እፎይን ልከሰው ነው ሲል የሁሱ ያልተጠበቀ መልስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.พ. 2025
  • #habesha #duet ##habash

ความคิดเห็น • 203

  • @Aliftube1
    @Aliftube1  5 วันที่ผ่านมา +11

    { وَإِنۡ خِفۡتُمۡ أَلَّا تُقۡسِطُوا۟ فِی ٱلۡیَتَـٰمَىٰ فَٱنكِحُوا۟ مَا طَابَ لَكُم مِّنَ ٱلنِّسَاۤءِ مَثۡنَىٰ وَثُلَـٰثَ وَرُبَـٰعَۖ فَإِنۡ خِفۡتُمۡ أَلَّا تَعۡدِلُوا۟ فَوَ ٰ⁠حِدَةً أَوۡ مَا مَلَكَتۡ أَیۡمَـٰنُكُمۡۚ ذَ ٰ⁠لِكَ أَدۡنَىٰۤ أَلَّا تَعُولُوا۟ }
    [Surah An-Nisāʾ: 3]

    • @AmreuihMms
      @AmreuihMms 5 วันที่ผ่านมา

      سح

  • @Marifa-r8c
    @Marifa-r8c 5 วันที่ผ่านมา +29

    ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚገኙት ዜጎቻችን በሉ የአላህ የሚሠማን ቢገኝ😢😢😢

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 5 วันที่ผ่านมา +18

    ሲከባበሩ ደስሲሉ ወንድሞቸ🌹🌹🌹🌹🌹👌👌👌👌የኔትሁቶች ሁሱየ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 5 วันที่ผ่านมา +12

    ወላሂ እንደዚህ በስርዓት የሚጠይቅ ክርስቲያን ደስ ይላል አላህ ሂዳያውን ይወፍቅህ

    • @ZimbaKubwa
      @ZimbaKubwa 4 วันที่ผ่านมา

      አላህ ማነው ለምን ሳሀቦቹ ተዋርደው በህጃዝ ምድር ወሮ በላ የሱኒ መሪዎች ተጨፍጭፈው አለቁ? የሱኒ ኦስታዞች አሳፋሪዎች ናችሁ
      እውነታው አስተምሩ ሺዔ ለዝህ የምጠላችሁ የምገድላችሁ😂😂😂😂

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 5 วันที่ผ่านมา +8

    ጠያቂውም ተጠያቂውም ማሻአሏህ አሏህ ኺዳያ ይስጥህ ወገናችን

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 5 วันที่ผ่านมา +34

    ተውት ወዳጆቼ ቦታ አትስጡት ሙስሊሞች እዛ አትግቡ ሲጀመር አላህ እኮ አዋቂ ነው ምን ይታወቃል አላህ ሂዲያ ሊሠጠው ይችላል አላህ ሂዲያ ይስጠው በሉ

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 5 วันที่ผ่านมา +6

      ወላሂ አዎ ማሬ የኛዎቹ እዛ መገኘት የለባቸዉም አላህ ሂዲያ ይስጠዉ ከሱ በበለጠ አላህንና ዉዱ ነብያችንን ሲሳደቡና ሲያንቋሽሽዉ የነበሩት ሰልመዋል አላህ ሂዲያን ይወፍቀዉ

