ብዙዎች ለምን አይሳካላቸውም? Why Many Fail To Succeed - Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 49

  • @NIKUTUBE1
    @NIKUTUBE1 2 ปีที่แล้ว +12

    አቶ አሸናፊ ስላወኩ ምነኛ እድለኛ ነኝ እጅግ በጣም ከልቤ አመሰግናለሁ🙏።

  • @liduk1285
    @liduk1285 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ተጠቅሚያለሁ አመሰግናለሁ በመቀጠልም በንግግርህ ብዙ ጊዜ ስለ law of attraction ነካክተህ ታልፋለህ ግን ደንብ ስለእሱ ብታስተምር ደስ ይለኛል thankyou soooo much

  • @endalezeleke4273
    @endalezeleke4273 2 ปีที่แล้ว +7

    Very interesting and eye opener for those who has a burning desire to change their identity and mind set. Thanks a lot, Ato Ashenafi . Much appreciated for your time and inspirational presentation!!

  • @DBM651
    @DBM651 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው የምትሰጠን ይገርማል በጣም በተመስጦ ነው በርቀት የምከታተልህ።ተባረክልን እግዚአብሔር ከእዚህ በላይ ብዙ ሚሊዮኖችን ግራ የተጋቡትን መፍትሄ መንገድ የምታሳያቸው ያድርግህ።ድንግል ማሪያም በእናትነት ፍቅሯ ትጠብቅህ።በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @TheDeterminedfolks
    @TheDeterminedfolks 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም የሚገርመኝ u are capable of using simple words filled with colorful ideas to sketch powerfully transforming life image in the mind of ur students. Keep up the good work Ashu, we will meet one day.

  • @hirutbabu8988
    @hirutbabu8988 2 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ነገር ገብቶኛል ልማዴን ቀይሬ ህልሜን መኖር ሂወቴን መቀየር ፈልጋለሁ ችግሩ ህልሜን አላቀውም ምን ይሻለኛል?

    • @aynalemyealmi2967
      @aynalemyealmi2967 ปีที่แล้ว +1

      Me toooo

    • @DBM651
      @DBM651 ปีที่แล้ว

      ከአቶ አሸናፊ ንግግር እኔ እንደተረዳሁት ህልምሽን ለማወቅ በመጀመሪያ ምን መሆን ነው የምትወጅው??በህይወት ዘመንሽ የምትወጅውንና ሆነሽ ማየት ምትፈልጊውን ነገር ቁጭ ብለሽ በተረጋጋ መንፈስ በማሰብና በማሰላሰል እራስሽን ጠይቀሽ እራስሽ መልስ ማግኘት ትችያለሽ። ጥያቄውም መልሱም አንቺው ጋር ነው ያለው።በርቺ።

  • @damakasie5855
    @damakasie5855 2 ปีที่แล้ว +3

    ዩቱብ ላይ ለምንከታተል ሰወች powerpoint ሲያመላክቱ አይታይም :: ቪዴዮ ኢድት ሲደረግ display ማድረግ ብቻል

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን! እናስተካክላለን!

  • @mickyalemu2416
    @mickyalemu2416 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚልና እጅግ ገራሚ እውቀት ያልው ሰው ነው .. ደስ ይላል .. ይሁንና ማይክ ታይሰን ከመሀመድ አሊ ጋ አልተጫወተም ! ለመረጃዎችህ ጥንቃቄ አይለይህ ::

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  2 ปีที่แล้ว +1

      ጨዋ ስልሆነው ገንቢ አስተያየትህ በጣም አከብርሃለሁ! አንተ ድንቅ ሰው ነህ፤ አመሰግናለሁ። ያልከው ነገር ትክክል ነው፤ ማይክ ታይሰን ለመሀመድ አሊ ሌሎች ቦክሰኞችን ተበቀለለት እንጂ ሁለቶቹ አልተጫወቱም፤ ስህተት ነው። አመሰግናለሁ!

    • @mickyalemu2416
      @mickyalemu2416 2 ปีที่แล้ว +2

      ይህም ለኛ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው :: "ይቅርታ " .. ተስስቻለሁ .. "ስህተት ነበር .. " የሚል ሀይለ ቃል ... መካረሮችን .. ጦርነትን .. አለመግባባትን .. ትፋትን ..የሚያመክን .. ፈንጅ አምካኝ ቃል .. ይህ ቃል በመጥፋቱ ነው .. አገራችን ምድራችን የምትተራመሰው ..
      ስለዚህ አንተ ከምታስተምረው ህይወትን አስተሳሰብን ከሚቀይሩ መረጃዎች ቀርቶ .. ከእጅግ ብዙ መረጃዎችህ .. ድንገት ከረሳሀቸው .. ሽተቶች እንኩዋን .. የምትመልስበት መንገድ .. በተለይ ለኛ ኢትዮጵያውያን መመር ያለበትና የምንድንበት .. ቃል ነው " ስህ ስህተት ነበር " ይቅርታ !!
      አገሬ ስመለስ .. አንዱም ሴሚናር አያመልጠኝም ..
      ረጅም እድሜ .. ጤናና እድሜ ላንተና ለምድር በረከቶች ..

