በ እናንተ ያማረኝን በላሁ !ለፋተኛዋ እናት እማማ ድንቅነሽ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ต.ค. 2024
  • በ80ዓመታቸው ልጃቸውን እና የልጅ ልጃቸውን እንጨት ለቅመው የሚያኖሩትን እማማ ድንቅነሽ ን በዘላቂነት ለማገዝ ለጠየቃችሁን ቤተሰቦች ለማገዝ ወሮ ድንቅነሽ በተሌ
    ዳሽን ባንክ አካ ቁጥር 5723137151011
    Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 247

  • @tsehayalem9688
    @tsehayalem9688 2 หลายเดือนก่อน +38

    መሰዬ የደሀ እናት እንባ አባሽ ነሸ እድሜና ጤና ይሰጥሽ።

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 2 หลายเดือนก่อน +12

    እኔን የኔ እናት እኔን አፈር ይብላኝ እንዲህ አይነቶቹን እናቶችን የምትረዱ የሰማይ አምላክ ይባርካችሁ ተባረኩ
    መስዬ ዘመንሽ ይባረክ የኔ መልካም

  • @Basha-k3h
    @Basha-k3h 2 หลายเดือนก่อน +26

    ድነሽ ለማየት እንዲያበቃን እጸልይልሻለሁ ስለትም ተስዬልሻለሁ ።በተለይ ለእማማ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው እናቴ ይሄ የምስጋናዎት ውጤት ነው ፈጣሪ በመሲ በኩል ጎበኘዎት

  • @mlgglm9051
    @mlgglm9051 2 หลายเดือนก่อน +27

    አፈር ይብላኝ የኔ እናት ቃል አጣው አምላክን ማመስገን በዚ ሁሉ ችግር ውስጥ እግዚአብሔር ይመስገን ሲሉ በጣም ከፋኝ አላማመስግኔን ሳሰብ ከፈኝ

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 2 หลายเดือนก่อน +28

    ኡፍ እማማ አይዞት ቀሪውን እድሜዎን ያሣርፍዎት

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 2 หลายเดือนก่อน +16

    ተመስገን መጨረሻሽን ያሳምረው እማማ ደስ ስላለዎት ደስብሎኛል እናቴ

  • @tadessebekele7847
    @tadessebekele7847 2 หลายเดือนก่อน +14

    መሲ ፈጣሪ ልጆሽን ቤተቦችሽን ብርክ ያርግልሽ የሰጡ እጆች ብርክ ይበሉ

  • @rahelestif2112
    @rahelestif2112 2 หลายเดือนก่อน +5

    እናት ስትስቅ እንደማየት የሚያስደስት የለም።እንኳን ደስ አሎት እንኳንም ሳቁ። ህመምሽ ታክመሽ ድነሽ ለልጅሽ እንድትኖሪ ያብቃሽ።

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 2 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራሽ እህቴአይዛችሁ❤❤❤😢😢

  • @fikirtemekonen4833
    @fikirtemekonen4833 2 หลายเดือนก่อน +15

    የመሲዬ ጎረቤት መሆንም መታደል ነው አብሮ ይመረቃል መልካም ነገር መስራት በምድርም በሰማይም ዋጋ አለው እግዚአብሔር ይስጥሽ መሲዬ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 หลายเดือนก่อน +24

    የእኔ እናት ስቅውበመየት ደስብሎኛል
    ለሰጫአላህ ጫምሮይስጣቹ ያረብ❤❤❤❤

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 2 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እባ ይፍሰስ የተጎዱትን ሁሉ እንዲካሱ መድአንያለም እረጅም እድሜ የተሟላ ጤና ይስጥሽ የልጆትንም ጤና ይመልስልወ

  • @sarahdemesew370
    @sarahdemesew370 2 หลายเดือนก่อน +1

    I’m touched by this history and I will be happy to support this family.

