ደሙ ።
አድልቷል ፈጣሪ ሲሰራ ወሎየን
አቤት ውበታቸው እንግዳ ያላምዳል አቀባበላቸው
ከልብ የመነጨ ካንደበት የመጣ
ማር የተሸከመ ከሰው ሰው የወጣ
ቁም ነገር አዋቂ የወሎ ልጅ ማኛ
በፍቅር ያደገ ተጭዋች ቀልደኛ
የወሎ ልጅ ብርቱ ፍቅር የሰው ማኛ
ቱሉ ለሚ ሆኖ ይታያል ወለቃ :
አንገቷም ይመስላል የማሽላ መቃ ።
የወሎ ልጅና የጣት ወርቅ አንድ ነው
ሹልክ ያሉ እደሆን ፈላጊው ብዙ ነው
ለቦረና ልጆች እደህ እል ነበር
የውሎ ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
የፍቅር እጎቻ የሚቋደሱብሽ ♥
ሳቅና ጭዋታ ውበት ያደረብሽ
ይብላኝ ላላወቀሽ
መንፈሴ ይርካልሽ ሁሌም በትዝታሽ ።
ቁንጅናዋ ግሩም አደበቷ ለዛ
ያች የወሎ ልጅ ባለ ቁም ነገሯ ።
ወሎ ከአፈሩ ? ወይንስ ከአየሩ ?
መገን የወሎ ልጅ ትትናው ማማሩ
ፈገግታ አይለየው ሁሌ ከግባሩ ።
እኔስ ስለወሎ ምን ምኑን ልናገር
አጀብ ጉድ ያሰኛል ሁሉንም ብናገር
እንደው እቀር ነበር ሆደ እደነደደ
ምንኛ ደስ አለኝ ወሎ መወለዴ ።
አይቻለሁ ባይኔ ውበትና ፍቅር
እኔስ ለወሎ ልጅ አፈር ሁኜ ልቅር ።
እኔስ ከወሎ ልጅ ፈሪ ቢገኝብኝ
ከምሀል አገቴ ላይ ጋሪ ይነዳብኝ ።
ምን ያደርግልሻል ይህ ሁሉ መኳኳል
ወሎየ ነኝ ብትይ ስሙ ይበቃሻል ።
አውቄ ነውጂ እደው ስግደረደር
እኔስ ለወሎ ልጅ ውሀ ሺጨ ልደር
እኛ ውሎች ገራ ገር ሁሉ ቆጆ ደሞ. የራስን አይደነቅም ሰው ያደንቀናል እንጂ😂😂😂😂
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን
አፈር እኔም እንዴነሡ ምናልባች ባምር
ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ ደሴ የፍቅር ሀገር
ክክክክ እረ ኡ ቅቤ ያልሽው ልጅ ጤንነትሽ ያሳስበኛል ሀሀሀሀሀሀሀ በሳቅ
እርበሳቅ😂😂😂
😂😂😂😏
ትክክል ነሽ😂😂
ከከከከከከከከከከከከከበከከ
ወላሂ ገና ቅቤ በሳቅ ሃሃሃሃሃሃሃ ወደኩ
እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ምልስ አበደች ይሉኛል ያንን ልጅ ሳስብ የኔ ስነ ቃል ነው
በጥብጨ ልጠጣው የወሎን አፈር እኔም እንደ እነሱ ምን አልባት በአምር ተገጠመ በቃ ኩረጃ አይደለም የራሴው ነው 😂😂😃
ወሎወች ሰወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ
ልንገራችሁ ጦሳ ላይ ሴት ጋደኛየጋ ምን እደሰራን ባንስ 15 አመት ይሆነናል አንድ ቀን ከሰአት በላይ ካያቴ ሱቅ ስኻር ሰርቀን ቅመም ቅመም ስተርፈን የሆነ የባህር ዛፍ ስር ደበቅነው ክክክ ነገ እንበላዋለን ተባብለን ከዛ በመነጋታው ተያይዘን እደበቅንበይ ሃድን ብንሄድ ጩጫን ወር ስትል የዛንየ የተናደድነው መናደድ ትዝ ሲለኝ በሳቅ እባየ ነው የሚመጣው መቸም አረሳው እስኪ ትውስታ ያለባችሁ ብቅ በሉ
አህላም ነኝ የደሴዋ ወሎየዋ Phone ክክክክክ
እንደት እንደሳኩ😂😂😂😂😂😃
ሀሀሀሀሀሀሀ
kkkkkkkkkkkk
ክክክክ ረዉደየትህጀልሳቀዉ
በጥብጨልጠ ጣዉ የሎልአፈረእኔምእንደነሡ። ምንአልባቺባምረ❤❤🎉🎉
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል ትላታለች ቅቤ በለው ክክክ
