🌴🌴🌴ቡና ይጠጣል ወይስ.....??? መልስ ከገድለ አቡነ መባዕ ጽዮን🌴🌴 መጋቤ ብሉይ ቆሞስ አባ አብርሐም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ก.ย. 2024
  • ❤❤❤ስለ ቡና የተሰጠ የማያዳግም ምላሽ እስከመጨረሻው ያዳምጡት

ความคิดเห็น • 41

  • @Aynadis-ce4jv
    @Aynadis-ce4jv 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @redmoon7610
    @redmoon7610 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @TekuamSitotaw
    @TekuamSitotaw 3 หลายเดือนก่อน

    Takuam sister salm nash

  • @JonKol-jj8yy
    @JonKol-jj8yy 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @abebayehumulu5588
    @abebayehumulu5588 ปีที่แล้ว +2

    አደበተ ርዕቱው አባታችን ከዚ በላይ ፀጋ እና በረከት ያብዛልዎት የሕይዎት ቃል ያሰማዎት አደበተ ርዕቱ

    • @Dr.DJZpharmd
      @Dr.DJZpharmd ปีที่แล้ว

      በቤተክርስቲያናችን ኢየሱስ ተሸፍኗል የመንለው ከዚህ የተነሳ ነው፣ በዐሉ የመድሐኒዐለምና የመብአጽዮን ነው ብለው ትምህርቱን በሙሉ የመብአጽዮን ገድል መንገሪያ አደረጉት በጣም የሚያሰዝን። መደሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ በሞቱ ሰውን ከሲዖል ያወጣውን የምስራች ሊሰበክበት የሚገባውን መድረክ መብአጽዮን ነፍሳትን ከሲዖል አወጡ እየተባለ ይሰበክበታል። ክርስቲያነ ሆይ ንቃ ነፍስህን ለመድሀኒአለም ኢየሱስ ክርሰቶስ አሰገዛ ከዘላለም ሞት የምተመልጠው በእርሱ ላይ ባለህ እምነት ብቻ ነው ዮሐንስ 3፣16

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@Dr.DJZpharmdልቦናህያብራል አንተነህ የተሸፈነብህ

  • @YtbarekAbebeYtbarekAbebe-oz2du
    @YtbarekAbebeYtbarekAbebe-oz2du 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @rozaworku367
    @rozaworku367 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

    • @Dr.DJZpharmd
      @Dr.DJZpharmd ปีที่แล้ว

      በቤተክርስቲያናችን ኢየሱስ ተሸፍኗል የመንለው ከዚህ የተነሳ ነው፣ በዐሉ የመድሐኒዐለምና የመብአጽዮን ነው ብለው ትምህርቱን በሙሉ የመብአጽዮን ገድል መንገሪያ አደረጉት በጣም የሚያሰዝን። መደሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ በሞቱ ሰውን ከሲዖል ያወጣውን የምስራች ሊሰበክበት የሚገባውን መድረክ መብአጽዮን ነፍሳትን ከሲዖል አወጡ እየተባለ ይሰበክበታል። ክርስቲያነ ሆይ ንቃ ነፍስህን ለመድሀኒአለም ኢየሱስ ክርሰቶስ አሰገዛ ከዘላለም ሞት የምተመልጠው በእርሱ ላይ ባለህ እምነት ብቻ ነው ዮሐንስ 3፣16

  • @MELKAMTILANEHMT-po1tu
    @MELKAMTILANEHMT-po1tu 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @selamyeabelenat6742
    @selamyeabelenat6742 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን። ያሰማልን አባታችን