    • @عبداللهمحمد-ر4ذ
      @عبداللهمحمد-ر4ذ 5 วันที่ผ่านมา +5

      @mekiayAhmed እዛ መገኝት እዴት አስቻላቸው ግን እኔ በዚህ ሲያመጡት ወሬው ልቤን ነው የሚያመኝ አልሰማውም

    • @mekiayAhmed
      @mekiayAhmed 5 วันที่ผ่านมา +3

      @عبداللهمحمد-ر4ذ ወላሂ እኔ እራሱ ቪድዮዉን አሳልፌ ነዉ የማየዉ እንኳን እዛ ቁጭ ብየ ልሰማ 😥

    • @HnanaAlshehhi
      @HnanaAlshehhi 4 วันที่ผ่านมา

      ​@@mekiayAhmed😂 አይዞሽ

    • @YeEsuLij
      @YeEsuLij 4 วันที่ผ่านมา

      ቆሻሻ

  • @sdzgs6262
    @sdzgs6262 4 วันที่ผ่านมา +2

    ማሻአላህ ይጠብቅህ ሁሱ አላህ ትዕግስቱን ስጠን ያረብ ለሼር ለተኮል ከተፈጠሩ ሁሉ አላህ ሆይ ጠብቀን

  • @عبداللهمحمد-ر4ذ
    @عبداللهمحمد-ر4ذ 5 วันที่ผ่านมา +4

    ጥያቄን በስረአት የጠየቀው ወገናችን ማሻ አላህ እደዚህ በስረአት እውነትን መፈለግ ደስ ይላል

  • @MaryammosaAnderi
    @MaryammosaAnderi 5 วันที่ผ่านมา +8

    ሁሱየ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 วันที่ผ่านมา +4

    guys ግን መፅሐፍ ቅዱስ ባይኖር ኖሮ ቁርአን ምን አይነት መፅሐፍ ይሆን ነበር አስባችሁታል ግን ለማንኛውም ኢየሱስ ክርስቶስ ሰውን ለማዳን ሰው ሆኖ የመጣ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ።

    • @RahmanRehim
      @RahmanRehim วันที่ผ่านมา

      Men malet new fesum sew fesum amlake men malet new

    • @FikirLoza
      @FikirLoza 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን

    • @SemiraJemal-u4s
      @SemiraJemal-u4s 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሚስኪን😢😢😢😢

    • @SemiraJemal-u4s
      @SemiraJemal-u4s 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰው ነው ብለህ አምላክ ነው 😅😅😅😅

    • @FikirLoza
      @FikirLoza 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@SemiraJemal-u4s አዎ ኢየሱስ ክርስቶስ፦ ፍፁም ሰው ፤ ፍፁም አምላክ ነው!

  • @Sara-zc4rw
    @Sara-zc4rw 5 วันที่ผ่านมา +6

    አታለላቸዉ አላለም😂 ሡብሀንአላህ ጌታችን ከዚህ ሁሉ የጠራ ጌታነዉ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 5 วันที่ผ่านมา +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሱበሀን አላህ በጣም በትክክል አብሸ ር ወንድም ኢንሻ አላህ በርታ አልሀምዱሊላህ❤❤🎉🎉😢😢

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 5 วันที่ผ่านมา +6

    ሁሱኮ ጀግናነው🌹

  • @AberhamhaiyleAsra
    @AberhamhaiyleAsra 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሲጀምር እስልምና ተከታይ ቁራንን በአማርኛ በደም መርምሩ በአረቡኛ የተደበቀ ነው

  • @ishakmohammed3165
    @ishakmohammed3165 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሉም ነብያቶች ከአንድ በላይ አግብተዋል የነብዩ ሙሃመድ (ሰለላሁ አልይሂ ወሰለም) ጋብቻ ላይ ብቻ ለምን ትኩረት እንድሚያደርጉ አይገባንም

  • @cgf8399
    @cgf8399 5 วันที่ผ่านมา +7

    صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم
    صلى الله عليه وسلم صلى الله عليه وسلم

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 4 วันที่ผ่านมา +1

    ይህ ጥሩ አካሄድ ነው ስድብ የሌለበት ውይይት ይመቸኛል ተባረኩ ሁለታችሁም

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 4 วันที่ผ่านมา +2

    ጠያቂው ጨዋ ነው አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራህ ወገናችን

    • @MitkeEshetu
      @MitkeEshetu 4 วันที่ผ่านมา

      😅😅😅😅

  • @TaybaYasin
    @TaybaYasin 5 วันที่ผ่านมา +5

    ጠያቂው በጣም ጨዋ ስርሀት ያለው ነው።

  • @ساعدبنتبابا
    @ساعدبنتبابا 5 วันที่ผ่านมา +2

    ነብያችንን አትሠደቡ በአላህ ሠም ኧረታው ካፊሮች መልሣቹሁን አሥተካክሉ አላህእሥቱር😢😢😢😢😢

  • @HalimaHalima-v6n
    @HalimaHalima-v6n ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሁሱ አላህ ይጠብቅህ ያርብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Mentki3838
    @Mentki3838 4 วันที่ผ่านมา +2

    😂😂😂😂 ወንድ ከሆንክ ለምን አትዋየይ ፡ እፎይ ጅግና ማሜ በገዛ ቁራኑ ተዋረደ

    • @CchFf-f1z
      @CchFf-f1z 3 วันที่ผ่านมา

      ይህወንድነትአይደለም፣መሳደብ፣እኔምሴቲቱ፣ወጥቼብሳደብ፣ጀግናልባልነው፣ሲጀመርእውቅትየለው፣ወላሂ፣ለእናትክብርየለለው፣ዘላን፣ከሳዳጊየበደለው፣ጥፍራምነው፣እናትየተሳደበግለስ፣እንደትኘውለውይይት፣የሚሆነው፣ንግግር፣ቃላትአጠቃቀም፣ትግስት፣ከኢምሩ፣ሳላህ፣ሁሱ፣ወሂድ፣ወ፣ዘ፣ተ፣ይማር፣መሰረትይመርትበቃዋለች።

