Semonun Addis: Coverage on Darfuer/ Addis Ababa

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 144

  • @alexderbie1081
    @alexderbie1081 7 ปีที่แล้ว +15

    I am Ethiopian I live in Denmark. I just watch this video and feel so happy. There are many people's who don't even know how important are those restaurants for the local community with less income. This government should support them and help them to do more. Happy people with what they have I am really proud.

    • @abebagoytom375
      @abebagoytom375 6 ปีที่แล้ว

      Alex Derbie# I am Ethiopian I live in Denmark lilil ....Guregna European brk new ende?😂😞😉

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 7 ปีที่แล้ว +7

    ሰርቶ መብላትን የመሰለ አስደሳች ነገር የለም እግዚአብሔር የድካማችሁን ውጤት ይባርክላችሁ .ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ አሜን
    ምግቡ በጣም ያምራል ከለሩ እንዴት ደስ እንደሚል ።ተባረኩ ኤደን እናመሰግናለን
    ሀገር ቤት ስንመጣ መጠን እንበላለን.ዋጋው ግን ገርሞኛል ቅናሽ ነው።
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የሀግሬ ህዝቦች

  • @Zidaaan1
    @Zidaaan1 6 ปีที่แล้ว +4

    I promise you I will not eat anywhere but dafur when I come to Ethiopia. I love this kind place and food. Pasta be enjera will be my first order! Great job my pal. Menegest please geber minamn tew.

  • @WinTW9
    @WinTW9 7 ปีที่แล้ว +5

    great to see the local citizens are doing their best to help out their fellow people. hard work will pay off. mebertat nw. ayizoachu..

  • @ወሬአስጠላኝ
    @ወሬአስጠላኝ 7 ปีที่แล้ว +38

    ልክ ነህ ወንድም ከስደት ይልቅ በሀገር ላይ ባለው ነገር ተብቃቅቶ መኖር ይሻላል

  • @Sarah-wq9nq
    @Sarah-wq9nq 7 ปีที่แล้ว +15

    አገሬ መግባት አማረኝ ያገሬ ልጆች ስደት ይብቃን

    • @amanuel6047
      @amanuel6047 6 ปีที่แล้ว

      ande lay enigba ene ena anchi

  • @talatalaco1467
    @talatalaco1467 7 ปีที่แล้ว +4

    ወይሰፍሬ.ደስኣለኝ.ጎረቤቴ.ስደትን.ስላየሀው.በርታብያለሁ.ማን.እዳገር.እኛም.ለሃገራችን.ያብቃን.እንሰራለን።

    • @najatnuru7141
      @najatnuru7141 7 ปีที่แล้ว

      Tala Talaco ዳርፍር ሰፈርሽ ነው ዴ

  • @ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ
    @ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ 7 ปีที่แล้ว +5

    የናፈቀችኝን አገሬን ስለምታስጉበኘኝ ይሔን ፕሮግራም እወደዋለሀ

  • @ኮኮብመኮንን
    @ኮኮብመኮንን 7 ปีที่แล้ว +1

    ውይ በጣም ቆጆምግብ ነው እግዲ ከስደት ስንመጣ ብቅእንላለን ወይ ሲያምር

  • @ሀድየኢትዮልጅሀድየኢትዮል
    @ሀድየኢትዮልጅሀድየኢትዮል 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል አንዱለአንዱመኖርሲችልነው ስውልባልየሚችለው በርቱልኝ ወገኖቼ

  • @ameera7136
    @ameera7136 7 ปีที่แล้ว +12

    8 አመት ሙሉ እጀራዩ ጋር ተራርቄ መቸናው እምንገናኝው አይ ስደት

    • @farisgedle2435
      @farisgedle2435 6 ปีที่แล้ว

      Ameeraበጣምያምራል Kfn
      Ya yaltatebe fote yamemaselew malatesh new? Sikeled new, everyone miss that.

  • @sarasara-du3ny
    @sarasara-du3ny 7 ปีที่แล้ว +8

    ወይኒ እንጀራ ናፈቀኝ ከስደት ስመጣ እመጣለው

  • @abrehamgebru9022
    @abrehamgebru9022 6 ปีที่แล้ว +3

    Hi Eden, I wish if you taste the food and tell for every one like others big restaurant.
    Thank you for you are doing.

  • @awadali2094
    @awadali2094 7 ปีที่แล้ว +1

    I really like watching your show. I watched you going to many places dining and winning, i can't believe you haven't try this food.