    • @Dr.DJZpharmd
      @Dr.DJZpharmd ปีที่แล้ว

      በቤተክርስቲያናችን ኢየሱስ ተሸፍኗል የመንለው ከዚህ የተነሳ ነው፣ በዐሉ የመድሐኒዐለምና የመብአጽዮን ነው ብለው ትምህርቱን በሙሉ የመብአጽዮን ገድል መንገሪያ አደረጉት በጣም የሚያሰዝን። መደሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ በሞቱ ሰውን ከሲዖል ያወጣውን የምስራች ሊሰበክበት የሚገባውን መድረክ መብአጽዮን ነፍሳትን ከሲዖል አወጡ እየተባለ ይሰበክበታል። ክርስቲያነ ሆይ ንቃ ነፍስህን ለመድሀኒአለም ኢየሱስ ክርሰቶስ አሰገዛ ከዘላለም ሞት የምተመልጠው በእርሱ ላይ ባለህ እምነት ብቻ ነው ዮሐንስ 3፣16

  • @kalkidangezahegn7034
    @kalkidangezahegn7034 ปีที่แล้ว +1

    ቃልህይውት ያሰማልን

    • @sisaywerkineh8635
      @sisaywerkineh8635 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም

    • @Dr.DJZpharmd
      @Dr.DJZpharmd ปีที่แล้ว

      በቤተክርስቲያናችን ኢየሱስ ተሸፍኗል የመንለው ከዚህ የተነሳ ነው፣ በዐሉ የመድሐኒዐለምና የመብአጽዮን ነው ብለው ትምህርቱን በሙሉ የመብአጽዮን ገድል መንገሪያ አደረጉት በጣም የሚያሰዝን። መደሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ በሞቱ ሰውን ከሲዖል ያወጣውን የምስራች ሊሰበክበት የሚገባውን መድረክ መብአጽዮን ነፍሳትን ከሲዖል አወጡ እየተባለ ይሰበክበታል። ክርስቲያነ ሆይ ንቃ ነፍስህን ለመድሀኒአለም ኢየሱስ ክርሰቶስ አሰገዛ ከዘላለም ሞት የምተመልጠው በእርሱ ላይ ባለህ እምነት ብቻ ነው ዮሐንስ 3፣16

  • @Amanargaw-y3p
    @Amanargaw-y3p หลายเดือนก่อน

    አረ አባታችን ከይቅርታ ጋር ባህታዊ ቆሞስ አባኪዳነማርያምን ይጠይቁ ስለ ቡና

  • @tigisttadele3322
    @tigisttadele3322 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @Dr.DJZpharmd
      @Dr.DJZpharmd ปีที่แล้ว

      በቤተክርስቲያናችን ኢየሱስ ተሸፍኗል የመንለው ከዚህ የተነሳ ነው፣ በዐሉ የመድሐኒዐለምና የመብአጽዮን ነው ብለው ትምህርቱን በሙሉ የመብአጽዮን ገድል መንገሪያ አደረጉት በጣም የሚያሰዝን። መደሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ በሞቱ ሰውን ከሲዖል ያወጣውን የምስራች ሊሰበክበት የሚገባውን መድረክ መብአጽዮን ነፍሳትን ከሲዖል አወጡ እየተባለ ይሰበክበታል። ክርስቲያነ ሆይ ንቃ ነፍስህን ለመድሀኒአለም ኢየሱስ ክርሰቶስ አሰገዛ ከዘላለም ሞት የምተመልጠው በእርሱ ላይ ባለህ እምነት ብቻ ነው ዮሐንስ 3፣16

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning5529 ปีที่แล้ว +1

    አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ለምን ብርቱካኑንና ሎሚውን ሲበሉ ሦስቱ አጋንቶች አልመጡም ለምን ቡና ሲጠጡ ሦስት አጋንት ተገለጠላቸው የቡናና የአጋንት ምስጢር ምንድን ነው ? አባታችን መባፂዮን የበቁ አባት ናቸው እኛ ምን አቅም ኖረን ነው ብና እየጠጣን አጋንትን ልናባር እንችላለን

    • @Aryam-Media
      @Aryam-Media  ปีที่แล้ว

      ገድሉን በደንብ ያንብቡት !!!