  • @HffhfhfDgyyr
    @HffhfhfDgyyr 4 วันที่ผ่านมา +2

    ሁሱየ አሏህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉 ዝበሉት እፍይን ይህ ታጥቦ አይጠራ ደነዝ 🤣

  • @AsaShsa
    @AsaShsa 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቤት እናስተምራቸው አላልም ልጅ አባቱን ይመራልዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @MusetefaMusetefa-t5g
    @MusetefaMusetefa-t5g 5 วันที่ผ่านมา +5

    ሁሱ ዋንድሜ ከበለጌ አትነገር ::

  • @SamiraSaid-fr8lq
    @SamiraSaid-fr8lq 5 วันที่ผ่านมา +3

    አልሀምዱሊላህ ወንድ ልጅ ከማምለክ የጠበከኝ ጌታ

  • @umasam6820
    @umasam6820 5 วันที่ผ่านมา +1

    Jazakallahu khayer
    Allah yichemirilachu ❤❤❤❤

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 5 วันที่ผ่านมา +4

    መፀሓፋቸው እንኳን ጠንቅቀው ስያውቁ ስለ ቁርዓን የለመውረት በምን ሞረናቸው ነው በይሆን ከሙስልሙ ወንድሞቻችን መፀሓፋቹን ተማሩ

  • @zahraMoftah-n2k
    @zahraMoftah-n2k 5 วันที่ผ่านมา +4

    ይገርመኛል የሙስሊም እዝነት ኢስላም ማለት ይህነው አልሀምድሊላ ሙስሊም ላረከኚ አላህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @ZimbaKubwa
      @ZimbaKubwa 4 วันที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂😂😂 እስላም ምንድነው ?

    • @ZeynebAli-gb3rq
      @ZeynebAli-gb3rq 4 วันที่ผ่านมา

      Selam malt new❤❤❤​@@ZimbaKubwa

    • @ZimbaKubwa
      @ZimbaKubwa 4 วันที่ผ่านมา

      @ZeynebAli-gb3rq ክብረት ይስጥልኝ
      መሀመድ ስሙ =(ዐሰ) በጭሩ
      የሳሀቦች ስም(ረዐ )
      ዔሊይ ፋጥማ የሉበትም እስላም ትርግም ምን ማለት ነው

  • @yimammohammed9076
    @yimammohammed9076 5 วันที่ผ่านมา +2

    እፎይ ሲጀመር ማስረጃ እያለ በሀዲስ ስም የሚያቀርበው በፍፁም በሀዲስ ላይ የሌለ የራሡን ፈጠራ በእርሱ በራሡ ወይም በሙስሊም ጠሎች በአረብኛ የተፃፉ ፅሁፎችን ነው
    በመቀጠል በእፎይ ፕሮግራም ላይ ሙስሊም መስለው የሚቀርቡ ነገር ግን ሙስሊም ያልሆኑ እርሱ ራሱ ያዘጋጃቸው ድራማ አቅራቢዎች ናቸው።

    • @tibebutilaye8758
      @tibebutilaye8758 วันที่ผ่านมา

      እውነት አትደበቅም ህሊናንም መዋሸት ምንኛ ሞኝነት ነው ። እውነትን ለማወቅ ከተፈለገ ሁለቱም በቤታቸው እንዲወያዩ ለምን አታደርጉም እውነት እንዲገለጥ ከፈለጋችሁ። በጨዋነት ብዙ ሰው እውነት ተጠምቷል. በጨዋነት እንዲወያዩ መምህሮቻችሁ የውይይት ግብዣ ተደርጎላቸዋል እኛ ደግሞ እንታዘባለን አለቀ ። ይሄንን ካደረጋችሁ እውነተኛ ናችሁ። እፎይ ውሸታም ከሆነ ለምን ፊት ለፊት አታጋልጡትም በገለልተኛ ይወያዩ ወይንም በቤታቸው እንዲወያዩ ጋብዟቸው ።ማን ውሸታም እንደሆነ እንወቅ ።አይሻልም

