ከኛ ጋር ወደ ጫካ በቅርብ ቀን የሚጠብቁት ፕሮግራም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ต.ค. 2022
  • ደረሶቹ • ጨርቅ አጠባና ዋና ለመዋኘት ወጡ...
    • ጨርቅ አጠባና ዋና ለመዋኘት ወጡ...

ความคิดเห็น • 56

  • @doctorzeyne6913
    @doctorzeyne6913  ปีที่แล้ว +13

    ደረሶቹ 1 th-cam.com/video/cMLAFc2ngSc/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/cMLAFc2ngSc/w-d-xo.html
    ደረሶቹ 2 th-cam.com/video/WpNbk2tPoXs/w-d-xo.html
    th-cam.com/video/WpNbk2tPoXs/w-d-xo.html

    • @user-zg7ps4fb8k
      @user-zg7ps4fb8k ปีที่แล้ว +1

      አረ ዶክታር ዳራስዉነ ዳሩኝ ቅይ ላሰሙ እዳዉሊላታላሁ

    • @kedijakedija6935
      @kedijakedija6935 ปีที่แล้ว

      አህለን ዶ/ርዬ እኔስ ሁሌም እንደጠበኳችሁ ነኝ
      እዳው ዶ/ርዬ ሰያን ደረሶቹ ጋር ብታቀርብልኝ እንዴት ደስ ባለኝ ሲስቅ የደረስነት ህይወት በሱ ላይ ባይ ወላሂ ደስ ይለኛል

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 ปีที่แล้ว +4

    ማነው እንደኔ ዶክተር ዘይኔ መቶ ሺ ገብቶ ማየት የናፈቀው ብሊስ አበረታቱ

  • @user-xp2op5kz4m
    @user-xp2op5kz4m ปีที่แล้ว +2

    ዙልበረካ የኔቆጆ ቶሎ ልቀቁልን

  • @nani969
    @nani969 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ በጠም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ አላህ ይጨምርላቹሁ ወንድሞቼ ቀጥሉበት እህቴ ዙል በረካ ወላሂ በጠም ጠንካራ ነሽ በዚህ ዳገት እየወጣሽ አየወረሽ ቪዲዮ መቅረፅሽ ማሻ አላህ ብዬሽሻለዉ የኔ ጀግና በርቺ እሺ አላህ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ አላህ ይጠብቀሽ ማማዬ

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 ปีที่แล้ว +5

    ፍትህ እና ትኩረት ሳኡዲ እስረኞች ኑሮንለማሸነፍ ብላችሁ በስደት አለምላይ ያላችሁ እህት ወንድሞች አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃን አሚን በሉ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን🌷🌷🌹

  • @meremaethiopia5448
    @meremaethiopia5448 ปีที่แล้ว +2

    አህለን ዶክተር ዘይኔ ፈገግ የሚያደርግ ፕሮግነው በርቱ

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c ปีที่แล้ว

    በጉጉት እንጠብቃለን ኢንሻ አላህ የደረሶቹን ከክፍል አንደ ጀምር አይቸዋለሁ በጣም ነው ከሳኩት በተለን የፈሱ በጣም ነው ያሳቀኝ አውቶማቲክ ነው የመሠለኝ ሳያቋረጥ ጠጠጠጠጠ እኮ ነው ያለው ክክክክክ እኔ መቸው ሰው ፈሱን ሲፈሳ እና ሲወደቅ በጣም ነው የምስቀው ለምን እንደሁ አላውቅም
    ካሜራማናችን እጅግ አድረገን ክናመሰግናለን ጀግናች በረቺ👍

  • @user-xr8xd9hx9z
    @user-xr8xd9hx9z ปีที่แล้ว

    ዋሊኩምስላም ወራህመቱላህ ወብርካቱሁ ለየት ያለ አክብሮት ለካሜራ ማንዋ ለዙል በረካ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ዙልበረካዬ ጎበዝ ነሽ በርቺ ❤️አህበኪ ሊሏህ❤️