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 ปีที่แล้ว

      ከሳቸው ቃል ተየስቼ ነው የጠኩት ያለሁበት ቦታ ገድሉን ማግኘት አይቻለኝም ጥያቄ ላይ ስህተት አለ

    • @Dr.DJZpharmd
      @Dr.DJZpharmd ปีที่แล้ว

      በቤተክርስቲያናችን ኢየሱስ ተሸፍኗል የመንለው ከዚህ የተነሳ ነው፣ በዐሉ የመድሐኒዐለምና የመብአጽዮን ነው ብለው ትምህርቱን በሙሉ የመብአጽዮን ገድል መንገሪያ አደረጉት በጣም የሚያሰዝን። መደሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ በሞቱ ሰውን ከሲዖል ያወጣውን የምስራች ሊሰበክበት የሚገባውን መድረክ መብአጽዮን ነፍሳትን ከሲዖል አወጡ እየተባለ ይሰበክበታል። ክርስቲያነ ሆይ ንቃ ነፍስህን ለመድሀኒአለም ኢየሱስ ክርሰቶስ አሰገዛ ከዘላለም ሞት የምተመልጠው በእርሱ ላይ ባለህ እምነት ብቻ ነው ዮሐንስ 3፣16

    • @tmcleaning5529
      @tmcleaning5529 6 หลายเดือนก่อน

      አንተ ደግሞ ከቡና ጠጪ አባት የባሰ ሀጢያት ሰራህ ​@@Dr.DJZpharmd

  • @haftomhiluf8613
    @haftomhiluf8613 15 วันที่ผ่านมา

    Buna sikerb agannt yemisb kehone kezi belay mn hatyat ale
    demo ebakachu mn chgralew tekl new eyalachu lesew atajajlu

  • @MkOk-rn5uh
    @MkOk-rn5uh 6 หลายเดือนก่อน

    እልልል

  • @dessalegnachenef7
    @dessalegnachenef7 ปีที่แล้ว +1

    መጽሐፉን የት አገኘዋለሀ?

    • @Dr.DJZpharmd
      @Dr.DJZpharmd ปีที่แล้ว

      በቤተክርስቲያናችን ኢየሱስ ተሸፍኗል የመንለው ከዚህ የተነሳ ነው፣ በዐሉ የመድሐኒዐለምና የመብአጽዮን ነው ብለው ትምህርቱን በሙሉ የመብአጽዮን ገድል መንገሪያ አደረጉት በጣም የሚያሰዝን። መደሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ በሞቱ ሰውን ከሲዖል ያወጣውን የምስራች ሊሰበክበት የሚገባውን መድረክ መብአጽዮን ነፍሳትን ከሲዖል አወጡ እየተባለ ይሰበክበታል። ክርስቲያነ ሆይ ንቃ ነፍስህን ለመድሀኒአለም ኢየሱስ ክርሰቶስ አሰገዛ ከዘላለም ሞት የምተመልጠው በእርሱ ላይ ባለህ እምነት ብቻ ነው ዮሐንስ 3፣16

  • @user-rg8bd5iw2w
    @user-rg8bd5iw2w 5 หลายเดือนก่อน

    ወንጌል አትሰብክም ተረት ምን ይሰራል ጌታ የጠይቅሀል

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r 4 หลายเดือนก่อน

      አላልክም ቤተክርስቲያን ለሁሉም መልስ አላት አንተ አታስተምረንም

  • @meheretworku-ok1su
    @meheretworku-ok1su 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሉ ነገር በጎነው ተባለ ጥሩ ? ጫትም ይበላል ? ትባሆ ይሳባል ? ሰው እኮ ቡናን በራሱ ይተወዋል መምህራን ደግሞ ይጠጣል እያላቹሁ በህዝቡ ለመወደድ ሱስ ውስጥ ገተታቹሁት ? አሁን ቡና ባይጠጣ ችግሩ ምድነው?
    ቡናና ሲጋራ ትባሆ ልዮነቱ ምድነው ?ሁሉም ዕፅነው አደል /ተክል ነው/