  • @xalimoMahamed-b5n
    @xalimoMahamed-b5n 5 วันที่ผ่านมา

    ሱሎሏህ አለይወሰላም ሁሱወድማችአሏህይጠብቅህ አሏህያበርታህ

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 5 วันที่ผ่านมา +7

    ሁሰ እውነት የሱ ሰድብ በእስልምና ላይ በነብዩ መሀመድ ሰ አ ወ ላይ እንዲህ አይነት ጥላቻ ውሸት ሲቀጥፍ እጅግ ያማል ?ሙሰሊም ክርስቲያን ተከባብሮ በሚኖርበት የአለም ተምሳሌት በሆነችው ሀበሻ ኢትዮጵያ ላይ እውነት ያማል። ከሁሉም የሚገርመው ተከታዮች ሳይ ከዝምታ ውጪ ምን ይደረጋል።

    • @wollokocha
      @wollokocha 4 วันที่ผ่านมา

      አወ ለህግ መቅረብ አለበት

  • @YopiYonas-b9k
    @YopiYonas-b9k 4 วันที่ผ่านมา +1

    ኡፎይ ለየአንዳንዱ አራት አራት ማስረጃ ጥዋት ይዞ ከች ይላል በርግጠኝነት እዉነቱን እግዚያብሄር ገልጦልን አንድላይ ገነት የምንገባበትን መንገድ ይምራን የሁላንም ግብ እሱ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @HalimaHalima-v6n
    @HalimaHalima-v6n ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ አክበር

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 5 วันที่ผ่านมา +1

    ወላሂ የኔ ጥያቄ ነበር ሁለተኛ የጠየቀው ጥያቄ👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @አብዲልፈተስሎ
    @አብዲልፈተስሎ 5 วันที่ผ่านมา +1

    ሶለለሁ አለይሂ ዎሶለህም❤

  • @tibebutilaye8758
    @tibebutilaye8758 2 วันที่ผ่านมา +1

    በሰማይስ 72 ደናግል. ለአንድ ሰው የሚሰጠው ልጅ እንዲወልዱ ይሆን?

  • @TofikHassen-oe7th
    @TofikHassen-oe7th 4 วันที่ผ่านมา +1

    ዉሻ ከሮጥክለት ያራሩጠሃል ለዚህ ለተራ ሰዉ ስትንጫጩ ትገርማላችሁ የፈለገ በኣፉ ቢቀዝን የሳቸዉ ክብር ቅንጣት ኣይቀንስም

  • @AberhamhaiyleAsra
    @AberhamhaiyleAsra 3 วันที่ผ่านมา

    እረ ግደል አይልም ለዛነው አንድ ህፃን ልጅ ለሰላት እድሜው ከደረሰ 7እና 10 ደርሶ ካልሰገደ ይገደል ይላል

  • @سعدية-ر5ث
    @سعدية-ر5ث 5 วันที่ผ่านมา +1

    ማሻአላህ ❤❤❤

  • @DaWd-h8q
    @DaWd-h8q 4 วันที่ผ่านมา +1

    መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ምንም አንቀጹን የት ላይ እንደሆነ ብረሳዉም እየሱስ ክርስቶስ እኔን ጌታሆይ ጌታሆይ አትበሉኝ እኔ ጌታ አይደለሁም እኔን ጌታሆ ጌታሆይ የሚለኝ ሠዉ ሁላ መንግስተ ሰማያትንአያገኝም እኔ ወደ አቤ ልሄድ ነው አኔ ወደ አቤ መሄድ ለናንተ ጥሩ ነውከኔ በኋላ አፅናኙ ይመጣላች
    ኋል የሚል አለ

    • @ZekariyasTeka
      @ZekariyasTeka 4 วันที่ผ่านมา

      መረጃ አምጣ የመባዳት ሀይማኖት 😂😂😂😂😂😂

    • @AbduKeyo-q6k
      @AbduKeyo-q6k 4 วันที่ผ่านมา

      @@ZekariyasTeka ሰማይ ቤት መቶ ሚስት ስለሚቀየርለት ሰው ምን አሳብ አለክ

    • @ChalieLiverpool
      @ChalieLiverpool วันที่ผ่านมา

      Yet new endeza yemelew mehaym

    • @AbduKeyo-q6k
      @AbduKeyo-q6k วันที่ผ่านมา

      @@ChalieLiverpool ማቲዎስ 19:29 አንብብ እና ድንቁርናህን አጥፋ

  • @aleftube-y5b
    @aleftube-y5b 5 วันที่ผ่านมา

    ሁሱ እንዳትሄዱ ኡፉ አሸናፊነትን እንጂ ሀቅን ፈላጊ አደለም ይቅርታንም ተቀበለ እንጂ አትመኗቸው የጠየቁትን መልሱላቸው ከዛበተረፈ በአላህ የቀጠፉ በሰው መቅጠፍ አይፈሩምና

