ሶፊ ተቀየረች! አህመድ ወሎ አፋጠጣት|መንሱር ጀማል ተዘረፈ|በሳኡዲው ኮንሰርት አስሰገራሚ ቪድዮ ወጣ|ኡስታዝ ምን ገጠመው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 41

  • @raheemakader7352
    @raheemakader7352 7 วันที่ผ่านมา +12

    እስኪ ያጀመአ የአህሙ ቪድዮ የሚመቻችሁ በላይክ አሳዪ

  • @ranyamohammed5843
    @ranyamohammed5843 6 วันที่ผ่านมา +1

    በርታ ወንድማችን ብዙ አስተማሪ ምልክቶችን እያዳመኩነው

  • @الحمدالله-ن2ه
    @الحمدالله-ن2ه 7 วันที่ผ่านมา +3

    سبحان الله👍

  • @FezekirMehamed
    @FezekirMehamed 7 วันที่ผ่านมา +5

    ልጅ አህሙ ማሻአላህ በርታ እስከ ርጋታህ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 7 วันที่ผ่านมา +3

    ማሻ አላህ በርታ ወንድም አብሸር ❤❤🎉🎉😢😢

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 7 วันที่ผ่านมา +3

    ዋሊኩም ሰላም ሱበሀን አላህ በጣም ያሳዝናል❤❤❤🎉🎉😢😢

  • @Gjmmm-r2h
    @Gjmmm-r2h 7 วันที่ผ่านมา +5

    ያረቢ መጨረሳችንን ያሳምርልን😢😢😢ሰፊ እህቴ አብሽሪ አላህ ሀላሉን ይወፍቅሽ❤አህሙን የምትወዱ ደምሩኝ ወገኖቸ😢😢😢😢😢

    • @NeimajemalNeima
      @NeimajemalNeima 7 วันที่ผ่านมา

      ደምሪኝ😂አንቺም

  • @Hawa-ji4hi
    @Hawa-ji4hi 7 วันที่ผ่านมา +5

    እስኪ የአላህንቃል ስሰማ ጪቀቴም ደካሚም ይለቀኚል የምትሉ አበረታቱኚ የስደቶ እህታችሁ ነኚ

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 7 วันที่ผ่านมา +2

    አሸለ አለሁመ አሚን አለህ ቀልብ ይስጠን ኡስተዘችን አለሀይጠብቅህ❤❤❤🎉❤❤

  • @HusniNura
    @HusniNura 6 วันที่ผ่านมา +1

    ዋለይኩም ሰላም ዋራማቱላህ ዋባራካቱህ

  • @NeatoAna
    @NeatoAna 6 วันที่ผ่านมา +1

    አላህመጨርሻችንአሣምረልን.ያረብ❤❤❤

  • @እራነኝ
    @እራነኝ 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሱበሀንአላህ😢😢

  • @sofii-z8m
    @sofii-z8m 7 วันที่ผ่านมา +9

    የልጅ አሙ ቤተሰብች ደምሩኚኚኚኚማማማማ

  • @Fatumaabdelah
    @Fatumaabdelah 6 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻ አሏህ ❤ ትንሽ ነው የቀረው 100 ሺ ለመግባት ዳይ እንሙላው ❤❤ያጄመአ 😊

  • @RRr-c3s
    @RRr-c3s 6 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤

  • @Eistar-en5um
    @Eistar-en5um 7 วันที่ผ่านมา +2

    አህለንወሰህለን,ዋሊኩምሰላምእራህመቱላሂ,በሰውአገርየምትገኚእህት,ወንዲምቸአላህየእረፍትእንጀራበሀገራችንይስጠንያረብ

  • @እራነኝ
    @እራነኝ 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sihamTube8091
    @sihamTube8091 7 วันที่ผ่านมา +2

    *⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።*
    *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።*
    *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"*
    *አሉት።*
    *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"*
    *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።*
    *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት*
    *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"*
    *አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"በአላህ ተወከል"አሉት*
    *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን*
    *እፈልጋለው" ሲላቸው?*
    *"ዚክር አብዛ" አሉት።*
    *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።*
    *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።*
    *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"አንተም እነሱ የወደዱትን*
    *ውደድ" አሉት::*
    *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል*
    *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም*
    *አለብህ" አሉት።*
    *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"*
    ሲላቸውም*
    *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።*
    *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ*
    *እፈልጋለው" ሲል*
    *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።*
    *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል*
    *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።*
    *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው*
    *"ሀራም አትብላ" አሉት::*
    *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው*
    *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት*
    *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው?
    *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ*
    *እፈልጋለው?" ሲል*
    *"ሰውን አትበድል" አሉት*
    *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"*
    *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።*
    *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው*
    *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።*
    *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል*
    *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን

  • @FoziaMuzeyen
    @FoziaMuzeyen 7 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና ነሽ እንዳትቀበይው

  • @ShtaAwal
    @ShtaAwal 4 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍

  • @nasriya-lf4ig
    @nasriya-lf4ig 6 วันที่ผ่านมา +1

    وليكم سلام ورحمة وبركاته

  • @faTumatube1
    @faTumatube1 7 วันที่ผ่านมา +3

    የሶፊ ቆራጥነት ይለያል አላህ ያበርታሽ ሀላሉንም ይስጥሽ

  • @YouTub-nq6ek
    @YouTub-nq6ek 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱለ ህ እሸለህ ሰለት ዋጀልን ያብሰል አለህ መጨረሸችን አለህ ያሰምርልን

  • @semirahussen574
    @semirahussen574 4 วันที่ผ่านมา

    S AW SAW❤❤❤❤

  • @MedinaAbdu-j4r
    @MedinaAbdu-j4r 7 วันที่ผ่านมา +1

    አልህምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 7 วันที่ผ่านมา +2

    አኡዙቢላ እኔም የልጅእናትሆና ሀይማኖታቸውየተለያየ ያስጠላል

  • @ashakal4696
    @ashakal4696 7 วันที่ผ่านมา +2

    አሚንንንን❤❤❤❤ለዚ ቤት አዲስነኝ

  • @shamseyahAli-p9q
    @shamseyahAli-p9q 7 วันที่ผ่านมา +1

    የአለሀ መጨረሰቸነነ የረበ

  • @yoii4743
    @yoii4743 7 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና

  • @KhdishaKk
    @KhdishaKk 6 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግና ሶፊ እደዝህ ቆራጥ መሆን አለብሺ

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 7 วันที่ผ่านมา +3

    የአላህ አንተ በቀጥተኛው መገድህ አጥናን ያረረብብብ አሚን በሉ

    • @HbxUhhd
      @HbxUhhd 7 วันที่ผ่านมา

      አሚንንንንን🎉🎉🎉

  • @fedilasherif9867
    @fedilasherif9867 7 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Ftyh-s4t
    @Ftyh-s4t 4 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ftyh-s4t
    @Ftyh-s4t 4 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @muhammadsayfu
    @muhammadsayfu 7 วันที่ผ่านมา +2

    አህሙ ገንሶፊን መከታትለ ይዘሃለ ለታጫት ንወ መሠለ

    • @LijAhmuTube
      @LijAhmuTube  6 วันที่ผ่านมา

      ሽምግልና ልላክሽ አ

    • @Fatumaabdelah
      @Fatumaabdelah 6 วันที่ผ่านมา

      😅😊ክክ አግባት ምን ችግር አለው ❤❤ 🎉🎉😊

  • @ToybaAli-uk3hl
    @ToybaAli-uk3hl 7 วันที่ผ่านมา +2

    ያለጢፍፍፍያረብ