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 2 หลายเดือนก่อน +15

    መሲ መቸስ ፈጣሪ ሰበብ አርጎሻል 😢😢😢😢😢ተባረኪ

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጋዲሴ እና እማማ ድንቅነሽ እንኳን ደስ አላችሁ እኛም ደስ ብሎናል እንደስሞት ከአሁን በኋላም መድሀኒያለም ድንቅን ነገር ያድርግሎት አህቴም ተሽሎሽ እክምናሽን ጨርሰሽ በሙሉ ጤና ለማየት ያብቃን መሲዬ ተባረኪ ።

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 2 หลายเดือนก่อน +2

    መስዬ እኮ ታድሉሽ ለዚህ በጎ ነገር መመረጥ በራሱ ፀጋ ነዉ ፀጋ ልበሽ ነዉ ምርቃቱ ለብሰሽዋል እድሜና ጤና ከነ መላዉ ቤተሰብሽ ያብዛልሽ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 หลายเดือนก่อน +5

    ትልቅ ክብር ለእናቶች እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽመልካሞች ዘራችሁ ይባረክ ክፉ አያግኛችሁ

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብዙ የሚያሳዝኑ ፕሮግራሞች አይቻለሁ እንደዚህ የሚያሳዝን ቤተሰብ አይቸ አላውቅም አሁን 😭 እማየ እንዲህ ዋጋ የከፈልኩላት ልጅሁ ጤናዋ ተስተካክሎ ቀሪው
    ዘመናችሁ የደስታ የእረፍት ዘመን ይሁንልወት መሲየ ከሳቸው ምርቃት በላይ ምን ልበልሽ አሜን ከማለት በስተቀር መልካምነትሽን ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @fikretabirhanufikretabirha9429
    @fikretabirhanufikretabirha9429 2 หลายเดือนก่อน +10

    ሀምሳ ሎሚ ለንድ ሰው ሸክምነው ለሀምሳ ሰው ጌጡነው እውነትነው ለካ እግዚአብሔር ለረዳቹኋቸው ሁሉ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @natnael2915
    @natnael2915 2 หลายเดือนก่อน +3

    መሲዬ ፈጣሪ ብድራቶቾሽን ይክፈልሽ የኢትዮጽያ ሕዝብ ወርቅ ይዘነብብት ፈጣሪ ዋጋቸዉን በሰማይ ቤታቸዉን ያብጅላቸዉ በወለዱት ሁሉ ይደሰቱ

  • @Basha-k3h
    @Basha-k3h 2 หลายเดือนก่อน +10

    መውለድ ከባድ አንቺ ለልጅሽ እሳቸው ለአንቺ እኔ ግን እማማ አንጀቴን በልተውኛል ፈጣሪ ጧሪ አሳራፊ ይዘዝ እድሜ ከጤና ይስጥዎት

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 2 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እናት እንኳን ስቀው አየነወት ❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 2 หลายเดือนก่อน +10

    አንተ የማያቅብህ አምላክ ይክበር ይመስገን ደግና እሩሩ አምላክ ስው አለቀልኝ ሱል አንተ የምትደርስ ተመስገን የኔ እናት መጨረሻችሁን ያሳምረው

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 2 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር ጨረሶ ይማራሽ አይዛችሁ❤❤❤😢እናት😢😢😢ዋጋብዙነው

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 2 หลายเดือนก่อน +14

    እመብርሀን ከልጇ አማልዳ ትማርሽ ድነሽ መጥተሽ ለማየት ያብቃን

    • @belayshebo3149
      @belayshebo3149 2 หลายเดือนก่อน

      Kkkkkkkk eg/her eyalle wodasawe fiiixxe yamitilut nagarissaaaa

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 หลายเดือนก่อน +4

    እሰይ እግዚአብሔር ይመሥገን የሠጡ ሠወች ተባረኩ

  • @SeneduYelak
    @SeneduYelak 2 หลายเดือนก่อน +22

    እኛ ኑሮን አናመስግንም እሷቸው ግን ምንም ቢያገኙ ቢያጡ ፈጣሪይን ሲያመስግኑ እውነት እናቴን ነው የመስሉኝ በጣም ደስ ብሎኛል እኔ አፈር ልብላ እውነት ፈጣሪይ ለሁሉም ቀን አለው

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef 2 หลายเดือนก่อน

    መሲ የመሲ ተከታዩች የተቸገሩ የምረዱ ደጋግ ያገሬልጆች ሰላም ባላችሁበት እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ

  • @birahnukebede6788
    @birahnukebede6788 2 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ እናት ሁሉም ያልፋል❤❤❤

  • @meselechketema7990
    @meselechketema7990 2 หลายเดือนก่อน +3

    ምስጋና ትልቅ ፀሎት ነው:: እኚህ አመስጋኝ እናት : ለብዙ ሰው አስተማሪ ናቸው : የእፎይታ ህይወታቸውን ለማየት ያብቃን::