  • @user-so7tw1rn9u
    @user-so7tw1rn9u ปีที่แล้ว +3

    ጠክሩ ወድሞቸ በኸይር ነገር ያቆያችሁ

  • @user-bp6fp1pc2j
    @user-bp6fp1pc2j ปีที่แล้ว

    ዙል በረካ ስወዲሽኮ ሀቢበቲ አች ያለሽበት ደሥ ይላል። ደረሶቹ ታምራላችሁ በርቱ እኔ ኮሜት አልክ እያለኝ ስልኩ አዲምጨ ላይክ አርጌ እወጣለሁ። ምናልባት ቢመጣ ነው የምኮምተው

  • @fatumamohammed4139
    @fatumamohammed4139 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @alimetmuhamed4843
    @alimetmuhamed4843 ปีที่แล้ว

    ኢንሻአላህ ሀቂቃ በጉጉት ነው የምጥብቃችሁ

  • @hayubint.mohammed3864
    @hayubint.mohammed3864 ปีที่แล้ว

    አህለን ደረሶች ሰብሰብ ጫካው ተፈጥሮ ማሻ አላህ። ዱኒያንንን 🤔 በርቱ ዶክተር

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x ปีที่แล้ว +2

    ፈግግ የሚድርገን ምርጥ ፕሮግራም ውላ 😂እንውዳቹሀለን

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 ปีที่แล้ว

    ማሻአሏህ ደስስስ ስትሉ አሏህ ይጠብቃቹህ

  • @kiya-tube-qh6
    @kiya-tube-qh6 ปีที่แล้ว +3

    አምስት ነገሮች 5ት ነገሮችን ያመጣሉ
    ① ኢስቲግፋር ሪዝቅን
    ② አይን መስበር ቁጡብነትን
    ③ ሀያእ ኸይርን
    ④ ንግግርን ማለዘብ ፍቅርን
    ⑤ ንዴት ፀፀትን ያመጣል

  • @user-xp2op5kz4m
    @user-xp2op5kz4m ปีที่แล้ว

    ኢሻአላህ እጠብቃለን ዶክተርየ

  • @user-ok1in4iu2e
    @user-ok1in4iu2e ปีที่แล้ว

    ዙል። በረካ። አላህ። ይጠብቅ። ከነቢተሰብሽ። በሀካል። ባላወቅሽም። እደሁ። ለአላህ። ብየ። እወድሻለሁ

  • @user-oi4pd2tz7w
    @user-oi4pd2tz7w ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ. ደስ ሰተሉ.

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq ปีที่แล้ว

    ጉድ ዶክተር ዘይኔ እጫካውም አትቀር ዙል በረካ እሲ እንዳትወድቅ

  • @muhajeryoutube512
    @muhajeryoutube512 ปีที่แล้ว

    አህለንዱክተርዬ ዙልበረካ ለአላህብየ እወድሽአለው

  • @Umufetitube
    @Umufetitube ปีที่แล้ว

    "“ለዱንያውም ሆነ ለአኺራው የማይጠቅመውንና የማይመለከተውን
    ነገር መተው ለአንድ ሰው የመልካም ሙስሊምነቱ አንድ መገለጫ ነው።”
    ነብዩ ሙሃመድ(ሰ.ዐ.)
    የነብያቶችን ታሪክ መከታተል ለምፈልጉ ፕሮፋይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ

