ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እውነት ደሴ አደዚህ ያለ ሆቴል በማየቴ ደስ ብሎኝል
በጣም የሚገርመዉ ደም ሠራተኞቹ ከጥበቃ እሥከላ ድረሥ በጣም እንግዳ አክባሪ ናቸዉ በጣም በጣም ❤🌏
ጀግና ነህ
ጎበዝ በርታ በአለህ ላይ ይጨምርልህ
በጣም ያደነኩት እሽቱን ሀገሩ ላይ ንብረቱን ማድረጉ ለሀገራችን ኩራትና ምሳሌ ነው ሌላው ወሎየ ባለሀብት ለምን ሀገሩ ላይ እንደማልማት እየሮጡ ሌላ ሀገር ስህተት ነው ሀገራችንን የሌላ ሀገር ባለሀብት እየመጣ እየወረስው ነው ዛሬ ደሴ ነው ሀብት ንብረት የሚያዝበት ወጣቱ ቢያውቅበት እባካችሁ ንቁ ሀገራችሁን ደሴ ላይ ስሩ እቶ እሽቱ በርታልን ጥሩ ምሳሌ ነህ እኔም ገብቼ እይቼው ነበር በጣም ነው የተደስትኩት በርታ ወንድሜ ሌላም ሌላም ሀግርህ ላይ የምትደስትም ይሁንልህ በምትስራው ሁሉ እላህ ካንተ ጋር ይሁን ::
ደሴ የፍቅር ሀገር 😍😍😍
🌷
❤
ዉስጡን አይቸዋለሁ በጣም ያምራል
እሸቱ ምርጥ መካኒክ ነው i know him
Emy dessie edgie temndgie💚💛❤
Eshetu I proud of you🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጎበዝ
ለታመመ ጤንነትንላጣ ማገኘትንላላገባ መልካም ትዳርንላልወለዴ መልካም ልጅንለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫንኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
Indesu tsidit yale bet..AAm magignet yikebdal!! Dessie layi yihnin yemesele bet mesratu..yasmesegnewal!!!
❤🙏🙏👍👍
Tatari neh enameseginihalen
Eshatu yadige sewochi leje enkan allah lizeh abikah allah yewdideh hulam kif yargeh selayahuhe dis beloyale
ትህትናውን ወድጄዋለሁ
እዚህ ሆቴል አንድ ቀን አድሬለሁ ፣ እውነት ነው ምርጥ ሆቴል ነው! ግን ቴሌቪዥን ሪሞቱ ቻይነኛ ይሁን ኮሪያ I have no even hint! It was really anoying! ቴሌቪዥን ሰቅሎ ሪሞቱ ከእግዳው ጋ ፈፅሞ አይግባቡም! የቻይና ወይም ኮሪያ ቤት ነው ሚመሰለው ፣ በተረፈ ንፁህ ሆቴል ደሴ ላይ እሱን አይቻለሁ ግን ድጋሚ አልሄደም! ለሌላም ሰው አውቀህ ግባ መዝናኛ ምናመረን ላለመክፈት ከፈልክ መሄድ ይቻላል!
በ አማርኛ ቢሆንስ ምን ችግር አለብት 👍 ወይስ እንግሊዝኛ የናት ቋንቋ ነው 🤮🤮🤣🤣🤣
እኔ ከምንም በላይ ያሥደነቀኝ ሠራተኞቹ ሥነሥረአታ ቸዉ በጣም ነው የሚገርመዉ ከጥበቃ ጀምሮ እሥከላይ ድረሥ እግዳ አክባሪ ናቸዉ በጣም በጣም🌍
09
እሸት እንኳን ለዚህ ክብር በቃህ። ሲኞር ጃኮሚኖ ባይወልድህም ልጁ ነህ። በዚያች ሰማያዊ ፊያት መኪናዉ የኋላ ወንበር ላይ ሆነህ የትም ነበር ከእርሱ ጋ የምትሔደዉና የምትሰራዉ። ከዳዉዶ አልፎ ድፍን የደሴን ህዝብ አኩርተሃል። በርታ የሰፈሬ ልጅና አብሮ አደጌ ምንም ታላቅህ ብሆንም ።
እሸቱ ብርቱ ሰው
ምን ዋጋ አለው 🤮 የአከባቢው ማሕበረሰብ በትኋን እና ቅማል አየተሰቃየ 😭 ሆቴል 😂😂😂😂😂😂😂😂ኢትዮጵያ ውስጥ የ ግብርና ችግር እንጂ የሆቴል ችግር አለ ???