  • @ኢስላምነዉሂወቴ-ሸ2ጘ
    @ኢስላምነዉሂወቴ-ሸ2ጘ 6 ปีที่แล้ว +3

    ኧረ ምራቄን አስዋጣችሁኝ እኔንስ ክክክ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.6753 7 ปีที่แล้ว +4

    ፕሮግራምሽን እወደዋለሁ ግን በእውነት 🤗ታዘብኩሽ ምናለበት ብትቀምሽው ! እስከዛሬ በሹካ ከበላሽበት ሬስቶራንት እና ሆቴል ይልቅ የነዚህ ፍሬሽ እና ንፁ ነው

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 5 ปีที่แล้ว

    Lela program sitazejagi tikemishalesh meslesh titayalesh ezih layis lemin kere?

  • @tigrayfirst2261
    @tigrayfirst2261 7 ปีที่แล้ว +5

    I just start watching this episodes amd wondering if the host gonna test the food because I seen her test food when she visit big hotel so let see if she does. :)

    • @tigrayfirst2261
      @tigrayfirst2261 7 ปีที่แล้ว

      What a bitch.

    • @hinoco5202
      @hinoco5202 6 ปีที่แล้ว

      You are right I was thinking the same way, sadly this time it was not to her standard .

  • @zeldkashzelekash6060
    @zeldkashzelekash6060 7 ปีที่แล้ว +50

    እኔየገረመኝምንመሰላችሁ''የትምትልቅሆቴል''እጇንእያሾለች''ስትበለላነበር''ለምንእነዚህጠንካራ''ሰዎች''የሰሩትንምግብአንዱንም''ስትቀምስአላየሁም''እናንተምታዘቡእስኪ

    • @romangebru5846
      @romangebru5846 7 ปีที่แล้ว

      Zeldkash...... fereneg betehon tebela neber🤔wey abesha!

    • @sanayjsana4175
      @sanayjsana4175 7 ปีที่แล้ว +1

      Zeldkash Zelekash እውነት ብለሻል ማሬ እኔም እሱን ነው የታዘብኩት እቺ በጥራቃ ከሷ አስር እጅ ይበልጣሉ

    • @eliemezher5289
      @eliemezher5289 7 ปีที่แล้ว

      Zeldkash Zelekash betekekel 👍

    • @najatnuru7141
      @najatnuru7141 7 ปีที่แล้ว +1

      Zeldkash Zelekash ትገርማለች አይደል

    • @حبمرشويلا
      @حبمرشويلا 7 ปีที่แล้ว

      Zeldkash Zelekash በጣም ታዘብካት እቴ

  • @masreshaashagrie3005
    @masreshaashagrie3005 7 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላሉ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ጌታ::

  • @hiddentreasure9419
    @hiddentreasure9419 3 ปีที่แล้ว

    I'm from Somalia, i would like you to add subtitle.

  • @selam7401
    @selam7401 7 ปีที่แล้ว

    Yehagerachin teiff Ena yebeg siga Mar bebalehabit eij kegeba koye yehagerewu sewu eyamerete balabt wedewich eyelake bemekera yanorenal! botaw silalamare weyim wagawu silanes tiru migib aydelim libal aychilim!! edewuim aynsh eyaye meseratu keminim belay newu plus firesh newu!!

  • @weleshmahary3403
    @weleshmahary3403 6 ปีที่แล้ว

    The best of Somonun Adis. Love that kik wet & the social life. Thank you Arkebe Ekubay.

  • @ameteallah2467
    @ameteallah2467 6 ปีที่แล้ว

    የግብሩ ጉዳይ ልክ ናቸው በጣም አብዝተውታል። ከነሱ ጋር የማይሄድን ገንዘብ ነው የሚያስከፍሉዋቸው

  • @wearemuslimalhamdulillegna6904
    @wearemuslimalhamdulillegna6904 7 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እናቴን መሰልሽኝ ባለን ነገር ፈጣሪን ማመስገን በቂ ነው

  • @senaysalhie9942
    @senaysalhie9942 7 ปีที่แล้ว +22

    ልጅቱ ይሄንን ፕሮግራም ለማዘጋጀት አትመጥንም ከነሱ ወጥታ ተጠየፈቻቸው ይሄኔ ትልቅሆቴል ቢሆን አረብ ፣ ጣልያን፣ የሰራውን ሳትባርክ ትሰለቅጠው ነበር

    • @ቁርአንየአላህቃልነውኢስላ
      @ቁርአንየአላህቃልነውኢስላ 6 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ ትሰለቅጥ ነበር ክክክክ

    • @melikawol6040
      @melikawol6040 6 ปีที่แล้ว

      Ejig Betam new yemetmetinew betam!mirt set nech

    • @kebordethio2587
      @kebordethio2587 6 ปีที่แล้ว

      በትክክል ዋው ክትፎ ቢሆን ትበላ ነበር አይ ደሃ መሆን ያሳዚናል ከደና ሆቴል የተሸሰለ ምግብ ነበር ብታውቀው

  • @ephremgeberegzibher96
    @ephremgeberegzibher96 7 ปีที่แล้ว +2

    Eadn why u don't eat the food ?