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 2 วันที่ผ่านมา

    በማስረጃ እያመጣ አይናችን እያየ ነው ለሚናገረው ነገር ማስረጃ አለው ።

  • @gerageru15
    @gerageru15 4 วันที่ผ่านมา

    መኪና,ወሱላሣ,ወሩባእ ማለት 2,3,4 ማለት ነዉ ሕጉን ከጠበቀ ነገር ግን ለነብያቶች አልተቻለም የኛ ነብያ 9ብቻ አግብቶ ለምትገረሙት እነ ሡለይማን 750 እንዳይገቡ ሥታዉቁ የነሡን ሐላል የኛን ሐራም አታድርጉት ሐቢቡና ሙሐመድ አሰወ አይሳሳትም በርግጥ ፍፁም ፈጣሪ ብቻ ነዉ

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 5 วันที่ผ่านมา +4

    እስልምና ሀቅ መንገድ ነው
    ምንም የመያሻማ ሀይማኖት ብኖር እስልምና ነው

    • @zedBinthusen
      @zedBinthusen 4 วันที่ผ่านมา

      Hakk nw wellahi alhamdullilah ba islimina lay yegdaleng

  • @Tsehay-e1k
    @Tsehay-e1k 5 วันที่ผ่านมา +2

    Masha allhe

  • @SeidAhmed-t4b
    @SeidAhmed-t4b วันที่ผ่านมา

    ጠይቆ ተምሮ ማወቁ ልክነው ሰው የሚጠይቀው የማያቀውንነው

  • @KadesNsour
    @KadesNsour 2 วันที่ผ่านมา

    መች ተሳደበ አነበበ እንጂ ቁራኑ እኮ ነዉ ባለጌ 🤣🤣🤣

  • @SisayB-g3g
    @SisayB-g3g 2 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለአይሻ😢😢😢

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna วันที่ผ่านมา

    እናንተ ለማታውቁት ትሰግዳላችሁ እኛ መዳን ከአይሁድ ነውና ለምናውቀው እንሰግዳለን ነገር ግን በእውነት የምሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የምሰግዱበት ግዜ ይመጣል አሁንም ሆኗል አብ ሊሰግዱለት እንደነዝህ ያሉትን ይሻልና እግዝአብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነትና መስገድ ያስፈልጋቸዋል ዮሐንስ 4\22\26

  • @shfeekshfeekgg4594
    @shfeekshfeekgg4594 5 วันที่ผ่านมา

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @FffCccv-dw1vm
    @FffCccv-dw1vm วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂እከሳለሁ ነዉ ያለዉ😂😂😂😂😂መፀሀፋችሁ ስለተገለጠ😂😂😂😂😂

  • @alkidan16
    @alkidan16 5 วันที่ผ่านมา

    ለየዋሆች እዉነት ይመስላል

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 2 วันที่ผ่านมา

    ነብዮ መሀመድ ማነበር ከማን ጋር በወቅቱ ይገናኝ ነበር። እኛ ክርስትያኖች ነበዮ መሐመድም፣ እስልምናም፣ ቁራንም ከየት እንደመጣ ጠንቅቀን እናቀዋለን። ከዚህ የባሰ መረጃ ማምጣት ይቻላል ስለ መሐመድም ስለ እስልምና።

    • @user-oi3zo5cy4n
      @user-oi3zo5cy4n วันที่ผ่านมา

      የውሸት ማስረጃ😂

  • @AbdualiyAlii
    @AbdualiyAlii 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም.ደስ.ይላል

  • @WendesenTilahun-k7i
    @WendesenTilahun-k7i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የእስልምና አስተማሪ አይደለህም ባይብል ነዉ

  • @wondosonejigu5432
    @wondosonejigu5432 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይሚል ክርክር

  • @KedruHussen-x6k
    @KedruHussen-x6k 4 วันที่ผ่านมา

    አለህ ህዳያ ይስጥህ በጣም ጥሩ ጥያቄ

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella4338 5 วันที่ผ่านมา

    Very great questions & answer. 👍👍👍👍

  • @HawaAbdel
    @HawaAbdel 5 วันที่ผ่านมา

    جزاك الله كل خير
    حفظك الله من كل شر

  • @HaMduSeid-j3f
    @HaMduSeid-j3f 5 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NoraNora-n4b4m
    @NoraNora-n4b4m 5 วันที่ผ่านมา +2

    ሳህ ሁሱየ የኔ ምርጥ ወንድም 🥰

  • @MustefaReshid-j9r
    @MustefaReshid-j9r 4 วันที่ผ่านมา

    አንድ ማግባትም ያለ ኒካ ዙሙት ነው ብዛት ሳይሆን ዋናው ነገረ ትዳሩ እውቅና ማገኘት አለበት በተረፈ ጠያቂው ደሰ ዪላል አላህ ልብን ክፈት ያረግለት

