ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝ ያረብ አሏህ ሷሊህ ዲን ያለው ባል ይስጠን ለሁላችንም እኛንም ሷሊህ ያርገን ያረብ
Amiiiiin yareb
امبننننننن
ማሻአሏህ ያመረ የሠመረ ትዳርያረግው
አሚን ያረብ
አልሀምዱሊላህ ጌታየ የምፈልገዉን አይነት ባል ሠጠከኛል
ማሻ አላህ
ሱብሀን አላህ
በአሁን ዘመን ያሉት ወንዶች አብዛህኛው አስመሳይ ናቸው እኩል ድን ያለው ጋር ተምረው አይሰሩበትም ኪታቡን አነበቡት እንጂ አልተረዱትም ከእንደዚህ አይነት ፈተና አላህ ይጠብቀን
ትክክል
እደውም እናቃል የሚሉትናቸው ቀጣፊዎቹ
ዉዱ ኡሥታ ዛችን ጀግናዉ አላህ ይጠብቅህ ያሪብ
Masha allah Jzk
ጀዝኩምአላሂይሪያረብሳልህሚሰትአዱሪገኝያአላህ
Ker yehone tidar alh yiwefiken 🤲🤲😔
ጀዛኩም አላሑኸይርን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
👍
ሱብሐንአላሕያርብ
ጀዛኩሙሏህ ከይረንጀዛ
ስለላሁአለይሂወሰለምጀዛኩምአላህኸይር
والذين يقولون ربنا هب لنا من أزواجنا وذرياتينا قرة أعين واجعلنا للمتقين إماما
ጀዛኩም አላሑ ኸይርን እጠይባት እጠይቢን
አላህወደቀጥተኝውመንገድይምራንለአድኒያሳይሆንለሃከራ የአላህአንተወደከይርመንገድምራን
አይ የዛሬው ወንድ ገዘባችንን በልቶ ሲጨረስ ዘወረበይ ነው የሚለው ቁረአን ያከተመ ኪታብ እየቀራ ነበር ያገባሁት ግን ገዘቤ ሲያልቅ ልጅም ወልደን ገዘቤንም ከዳኝ ጥሎኝ ዞር እኔም ይብላው ብየ ዝም ብያለሁኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ልጄ ደህና ይሁንልኝ
አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ወንዶች አይዞሽ ለኸይር ነው
@@አይከልየልጓማዋ አሚን ያረብ
አላህ የስራውን ይሰጠዋል ታገሽ
ያልቀራውይሻላል
ፍዳ👎ፍ።@@toybaወሎዩቱብ 👎ንህ
ጀዛከአላህ ኸይር ወንድም ከርዕሱ ውጪ ስለጠየኩ ይቅርታና በቴሌግራም ያለውን ቂርአት ቀጥልልን ወንድም ወላሂ በጣም ነበር የተመቸኝ
❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭
woww
አሰላም አሊኩም
እኔስ ትዳሬ ምንም ሊሰምር አልቻለም ደከመኝ ብቸኝነትን መረጥኩኝ
ያረብ አብሽአላህ ሱሊሁን ይወፍቀን
ድን ያለው አይገኝም 😥ቢገኝም ይኮራሉ
እብሺሪ እህት ዱአአድሬጊ ሰጪው አላህ ነው
@@emantube3771 ኢንሻአላሕ
ተማሩ እናተም ዲንያለው ከፈለጋችሁ መማርነው እነሱምኮ ድንያላት ነው የሚሉት አሁንዴግሞ ትምህረቱ በስልካችን ሆኖል ከአሉባልታ ነገር ተቆጥባችሁ ተማሩ
@@አይዱኒያ ልክነሽ እሕት ቢያሥ አለሀምዱሊላሕ ያው ወደእሥልምና ሥለገባሁ ለኔ ምናለ እሽ ቢሉና ደሥቢለኝ እኔም እየተማርኩነው አለሀምዱሊላሕ ግን ያልፋል ለኸየርነው ቤተሠብ ከካፊርውጭ አይድሩኝም 😥ብቻ ችግርየለውም እድሜ ለማዳምቤት እዚሁ ሆኜ እኖራለሁኝ ከከምከፍር ሀገር ሄጀ ባይገኝስ ባል