ትዝታየን ቀሰቀሳችሁት ደሴ ለኔ ልዩ ናት
የበረሀ ሎሚ ቅጠሉ ሰፋፊ
እኔስ ለወሎ ልጅ አፈር ሁኘ ልቅረ
ውቢቷ ሀገሬ ደሤ ሠላምሽን አላህ ያብዛ የሀገሬ ፍቅር በሠው ሀገር ሆነብኝ
Kemincheu yfelkal wubet kebahru ye fiker wukiyanos weloonew hageru 💚
ሚገርመው እዛው እየኖሩ ግጥሙንም አያውቁት ከወሎ ስወጣ ነው ቆንጆ እንደሆንኩ የተረዳሁት አይ ሚገርመውእዛውእየኖሩግጥሙንምአያውቁትከወሎስወጣነውቆንጆእንደሆንኩየተረዳሁትአይስዌረ
wowowow susiye bexma desi yilali wodachuwalo 😘😘😘😘💔💔
እረ ሀገረ ናፈቀኝ እሥከመቸ በሠው ሀገረ እፍፍፍፍ ያረብ በሠላም ላገራችን ያብቃን በስደት ያለነው ሁሉ
ወይ ደስስስሲል አሪፍ ፕሮ ግራም ነው። 😘👍👌
ክክ እረ ግን ይባላል ወሎ ምንድነው ያለው እስኪ ወሎዎች ንገሩኝ
ምን የሌለ አለ እናቱ
ዉይ እኳንም ወሎየ ሆኩ የፍቅር ሀገር ሙስሊም ክርስቲያኑ ተፋቅረዉ የሚኖሩበት አቦ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ
ያምራል
በደሴ ከተማ የጥርስ ህክምና ክሊኒክአለ
የወሎ መረቱ ምን ቀብተውታል ቆጄ ቆጄወቹ ተፈጥረውበታል ሀሀሀ
እባአካአችሁ ልኑርበት በናፍቆት ሞኩኝ
Ayzosh alehulish...happy ramadan.
አይይይይይ ሀገሬ ደሴ ንፍፍፍቅቅቅቅቅ ብላኛለች እስኪ እንደኔ ደሴ የናፈቀው
እኔናፍቆኛልደሴአይይይይ
እኔከደሴእኔከደሴልጅፈሪቢገኝብኝገራዶሜዳላይ ጋሪይነዳብኝ
ይህሁሉ መኳኳል ምን ያደርግልሻል
ወሎየነኝ ብትይ ስሙይበቃሻል
ወሎ ዙሪያው ገደል መሀሉ ገነት
ሸጋ ሸበሎችን የሚያበቅልበት
ወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂😂ወሎ ገራ ገሩ❤💛💚😘😘
የዴሴ ቆርቆሮ እባብ ያሻልላል
ያንተስ ሆድ እንዴትነው የኔስ ይዋልላል
እኔ ከወሎ ልጂ ዘር እለውጣለሁ ቡቃያቸው መልካም መሆኑን አውቃለሁ
ጨዋ የፈራበት የ እሸተና ማሩ ያን ውብ ሀገሬን ሂዱ ዘይሩልኝ ሀይቅና ውጫሌን ?!
ውጫሌ መቅደላ እንዴት ብዬ ልርሳው
ምንጊዜም የሚኖር ታሪክም ሲያወሳው
እንዴት ከርሞ ይሆን ለምለሙ ለጋንቦ
ፍቅራቸው ያጠግባል እንኳን ምግቡ ቀርቦ
ከምንጩ ይፈቃል ውበት ከባህሩ
የፍቅር ውቅያኖስ ወሎ ነው ሀገሩ
ውሸቴን ነው እንጅ እንዳው ስግደረደር እኔ ለወሎ ልጅ ውሀ ሽጨልደር 😉😉
Betbch letetaw ye wollon afer enim endensw me malbach bamer😘😘😘😘🙏🙏🙏
የወሎ መሪትን ምን ቀብተውታል ያበቀለሁሉ ሁሉ እንደት ያምርበታል መልሱ የህ ነው
ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ
እረ ደሴ ደሴ ገራዶ ሊበን
ላኪልኝ ደብዳቤ አትመጭ እደሆን
በጥብጬ ልጠጣው የወሎን አፈር ከላይ ያለው መልኬ ወበቴ እዲያምር ክክክክክክ ወለዬ ባልሆንም ለሞከራ ያህል ነው ግን እዴት ነው ቤት መታልኝ አደልክክክክክ
ደሴ የየየየ ወይ ዘሮ ሲሂን ትምህርት ቤቴ ትቸሽ መጥቻለሁ
የወሎ መሬቱን ምን ቀብተውታል
መልሥ , ቅቤ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