  • @mekiyaali857
    @mekiyaali857 ปีที่แล้ว

    Meshaalah tebarek alah

  • @KhanKhan-dc8yo
    @KhanKhan-dc8yo ปีที่แล้ว

    ዙልበርካ ማሻአላህ ሺአመት አላህ ያቆያችሁ

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube ปีที่แล้ว

    አህለን ዶክተር ዘይኒ እደት ነኝ ናችሁ

  • @user-ok1in4iu2e
    @user-ok1in4iu2e ปีที่แล้ว

    ኢሻላ። አላህ። ይጠብቃችሁ

  • @emmanemman5064
    @emmanemman5064 ปีที่แล้ว

    አሰላምዋሊኩምወራመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አካባቢውደስይላል የትነው

  • @user-su5wf1bi2c
    @user-su5wf1bi2c ปีที่แล้ว

    መሽአላ በርቱ🌺🌺🌺🌺🥰🥰🥰

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 ปีที่แล้ว

    አረጎዴው በጣም ያምራል

  • @user-my6pb4ud8x
    @user-my6pb4ud8x ปีที่แล้ว

    ዙል በረካም አለች እዝህ ጫካ ውስጥ ኡኡኡኡኡኡ

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d ปีที่แล้ว

    Ahelin doctor zeyina

  • @zulberekadoctorzeyne3576
    @zulberekadoctorzeyne3576 ปีที่แล้ว

    Insha allah entebkalen

  • @user-bc2dr3ch4j
    @user-bc2dr3ch4j ปีที่แล้ว

    ዶክተር ዘይኔ አንችው ነሽ ፕሮግራም ጀምሩልን

  • @ayshaedrs1520
    @ayshaedrs1520 ปีที่แล้ว

    ይሄደረሳግንያሳዝነኛል በጣምታገላታዋለህባለጥምጣሙን

  • @mbruka9944
    @mbruka9944 ปีที่แล้ว

    👌👌👌👍👍👍

  • @ruqiyaabdllah1446
    @ruqiyaabdllah1446 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ይህ ቲክቶክ እና ፕራክ አስቸግሯል

  • @user-dz5ls1cu5s
    @user-dz5ls1cu5s 3 หลายเดือนก่อน

    በርቱ አድነቂጅውነኝ

  • @user-so7tw1rn9u
    @user-so7tw1rn9u ปีที่แล้ว

    እጠብቃለን

  • @user-id1sk7gs2p
    @user-id1sk7gs2p ปีที่แล้ว

    مشعلخ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @Max-qp5fe
    @Max-qp5fe ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @munatube7807
    @munatube7807 ปีที่แล้ว

    አህለን

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 ปีที่แล้ว

    አህለን ዋለይኩም ሰላም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ

  • @fafiibrahim5680
    @fafiibrahim5680 ปีที่แล้ว

    👍👍😂😂😂

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 ปีที่แล้ว

    ዶክተራችን ኧረ ጠፍታችኋል

  • @LyfhSghfg
    @LyfhSghfg 4 หลายเดือนก่อน

    እናንተትዝናናላችሁነገሩለእስላመቸይጨነቃልካፊሮችእስልምናንለማጥፋትእየጣሩነውጂሀዲውጣአትበቅበቅ

  • @user-ze2gq5qs8m
    @user-ze2gq5qs8m ปีที่แล้ว +1

    አህለንየኔውዶችአላህይጠብቃቹብርቱአብሺሩአላህወኪልተወክልአላህደምሩኝውዶቼ

  • @tube-vf1pu
    @tube-vf1pu ปีที่แล้ว +2

    ወደቻናሌ ኑኑ ዉድ ያገሬልጆች

  • @Heleneyoutube
    @Heleneyoutube ปีที่แล้ว +1

    አላህ ላገራችንሰላሟን አላህ ይመልስልን በሳውድ እስርቤት ላይ ለሚሰቃዩወገኖቻችንምአላህ ይፈርጃቸውሰብስክራይብአርጉኝ ምርጦች። የምሰራውንትልቅ ስራ እሰራበት አለን ኢሻአላህ። ሸር ላይክ ሰብስክራይበረ በማረግ ተባበሩኝ።
    ሲያድግ ጠጠር ከረሜላ እገዛላችሁ አለሁ🍬🍬🍬🍬🍬🍬🍬ሀሀሀሀሀየመዳም ቅመሞች አይቶ ማለፍ የለም። ችግር በተፈጠረ ቁጥር። ይቲዉበር መለመን ሰለቸኝ። ‼️‼️‼️‼️‼️‼️ሲድጉ ይኮራሉ። ሁሉም። ጀ00000ጀምሮነው ትልቅ የሚደርሰው ኢሻአላህ

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE ปีที่แล้ว

    አሰላሙአለይኩም 👉🎧 ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ጎራበሉ ጠቃሚ ትምህርቶች ታገኛላቹ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማርር🍓