ስማ እንደ አንተ አይነቱ ሳይሰራ ወሬ ሲአወራ እና ሲተች የሚውል አይደለም ቅማልና ትሁአን ህይወቱም ይጠፋል ለእንደዚህ አይነት ጎበዝ ሰው ሊበረታታና ሊመሰገን ይገባዋል የሱ ገንዘብ ስንቶችን ናቸው አንተ ከምትለው ቅማልና ትሁአን ያላቀቀው እርግጠኛ ነኝ ትሁአናሙና ቅማላሙ አንተ እና አንተን የመሰሉ ናቸው ባለጌ ።
@@ham8288 ሆቴል እና የሽሮ ምግብ መስራት የሰነፎች ነው 🤮 ኢትዮጵያ ውስጥ በዛ 🤣 አቶ plus ስምህ ደሞ ጀርመን ትርጉም ነው 🤣20ኛ ክፍለዘመን በቅማል አና ትኋን በርሐብ መሰቃይት😭😭😭😭😭
ዝምበልእህህ
@@ነጋበሪ-የ9ዘ እኮ ሃያኛው ክፍለ ዘመን አንተንም ተሸክሞሃል ትልቁን ቅማላም እርግጠኛ ነኝ ጁንታ ወይም የጁንታው ዘር አለዚአም ወነድ አገረዱ ሸኔ ነህ እናንተ እያላችሁ ኢትዮጵያችን መቼ ያልፍላታል ምንም አደል ትንሽ ቀን ነው ከምድረ ገፅ ትጠፋላችሁ
@@ham8288 በነገራችን ኦነግ ሼኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ሚሞተው 😁የ አማራ ሆዳሞች ግን የእስራኤል ወታደር ሁነው ለእስራኤል ነው ሚሞቱት 🤮 እስራኤል ደሞ አረቦችን ነው ኢንቨስትመንት ሚያረጉት 🤣 በደንብ ስለ ሚቀጦዋቸው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አማራ ደሞ እስራኤል እያለ ተፎንድዶ ከነ ቅማሉ ይሰግዳል😭
በጣም ደስ ይላል ወንድሜ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥህ እውነት ደሴ አደዚህ ያለ ሆቴል በማየቴ ደስ ብሎኝል
በጣም የሚገርመዉ ደም ሠራተኞቹ ከጥበቃ እሥከላ ድረሥ በጣም እንግዳ አክባሪ ናቸዉ በጣም በጣም ❤🌏
ጀግና ነህ
ጎበዝ በርታ በአለህ ላይ ይጨምርልህ
በጣም ያደነኩት እሽቱን ሀገሩ ላይ ንብረቱን ማድረጉ ለሀገራችን ኩራትና ምሳሌ ነው ሌላው ወሎየ ባለሀብት ለምን ሀገሩ ላይ እንደማልማት እየሮጡ ሌላ ሀገር ስህተት ነው ሀገራችንን የሌላ ሀገር ባለሀብት እየመጣ እየወረስው ነው ዛሬ ደሴ ነው ሀብት ንብረት የሚያዝበት ወጣቱ ቢያውቅበት እባካችሁ ንቁ ሀገራችሁን ደሴ ላይ ስሩ እቶ እሽቱ በርታልን ጥሩ ምሳሌ ነህ እኔም ገብቼ እይቼው ነበር በጣም ነው የተደስትኩት በርታ ወንድሜ ሌላም ሌላም ሀግርህ ላይ የምትደስትም ይሁንልህ በምትስራው ሁሉ እላህ ካንተ ጋር ይሁን ::
ደሴ የፍቅር ሀገር 😍😍😍
🌷
❤
ዉስጡን አይቸዋለሁ በጣም ያምራል
እሸቱ ምርጥ መካኒክ ነው i know him
Emy dessie edgie temndgie💚💛❤
Eshetu I proud of you
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ጎበዝ
ለታመመ ጤንነትን
ላጣ ማገኘትን
ላላገባ መልካም ትዳርን
ላልወለዴ መልካም ልጅን
ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን
ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
Indesu tsidit yale bet..AAm magignet yikebdal!! Dessie layi yihnin yemesele bet mesratu..yasmesegnewal!!!
