የሱፍ ወተት በሱፍ ፍትፍት | safflower milk and safflower injera fitfit

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 84

  • @kjgtdui7830
    @kjgtdui7830 ปีที่แล้ว

    አለዉ የለዉም ለማለት ነዉ ችልም እልም ማለት ኪኪኪ በርች በጣም ጎበዝ ነሽ እምሰሪያቸዉን ሁሉ እስራቸዉ አለሁ በጥስም ነዉ ደስ እሚለኝ በጣም ይጥማል በተለይ አትክልት ነገር በጣም እወዳለሁ በርች የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤

  • @EasyMixlemlem
    @EasyMixlemlem 3 ปีที่แล้ว +7

    ሜሉዬ የመጨረሻ ባለሞያ እኮ ነሽ ስራሽ ሁሉ ሲያስደስት ኑሪልን ❤️👌👌

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚያምር ንፁህ ፍትፍት ነው ጎበዝ ባልቀምሠዉም ያምራል

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 3 ปีที่แล้ว +1

    እንደ ሁልጊዜውም በጣም ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ሜልዬ

  • @gtiruworkhailu4674
    @gtiruworkhailu4674 3 ปีที่แล้ว

    ሚሊዬ ተባረኪልኝ ! የሁልግዜም አድናቂሽ ነኝ እህቴ።

  • @misrakedae9023
    @misrakedae9023 3 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ነፃ ምቾት ነሽ።ለነገሩ ኪችንሽም ይጋብዛል ለምግብ ስራ። ተባረኪ።

  • @ውድስጦታ
    @ውድስጦታ 3 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ስወድ አንጀት አርስ ነው እኮ

  • @maremaru
    @maremaru 3 ปีที่แล้ว

    እንባ እንባ 😀በጣም ምርጥ ፍትፍት ነው ሜልዬ እናመሰግናለን ❤😍

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ጎበዝ የመጨረሻ ነው የተመቸኝ የሚጠጣው እራሱይለያል በርቺ

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ሜሉዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ💕😗👍👏👏👏

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    ሜላዬ አስጎመጀሽኝ በጣም ቆንጆ ነው እኔም ሁሌም ሱፍ መብላት አይሰለቸኝም እጅሽ ይባረክ ያም 😋🥰❤️👍🥰

  • @hellahellaye1783
    @hellahellaye1783 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ወቅቱን የጠበቀ ምግብ ስለምታቀርቢልን በጣም እናመሰግናለን ❤️

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing Meluye 🙏
    Bless you 🙏 ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን ተባረኪልኝ።

    • @soretti
      @soretti 3 ปีที่แล้ว

      Hi please batasb hugnign 🙏

  • @Maria-kw7pu
    @Maria-kw7pu 3 ปีที่แล้ว

    Waww hulem merit Eko nesh melateyeee tebarekilin ❤️❤️❤️👏👏👏

  • @ሪሀናአድሉ
    @ሪሀናአድሉ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ በርቺ በጣም ነው ምትመችኝ ኮሜንት መፃፍ ብዙም አይደለሁም ለዛ ነው

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 ปีที่แล้ว +1

    woo በጣም ያስጎመጃል ሜሊ❤️

    • @soretti
      @soretti 3 ปีที่แล้ว

      Hi please batasb hugnign 🙏

  • @abyoutabyout9409
    @abyoutabyout9409 3 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን እህታችን

  • @silas8349
    @silas8349 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ ሞያሽ አይጠገብም ፍትዬ ነው የምልሽ ከዛሬ ጀምሮ በርቺ

  • @zebenaywodage5532
    @zebenaywodage5532 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ወልዶ በሙያ ያሳደገሽ ጎበዝ በርቺ። የአኔ እናት እንደምትሰራው ስለምትሰሪ አንዳንዴ ሙያው ሲጠፋኝ ወደ አንቺ ኩሽና ብቅ እላለሁ። ለማንኛውም እናመሰግናለን።

  • @የማርያምብቸኛዋየድንግልል
    @የማርያምብቸኛዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว +3

    እልም እልም ማለት ሳይበዛ በትንሹ አለሁ አለሁ እንዲል ያህል ነው ውዴ

  • @yeshitila9484
    @yeshitila9484 3 ปีที่แล้ว

    የኔ ባለሙያ ስወድሽኮ በጣም ጎበዝ ነሽ በርች ዉዴ

  • @hanamegersa6975
    @hanamegersa6975 2 ปีที่แล้ว

    gobez nesh betam

  • @rahelbekele5221
    @rahelbekele5221 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ ቆንጆ ለጤናማ ፍትፍት ነው እጅሽን ይባርከው። እኛ ስናድግ ምች ይመታሻል እየተባልን ነው እናም በምን እንጀት ነው ሱፉን ወደ ባህር ዳር ተይዞ የሚኬደው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ ተልባ ነው ምች ያለው ራሁ ሱፍ ምች የለውም ለማንኛውም ዳማከሴሽንም ቢሆን አብረሽ ያዢ እንጂ እስከመቼ ተደብቆ ክክክክ