  • @aminaalisa4408
    @aminaalisa4408 7 ปีที่แล้ว

    ኤደንዬ ስወድሽ ደስ ይላል ወይኔ አገሬ ናፍቀኝ እንጀራ በወጥ እንዳማረኝ በተለይ የናቴ ሽሮ

  • @zenatsaeed5886
    @zenatsaeed5886 7 ปีที่แล้ว +12

    ኢትዮቢያ እምየ ሀገሬ ስመጣ እበላለሁ ኢንሻአላህ ግን አንች ኤደን በየሆቴሉ ሳትበይ አታልፊም እንዴት እዝህ አስቻለሽ ነው ንቄት ነው

    • @najatnuru7141
      @najatnuru7141 7 ปีที่แล้ว

      Zenat Saeed ይች ዱቄት የ15 ብር ለምን ትበላለች

    • @hanaasemamaw2888
      @hanaasemamaw2888 5 ปีที่แล้ว

      ዝምበያት ይች ዝተት በየትልልቁ ሆቴል ስከት ነበረ

  • @salaamsalam1134
    @salaamsalam1134 7 ปีที่แล้ว +7

    ለምን አልቀመሺም

  • @ሀኒቆንጆ-ጀ3ጐ
    @ሀኒቆንጆ-ጀ3ጐ 7 ปีที่แล้ว +5

    እኔም እንዲ መስራት ነው ምፈልገው ትልቅ ነገር አልፈልግም

  • @የእናቷልጅነኝ
    @የእናቷልጅነኝ 7 ปีที่แล้ว +3

    ሆ መቼም ከስደት ይሸለል

  • @enuenye6224
    @enuenye6224 7 ปีที่แล้ว +24

    ኤዱ ለምን አልበላሽም ሆቴል ብቻ ነው እምትበይ አይ ደስ አይልም ወይስ አልጋበዙሽም?

    • @meklitehabshauit1744
      @meklitehabshauit1744 7 ปีที่แล้ว

      Enu Enye kkkkkk tegba new lol

    • @meklitehabshauit1744
      @meklitehabshauit1744 7 ปีที่แล้ว

      jegnanegh1 😋💇‍♂️💪

    • @سبريناسيد
      @سبريناسيد 7 ปีที่แล้ว

      Enu Enye
      Te teyfa new kuratuwa hebtam bcha new yemtwedi

    • @najatnuru7141
      @najatnuru7141 7 ปีที่แล้ว

      Enu Enye እዴ ሆቴል እጂ ዳርፍር ምን በወጣት

  • @yeljocwaenat8432
    @yeljocwaenat8432 6 ปีที่แล้ว

    ውይ ኤትዮጽያ ስላየውሽ ደስብሎኛል እንዴት ተለውጦል ሀገራችን ናፈቀኝ ግን ምንድነው መሬቱ ተፈነቃቅሎ ምንይመስላል

  • @habtomberhe2032
    @habtomberhe2032 5 ปีที่แล้ว

    መቅመሰ አማረን እዚ ፈሰር

  • @bbt911
    @bbt911 7 ปีที่แล้ว

    Lemin alikemeshem...mechembenesu embi ayelushem..lelawu tiru newu

  • @ኮኮብመኮንን
    @ኮኮብመኮንን 7 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ሽሮየ አስጎመጀኝ

  • @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም
    @ያልጠፋነውከእግዚአብሔርም 6 ปีที่แล้ว

