ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ ስራ የርኩስ መንፈስ ስራ ነው እንጂ ሰው በተፈጥሮ ወይም እግዚአብሔር የሰጠው ፀጋ አይደለም። ቢሰግዱበት ቢፀልዩበት ቢጠመቁበት የሚጠፋ ነው። መምህር ተስፋየ ከ4ቀን በፊት የለቀቀውን አዳምጥ።
በእርኩስ መንፈስ እገዛ ነው እንዲህ ሚደረገው ሂድእና ፀበል ተጠመቅ እንዲህ አይነቱን እውቀት ይቅርብን ቆሻሾች ይህንን ትውልድ የእርኩስ መንፈስ ባርያ አታድርጉት ምን አለ በፀሎት ውስጥ ስላለ በረከት በፃም ውስጥ እንዴት በረከት እንደምናገኝ ብትነግሩን መጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው😢😢😢😢
ውንድሜ ቴሌፓቲ ኬሌካቲ እያልክ ስውን አታውዛግበው ይኤ ነገር የርኩስ መንፈስ ስራ ነው ። ገጠመኝ ብለክ ስማ ዮቱብ ላይ መልሱ እዛላይ አለ
ሀዋሳ ሰዓትን ሳያይ ትክክለኛውን ሰዓት እንደሚናገረው ሰዉዬ ማለት ነው
ሰይጣናዊ ልምምድን እንደሳይንስ አታስረዳ::አለም ሙሉ እንደዛ ነው::ፀሎት ስግደትና ፆም አርግና ሞክረው ይጠፋል
ለምን እግዚአብሔር ይቀጣል? ለምን እግዚአብሔር በቀለኛ አምላክ ከሆነ ለምን እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ማሐሪ ነው ትላላችሁ? ለምን እግዚአብሔር እኛ እና እንሱ እያለ ለምን ይከፍላል? ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ከሆነ ለምን ድራማ ይፈልጋል?
ለምን እግዚአብሔር እራሱ ቀናተኛ አምላክ ሆኖ ለምን እኛን አትክኑ ቅናት መጥፎ ነው ይለናል? እግዚአብሔር ለምን ባልንጀራ እደራሳችሁ ውደዱ ጠላታቹሁን ውደዱ ይቅር በሉ ነገር ግን እግዚአብሔር ጠላቱን ሰጣንን ይቅር አይልም አዮድም ማጥፋት ነው የምፈልገው ለምን እራሱ የማያደርገውን እንድናደርግ ለምን ያስገድደናል?
ጠብቅ ትንሽ ትጠራጋለህ @@dawitjenbere9329
@@dawitjenbere9329 እስኪ አንተንም ልጠይቅህ አንድ ሰው ስለሚወድህ ሌላ ሰው እንዳያይህ ቢያደርግ እና ቤት ውስጥ አንደርግራውንድ ቆፍሮ ቢያስቀምጥህ እና ሌላ አለም እንዳታውቅ አድርጎ ቢያጥርብህ ይህ ፍቅር ይባላል? እግዚአብሔር ግን ትክክለኛ ፍቅር የሆነ ሞት ድረስ የገለፀ አምላክ ስለሆነ ሞቶልህ አልበቃው ብሎ እድሜህን ሙሉ በፍፁም ምርጫ እንጅ በግዳጅ እንድትወደው አላደርገህም። አሁንም ይህን ኮሜትን የጻፍከው እኔ ወይም ማንኛውም ሰው ስላስገደደህ ሳይሆነ የህሊናህ ፍርድ ነጻ ፍቅዱን ተጠቅሞ ነው። እግዚአብሔር ስልወደድከው ብቻ ሳይሆነ ለሰው ልጅ ሁሉ ነው የሞተው እስከ እለተ ሞታቻን ይታገሰናል።
Clairvoyance በደንብ የተረዳኸው አይመስለኝም ይሄ ችግር ደግሞ በአንድ ጉዳይ ላይ የተለያዩ መፃህፍትን ካለማንበብ የሚመጣ ችግር ነው።በተለይ ዶኩመንተሪ ብቻ የሚያይ ሰው ይሄ ችግር ይገጥመዋል።አንተ እንዳልከው የክሌርቮያንስ ፍቺ ከርቀት የማየት ብቻ አይደለም ሰፊ እና ጥልቅ የሆነ ጉዳይ ነው።ዋናው መገለጫው በአይን የማይታይ፣በጆሮ የማይሰማ፣የማይዳሰስ ነገሮችን ማየት መስማት ወዘተ እንዲሁም ያለፈን እና የወደፊት ክስተቶችን የማየት ትልቅ ሲናርዮ ነው። በተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ ተመሳሳይ እና ተደጋጋሚ ነገር ነው የምታወራው ንባብህን ማስፋት አለብህ።
በውስጥ ለምን አታወራውም፣maybe Togerher You Can Make A Difference
