ዘማራት የምስራች ሆስፒታል ሆና live ገባች //ነገሩ በጣም አሳሳቢ ነው//faithline /ተናገር/_እውነቱን //ኤልቃልtube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 147

  • @ናዖድቲዩብ
    @ናዖድቲዩብ  หลายเดือนก่อน +2

    1000203336997
    Yemisrach Simon
    Commercia bank of Ethiopia
    1032492698329
    Berhan bank
    Mintiwab derese(enatua

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 หลายเดือนก่อน +21

    እኔ ግን ወድም ረህቶቼ እግዚአብሄርን ለማገልገል የተመረጡትን እየለየ በዚህ ፀጋቸው ተበቆጥቶ የወጣ በተለያየ መንገድ እያጠመደ ያለ ይመስለኛል እና የዋህ ብቻ ሳትሆኑ ብልጥም ጭምር ሁኑ እባካችሁ በውሀ በምግብ ላይ ጥንቃቄ አድርጉ ስጋን ሊገድሉ ይችሉ ይሆናል የነብሳችን ዋስትና እየሱስ ግን በዙፉኑ አለ❤❤

  • @WeynishetDesta
    @WeynishetDesta หลายเดือนก่อน +1

    እጁ ይድረስልሽ የምዬ አይዞሽ ጌታ አለ❤

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 หลายเดือนก่อน +30

    እኔ የሚገርመኝ የእየሳቁ እየዘመሩ በሰዉ መካከል እየተመላለሱ ድንገት በራስ ምታት ወይም የጉንፋን ህመም ሆኖ ወደ ሐኪም ቤት ሲሄዱ በሰዉነት ዉስጥ ትልቅ በሽታ እንዳለ ዶክተሮች ይናገራሉ። በጣም ይገርመኛል
    ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ለህታችን ለምስራች አንተ ጣልቃ ግባላት። በሷ ላይ የታወጀዉ በሽታ በኢየሱስ ስም እቅዱ አላማዉ የፈረሰ ይሁን። አይዞሽ የኔ እህት ያገለገልሽዉ ጌታ ካንቺ ጋር ነዉ። አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነዉ። እግዚአብሔር መልካም ነዉ።

    • @RutaGebru
      @RutaGebru หลายเดือนก่อน

      yemye betam enwedshaln E/her yemarsh begami belyou kebre endemtglxi getyen amnewalw❤❤❤

    • @DanielMekank-kc2ug
      @DanielMekank-kc2ug หลายเดือนก่อน

      Dingeteyna fewis yihunlat

    • @SA-ye9yg
      @SA-ye9yg หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @mussieghilay1358
    @mussieghilay1358 หลายเดือนก่อน +15

    ወደ ነቢይ መሰረት ታዬ ነቀምት የሚባል ክፍል ኣገር የሚያገለግል በሚገርም የፈውስ ጸጋ ጌታ የሚጠቀምበት ሰው ነው ወደ እሱ ብትወስዳት ትፈወሳለች እባካቹ ውሰዳት

    • @Misganachuchu
      @Misganachuchu หลายเดือนก่อน

      Nekemt yenebiyi metered programs China Nigerian begeta

  • @destata7749
    @destata7749 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር አምላክ
    ጨራሶ ይማርሽ
    አይዞሽ እግዚአብሔር
    መልካም ነው

  • @SelamawitBekele-bm6lm
    @SelamawitBekele-bm6lm หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህቴ ጠላት እርር ይበል ገና መች ተዘመረና ነገ ሌላ ቀን ነዉ። እነሆ አዲስ ነገር ይሆናል አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው።

  • @Biniyam3832
    @Biniyam3832 หลายเดือนก่อน +2

    ወደ መድረካቸው ጋብዘዋት የነበሩ እነዛ ነብያት የተባሉትስ ? ትባረካለህ ፤ ይበዛልሀል እያሉ ሲጮሁ ያሉትሳ ? የታለ መንፈሳዊነቱ ?