  • @GetachewKirkos-f9s
    @GetachewKirkos-f9s 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ ሰራሽ ሁሉ በጎነት ያለው ነውና ተባረኪልኝ ከማለት በላይ ቃል የለኝምና ❤❤❤

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 2 หลายเดือนก่อน

    እሰይ እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈል መሲም ተባረኪ ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 หลายเดือนก่อน

    እማማ እንኮን ደስ አሎት እህቴ ላንቺም ጤና ይስጥሽ መሰረት ደግሞ ተባረኪ የድሃ እናት በልጆችሽ ተደሰቺ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @zafuzafu6588
    @zafuzafu6588 2 หลายเดือนก่อน

    መሰየ እግዚኣብሄር ይርዳሽ ኣለሁልሽ ይበልሽ ክፉ ነገር ሳይነካሽ ከነመላ ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ የእማማ ምርቃት ይሁን ይደረግልሽ ላንቺ እንዴት እንደምመርቅሽም ኣላውቅ ቃላት ስላጣሁ ነው

  • @seniteeta1223
    @seniteeta1223 2 หลายเดือนก่อน +2

    መሴ በጣም የሚያስለቅስ ነው ችግር የደረሰበት ያቀዋል የኔ እናት አይዞት ልጆትንም ፈጣሪ ይማራት መሴ አንችንም ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 หลายเดือนก่อน

    አልሀምዱሊላህ እንዲህ ስላየኋችሁ በጣም ነው ደስ ያለኝ እህታችን ደግሞ አሏህ ጨርሶ ይማርሽ አናታችንም አሏህ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት ለዱአዎት አሜን

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 2 หลายเดือนก่อน

    መስዬ ተባረኪ ዉይይይይይ እንዴት እንዳለቀስኩኝ እማማዬ እንኳን ተደሰቱ

  • @AlemMasresha-z7q
    @AlemMasresha-z7q 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ጨራስ ይማራሽ አይዛችሁ ❤❤❤

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 หลายเดือนก่อน +1

    መሲ ሁሌም ተደሰቺ ❤
    አላህ ያኑርሽ አቦ 🤲

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 หลายเดือนก่อน

    እውይ የእኔ እናት እንዴት ደስ ይላል ልጆትንም ወላዲት አምላክ በዘርፋፋ ቀሚሳ ጨርሳ ትማራት ደስታቹ እጥፍ ይሁን መሲዬ ገድሽ እኮ ልዩ ነው እመብርሐን ትጠብቅሽ

  • @ayalwube706
    @ayalwube706 2 หลายเดือนก่อน

    አግዚህአብሄር ይመስገን መልካምነት ለራስ ነው አይዞሽ እህቴ መጨረሻውን ያሳምርልሽ የድንግል ማሪያም ልጅ በቸርነቱ በምህረቱ ይጎብኛችሁ ሁሉም ያልፋል ጠንካራ እናት ነዎት ቀሪ ዘመነዎትበደስታ እንዲኖሩ አመኝለዎታለሁ

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 2 หลายเดือนก่อน

    እስይ እኚህን እናት የረዳችሁ በሙሉ ስላም ፍቅር ጤና በቤታችሁ ይግባ❤❤❤መሲዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @Bekoji_Media
    @Bekoji_Media 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ቀዶጥገናውን በሰላም ያከናውንልሽ እህቴ ። እማዬ እንኳን ደስ ያሎት ❤❤❤መሲዬ የእኔ መልካም ተባረኪልኝ የእኔ ውድ ❤❤❤❤

  • @emikkmemikkm1940
    @emikkmemikkm1940 2 หลายเดือนก่อน +3

    መሲዬ እኝን እናት የረዳ እጀ ምንኛ የታደለ ነው ደስታችውን ሲያይ
    መሲዬ እድሜ ይስጥሽ

  • @ኢትአአ
    @ኢትአአ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ! ቀን የሚቀይረው እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው የረዳችኋቸው ሁሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏🏼
    ኢትዮጵያውያን ይህ ነው ባህላችን ወግ ልማዳችን መረዳዳታችን የሚያምርብን ይህ ነው። ወገኖቼ ሆይ ፖለቲከኞቹ የሚፈጥሩብንን ልዩነት አንቀበላቸው፣ ማሳደዳቸውን መግደላቸውን እንቃወም፣ አብረን እንኑር።።።

  • @Bezihabeshwa
    @Bezihabeshwa 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ናት እግዚያብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን

  • @hanasador3723
    @hanasador3723 2 หลายเดือนก่อน

    መሲዬ እግዚአብሄር ይባርክሽ እህታችን አንቺ ባታቀርቢልን ኖሮ እኛ የት እናገኛቸው ነበር እኒህን እናት መደገፍ በመቻላችን እጅግ በጣም እድለኞች ነን እግዚአብሔር ይመስግን አካውንት ይውጣላቸው እና እንረዳቸዋለን እናመሰግናለን የኪዳነ ምህረት ማህበርተኞች ነን ከእንግሊዝ

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እማ መጨረሻውን ያሳምርሎት የንስሐ እድሜ ይስጦት❤

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 2 หลายเดือนก่อน

    አይዟችሁ እናንተ በጣም ጠንካራ ቤተሰብ ናችሁ እግዚአብሔር ጠብቆ ለዚህ ቀን ስላደረሳችሁ ክብር ምስጋና ለመድሀኒ አለም

  • @teklelove
    @teklelove 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እሕት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ ታሪክ ቀያሪው ቅዱስ ገብርኤል የናንተን ሂወት ይቀይረው 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @raheltadese8983
    @raheltadese8983 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ እናታችንም እድሜውን ጤናውን ይስጦት
    ደጋግ ልብ ያላችሁ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አብዝቶ ይድጣችኩ❤

  • @tinsaeteferi1051
    @tinsaeteferi1051 2 หลายเดือนก่อน

    መሴ ክብሩን ዉሰጄ ድምፅሽ እነኳን አበረታች ነው። የብዙ ሰዎች ህይወት አ/ር ባንቼ አድሮ የብዙ ሰው ሕይወት ቀይረሻል ።

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 2 หลายเดือนก่อน

    እናቴ እግዚአብሄር ይመሰገን ሰቀው ማዬቴ ደሰ ይላል መሥዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥሸ

  • @እግዚአብሔርበቤቱያፃናኝ
    @እግዚአብሔርበቤቱያፃናኝ 2 หลายเดือนก่อน +5

    የኔእናት❤❤❤❤❤

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 2 หลายเดือนก่อน +3

    መሲ እግዚሀብሄር ይስጥሽ እማማ ባለፈው ሲመጡ ልባቸው ተስብሮ ነበር ዛሬ ደግሞ ፊታቸው ፈካ መሲ እመቤቴ ደርባ ደራርባ ዘርሽን ትባርከው መሲ ብድርሽን እግዚ፣ሀብሄር ይክፈለው

  • @Tigistyoutube-u7l
    @Tigistyoutube-u7l 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ሄርይልዳችሁ

  • @jamila8885
    @jamila8885 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሄር ይመስገን እስይ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 2 หลายเดือนก่อน

    መሲየ አቤት ትትእናሺ ደግነትሺ እግዚአብሔር ይስጥሺ😊

  • @LawayishiAkililu
    @LawayishiAkililu 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እናት ስቀው በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል የኔ እህት ድነሽ ለማየት ያብቃን ❤❤❤❤

  • @Tedispecial
    @Tedispecial 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ መሲየ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 2 หลายเดือนก่อน +2

    ውይ ብሰሚላህ ገና ቪዲዮውን አላነውትም ሰቀው ሰላየው ነው የምኮምተው ያረቢ ለተጨነቀ ፈረጃክን ላዘነ ደሰታና ላጣ ማግኘትን ለታመመ ጤናን ሰጥልን ያ አላህ ደሃ አይክፋው ወላሂ ሁፍ ደስ ይላል እሰኪ ልጨርሰውና እመለሳለው ✌️🥰

  • @zufantessam
    @zufantessam 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ እናት እድሜና ጤና ከልጆች ጋር ይስጦት የረፍት እንጀራ ይስጦት

  • @berimezgebe8332
    @berimezgebe8332 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን። የኔ እህት

  • @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ
    @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሃን ትርዳሽ እህቴ

  • @etatrahuetatrahu2505
    @etatrahuetatrahu2505 2 หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይመሥገን ጌተ ይርደሽ

  • @LlLl-vn8iu
    @LlLl-vn8iu 2 หลายเดือนก่อน

    አይ እናት በጣም ነው የሚያሳዝኑት እናቴን መሰሉኝ አናት እድሜና ጤና ይስጣችሁ አላህ ጠናሽን ይስጥሽ ጋዲሴም

  • @ኣደይእያዓለመይ-ጀ9ጘ
    @ኣደይእያዓለመይ-ጀ9ጘ 2 หลายเดือนก่อน

    መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @phonetasti1892
    @phonetasti1892 2 หลายเดือนก่อน