❤🙏🙏👍👍
Tatari neh enameseginihalen
Eshatu yadige sewochi leje enkan allah lizeh abikah allah yewdideh hulam kif yargeh selayahuhe dis beloyale
ትህትናውን ወድጄዋለሁ
እዚህ ሆቴል አንድ ቀን አድሬለሁ ፣ እውነት ነው ምርጥ ሆቴል ነው! ግን ቴሌቪዥን ሪሞቱ ቻይነኛ ይሁን ኮሪያ I have no even hint! It was really anoying! ቴሌቪዥን ሰቅሎ ሪሞቱ ከእግዳው ጋ ፈፅሞ አይግባቡም! የቻይና ወይም ኮሪያ ቤት ነው ሚመሰለው ፣ በተረፈ ንፁህ ሆቴል ደሴ ላይ እሱን አይቻለሁ ግን ድጋሚ አልሄደም! ለሌላም ሰው አውቀህ ግባ መዝናኛ ምናመረን ላለመክፈት ከፈልክ መሄድ ይቻላል!
በ አማርኛ ቢሆንስ ምን ችግር አለብት 👍 ወይስ እንግሊዝኛ የናት ቋንቋ ነው 🤮🤮🤣🤣🤣
እኔ ከምንም በላይ ያሥደነቀኝ ሠራተኞቹ ሥነሥረአታ ቸዉ በጣም ነው የሚገርመዉ ከጥበቃ ጀምሮ እሥከላይ ድረሥ እግዳ አክባሪ ናቸዉ በጣም በጣም🌍
09
እሸት እንኳን ለዚህ ክብር በቃህ። ሲኞር ጃኮሚኖ ባይወልድህም ልጁ ነህ። በዚያች ሰማያዊ ፊያት መኪናዉ የኋላ ወንበር ላይ ሆነህ የትም ነበር ከእርሱ ጋ የምትሔደዉና የምትሰራዉ። ከዳዉዶ አልፎ ድፍን የደሴን ህዝብ አኩርተሃል። በርታ የሰፈሬ ልጅና አብሮ አደጌ ምንም ታላቅህ ብሆንም ።
እሸቱ ብርቱ ሰው
ምን ዋጋ አለው 🤮 የአከባቢው ማሕበረሰብ በትኋን እና ቅማል አየተሰቃየ 😭 ሆቴል 😂😂😂😂😂😂😂😂
ኢትዮጵያ ውስጥ የ ግብርና ችግር እንጂ የሆቴል ችግር አለ ???
ስማ እንደ አንተ አይነቱ ሳይሰራ ወሬ ሲአወራ እና ሲተች የሚውል አይደለም ቅማልና ትሁአን ህይወቱም ይጠፋል ለእንደዚህ አይነት ጎበዝ ሰው ሊበረታታና ሊመሰገን ይገባዋል የሱ ገንዘብ ስንቶችን ናቸው አንተ ከምትለው ቅማልና ትሁአን ያላቀቀው እርግጠኛ ነኝ ትሁአናሙና ቅማላሙ አንተ እና አንተን የመሰሉ ናቸው ባለጌ ።
@@ham8288 ሆቴል እና የሽሮ ምግብ መስራት የሰነፎች ነው 🤮 ኢትዮጵያ ውስጥ በዛ 🤣 አቶ plus ስምህ ደሞ ጀርመን ትርጉም ነው 🤣
20ኛ ክፍለዘመን በቅማል አና ትኋን በርሐብ መሰቃይት😭😭😭😭😭
ዝምበልእህህ
@@ነጋበሪ-የ9ዘ እኮ ሃያኛው ክፍለ ዘመን አንተንም ተሸክሞሃል ትልቁን ቅማላም እርግጠኛ ነኝ ጁንታ ወይም የጁንታው ዘር አለዚአም ወነድ አገረዱ ሸኔ ነህ እናንተ እያላችሁ ኢትዮጵያችን መቼ ያልፍላታል ምንም አደል ትንሽ ቀን ነው ከምድረ ገፅ ትጠፋላችሁ
@@ham8288 በነገራችን ኦነግ ሼኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ሚሞተው 😁የ አማራ ሆዳሞች ግን የእስራኤል ወታደር ሁነው ለእስራኤል ነው ሚሞቱት 🤮 እስራኤል ደሞ አረቦችን ነው ኢንቨስትመንት ሚያረጉት 🤣 በደንብ ስለ ሚቀጦዋቸው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አማራ ደሞ እስራኤል እያለ ተፎንድዶ ከነ ቅማሉ ይሰግዳል😭