    ኣገሬ ሰላምሽን ያብዛው ተቻችሎ ያኑረን

  • @syoutube4877
    @syoutube4877 5 ปีที่แล้ว

    ውይይይ ሊያስተፍኝ ነው ጭራሽ ብረድስቱ ከባድ ነው አረ መቼ ነው የምንለወጠው ኤጭ።

  • @abstes2414
    @abstes2414 6 ปีที่แล้ว

    Listen to the woman at 15:17 thats
    A big lesson for Eden and alike

  • @eyobking8673
    @eyobking8673 6 ปีที่แล้ว

    Ehe new Etiopiawinet ...des sil.. Eden mekmes neberebesh

  • @mesimesi2601
    @mesimesi2601 6 ปีที่แล้ว

    ምንአለ እኛአርብሀግር ያለንውን ውጣቶች አደራጅቶ ቤት ቢስጠን እና እኛም ተጠቅመን ውግናችንንም ጠቅመን ስደትን ብናሸንፍ እስኪ ተመካከሩበት የኢትዮጵያን ህዝቦች እባካቹሁን

    • @mked.konjohwsan3080
      @mked.konjohwsan3080 6 ปีที่แล้ว

      Mesi Mesi በጣምማርእኔምእያልኩነበር

  • @tsehaywube6969
    @tsehaywube6969 7 ปีที่แล้ว

    Wow same kenay nice. Work

  • @amanuel6047
    @amanuel6047 6 ปีที่แล้ว

    Yene sefer new yihe. Tewlije yadekubet. 11 Meda yibalal

  • @danielcassa4104
    @danielcassa4104 2 ปีที่แล้ว

    What a time😇

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 6 ปีที่แล้ว

    yagerachihu sim alko new sudan yehonew ....wuy

  • @maysazemedkun3124
    @maysazemedkun3124 7 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደ ናፍቀኝ

  • @sheemamenneeza7994
    @sheemamenneeza7994 7 ปีที่แล้ว

    wooooow des yelal bertuuuu

  • @lenssalemma4844
    @lenssalemma4844 6 ปีที่แล้ว

    Love to eat there. I am just wondering from America why the host didn't taste the Food 😳😳😳😂? Love to try the Food

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 7 ปีที่แล้ว

    እረ እግዝይብሄር ያቆይላችሁ ባቅማቸው

  • @mamokilo
    @mamokilo 7 ปีที่แล้ว

    food looks good and clean

  • @የእግዚአብሔርልጁኢየሱሴየ
    @የእግዚአብሔርልጁኢየሱሴየ 7 ปีที่แล้ว

    ስፈሬ ተባረክው

  • @enatekfushenalsma7698
    @enatekfushenalsma7698 7 ปีที่แล้ว

    Sew mn yakl gebi binorew new beyekene 15 birr awtetooo yemibalaw sigerm

  • @yordanosdanial6559
    @yordanosdanial6559 7 ปีที่แล้ว

    Koy ejera lemishetsew sewuye jeso&segatsura adachemir beyiw

  • @ethioisrael8585
    @ethioisrael8585 7 ปีที่แล้ว

    Kezey hewate new anchim yewatashewe manem ke werek manka ga yetewalede yelem yehana hptel behone noro sefe belashe tebaye neber naga zeke maletem yematale nebsa manenatachenen aneresa

  • @tegyyoutuber2882
    @tegyyoutuber2882 6 ปีที่แล้ว

    ልክ ብለሀል ወድሜ ለማም ከፍም ባገር ላይ ነው

  • @amun3
    @amun3 7 ปีที่แล้ว

    Hager bet sehed ezi bota mehed felgalew.

  • @akeleguzayalemey5200
    @akeleguzayalemey5200 6 ปีที่แล้ว

    Gefällt mir

  • @alamalaam2894
    @alamalaam2894 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ብልየ እዴት እደናፈቀኝ ባስታ በጀራ

  • @አሜንአለሙ
    @አሜንአለሙ 6 ปีที่แล้ว

    ኤደን የኔ ምራጥ

  • @jarihabeshawit1695
    @jarihabeshawit1695 6 ปีที่แล้ว

    Weyna sefera nafekshegn darfull megbu megebe edaymeslacehu abeso ferferu

  • @zizuzdahmed203
    @zizuzdahmed203 7 ปีที่แล้ว +6

    ነገ ደግሞ ለምን ሰራችሁ ተብሎ ይቃጠልባቸዋል ያላምንም ምክኒያት ለመጠየቅ አትመጡም ከጅቦች አይን ይጠብቃችሁ

  • @masetewalyenuren4078
    @masetewalyenuren4078 7 ปีที่แล้ว

    Goobzochiii bertu sedtma teru aydelmiii

  • @derejebernado7226
    @derejebernado7226 7 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳቹ አሁንም ትልቅ ናቹ ለምን ሰርታቹ ለፍታቹ ህብረተሰቡንም ቤተሰባቹንም ትረዳላቹ እመብርሀን አሁንም ትርዳቹ። አሉ ሀረብ አገር ሆነው በራቁት ፎቶ ምናምን እየተላላኩ ቪዲዮ እየላኩ አገራቸውን የሚያሰድቡ ቆምጪዎች