  • @Mengie-u6fff
    @Mengie-u6fff 2 วันที่ผ่านมา

    አኢሳ ቁራን ላይ አለ መጽሃፍቅዱስ ላይ ግን የለም

  • @JemsMoh
    @JemsMoh 4 วันที่ผ่านมา

    ልጁ መረጃ እያቀረበ ነዉ የሚሞግተዉ!!! ከቁርአንና ከሀዲስ አየጠቀሰ ነዉ የሚሞግተዉ!!! ይልቅ ወገብህን ጠበቅ አድርገህ አንብብና መልስ..... ዝም ብለህ ፖለቲካ አትንፋ!!!!! እፎይ እያንዳንዷን ነገር ከቁርአንና ከሀድስ እየጠቀሰ በመረጃ ነዉ የሚሞግተዉ

  • @cgf8399
    @cgf8399 5 วันที่ผ่านมา +1

    አስላሙአሊይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አሏህሂዳንይወፍቃችዉለክርስቲያኖች ወገኖቻችን ሁለተኛየጠይቀዉልጅአቤትስነስራአቱ ወግኖቻችንበስነስራአትእየጠይቃችሁ ተርዱ በጨፍንአትጓዞ ምንግዜምሀቅሀቅነዉ።።።።
    ኢየሱስእናማሪያምፍጡርናችዉ ።።ወደዳችሁምጠላችሁም።።።

  • @savetheworldthroughreasona375
    @savetheworldthroughreasona375 5 วันที่ผ่านมา

    ስለ የትኛውም የክርስቲያን ነገር እኔን ይግጠመኝ።

  • @KedruHussen-x6k
    @KedruHussen-x6k 4 วันที่ผ่านมา

    ወለሂ በጣም ትለያለህ

  • @mesudawol676
    @mesudawol676 5 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 2 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍👍

  • @1-dq8gd
    @1-dq8gd 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤🎉

  • @AishaIbrahim-m3p
    @AishaIbrahim-m3p 2 วันที่ผ่านมา

    አወወ ከአንተ ጋር መወያየት የለበትም

  • @ZelalemBelay-p1d
    @ZelalemBelay-p1d 3 วันที่ผ่านมา

    ልጅ እናቷን ምጥ አስተማረች አሉ። ከ600 አመት በኋላ የተቃረመ መጽሐፍ እዉነተኛዉን የጥንት ታሪክ አዲስ ኪዳንን ሊያርም ሲፍጨረጨር እንደማየት አሳዛኝ ነገር የለም። ከነጴጥሮስ ምስክርነት የናተኑ የሐሰት ትምህርት እንመን?

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 5 วันที่ผ่านมา +2

    ተውት ናቁት እዛ አትግቡ

  • @tibebutilaye8758
    @tibebutilaye8758 2 วันที่ผ่านมา

    በክርስትና እንኳን ማግባት ማየት እንኳን ማመንዘር ነው ። ክርስቶስ ያስተማረውን ተመልከቱ ከ10 ትእዛዛት ውስጥ አንዱ ማመንዘር ነው ለሙሴም ይሄ ህግ ተሰቶት ነበር

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 5 วันที่ผ่านมา

    Musilem wegenoche geta eyesus yewadachuhale ewenetu yuhe newe

  • @KimiaYoussouf
    @KimiaYoussouf 3 วันที่ผ่านมา

    اللهم٠صلي٠وسليم٠تصيليم٠كتير❤❤😢

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 4 วันที่ผ่านมา

    መኃልይ ሰሎሞንን ከተቀበሉ መዝሙረ ዳዊትን ይቀበላሉ ? ከሆነስ መዝሙር 2:11-12*ምን ሊሉት ነው?