👍👍👍👍👍
ወሌይኩም ሰላም ወራሃመቱለ ወበራካቱ ኡስታዝ ጀዛ ከአላህ አላህ እማን የላት እማን የለውን ይስጠን ያረብ ጥያቄ ለሁላችሁም ነው ሴቶች እናተ ቢትሆ ምን ተደርገለችሁየሆነ ልጅ መጀመራ ከናቤተሰብ ሁሉም ሙስልም ነበሩ እና ልጁ ቁራአን ቀርቶዋል ምንም ሱስ የለም አይጠጣም አይቅምም በሆነ ቀን ለትደሪ ጠየቀኝ ሁኔታውን ሰየው አለመራኝም ከዘ የሆነ ነገር ስለኛ አንተ ሙስልም አይደለክም እንዴ አልኩት ከዛ አልወሽሽም ሰልወደወ በሀይመኖቴ ምንም ስተት ሰላይ በሰው ስታት ሀይመኖቴን ቀይሬዋለወ አለኝ ከዛ እኔ በቃ እኔ ሙስልም ነኝ አንገናኝም አልኩት ከዛ ልጁ እኔም እኮ ሙስልም ነበርኩ እኔ አሁኑም በተሳሳተ መንገድ ነው ያለዎት እስልምናን ልቃበል ነው ስላ እስልም ምን እንደሆነ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ ስለ ቁራአንም ይሁን ሀዲስ ሁሉንም አውቀዋለሁ ሀይመኖቴን ብቃይርም አምኜ ወድጄ ስላልሆነ ሁሌም ከልብ የአላህ ቃል አልጠፈም አለኝና ከትንሸ ቆይታ ቦሃላ ሰለማ እኔ እሺም እብም አላልኩም በልቤ ውስጥ ለገባ አስቤ ነበር ግን ለምን ሰይሰልም ለትደሪ ጠየቀኝ ብዬ ደስ አላለኝም ኡስታዝ እንደው እሄንን ኮሜቴ ከነባብክ እንደዚህ አይነት ሰው መግባት እንዴት ይታያል አላህ የማይፈቀድ ከሆና ጥንቅር ብሎ ይቅርብኝ ።
ጥቅር ይበል
ዋአለይኩምሠላም ወረህመትመላሂ ወበረካትሁ የኔውድ በቀር ሽሻላል አሏህ የተሻለውን አሏህይሠጥሻል ድኔን አቃለሁ ቁራአን ቀርቻ አሁ ካለቡሀሏ ለምን ሀይማኖቱንቀረ እሥልምና የሚቀያየር ልብሥ አደለም ትክክለኛ ድንያለውሠው ምንም ችግረ ፋፈጥር ድኑን አይቀይርም እናምይቅርብሽ
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ኡስታዝ ያኔ ኮሜንት አንብብልኝ
ጀዛክአላህኽይረንምርጥምክርወላሂያረቢአላህልባችንንበኢማንይሙላልን
👍👍👍👍
አይኮሩምአችራስሽቁጥብድነኛሁነሽከተገኘሽበአላህፍቃድድነኛይሰጥሻልእህቴ
ጀዛከላሁ ኸይረን ኡስታዝ ያረብ አሏህ ሷሊህ ዲን ያለው ባል ይስጠን ለሁላችንም እኛንም ሷሊህ ያርገን ያረብ
Amiiiiin yareb
امبننننننن
ማሻአሏህ ያመረ የሠመረ ትዳርያረግው
አሚን ያረብ
አልሀምዱሊላህ ጌታየ የምፈልገዉን አይነት ባል ሠጠከኛል
ማሻ አላህ
ሱብሀን አላህ
በአሁን ዘመን ያሉት ወንዶች አብዛህኛው አስመሳይ ናቸው እኩል ድን ያለው ጋር ተምረው አይሰሩበትም ኪታቡን አነበቡት እንጂ አልተረዱትም ከእንደዚህ አይነት ፈተና አላህ ይጠብቀን
ትክክል
እደውም እናቃል የሚሉትናቸው ቀጣፊዎቹ
ዉዱ ኡሥታ ዛችን ጀግናዉ አላህ ይጠብቅህ ያሪብ
Masha allah Jzk
ጀዝኩምአላሂይሪያረብሳልህሚሰትአዱሪገኝያአላህ
Ker yehone tidar alh yiwefiken 🤲🤲😔
ጀዛኩም አላሑኸይርን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
👍
ሱብሐንአላሕያርብ
ጀዛኩሙሏህ ከይረንጀዛ
ስለላሁአለይሂወሰለም
ጀዛኩምአላህኸይር
