ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሁል ግዜ የምትሰጭው ትምህርት በተግባር ያየሁትና የገጠመኝ ነው። ጎበዝ😊
ዮድ አውስ 100 ፐርሰንት ምክርሽን ተጠቅሜ ውጤታማ ሆኛለው የኔ ምርጥ ኑሪልኝ
ዮድ አንቺ ምታስተምሪው ሁሉ ያየሽው ወይም የሆንሺው እስኪመስል ድረስ እጅግ አስተማሪ ነው ።ጤናሽ ይብዛ
Ehta betam betam tru tmhert new kmer brtam amsgnalw kmer mamn atchym kmer tmchitonal kitybet berchi kmer
ሲበዛ ልዩ ነሽ አስደናቂ ነው ምክርሸን ሁሌም አመርበታለው
Yod began to instruct your audiences for you are confident that you have done well. You are successful as well. Excellent counseling.
ያልሻቸው በሙሉ ትክክል ናቸው እህቴ ነገር ግን እነዚህን ነገር ማድረግ ያለብን እነሱ እንዲያዩን ወይም እንዲፀፀቱ ብለን ሳይሆን በፊት ከነበረው ማንነታችን መሻሻል እንዳለብን ስላመንን ነው መሆን የለበት
Exactly bro!!!!
በርቺ ሲጀመርም አንቺ አስተማሪና ልዩ እይታ ያለሽና ከፍቅረኛሞችም ውጪ ሰዎች ውጤታማ እንዲሆኑ የማድረግ ብቃት ያለሽ እህት ነሽ
Excellent Yodit great message thank you
Betam tiru beyikirta lib wust melkam esabe yimenechal yody endalshiwu betefeteru yedinget meleyaiet Hulum neger Lemelkam newu bilo qena neger maseb Fetary yeteshale lisetih asibo lelawu Yejemernewu yefikir ginugninet Linimaribe yemeta mehonu maseb newu Thanks u misgana jeba
ትምህርቶችሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነበሩ ግን በfacebook ለይ አመክርኝ ስልሽ ዝም በማለት ትንሽ ከፍቶኛል። ተመስገን ነኝ
የኔ ምርጥ ወንዱ ሁሉ ተገልብጦ ሴት መካሪ በሆነበት አገር ያንቺ ነጻ እይታ ይመቸኛል።
መጀመሪያ ማስተካከል እንጅ የምን ፅፅት ነው ላሽ ካለ ላሽ ነው .....።
ላንቺ ያለኝን አድናቆት እመኝኝ ቃላት አጣሁ። በጥቅሉ መጽሐፌና ሐኪሜ ነሽ። የሰማዋቸው ቪዲዩዎችን ሁሉ ሁሌ ሼር እንዳረኩና አንዳንዴም ተደዋውለን እንወያይበታለን። እጅግ በጣም አመሰግለሁ።
Yo yemr bchagninet sisemagni yanchin vidio new yemayew
ስሜቴ መቆጣጠር ኣጥቼ ሁለት ሳምንት ታምሜ ተኛሁ ምንም ዞር ብላ ልታየኝ ኣልቻለችም ግን ጠንካራ እንድሆን ኣደረገችኝ:: ፈተና ማለፍ ደስ ይለኛል ዝም ስለምትል ፍቅር ውስጥ ኣስገባችኝ እየዋለ እያደረ ፍቅሬ ይጨምራል:: ስለ ፍቅር ከመጠየቄ በፊት ግን መልካም ነበረች ሌሊትም ታዋራኝ ጥዋት ማታ ቀን ታዋራኝ ነበር ኣሁን ሁሉም ኣጣሁት:: ሁሉ እቀይራለው እለወጣለው
Amesegnalew ❤️🙏
ዮዲት እውነት ነው በትክክል
betam thanks aneqashi amesegnalew
በርችልን እህታችን ያንችን ምክር በጣም ነው የምከታተለው
አመሰግናለሁ ዮዲት
Thank you so much
እሚገርምነውተባረኪ❤❤😊
Betam enamsegnal bende ken lewt agnchalwe
ዮዲ ይመችሽ
Thanks Yodit.