  • @meleseayele5482
    @meleseayele5482 วันที่ผ่านมา

    ለጥሩ ትውልድ ከሆነ 5ለምን ተከለከለ ስለሚበዛ ነው ጥሩ ትውልድ?😄

  • @OdeliyaSisay
    @OdeliyaSisay 3 วันที่ผ่านมา

    ከእውቀት ነጻ ሰዎች ናችሁ ተናገር ስትባል የት ነበርክ ሰውዬ

  • @ነኢመት
    @ነኢመት 5 วันที่ผ่านมา

    ለምን ትቁርጠዋለሁ እሰከመጨረሻው የአድሰው ጥያቄ ብለቀው ምንችግርአለው

  • @zeburaargahamza320
    @zeburaargahamza320 5 วันที่ผ่านมา +1

    Yesewn lb awakiw Allah eslmnan liwefkew yhonal

  • @MehdiAhmed-x9j
    @MehdiAhmed-x9j 5 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @maxmini8328
    @maxmini8328 5 วันที่ผ่านมา

    እፎይ እኮ ከራሱ አንዳች የተናገረው የፈጠረው የለም ሁሉም ነገሮቹን የሚያወራው ከቁረአን ነው እንጂ ከየትም አይደለም አንብቡ ወገን ።

    • @CchFf-f1z
      @CchFf-f1z 4 วันที่ผ่านมา

      ባለጌቃልይጠቀማል፣በዛላይነብያችንንይሳደባል፣አሺየእኛንኡስታዞችአይአቸው፣ወላሂመጥፎቃልአይጠቀሙም፣እሱግንቢስምላ፣ወላሂእንድየለቀቀውንውመመልከትአቃተኝ፣በፁመናያስተምር፣ለእናትክብርየለለው፣😭😭😭😭😭

    • @AbduKeyo-q6k
      @AbduKeyo-q6k 4 วันที่ผ่านมา

      @@maxmini8328 እሱ ስለ ቁርሃን ምን አውቆ ነው ሚናገረው ምንም ዕውቀት የሌለው ሰው ነው እኔ ስለ መፅሐፍ ቅዱስ ብናገር ከአውዱ ወተካል ትላለህ

    • @maxmini8328
      @maxmini8328 4 วันที่ผ่านมา

      @@AbduKeyo-q6k ታዲያ እኮ ከቁርአን ምዕራፍ እና ቁጥር እየጠቀሰ ነው የሚያሳየን መቼም አይናችን እያየ አለማመን ይከብዳል እኔ እሱ ያለውን ምዕራፍ እና ቁጥር ገብቼ ሳየው ትክክል ነው ያለውን ነው የተናገረው እህቴ/ወንድም አስተያዮ ።

    • @maxmini8328
      @maxmini8328 4 วันที่ผ่านมา

      @@CchFf-f1z ማንም አዕምሮውን የሚያስገድደን ነገር የለም በማንበብ ደግሞም ብዙ መረዳት እንችላለን ሰለ እውነት የተናገረውን አስያየውት ትክክል ነው ግን ሊሳደብ የቻለው ይስለኛል እንዴት ይሽውዳል የሚል እሳቤ ስላለው ነው ብዬ የማስበው።

    • @CchFf-f1z
      @CchFf-f1z 3 วันที่ผ่านมา

      @@maxmini8328 ቢሳደብ፣ቢሳደብእናትአይሰደብምወላሂ፣አሚጠቀማቸውቃላቶችደግሞመጥፎቃላትነውቢያንይህንንያስተካክልወላሂለማዳመጥእንኳንሲያስጠላ፣በስድብአይደለምእውቀ፣የሚያዘው፣በስድብአይደለም፣እምነትንማተማር፣አሁእንድፊዶአይቼእንደትያለሰው፣ነውቁጭብሎየሚማርው፣ብቻአላህይግለፀለት፣እኔእንኳንብዙምአሐከታተለው፣ፀባይ፣ንግግር፣እውቀትከኛልጆችይውስድ፣ኢምሩ፣ሳላህ፣አቡበክር፣ወሂድ፣ወ፣ዘ፣ተ፣ንግግራቸውሲጣፍጥ፣መቸምየማልሰለቻቸው፣ይህእኮጭቃ፣ጭቃነውየሚለውንግግሩ።

  • @TadeseMarse
    @TadeseMarse 2 วันที่ผ่านมา

    Sijemer efoy bemereja new emiaweraw

  • @Halu1227Halefom
    @Halu1227Halefom 2 วันที่ผ่านมา

    አረ እፈሩ ሞሰለሞች 🫣

  • @kulud7904
    @kulud7904 5 วันที่ผ่านมา +2

    አሰ ዋ ወራሕመቱላሕ
    ወንም ሁሱ ከኡፈየሰ ከሚባል ሰዉ ጋር ምንም አይነት ንጽጽር አታድጉ ። ከዚሕ ሰዉ ጋር መነጋገር ራሱ ክብራችሁን ማስደፈር ነዉ ትርጊሙ። ከናን ጋር በመከራከር ሊፈምስ መጣ እንጂ ፈለወርስ ለማግኘት የመጣ እጂ እወቀት ኑሮት አይደለም ።

  • @zeburaargahamza320
    @zeburaargahamza320 5 วันที่ผ่านมา

    KeJkumullahu keyre Jezakumullahu keyren

  • @JemsMoh
    @JemsMoh 4 วันที่ผ่านมา

    ተመሠለባቸዉ ማለት ምን ማለት ነዉ?? አለባበስካት እሳ!!!