Ene bedenib yitayegnal sewachi yidenegitalu ena ahun kemenager alemenager yishalal biyalew
አንተ በጣም የተለየህ ሰው ነህ እዚህ አገር ዕውቀት መተት እየተባለ ለ3ሺ ዐመት ተስብኳል።ብዙ አትድከም
አንተ ሰዉዬ መርዝህን አትርጭብን ሌላ አላማ ካለህ ተናገር በተረፈ የምታወራዉ ነገር በዛር መንፈስ ስለሚሰራ ዘመናዊ ጥንቆላ ነዉ
ሰይጣናዊ ትምህርት ነው፣ የቡዳ እና የመተት ስራ ነው።
ይህ ስራ የርኩስ መንፈስ ስራ ነው እንጂ ሰው በተፈጥሮ ወይም እግዚአብሔር የሰጠው ፀጋ አይደለም። ቢሰግዱበት ቢፀልዩበት ቢጠመቁበት የሚጠፋ ነው። መምህር ተስፋየ ከ4ቀን በፊት የለቀቀውን አዳምጥ።
በእርኩስ መንፈስ እገዛ ነው እንዲህ ሚደረገው ሂድእና ፀበል ተጠመቅ እንዲህ አይነቱን እውቀት ይቅርብን ቆሻሾች ይህንን ትውልድ የእርኩስ መንፈስ ባርያ አታድርጉት ምን አለ በፀሎት ውስጥ ስላለ በረከት በፃም ውስጥ እንዴት በረከት እንደምናገኝ ብትነግሩን መጨረሻው ዘመን ላይ ነው ያለነው😢😢😢😢
ውንድሜ ቴሌፓቲ ኬሌካቲ እያልክ ስውን አታውዛግበው ይኤ ነገር የርኩስ መንፈስ ስራ ነው ። ገጠመኝ ብለክ ስማ ዮቱብ ላይ መልሱ እዛላይ አለ
ሀዋሳ ሰዓትን ሳያይ ትክክለኛውን ሰዓት እንደሚናገረው ሰዉዬ ማለት ነው
ሰይጣናዊ ልምምድን እንደሳይንስ አታስረዳ::
አለም ሙሉ እንደዛ ነው::
ፀሎት ስግደትና ፆም አርግና ሞክረው ይጠፋል
ለምን እግዚአብሔር ይቀጣል? ለምን እግዚአብሔር በቀለኛ አምላክ ከሆነ ለምን እግዚአብሔር ፍቅር ነው እግዚአብሔር ማሐሪ ነው ትላላችሁ? ለምን እግዚአብሔር እኛ እና እንሱ እያለ ለምን ይከፍላል? ሁሉን ማድረግ የሚችል አምላክ ከሆነ ለምን ድራማ ይፈልጋል?
ለምን እግዚአብሔር እራሱ ቀናተኛ አምላክ ሆኖ ለምን እኛን አትክኑ ቅናት መጥፎ ነው ይለናል? እግዚአብሔር ለምን ባልንጀራ እደራሳችሁ ውደዱ ጠላታቹሁን ውደዱ ይቅር በሉ ነገር ግን እግዚአብሔር ጠላቱን ሰጣንን ይቅር አይልም አዮድም ማጥፋት ነው የምፈልገው ለምን እራሱ የማያደርገውን እንድናደርግ ለምን ያስገድደናል?
ጠብቅ ትንሽ ትጠራጋለህ @@dawitjenbere9329
@@dawitjenbere9329 እስኪ አንተንም ልጠይቅህ አንድ ሰው ስለሚወድህ ሌላ ሰው እንዳያይህ ቢያደርግ እና ቤት ውስጥ አንደርግራውንድ ቆፍሮ ቢያስቀምጥህ እና ሌላ አለም እንዳታውቅ አድርጎ ቢያጥርብህ ይህ ፍቅር ይባላል? እግዚአብሔር ግን ትክክለኛ ፍቅር የሆነ ሞት ድረስ የገለፀ አምላክ ስለሆነ ሞቶልህ አልበቃው ብሎ እድሜህን ሙሉ በፍፁም ምርጫ እንጅ በግዳጅ እንድትወደው አላደርገህም። አሁንም ይህን ኮሜትን የጻፍከው እኔ ወይም ማንኛውም ሰው ስላስገደደህ ሳይሆነ የህሊናህ ፍርድ ነጻ ፍቅዱን ተጠቅሞ ነው። እግዚአብሔር ስልወደድከው ብቻ ሳይሆነ ለሰው ልጅ ሁሉ ነው የሞተው እስከ እለተ ሞታቻን ይታገሰናል።
Clairvoyance በደንብ የተረዳኸው አይመስለኝም ይሄ ችግር ደግሞ በአንድ ጉዳይ ላይ የተለያዩ መፃህፍትን ካለማንበብ የሚመጣ ችግር ነው።በተለይ ዶኩመንተሪ ብቻ የሚያይ ሰው ይሄ ችግር ይገጥመዋል።አንተ እንዳልከው የክሌርቮያንስ ፍቺ ከርቀት የማየት ብቻ አይደለም ሰፊ እና ጥልቅ የሆነ ጉዳይ ነው።ዋናው መገለጫው በአይን የማይታይ፣በጆሮ የማይሰማ፣የማይዳሰስ ነገሮችን ማየት መስማት ወዘተ እንዲሁም ያለፈን እና የወደፊት ክስተቶችን የማየት ትልቅ ሲናርዮ ነው።
በተለያዩ ፕሮግራሞች ላይ ተመሳሳይ እና ተደጋጋሚ ነገር ነው የምታወራው ንባብህን ማስፋት አለብህ።