Ewnte new ehtachen btame new ymnamesegnew
በጣም አሪፍ ነው በርችልን
ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርች ጥሩ ትምህርት ነው።
gobez yodi
This is True
እውነት ትክክል ብለሻል😘👌
Good advice
Gn eko wude on line hono zm silegn 😢😢😢😢
Enmsegnalne
ተባረኪ እህቴ
Btekekil barche sis😍👍
Good Idea
ሁሌም አሳብሽን አደቃለው 🙏🙏🙏🙏
ይቅርታ እኮ የተሠበረ ልብን አይጠግንም 😢
ስልኳን ስነካ ልትሞት ነው የምደርሰው even passwordun አላቀውም እኮ ምን ቢኖረው ይሆን
lemnm neger rasihn azegaji bro
አመስግናለው ውንድች ሴትም ጭምር አፍቅራ የተካዳችም ወይም በሯሷ ምክንያት ያቁመች ሴት ሳታገግም ፍቅር መጀመር መቃጠል ነው እንዳትገቡ ግዜቹውን አታጥፍሁ
😂😂😂😢😂😂እኮ😢😂😂😂😂😂😂
100% እዉነት ነዉ
የምክር አገልግሎታችሁ ተግባር ላይ ውሎልኛል
ማማየ ጭራሽ ሌላ አፍቅሮ ሄደ❤❤❤
አንቺ ትለያለሽ
እዴሜ ና ጤና ይሽተትሽ
ዛሬ ህዳር 27 ነው ከዛሬ ጀምሬ እሞክራለው ውጤቱንም አጋራቹሀለው
26...new!!!
አይ አንቺ ሴት ሺ ብትበድል ፀፀት አታቅም
ዩዲዬ ትለያለሽ የምር
❤❤❤wow
🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ውድ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የምር አንቺ የፍቅር ሀኪም ነሽ
1 ሚሊየን like ከኔ ብቻ ይገባሻል
በቻተመቸሺኝ💞💞💞💞💞💞
💯💯💯👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዮዲ የብል መጠን የሚጨምር መዳኒት ፈልጊልኝ
please !how can contact you? for self advice?.
Yaaaaa 100
❤❤❤
ሁል ግዜ የምትሰጭው ትምህርት በተግባር ያየሁትና የገጠመኝ ነው። ጎበዝ😊
ዮድ አውስ 100 ፐርሰንት ምክርሽን ተጠቅሜ ውጤታማ ሆኛለው የኔ ምርጥ ኑሪልኝ
ዮድ አንቺ ምታስተምሪው ሁሉ ያየሽው ወይም የሆንሺው እስኪመስል ድረስ እጅግ አስተማሪ ነው ።ጤናሽ ይብዛ
Ehta betam betam tru tmhert new kmer brtam amsgnalw kmer mamn atchym kmer tmchitonal kitybet berchi kmer
ሲበዛ ልዩ ነሽ አስደናቂ ነው ምክርሸን ሁሌም አመርበታለው
Yod began to instruct your audiences for you are confident that you have done well. You are successful as well. Excellent counseling.
ያልሻቸው በሙሉ ትክክል ናቸው እህቴ ነገር ግን እነዚህን ነገር ማድረግ ያለብን እነሱ እንዲያዩን ወይም እንዲፀፀቱ ብለን ሳይሆን በፊት ከነበረው ማንነታችን መሻሻል እንዳለብን ስላመንን ነው መሆን የለበት
Exactly bro!!!!