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 2 วันที่ผ่านมา

    ብርቦ ክስስው ጌታን እስኬ ውሸት ከተናገረ ከመግደል ውሸት ካወራ ክሰሱት ምክንያቱም
    ቁርሀኑን ሀዲሱን አነበበ ስህተት ከሆነ አውጥተክ ጣለው መግደልማስ ልምዳቹነው ደሞ አትግደሉ ተብለናል አላለም😅😅😅😅

    • @user-oi3zo5cy4n
      @user-oi3zo5cy4n วันที่ผ่านมา

      ሃይማኖታቹ ትክክል ኮሆነ ለምን ትሳደባላቹ የውሸት ሀይማኖት ስለ ሆነ ኖው ኮ😂😂😂😂😂

  • @NawaMawa-ix8to
    @NawaMawa-ix8to 2 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zulaykamohammed8753
    @zulaykamohammed8753 3 วันที่ผ่านมา

    ሲጀመር አቦ እስፐርም እብድ ነዉ ዝምበሉት ሁሱዬ አንተ ስረህን እየሰረህ ተመሪዎቹ ስሰልሙበት ተነዶ ነወ ሚሰደበዉ

  • @RabiaAdem-g1r
    @RabiaAdem-g1r 5 วันที่ผ่านมา +2

    1ኛ ነኝ ዛሬ

  • @senyamuhammed6094
    @senyamuhammed6094 5 วันที่ผ่านมา +1

    እህት ወንደሞቼ እስኪ ካፍርን እህቴ/ወንድሜ ማለት እደማይቻል የፈትዋ መልስ ያላቺሁ

    • @Jamilaጀሚላወሎየዋ
      @Jamilaጀሚላወሎየዋ 4 วันที่ผ่านมา

      አይቻልም

    • @senyamuhammed6094
      @senyamuhammed6094 4 วันที่ผ่านมา

      @Jamilaጀሚላወሎየዋ አይቻልም አውቃለሁ ማሥረጃ ነው የፈለኩት

  • @FikirLoza
    @FikirLoza 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰው ነው እንዴ የፃፈው? ከሰማይ ነው የወረደው አይደለም እንዴ የምትሉት? እኮ ከሰማይ ከወረደ አልሰቀሉትም አልገደሉትም የሚለው ፅሁፍ ለምን አስፈለገ?

  • @AbdurahmanAli-hs6es
    @AbdurahmanAli-hs6es 5 วันที่ผ่านมา +1

    ለምን ቆረጣችሁት ሱረቱ ኒሳእ ምዕራፍ 4 ቁጥር 3ታገኙታላችሁ ሀሳቡ ለተቋረጠባችሁ አራት የሚል የለም ላለው ምርት ነው

  • @Hiywet123
    @Hiywet123 2 วันที่ผ่านมา

    ሙስሊም እንድንገድል አያዝም አላለም ጭራሽ አላህ ያጥፍቸው እያለ 😂😂😂😂😂😂😂ውሸት ከናንተጋር ነው የሚኖረው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Merkaba532
    @Merkaba532 5 วันที่ผ่านมา +1

    ንቃቹ ተውት እሱም ሰው ሆኖ

  • @zagayeerkwun6310
    @zagayeerkwun6310 วันที่ผ่านมา

    ተረት ተረት ነው የምታወሩት😅😅😅😅

  • @ZimbaKubwa
    @ZimbaKubwa 4 วันที่ผ่านมา

    በሙስሊሞች በጣም አፍራለሁ ኡስማን (ረ ዐ) ቁራዔንን አቃጥሎታል ክርክር ሳዳምጥ ነበር አዎ በእርግጥም አቃጥሎታል
    ለመሆን ኡስማንን (ረዐ) የሱኒ ወሮበላ መሪዎች ኡለማዎች በጦላና ዙበይር ያስገደሉት ለስልጣን ወይስ ቁራዔንን በማቃጠሉ?😮😮😮😮😮
    ኡፍፍ የሱኒ ሙስሊሞች ታርክ ዘግናኝ ነው 😮
    10 ጄኔት የተበሸረላቸው የተባሉት ሳሀቦች እርስበርስ ተራርደው አንገት ተቆራርጠው በመርዝ በሱኒ ሙስሊም መሪዎች ተገድለዋል😮😮😮😮