What is Money?--ገንዘብ ምንድን ነው? ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @AbrhamTewelde-y9t
    @AbrhamTewelde-y9t 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ዘመንህ ሁሉ እንዲባረክ ሁሌም እመኝልሀለዉ ካንደበትህ የሚወጣዉ የትኛዉም ቃል ወሰጤን እየነካዉ እየተሰራዉ ዛሬላይ ደርሻለዉ አቶ አሽናፊ ለኔ የሂወት ጀግና ማንነቴን ያሳወቀኝ መምህሬ thank u

  • @saraameha1238
    @saraameha1238 2 ปีที่แล้ว +2

    Welcome Back ድንቁ ኢትዮጵያዊ Mr Ashenafi Taye!
    Ejeg Betam Denk Temehert New!
    Denk Denk Geletsa New!💚

  • @አቢሲንያቲዩብ
    @አቢሲንያቲዩብ 2 ปีที่แล้ว +8

    College ውሰጥ ቁጭብዬ እየተማርኩ እንደሆንኩ ይሰማኛል ።

    • @lulamohammed3839
      @lulamohammed3839 10 หลายเดือนก่อน

      በተለይ ለኔ በድህነት ምክንያት ትምህርቴን አልተማርኩም ነበር በጣም አዝን ነበር የማልለወጥ ዋጋ የሌለኝ ይመስለኝ ነበር አሁን ግን ተሽያለው

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 2 ปีที่แล้ว +10

    This an amazing in-sighting! Thanks for your excellent explanation. Wish you a Long life!

  • @ethiopiaaddis8610
    @ethiopiaaddis8610 2 ปีที่แล้ว +2

    ተባረክ

  • @solomonyirga5331
    @solomonyirga5331 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing Explanation ‼ That is why they call it the Bank system is geting Money outof Nothing.

  • @ethiotik1829
    @ethiotik1829 2 ปีที่แล้ว +2

    This guy is phenomenal!

  • @dejeneabdissa4272
    @dejeneabdissa4272 2 ปีที่แล้ว +3

    Long life🏇👏👏👋👋👋you are so humble and honest👏👏🏇🏇🙋‍♂️
    Respect🏇🏇🏇i wish, my elder brother to see your classes....even consultation through phone. Blessings

  • @fraser3899
    @fraser3899 ปีที่แล้ว

    God bless you teacher

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 ปีที่แล้ว +1

    ትምህርቱ በጣም አርፊ ነዉ።የምገርመኝ ግን የአስተማርው አለባቤስ የተማርወቹ አለባቤሰ የግድግደው መንፀባረቅና የኘሮፋይሉ ምስል እንዴት አንድ ሆኑ ?።

  • @habtamushemils2711
    @habtamushemils2711 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት

  • @zxtsf
    @zxtsf ปีที่แล้ว

    ❤❤ very articulate , clear and concise❤❤🎉🎉

  • @kalbakilo3673
    @kalbakilo3673 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የማከብርህ ባለ ትልቅ አምሮ ፍቃደኛ ከሆንክ 1 ጥያቄ ብጠይቅህ አሁን የምኖርው ዱባይ ነው የምሰራውን ስራ አልወደውም ከልጅነቴ አስቶ የምፈልገው ነጋዴ መሆን ነው የምፈልገው አሁን ያለሁበት ስራየን ከአሰሪወቸ ጋ ውሌን አልጨረስኩም እምሰራውን ስራ ስለማልወደው ብቻ ትቸው ሀገሬ ልገባ ነው እስካሁን እኔ ደግሞ አላማየ የምወደውን ስራ እየሰራሁ እደወንዝ ከእኔ አልፎ መፍሰስ ነው የምፈልገው።ምን ትመክርኛለህ

    • @የሰላምመንገድ-ቈ8ኸ
      @የሰላምመንገድ-ቈ8ኸ 2 ปีที่แล้ว +3

      እኔ ምመክርህ ወዳጄ የምትወደውን ስራ ሀገርህ ገብተህ ስራ የምትወደውን ስራ ስትሰራ ከገንዘብ ያለፈ ነገር ይሰጥሀል አንድ አባባል አለ ....በህልምህ ላይ ስትሰራ ክፍል ይሰጥሀል -ህልምህን ስታዳብረው ቦታ ይሰጥሀል ! የ ሀብት ቦታ፤ የ ክብር ቦታ! ስለዚ ና ሚገባህን ህይወት ኑር

  • @seidayimam2414
    @seidayimam2414 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ክበርልኝ 🙏🙏🙏

  • @ayanazewde6781
    @ayanazewde6781 2 ปีที่แล้ว +1

    Nice lecture i like it, but your camera is not perfectly shows what is seen on screen display during he need to support by video or pictures equally, only shows lecturer.

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 หลายเดือนก่อน

    ሳሻልሚዲያ የሚርባ የማይርባ ናገርሰመለከት ጊዜ ሳጠፍ። ተመሰገን ጠቃሚ ሂወቴን የሚቀይር ትምህርት ከልቤ ናው ቁጭ ብየ የማዳመጠው

  • @MekuaninteAmare
    @MekuaninteAmare 2 หลายเดือนก่อน

    ❤best

  • @rolex8678
    @rolex8678 2 ปีที่แล้ว

    Thanks man! u r amazing & wish long live!

  • @nionshare6308
    @nionshare6308 2 ปีที่แล้ว +2

    It helps a lot, respect !!!!

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 2 ปีที่แล้ว

    Enamsgnalan, bartaa, 🙏🙏🙏

  • @dandewsirbello
    @dandewsirbello 2 ปีที่แล้ว +1

    Very good content. When fake news videos get in 1000s of views this kind of content gets only in 100s. Too sad.Does Ethiopia follows fractional reserve banking? Would you reflect on this?
    By the way do you teach this at school? If so how does this align to the mainstream education system?
    Thanks.

  • @yodit587
    @yodit587 2 ปีที่แล้ว

    Thank you 🙏

  • @birhanuasfaw8899
    @birhanuasfaw8899 2 ปีที่แล้ว +1

    Please please p 3 4

  • @unknown-br4ym
    @unknown-br4ym 2 ปีที่แล้ว +2

    genezeb endet endemisera bedemb awekenal yeketel

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bahlbisbhatu2368
    @bahlbisbhatu2368 7 หลายเดือนก่อน

    12#👂

  • @okno7308
    @okno7308 2 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 2 ปีที่แล้ว

    🙏❤️😇

  • @Hanisg.
    @Hanisg. 2 ปีที่แล้ว

    🤑👍👍👍🙌🙌

  • @asmarudesse5575
    @asmarudesse5575 2 ปีที่แล้ว

    ይቅርታ ተሳስቼ ከሆነ።