  • @tigisttolosa731
    @tigisttolosa731 7 ปีที่แล้ว

    Are wayen yedagubate akebabe asetawsechugni uuuuuuuffff

  • @talatalaco1467
    @talatalaco1467 7 ปีที่แล้ว +3

    ከዜንጦሽራተን.ዳልፍር.እጅ.ያስቆረጥማል.ለቀመሰው።

    • @talatalaco1467
      @talatalaco1467 7 ปีที่แล้ว

      ጋብዥችሃለሁሁላቹንም

  • @abrehitkidania5572
    @abrehitkidania5572 6 ปีที่แล้ว

    ene ahun rjeraw fit lefit tefu tebokto absit tetilo migagerbet migib bet ekeftalehu bye asbalehu ahun tlku chigir ejeraw new juso eyehone

  • @meseretmesi7711
    @meseretmesi7711 7 ปีที่แล้ว

    Waww des yilal bertu

  • @sarasamara173
    @sarasamara173 6 ปีที่แล้ว +2

    ወላሂ እማማ ልክ ናቸዉ ግብር ሀራም ነዉ

  • @wardawarda4490
    @wardawarda4490 6 ปีที่แล้ว

    ዳርፉር? ሱዳን ያለው መሠለኝ

  • @ወሬአስጠላኝ
    @ወሬአስጠላኝ 7 ปีที่แล้ว

    ኤደንየ ውድድድድድድድ

  • @danasweet2640
    @danasweet2640 7 ปีที่แล้ว

    ኑሮ በዘዴ እንዲህ ነው

  • @berkenshneriga7237
    @berkenshneriga7237 7 ปีที่แล้ว

    ቆጆ ነው ምባቸው

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 7 ปีที่แล้ว

    ኤደን ወፋርሽ ምንድነው

  • @yeljocwaenat8432
    @yeljocwaenat8432 6 ปีที่แล้ว

    ቆንጆነው ንኖበዘዴ

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 7 ปีที่แล้ว +1

    እኔም እምፈልገው ይሽን እጥን ምጥን ያለች ቢሮ ቤት ነበር ቢሳካልኚ

  • @fozyaf1388
    @fozyaf1388 7 ปีที่แล้ว

    ኤርሚ የኔ ውድ እውነት ተመችኽኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኀ9ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኀ9ወ 7 ปีที่แล้ว +7

    ይሄኔ ሆቴል ቢሆን ኖሮ ማትበይው ነገር የለም የሆንሽ አመዳም ነገር ነሽ አንቻም ሰው ሆነሽ ባታ ስትመርጪ ሆዳም

    • @መልካምምኞት
      @መልካምምኞት 6 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር እረኛዬ ነዉ የሚያሳጣኝም የለም አንችም ሰዉ ሆነሽ እንዴት ትያለሽ ሰዉ ለመሆን ምን ያንሳታል መብላት ካልፈለገችስ ምን አገባሽ አንች እራስሽ የምትናገሪዉን እወቂ አንችም ሰዉ ሆነሽ አይባልም ሰዉ አይደለችም ልትይ ነዉ?

  • @ኢስላምነዉሂወቴ-ሸ2ጘ
    @ኢስላምነዉሂወቴ-ሸ2ጘ 6 ปีที่แล้ว +2

    አይይ ኤደን ስንቱን ስትበይ እንዳልነበር ሆቴል ላይ የነሱን አለመቅመስሽ ይገርማል

  • @سبريناسيد
    @سبريناسيد 7 ปีที่แล้ว

    Wyyy enjera endenafekegni

  • @ኣብረሀተይሓላል
    @ኣብረሀተይሓላል 6 ปีที่แล้ว

    እንዴት ደስ ይላል እቺ ሆዳም ኣትበላም እንዴ

  • @shibetinashikor6381
    @shibetinashikor6381 6 ปีที่แล้ว

    👍👍

  • @hiewotthesome3102
    @hiewotthesome3102 7 ปีที่แล้ว

    ትልቅሆቴል.ቢሆንሰንትአሂነትምግብቀምሰሸነበርእዚህግንአልቀመሸህምለምን.ለነሱአሰበሸነወረእንዳሂከሰሩሁወይሰለምንእዬየብዙዎቹሁጥያቄነውመልሺልን.