  • @johnhabesa354
    @johnhabesa354 ปีที่แล้ว

    Fetari yesthi amesgnalwo

  • @edenkifle7323
    @edenkifle7323 2 ปีที่แล้ว +1

    My God... What a time ... Please do more like this

  • @eyobelyouhunegnaw6827
    @eyobelyouhunegnaw6827 2 ปีที่แล้ว +1

    betam tegerme new yesmahut enkuan awekuh

    • @zedtaye8949
      @zedtaye8949 ปีที่แล้ว

      በጣም ደስ እሚል ትምርት

  • @ashash9382
    @ashash9382 ปีที่แล้ว

    Pilisi phone Nabr 😭

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 ปีที่แล้ว

    ሰላም በጣም ጥሩ ትምህርት ኣግኝተናል እናመሰግናለን 🙏ይቅርታ የኦንላይን ስልጠና ትሰጣላችሁ ከሀገር ውጭ ነው የምኖረው የኦንላይን ስልጠና የምትሰጡ ከሆነ እባካችሁ

  • @fregenet12
    @fregenet12 ปีที่แล้ว

    Thank you for your incredibly insightful and thoughtful lectures. I have learned so much and continued to be inspired.

  • @dehninetbelete1130
    @dehninetbelete1130 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ! ውስጤ ያለውን ነገር ገላለጥክልኝ። በእንባ እስክሞላ በጣም ውስጤ ተነካ!!! በልካም ምክር!!!በረታ ውስጣችንን አክመው።

  • @yotor6221
    @yotor6221 2 ปีที่แล้ว

    ካለኝ አስተሳሰብ ላይ ብዙ ነገር ጨምረህልኛልና በጣም ነው የማመሰግነው m.r ashnafi taye 🙏

  • @minyahelenlightened7919
    @minyahelenlightened7919 2 ปีที่แล้ว

    Its good to see people trying to motivate this generation. But please dont just mémorise and copy from western motivational videos. Try to creat your own arguments, Ideas, and examples

  • @tazebewtazeze7602
    @tazebewtazeze7602 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አቶ አሸናፊ ለእርሠዎ አና ለ ባልደረቦቸዎ በጥሉበት እንዳትጠፋብን ።

  • @GizalemVG40
    @GizalemVG40 ปีที่แล้ว

    you motivate me to use MY IMAGINATION, ATO ASHU!!

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt 8 หลายเดือนก่อน

    አሼ ትችላለህ

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide ปีที่แล้ว

    I am thankful!!

  • @mahletlema3387
    @mahletlema3387 2 ปีที่แล้ว

    Successful or effectiveness grades MFC strength

  • @rolex8678
    @rolex8678 ปีที่แล้ว

    really thank you Mr. Ashenafi God bless u !

  • @tigisttgi6802
    @tigisttgi6802 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much.

  • @zuzuethio3081
    @zuzuethio3081 ปีที่แล้ว

    Thanks 👌

  • @biniyambekele1887
    @biniyambekele1887 2 ปีที่แล้ว +1

    Berta

  • @aynalemyealmi2967
    @aynalemyealmi2967 ปีที่แล้ว

    እዉነት ቃላት ያጥረኛል በጣም ድንቅ ነዉ

  • @desalengkumera5210
    @desalengkumera5210 2 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ እግዘር ይስጥልን

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 2 ปีที่แล้ว +1

    God bless you!

  • @godsfamilytube4503
    @godsfamilytube4503 2 ปีที่แล้ว

    BEST AND WHICH IS SMART
    ALL ARE FULL ART

  • @akiwt9177
    @akiwt9177 2 ปีที่แล้ว

    wow. gotta a big knowledge. Thanks

  • @jemalkederseid8005
    @jemalkederseid8005 2 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው መምህር

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 2 ปีที่แล้ว

    Waww, waww,🧠🧠🧠💪💪💪🙏🙏🙏👍👍👍

  • @ከተመረጡገፆች
    @ከተመረጡገፆች 2 ปีที่แล้ว

    Part 3 ቆየብኝ

  • @mamiethiotube3870
    @mamiethiotube3870 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለንንን#

  • @fortinotube126
    @fortinotube126 2 ปีที่แล้ว

    Thank you

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 2 ปีที่แล้ว

    💚💛❤🙏🙏🙏

  • @eyerusalemyesuneh4117
    @eyerusalemyesuneh4117 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @wedirefotube3919
    @wedirefotube3919 2 ปีที่แล้ว

    yes

  • @btberry7070
    @btberry7070 2 ปีที่แล้ว

    Yet new botaw hulum sew memetat yechelal

    • @createyourfuture3263
      @createyourfuture3263 2 ปีที่แล้ว

      Botaw The Mosaic Hotel new ke Ednamol wade Freindship Hotel bemiwesdew menged wedeqegn geba biloba new . Public seminar new hule segno/ Monday manim sew megibat yichilal.