    የኔናት እረጅም እድሜ ይስጥዋት ደግሞ ተጨዋች ናቸዉ አችንም ጨርሶ አምላክ ይማርሽ የኔህት

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 2 หลายเดือนก่อน +2

    በዚ ቤተሰብ በኝ በሚያሳዝኑ እናት አለን ብላችው እጃችሁን የዘረጋችሁ ወላዲተ አምላክ ከነልጆ እይወታችሁን እድሜያችሁን ኑሮአችሁን በደስታ በጤና በስኬት ትሙላላችው

  • @EYULOVE-eg2bo
    @EYULOVE-eg2bo 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚብሔር ማመስገን ከእማማ ማማር አለብን እኔ ዉስጤ ገቡ እስከማፍ ያለፋል በእውነት ፈጥሪ ይማሪሽ እንፀልያለን ለእማማ ሲል ይምሪሻል

  • @fikirwegenejemebere
    @fikirwegenejemebere 2 หลายเดือนก่อน

    መሲዬ እነኩዋንም የሀግሬ ልጅ ሆንሽ ተባረኪ ፈጣሪ ካየ ሁሉም ይቀየራል ተመስገን ኣምላኬ

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 2 หลายเดือนก่อน

    Mesye ehete Alem yehuluneme merekate EGZABHER be etefe adergo yesetshe. Tebareki 🎉🎉❤

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ቀድማሽ ህክምናውን ታከናውንልሽ አይዞሽ አይዞት እማማ የኔ እናት

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hayubintmama264
    @hayubintmama264 2 หลายเดือนก่อน +33

    11 አመት ቡሀላ አገር ልገባነው ቅመመሞች ብርድብርድ እያለኝ ነው😂 እስኪ ምክር ጣጥሉብኝ. ስለ ኢ ትዮ. ሁኔታ. እናተም ለዝች ቀን ያብቃችሁ😊

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 2 หลายเดือนก่อน +5

      መብሩክ እኳን ደሥ አለሺ በሠላም ግቢ

    • @Mariam-e8o9y
      @Mariam-e8o9y 2 หลายเดือนก่อน +5

      በሰላም ጊቢ አህቴ ቤተሰብ ካለሽማ ማን እንደአገር መግቢያ ካለሽ ይበቃሻል የሰው ቤት የሰው ፊት እኛንም ጌታ ይርዳን እኔ ቤተሰብ የለኝም

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 2 หลายเดือนก่อน +4

      ብርድ ልብሶች ያዤ በድንብ

    • @yayeshmulatu8552
      @yayeshmulatu8552 2 หลายเดือนก่อน +3

      ልብስ ለማንም አትስጪ ይንቁታል መወልወያ ነው የሚያደርጉት😅 ብርድ ብርድ እማ ቀላል ነው😊 ጥናቱን ይስጥሽ😅

    • @MayeIove
      @MayeIove 2 หลายเดือนก่อน

      አሜን ያብቃን ታድለሽ ❤

  • @tebekameles6196
    @tebekameles6196 2 หลายเดือนก่อน

    እማማ እድሜ ጤና ይስጦት አንቺንም እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት እግዚቤሔር ይማርሽ እመቤቴ እሴ ቀድማ ትዳብስሽ ደናሽ ለምስጋና ያብቃሽ

  • @asne3025
    @asne3025 2 หลายเดือนก่อน

    እህቴ እግዚአብሔር ቀና ያርግሽ አገቶ ደፍች አይዞሽ

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 2 หลายเดือนก่อน

    ሕግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤እናቴ የምሰጡሁ ሰዎች የሰማይ ንጉሁስ ጤጤጤጤናናናናቹቹቹቹሁሁሁን ይስጣቹሁ

  • @userenter2635
    @userenter2635 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ችግር የኔእናት እኔን ችግር የሚቀው ተቸግሮየሚያቅ ብቻነው እኔን ይራበኝ የኔእናት እርስዎ በመጦሪያዊ መከራተት😭ይሄን ቪዲዮ የምታዩ የሰውልጆች በሙሉ እንርዳቸው🙏ጋዲሴ ታክመሺ በሰላም ለቤትሺ ያብቃሺ🙏አሜን እማየ🙏❤❤❤