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 ปีที่แล้ว

    ሜሊየ እጅሽ ይባረክ በጣም ያምራል ሱፍ በጣም እንዳለው እናመሰግናለን አቀራረብሽም በጣም ነው የሚያምረው ዘና ብለሽ ነው የምትሰሪው 🥰🥰🙏🙏ካላስቸገርኩሽ ጎራ በይ ወደኔ ሸር አድርጊልኝ 🙏🙏🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉ ምርጥነዉ ግን ትንሽ ዘይት ቃርያ ሎሚ ቲማቲም አርገሽ ሞክሪዉ ምርጥ ነዉ ያንቺም ቆንጆ ነዉ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 ปีที่แล้ว

    great job🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @senaitgebrehiwet9480
    @senaitgebrehiwet9480 3 ปีที่แล้ว

    እህቴ ብርቺ ሁሉም የምታዘጊቻቸው ጥሩ ናቸው።ግን ሱፉ የትነው ማግኝት ይቻላል ይሚገኝው

  • @BezTube1627
    @BezTube1627 3 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing! I love ሱፍ👍👍♥️♥️

  • @edengebrh
    @edengebrh 2 ปีที่แล้ว

    Wa mellat good job

  • @fetiyabeautyfood6815
    @fetiyabeautyfood6815 3 ปีที่แล้ว

    Melliya betam yasegomgale egeshe ybarek yena konjio

  • @jamilaaliahmadtv1814ll
    @jamilaaliahmadtv1814ll 3 ปีที่แล้ว

    Wellcome melatye yene balemoya inakebrishalen tebarekii Allah yebariikishe.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      አሜን እህቴ እናንተም ባላችሁበት የእግዛብሄር ጥበቃ አይለያችሁ እኔም በጣም ነው ማከብሬችሁ

  • @realityshow7205
    @realityshow7205 3 ปีที่แล้ว

    ኡኡኡኡ የሱፍ ወተት ሞቼ ነው የምወደው

  • @nabilteha4432
    @nabilteha4432 3 ปีที่แล้ว

    Arif new!. Fitfetun Sekaramoch bettam yewedutal.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว +1

      ክክክክክክ ነቢል በጣም ነው የሳኩት የሽሮ ፍትፍት ነው ሰካራም የሚወደው የሱፍማ ሊሰክር ሄዶ ማን ይሰራለታል ብለህ ነው

  • @niniz8365
    @niniz8365 2 ปีที่แล้ว

    Hi Milu you're such amazing

  • @mesayabaasrat1196
    @mesayabaasrat1196 3 ปีที่แล้ว +1

    እልም እልም ማለት ሜሉ በጣም ትንሽ ማለት ይመስለኛል የኔ አዋቂ።

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      መሳይዬ እሱ እኮ ገብቶኛል ነገር ግን ልል የፈለኩት ስንተኛ የምናየው ህልምና ጨው መገናኘት ነው የልገባኝ

    • @mesayabaasrat1196
      @mesayabaasrat1196 3 ปีที่แล้ว

      ሜሉ "ህልም "ጠብቆ ሲነበብ ተኝተን የምናየው ሲሆን" እልም እልም" ደግሞ አንቺ እንዳልሽው ለጣዕም የምንጠቀምበት አባባል ይመስለኛል ሀሳብሽን ከተረዳሁሽ እንጂ ሁለቱ አይገናኙም ክብር ለአያት ቅድመያቶቻን ብዙ መልካም ነገሮችን አውረሰውን አልፈዋል።♥♥♥

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 3 ปีที่แล้ว

    እንደው ምን ልበልሽ ባለሙያ ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እባክሽ ጎረቤትሽ አርጊኝ እንድታጎርሽኝ

  • @survivor6710
    @survivor6710 3 ปีที่แล้ว

    I love your videos 💕

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 ปีที่แล้ว

    ምርጤ እንኮሀን ዴና መጠሽ

    • @soretti
      @soretti 3 ปีที่แล้ว

      A wr w please batasb hugnign 🙏

  • @rahelberhanu4989
    @rahelberhanu4989 3 ปีที่แล้ว

    10q Meluye,yene balemuya,betam yameral,Meluye ene demo yeneseraw,sufun qoleche,tenesh sikezekeze efechewena be weha ebetebetena keza atelye new ke shenkuretena kariya ga yemefetefetew,betam new yemitafetew,Meluye kanchi belay awke syhon,ye enate aserar selhon lakafelesh bye new,lek telba telba new yemilew,

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ปีที่แล้ว

      ራሁ በጣም አመሰግናለው የናቶቻችን ሙያ በጣም ነው እኔ የማከብረው እንደውም አንድ ቀን እስራው እና እናትሽንም እናመሰግናቸዋለን

    • @rahelberhanu4989
      @rahelberhanu4989 3 ปีที่แล้ว

      @@Mellyspicetv 0k,Meluye btam amesegenalew,EGZIHABEHER YAKEBERESH!!!!