በርቺ ሲጀመርም አንቺ አስተማሪና ልዩ እይታ ያለሽና ከፍቅረኛሞችም ውጪ ሰዎች ውጤታማ እንዲሆኑ የማድረግ ብቃት ያለሽ እህት ነሽ
Excellent Yodit great message thank you
Betam tiru beyikirta lib wust melkam esabe yimenechal yody endalshiwu betefeteru yedinget meleyaiet
Hulum neger Lemelkam newu bilo qena neger maseb Fetary yeteshale lisetih asibo lelawu
Yejemernewu yefikir ginugninet Linimaribe yemeta mehonu maseb newu
Thanks u misgana jeba
ትምህርቶችሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነበሩ ግን በfacebook ለይ አመክርኝ ስልሽ ዝም በማለት ትንሽ ከፍቶኛል። ተመስገን ነኝ
የኔ ምርጥ ወንዱ ሁሉ ተገልብጦ ሴት መካሪ በሆነበት አገር ያንቺ ነጻ እይታ ይመቸኛል።
መጀመሪያ ማስተካከል እንጅ የምን ፅፅት ነው ላሽ ካለ ላሽ ነው .....።
ላንቺ ያለኝን አድናቆት እመኝኝ ቃላት አጣሁ። በጥቅሉ መጽሐፌና ሐኪሜ ነሽ። የሰማዋቸው ቪዲዩዎችን ሁሉ ሁሌ ሼር እንዳረኩና አንዳንዴም ተደዋውለን እንወያይበታለን። እጅግ በጣም አመሰግለሁ።
Yo yemr bchagninet sisemagni yanchin vidio new yemayew
ስሜቴ መቆጣጠር ኣጥቼ ሁለት ሳምንት ታምሜ ተኛሁ ምንም ዞር ብላ ልታየኝ ኣልቻለችም ግን ጠንካራ እንድሆን ኣደረገችኝ:: ፈተና ማለፍ ደስ ይለኛል ዝም ስለምትል ፍቅር ውስጥ ኣስገባችኝ እየዋለ እያደረ ፍቅሬ ይጨምራል:: ስለ ፍቅር ከመጠየቄ በፊት ግን መልካም ነበረች ሌሊትም ታዋራኝ ጥዋት ማታ ቀን ታዋራኝ ነበር ኣሁን ሁሉም ኣጣሁት:: ሁሉ እቀይራለው እለወጣለው
Amesegnalew ❤️🙏
ዮዲት እውነት ነው በትክክል
betam thanks aneqashi amesegnalew
በርችልን እህታችን ያንችን ምክር በጣም ነው የምከታተለው
አመሰግናለሁ ዮዲት
Thank you so much
እሚገርምነውተባረኪ❤❤😊
Betam enamsegnal bende ken lewt agnchalwe
ዮዲ ይመችሽ
Thanks Yodit.
Ewnte new ehtachen btame new ymnamesegnew
በጣም አሪፍ ነው በርችልን
ጎበዝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርች ጥሩ ትምህርት ነው።
gobez yodi
This is True
እውነት ትክክል ብለሻል😘👌
Good advice
Gn eko wude on line hono zm silegn 😢😢😢😢
Enmsegnalne
ተባረኪ እህቴ
Btekekil barche sis😍👍
Good Idea
ሁሌም አሳብሽን አደቃለው 🙏🙏🙏🙏
ይቅርታ እኮ የተሠበረ ልብን አይጠግንም 😢
ስልኳን ስነካ ልትሞት ነው የምደርሰው even passwordun አላቀውም እኮ ምን ቢኖረው ይሆን
lemnm neger rasihn azegaji bro
አመስግናለው
ውንድች ሴትም ጭምር አፍቅራ የተካዳችም
ወይም በሯሷ ምክንያት ያቁመች ሴት ሳታገግም
ፍቅር መጀመር መቃጠል ነው እንዳትገቡ
ግዜቹውን አታጥፍሁ
😂😂😂😢😂😂እኮ😢😂😂😂😂😂😂
100% እዉነት ነዉ
የምክር አገልግሎታችሁ ተግባር ላይ ውሎልኛል
ማማየ ጭራሽ ሌላ አፍቅሮ ሄደ❤❤❤
አንቺ ትለያለሽ
እዴሜ ና ጤና ይሽተትሽ
ዛሬ ህዳር 27 ነው ከዛሬ ጀምሬ እሞክራለው ውጤቱንም አጋራቹሀለው
26...new!!!
አይ አንቺ ሴት ሺ ብትበድል ፀፀት አታቅም
ዩዲዬ ትለያለሽ የምር
❤❤❤wow
🥰🥰🥰🥰🥰🥰የኔ ውድ
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የምር አንቺ የፍቅር ሀኪም ነሽ
1 ሚሊየን like ከኔ ብቻ ይገባሻል
በቻተመቸሺኝ💞💞💞💞💞💞
💯💯💯👍👍👍
🙏🙏🙏🙏🙏🙏