  • @tigib6790
    @tigib6790 2 หลายเดือนก่อน +1

    የብዙዋች ኢትዮጲያዊ እናት ምሳሌ ነዋት የኔ እናት ቀሪ ዘመኖዋትን የእረፍት እና የደስታ ያድርግልዋት

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 หลายเดือนก่อน

    እናተ ስቱ ነው መከራውን ችግሩን ፈተናውን ደብቆ በዛች በደሳሳ ጎጆ የሚኖሩ እግዚአብሔር መልካም ነው ባዶ ደረቅ እንጨት ላይ እየተኙ ዛሬ ጎናቸውን የሚያሳረሰፉበት ደጋግ ኣትዮጵያን እንባቸውን ያበሱ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ ፈጣሪ ታሪክ ይቀይራል ተመስገን❤❤❤❤

  • @sebeleroba7959
    @sebeleroba7959 2 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጡህ ያለፈው አልፏል የማታ እንጀራ ይስጥህ ይባል የለ ለርስዎም ከዛ የበለጠ አምላክ አዘጋጅቶአል ወይ እናት

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህት ጋዲሴ አይዞሽ

  • @AisyahEndiris123
    @AisyahEndiris123 2 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ❤❤

  • @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
    @መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ 2 หลายเดือนก่อน

    እኔንን ልጆትን እማምዬ ያኔ እናት አይዞኝ አብሽሩ ደገግ ኢትዮጲያዊና ኤርቲራዊያን ከአላህ በተች አለናለችሁ አብሽሩ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 หลายเดือนก่อน

    እማማ ያሳለፉት ጊዜ በጣም ከባድ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ተደስተው አየን መሲ እንደነዚህ ትክክሉኛ የሚረዱ ስለምታቀርቢ እግዚአብሔር ይስጥሽ ቃላት የለኝም !!!!

  • @MestiSemahegn
    @MestiSemahegn 2 หลายเดือนก่อน

    መሲዬ እኔ ለአንቺ ቃል የለኝም የኔ ውድ ተባረኪ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ የኔ እናት የሰማይ ቤቶት ከመብርሐን ጎን ያድርግሎት መድሐኒያለም የምድሩስ ያልፋል እናቴን እኔን😭

  • @beletusetotaw
    @beletusetotaw 2 หลายเดือนก่อน

    መሲየ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ እኔ ሁልጊዜ ሳይሽ የድሀ እናትነሽ

  • @yehiwotm3991
    @yehiwotm3991 2 หลายเดือนก่อน +6

    የ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ፀበል ብትጠጣ ትፈወሳለች ቦሌ መድኃኒዓለም ጀርባ ጌተሰማኔ መዝሙር ቤት ፀበል ይሰጣል አባክሽ ፀበሉን ወስደሽ ጠች አባቴ ፃድቁ አቡነ እጨጌ ዮሐንስ ምህረት ይላኩልሽ

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 หลายเดือนก่อน

    ቸሩ እግዚአብሔር በጤና በእድሜ ይባርካችሁ የሰው ችግርም የመታብሱ ፈጣሪ ድንቅ ሥራ ይስራላችሁ::

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 2 หลายเดือนก่อน

      Allah with you Allah bless you tanks mesuy

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 2 หลายเดือนก่อน +5

    ይእም ያልፋል 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @saratasahi590
      @saratasahi590 2 หลายเดือนก่อน

      ህናት አገር ስም ያንሳቸዋል 😭😭😭😭😭🙏

  • @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ
    @እኔየማርያምልጅነኝ-ሰ5ጸ 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ❤❤❤❤ እንደሰው ያስተካክልሽ

  • @viber907
    @viber907 2 หลายเดือนก่อน +2

    እቺነች ሀገሬ

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ አፈር ልብላ የኔ እናት 😢😢😢😢

    • @sofiaosman308
      @sofiaosman308 2 หลายเดือนก่อน

      ጠላትክ ወይ ጠላትሽ ወዴ

  • @habesha9941
    @habesha9941 2 หลายเดือนก่อน

    ወርቅ ልበሱ የእናት ምርቃት እንዴት ነው የሚጣፍጠው የኔ እናት ፈጣሪ ልጅዎን ይማርሎት 🙏

  • @hdudjefjfjhdudj5899
    @hdudjefjfjhdudj5899 2 หลายเดือนก่อน

    Yene Inat Inane Yerebegn Faxari Idemena Xena Yesetot❤❤❤❤❤

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናትየዋ አጀተኔን በሉኝ የኔ እናት