  • @Dr.DJZpharmd
    @Dr.DJZpharmd ปีที่แล้ว +2

    በቤተክርስቲያናችን ኢየሱስ ተሸፍኗል የመንለው ከዚህ የተነሳ ነው፣ በዐሉ የመድሐኒዐለምና የመብአጽዮን ነው ብለው ትምህርቱን በሙሉ የመብአጽዮን ገድል መንገሪያ አደረጉት በጣም የሚያሰዝን። መደሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ በሞቱ ሰውን ከሲዖል ያወጣውን የምስራች ሊሰበክበት የሚገባውን መድረክ መብአጽዮን ነፍሳትን ከሲዖል አወጡ እየተባለ ይሰበክበታል። ክርስቲያነ ሆይ ንቃ ነፍስህን ለመድሀኒአለም ኢየሱስ ክርሰቶስ አሰገዛ ከዘላለም ሞት የምተመልጠው በእርሱ ላይ ባለህ እምነት ብቻ ነው ዮሐንስ 3፣16

    • @Aryam-Media
      @Aryam-Media  ปีที่แล้ว

      አይነ ህሊናህ ተሸፍኖብህ ነው፣ግለጠው

    • @Aryam-Media
      @Aryam-Media  ปีที่แล้ว

      ላንተ ነው የተሸፈነብህ፣ጠይቅ ልቦናህ እንዲበራልህ

    • @user-ve3rp1nl6r
      @user-ve3rp1nl6r 4 หลายเดือนก่อน

      ላተነዉ የተሸፈነብህ ልቦናህን ያብራልህ

  • @TekuamSitotaw
    @TekuamSitotaw 3 หลายเดือนก่อน +1

    Takuam sister salm nash

  • @_Aryammezmur
    @_Aryammezmur ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

    • @mdibelemetsahift548
      @mdibelemetsahift548 ปีที่แล้ว

      በእውነት እርስዎን ሰማዕቱ ለራሱ ስለመረጥዎ እናመሰግናለን በርቱ ወንድሜ በተለይ ለቦታው አስፈላጊ ነዎት አክባሪዎ ነኝ

    • @Dr.DJZpharmd
      @Dr.DJZpharmd ปีที่แล้ว

      በቤተክርስቲያናችን ኢየሱስ ተሸፍኗል የመንለው ከዚህ የተነሳ ነው፣ በዐሉ የመድሐኒዐለምና የመብአጽዮን ነው ብለው ትምህርቱን በሙሉ የመብአጽዮን ገድል መንገሪያ አደረጉት በጣም የሚያሰዝን። መደሀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ በሞቱ ሰውን ከሲዖል ያወጣውን የምስራች ሊሰበክበት የሚገባውን መድረክ መብአጽዮን ነፍሳትን ከሲዖል አወጡ እየተባለ ይሰበክበታል። ክርስቲያነ ሆይ ንቃ ነፍስህን ለመድሀኒአለም ኢየሱስ ክርሰቶስ አሰገዛ ከዘላለም ሞት የምተመልጠው በእርሱ ላይ ባለህ እምነት ብቻ ነው ዮሐንስ 3፣16

  • @Amanargaw-y3p
    @Amanargaw-y3p หลายเดือนก่อน

    አረ አባታችን ከይቅርታ ጋር ባህታዊ ቆሞስ አባኪዳነማርያምን ይጠይቁ ስለ ቡና

    • @shaunalem4810
      @shaunalem4810 หลายเดือนก่อน

      Brother,
      Aba gebrakidanen simachew.
      Esachw ,4tum matesfit wost qetita " directly " buna atitatu emil yelam::
      Alu eko .
      Hence,
      you are safe to drink coffee ☕️ !
      Egni abatim bihon " clearly " nageruh eko.
      Pay attention and believe it.