  • @yordanosdanial6559
    @yordanosdanial6559 7 ปีที่แล้ว

    15 biir eko ayawatam ende50 birr mehon alebetsi zeyit gaz betsi kiray leseratsegna le wezetse ayawatsam miskin siyasazinu min ale tsililik bota 5 fire tsibis argew 200 bir sikebelu kenesulay awaji ayawetsum

  • @sarasamara173
    @sarasamara173 6 ปีที่แล้ว +2

    ታዘብኩሽ አቅራቢዋ በሹካ ሆቴል እንጂ አትበይም የድሀ ምግብ አፈር ያስበላሽ

  • @metadelg
    @metadelg 6 ปีที่แล้ว

    Betikemeshi lachew arife neber tilek hotel bihone tiselekichiaw neber

  • @ውብኢትዮጲያዊት
    @ውብኢትዮጲያዊት 7 ปีที่แล้ว

    በናታችሁ ጥሩ ሆቴል አሳዩን plssss እስቲም ሁሉ ነገ ያለው ቆጆ ሆቴል አሳዩን plsssssss

    • @zenatsaeed5886
      @zenatsaeed5886 7 ปีที่แล้ว +2

      ማሚ love
      ተይ አይባልም ደሞ እስቲም ካማረሽ እመዳምሽ ሀማም ተዘፍዘፊ እሽ ያውም በፍላሽ እሽ
      የበላሽበትን ወጭት ሰባሪ ነሽ ዱቄታም

    • @aklilgezahegne6958
      @aklilgezahegne6958 7 ปีที่แล้ว

      ማሚ love min lemehon?

  • @ይደሉስባሐት
    @ይደሉስባሐት 7 ปีที่แล้ว +1

    BTAM DES YILAL

  • @foziakediry196
    @foziakediry196 6 ปีที่แล้ว

    Anche ashekabache eski kemashe

  • @tbar539
    @tbar539 6 ปีที่แล้ว

    I wonder why the host didn't even try the food because ​she usually tries some other high-class foods, it's not fair and unprofessional you just discriminate them.

  • @burhansymon5152
    @burhansymon5152 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አህያ ነቨ ትልቅ ሆቴል ቢሆን ኑሮ በቩካ ትበይ ነበር አመዳም የሆንቨ የኤርትራ ሴት ወታደር ነው ምትመስይው

  • @yet12345
    @yet12345 7 ปีที่แล้ว +2

    Fucking yummy 😋! Endat endnafekagn

  • @ؤورترنىمىنررنرنرنر
    @ؤورترنىمىنررنرنرنر 6 ปีที่แล้ว

    ለምን አልቀመሽላቸውም አር ትንሽ ቀመስይደርጋል ስለ ፍቅር ብለሽ

  • @sarasamara173
    @sarasamara173 6 ปีที่แล้ว

    ማህበረሰቦቼ ከናንተ ብዙ ተምራለሁ

  • @sarasamara173
    @sarasamara173 6 ปีที่แล้ว

    እንደዉ ፈጣሪ ይድፋሽ ከድሀ እንዳልተፈጠርሽ

  • @ፍቅረእየሱስነዉ
    @ፍቅረእየሱስነዉ 6 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkk ethiopia ስም ጠፈቶ ነዉ ዳረፎረ የተባለዉ

  • @mked.konjohwsan3080
    @mked.konjohwsan3080 6 ปีที่แล้ว

    ወልጋዳነገርናትያደገችበትንእረሥታነውእናተግንይመቻችሁያገሬልጆችለኛምእንደዚህአይነትቢያመቻችሉንአሪፍነበርከሥደትመልስ

  • @donnagustilo6141
    @donnagustilo6141 6 ปีที่แล้ว

    እጭ ትርክርኮች ናችሁ እቃቸውንፁህ አደለም

    • @oo-nv7mt
      @oo-nv7mt 4 ปีที่แล้ว +1

      እቃው ታጥቦ ይፀዳል የአንች ቆሻሻ ልብ ግን ታጥቦ አይነፃም ልዮነቱ ይሄ ነው

  • @desalegntafari2883
    @desalegntafari2883 7 ปีที่แล้ว

    Kesidet yshalal lol

  • @eliemezher5289
    @eliemezher5289 7 ปีที่แล้ว +1

    Anchi hodam beye hotel eyezores btebeyi alneber .erasesen mkoleles new gorenga nes 👎