  • @am-vd7ck
    @am-vd7ck 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም በጣም ቆጆነዉ በርች ማር💓💓

    • @soretti
      @soretti 3 ปีที่แล้ว

      Hi please nay batasb hugnign 🙏

    • @am-vd7ck
      @am-vd7ck 3 ปีที่แล้ว

      @@soretti ሰብ አረኩሽ

  • @addistesfaye2788
    @addistesfaye2788 3 ปีที่แล้ว

    betam balmya neshe melu

  • @mamirah5691
    @mamirah5691 3 ปีที่แล้ว

    Looks Yummy! By the way do you have a video on how to make injera ? I know there are many videos on injera on TH-cam but I would like to see your way of making injera

  • @soretti
    @soretti 3 ปีที่แล้ว

    Wow thank you for sharing 👌

  • @bezibezi6619
    @bezibezi6619 3 ปีที่แล้ว

    Yene fikir banchi yetnsa balmyea onkleshi eko ema

  • @sobirzakir3474
    @sobirzakir3474 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ይቅርታ የቀቀልንበትን ዉሀ አንጠቀመውም ማለት ነዉ?

  • @selamtamrat5543
    @selamtamrat5543 ปีที่แล้ว

    Meluye gobez berchi yesuf wetet frij west lmn yahl gize yekemetal

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ปีที่แล้ว +1

      ሳምንት ያህል አስቀምጬ እጠቀማለሁ እኔ

    • @selamtamrat5543
      @selamtamrat5543 ปีที่แล้ว

      Thank u wde

  • @hanamegersa6975
    @hanamegersa6975 2 ปีที่แล้ว

    balemuya nesh berchi

  • @Mk-vl3vr
    @Mk-vl3vr 3 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 ปีที่แล้ว

    Wawoo amazing suff fitfit

  • @hamonabeshah5774
    @hamonabeshah5774 3 ปีที่แล้ว

    Yena gobez

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 ปีที่แล้ว

    Watching Melaye ❤️

  • @mare4110
    @mare4110 2 ปีที่แล้ว

    አማረኝ ። በርቺ ግን እንደ እንደ ጫጩት ያልሻት ነገር 😂😂😂

  • @melkamutsegaye6943
    @melkamutsegaye6943 2 ปีที่แล้ว

    Mellat, I thought the seed is called "Sunflower" instead of "Safflower". I think it is called "Sunflower" for sure because it is something to do with the sun. Our's (Ethiopian "Suffe or Soof") is another kind of sunflower, in other hand Safflower is I think completely different oil seed.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว +1

      ሁለቱም የቅባት እህል ናቸው ነገር ግን sunflower ኢትዮጵያ የፈረንጅ ሱፍ ተብሎ የሚጠራው ሲሆን በኢሮፕም በብዛት ይገኛል ለብዙ ነገርም ይጠቀሙበታል።safflower ደግሞ ኢትዮጵያ ቆሎ ውስጥ የምናውቀው ነጩ ሱፍ እኔ ፍትፍቱን የፈተፈትኩበት ሲሆን በሁሉም ቦታም አይበቅልም በብዛት ትሮፒካል የአየር ጸባይ ያላቸው ሀገር ነው የሚገኘው

    • @hewanassefa1089
      @hewanassefa1089 2 ปีที่แล้ว

      Sunflower and safflower is two different seeds

    • @melkamutsegaye6943
      @melkamutsegaye6943 2 ปีที่แล้ว

      @@hewanassefa1089 Thank you for your information! Gobeze!

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 ปีที่แล้ว

      @@hewanassefa1089 ልክ ነሽ ሂዋንዬ

    • @afomiyamicheal9031
      @afomiyamicheal9031 ปีที่แล้ว

      Can u please show me how to make covage by alcha thanks

  • @semegnwondmiu6442
    @semegnwondmiu6442 3 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👌

  • @mahiethiopia
    @mahiethiopia 3 ปีที่แล้ว

    😋😋👌

  • @mahderegebremariam8138
    @mahderegebremariam8138 3 ปีที่แล้ว

    ❤💕❤💕

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 3 ปีที่แล้ว

    አሁንስ አስጎመጀሽኝ

  • @le1785
    @le1785 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

  • @munaahmad3708
    @munaahmad3708 3 ปีที่แล้ว

    😘😍🤣🤣🤣💕💓❤️👍👍👍👍👍👍