ትረካ - ድመታችንም ወደ አሜሪካ መምጣት አለባት! | ነብይ መኮንን |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ส.ค. 2024
  • ካለ እናንተ ተሳተፎ የንባብ አብዮታችን ግቡን አይመታም እና ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን፡፡
    00:00 መግቢያ
    00:15 ትረካ
    Airport Lounge - Disco Ultralounge by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
    Source: incompetech.com/music/royalty-...
    Artist: incompetech.com/
    #amharic_audiobooks_full_length #amharicbooks #audiobooks #ትረካ #ethiopian #tireka #tereka #መጽሐፍ#tireka #ትረካ #amharicbooks #ethiopian #audiobooks #tereka #books #ethiopianmusic #ethiopianhistory #ethiopianstory #ethiopianbooks #tadeltube #donkeytube #ethiopianbook #amharicaudiobooksfulllength #audiobooksamharic #ethiopian #ትረካትዩብ #የአማርኛመፅሀፍት #በዕውቀቱስዩም #አማርኛ #የአማርኛትረካ #የመጽሐፍትትረካ #ሸገር #ሸገርሼልፍ #መቆያ #amharic #ethiopianhistory #ethiopianmusic #ethiopia2024 #ethiopia #ethiopianews #ethiopialatestnews #ethiopiapolitics #yegnasewbeamerica #nebiymekonnen #ewenetegnatarik #nebiymekonnenonshegerfm

ความคิดเห็น • 12

  • @amharicbooks
    @amharicbooks  หลายเดือนก่อน +8

    ''የአማርኛ' መፅሐፍ'' ትረካ ዝግጅት ክፍል በአጋጣሚ ሆኖ በዛሬው የትረካ ሰዓታችን የአንጋፋውን ጋዜጠኛ፣ገጣሚና ተርጓሚ ነብይ መኮንን አንዲት የጉዞ ማስታወሻ ትረካ ወደ እናንተ ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሶ በነበረበት ጊዜ የነብይን ዕረፍት በመስማታችን በእጅጉ አዝነናል።
    ነብይ በህይወት ዘመኑ ሁሉ ላበረከተልን የጥበብ ትሩፋቶቹና የትውልድ ድልድይ የነበረ በመሆኑ የከበረ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
    ለትውስታ ትረካውን እንድታደምጡልን እየጋበዝን በድጋሚ በታላቁ የስነጽሁፍ ሰው ህልፈት የተሰማንን ሀዘን እንገልፃለን።
    ነፍስህ በሰላም ትረፍ!

  • @wudenehtaye200
    @wudenehtaye200 24 วันที่ผ่านมา +1

    ነብይ እግዚአብሔር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ።

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 7 วันที่ผ่านมา +1

    ነብስ ይማር 😢

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 หลายเดือนก่อน +3

    Rest in peace ! My deepest condolences to your family and friends 😢

  • @tomk5529
    @tomk5529 หลายเดือนก่อน +5

    ነፍስ ይማር

  • @mekdesashebir-lo5vc
    @mekdesashebir-lo5vc หลายเดือนก่อน +2

    Rest in peace , king of art😢❤

  • @dinsiriiwaqwoyya
    @dinsiriiwaqwoyya หลายเดือนก่อน

    ነፍስህን በገነት ያኑርልን ጋሽ ነብይ መኮንን።

  • @thomashailegiyorgis8557
    @thomashailegiyorgis8557 หลายเดือนก่อน +2

    RIP...Nebiy Mekonnen , What a Narrator!!!

  • @abebe7532
    @abebe7532 หลายเดือนก่อน +1

    Gud bel Gonder ‼️😁.
    Lins.Tewisew
    Saykoshesh yemelsalu⁉️⁉️⁉️⁉️
    Yehem Ale Leka ‼️😀
    Ere Emiye Europ😍👍

  • @grmbyn1
    @grmbyn1 หลายเดือนก่อน +3

    Rest in peace legend

  • @asmeromembaye419
    @asmeromembaye419 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍስ ይማር