والذين يقولون ربنا هب لنا من أزواجنا وذرياتينا قرة أعين واجعلنا للمتقين إماما
ጀዛኩም አላሑ ኸይርን እጠይባት እጠይቢን
አላህወደቀጥተኝውመንገድይምራንለአድኒያሳይሆንለሃከራ የአላህአንተወደከይርመንገድምራን
አይ የዛሬው ወንድ ገዘባችንን በልቶ ሲጨረስ ዘወረበይ ነው የሚለው ቁረአን ያከተመ ኪታብ እየቀራ ነበር ያገባሁት ግን ገዘቤ ሲያልቅ ልጅም ወልደን ገዘቤንም ከዳኝ ጥሎኝ ዞር እኔም ይብላው ብየ ዝም ብያለሁኝ ብቻ አልሀምዱሊላህ ልጄ ደህና ይሁንልኝ
አላህ ይጠብቀን ከደዚህ አይነት ወንዶች አይዞሽ ለኸይር ነው
@@አይከልየልጓማዋ አሚን ያረብ
አላህ የስራውን ይሰጠዋል ታገሽ
ያልቀራውይሻላል
ፍዳ
👎
ፍ።@@toybaወሎዩቱብ
👎ንህ
ጀዛከአላህ ኸይር ወንድም ከርዕሱ ውጪ ስለጠየኩ ይቅርታና በቴሌግራም ያለውን ቂርአት ቀጥልልን ወንድም ወላሂ በጣም ነበር የተመቸኝ
❤❤❤❤❤❤❤
😭😭😭😭😭
woww
አሰላም አሊኩም
እኔስ ትዳሬ ምንም ሊሰምር አልቻለም ደከመኝ ብቸኝነትን መረጥኩኝ
ያረብ አብሽአላህ ሱሊሁን ይወፍቀን
ድን ያለው አይገኝም 😥ቢገኝም ይኮራሉ
እብሺሪ እህት ዱአአድሬጊ ሰጪው አላህ ነው
@@emantube3771 ኢንሻአላሕ
ተማሩ እናተም ዲንያለው ከፈለጋችሁ መማርነው እነሱምኮ ድንያላት ነው የሚሉት አሁንዴግሞ ትምህረቱ በስልካችን ሆኖል ከአሉባልታ ነገር ተቆጥባችሁ ተማሩ
ትክክል
@@አይዱኒያ ልክነሽ እሕት ቢያሥ አለሀምዱሊላሕ ያው ወደእሥልምና ሥለገባሁ ለኔ ምናለ እሽ ቢሉና ደሥቢለኝ እኔም እየተማርኩነው አለሀምዱሊላሕ ግን ያልፋል ለኸየርነው ቤተሠብ ከካፊርውጭ አይድሩኝም 😥ብቻ ችግርየለውም እድሜ ለማዳምቤት እዚሁ ሆኜ እኖራለሁኝ ከከምከፍር ሀገር ሄጀ ባይገኝስ ባል
👍👍👍👍👍
ወሌይኩም ሰላም ወራሃመቱለ ወበራካቱ ኡስታዝ ጀዛ ከአላህ
አላህ እማን የላት እማን የለውን ይስጠን ያረብ
ጥያቄ ለሁላችሁም ነው ሴቶች እናተ ቢትሆ ምን ተደርገለችሁ
የሆነ ልጅ መጀመራ ከናቤተሰብ ሁሉም ሙስልም ነበሩ እና ልጁ ቁራአን ቀርቶዋል ምንም ሱስ የለም አይጠጣም አይቅምም በሆነ ቀን ለትደሪ ጠየቀኝ ሁኔታውን ሰየው አለመራኝም ከዘ የሆነ ነገር ስለኛ አንተ ሙስልም አይደለክም እንዴ አልኩት ከዛ አልወሽሽም ሰልወደወ በሀይመኖቴ ምንም ስተት ሰላይ በሰው ስታት ሀይመኖቴን ቀይሬዋለወ አለኝ ከዛ እኔ በቃ እኔ ሙስልም ነኝ አንገናኝም አልኩት ከዛ ልጁ እኔም እኮ ሙስልም ነበርኩ እኔ አሁኑም በተሳሳተ መንገድ ነው ያለዎት እስልምናን ልቃበል ነው ስላ እስልም ምን እንደሆነ ጠንቅቄ አውቀዋለሁ ስለ ቁራአንም ይሁን ሀዲስ ሁሉንም አውቀዋለሁ ሀይመኖቴን ብቃይርም አምኜ ወድጄ ስላልሆነ ሁሌም ከልብ የአላህ ቃል አልጠፈም አለኝና ከትንሸ ቆይታ ቦሃላ ሰለማ እኔ እሺም እብም አላልኩም በልቤ ውስጥ ለገባ አስቤ ነበር ግን ለምን ሰይሰልም ለትደሪ ጠየቀኝ ብዬ ደስ አላለኝም
ኡስታዝ እንደው እሄንን ኮሜቴ ከነባብክ እንደዚህ አይነት ሰው መግባት እንዴት ይታያል አላህ የማይፈቀድ ከሆና ጥንቅር ብሎ ይቅርብኝ ።