  • @Mimi-d7u3v
    @Mimi-d7u3v หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽና ለምስጋና ያቁምሽ,

  • @Adele-qc6kk
    @Adele-qc6kk หลายเดือนก่อน +3

    😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ሆይ እባክን ድረስላት 🙏🏼🙏🏼🙏🏼የኔ ጌታ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg หลายเดือนก่อน

    ምስርዬ:ጌታ:ቀድሞ:ይደርሳል:የሱ:ክብር:መገለጫ:ይሆናል::❤❤❤

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 หลายเดือนก่อน +2

    ፀልዩ ጌታ ማዳን ይችላል ። ለሰው እንጂ ከባድ ለአምላካችን ቀላል ነው።

  • @woynshettessema792
    @woynshettessema792 หลายเดือนก่อน +2

    ዉድ የተወደድሽ ያባቴልጂ አይዞሽ ጌታ ከአንችጋነዉ አለዉነገር ብለሽ ዘምረሻል አይዞሽ ጌታለ በዚህዉስጥ እግዚአብሔር በታላቅ ምስክርነት ያወጣሻል

  • @wotaderlankamo9965
    @wotaderlankamo9965 หลายเดือนก่อน +2

    በአለም ሳላችሁ መከራ አለባችሁ አይዞያችሁ እኔ አሸንፈዋለሁ አለ ኢየሱስ

  • @freneshfikadu1522
    @freneshfikadu1522 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝአብሔር ይማርሽ የነእናት አንችማ ምንም አትሆኝም ጌታ ይጠቀምብሻል

  • @WubitMersha-gd7nl
    @WubitMersha-gd7nl หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ ጌታ መልካም ነው እናንተም ተባረኩ መልካምነታችሁ የጨመረ ይሁን

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra หลายเดือนก่อน +1

    ለጌታ ከባድ የሚባል ነገር የለም እሰራለሁ የሚከለክለኝ ማን ነው ያለ ጌታ ነው ምታመልከው❤

  • @surafelabebe8678
    @surafelabebe8678 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር ይማርሽ የእኔ ቆንጆ ጌታ መልካም ነው ጠላት ውሸታም ነው አሽንፎ አያውቅም

  • @YonasElias-uu3om
    @YonasElias-uu3om หลายเดือนก่อน +2

    የዘመርሽለት ያመለክሽው ጌታ እግዛብሄር በፈጣን ፈውስ ይፈውስሽ። እንደገና ትዘምርያለሽ ታመልክማለሺና ኣይዞሽ እግዛብሄር ምሕረቱ ብዙ ብዙ ነውና።

  • @KalSol-i4y
    @KalSol-i4y หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ካንችጋ ይሁን

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት እግዚአብሔር ሠዋች ጋ ለምን አቶስዶትም ጌታ በነሡ አልፎ ይፈውሣታል

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ የሚየ ይሄ በእግዚአብሔር አይን ቀላል ነው ከጎንሽ ነን ገና ብዙ ክብር ታያለሽ ፈውስ ምግብሽ ነው በርቺልን ሁላችሁም ተባረኩ

  • @EyuBan
    @EyuBan หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ጌታ ከአንቺ ጋር ነው

  • @ElsabetWabeto
    @ElsabetWabeto หลายเดือนก่อน

    አይዞሸ እህታችን ጌታ በፍጹም ፈዉሰ ያግኝሸ

  • @bemnieva3623
    @bemnieva3623 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይረዳሻል አይዞሽ

  • @MuluAlameyhu
    @MuluAlameyhu หลายเดือนก่อน

    ጌታ እግ/ር ይማርሽ ውድእህቴ

  • @EmebetChala
    @EmebetChala หลายเดือนก่อน +1

    አይዞሽ የሚ በታማኝነት ያገለገልሽው ጌታ ጨርሶ ይፈውስሻል

  • @dinabereket8561
    @dinabereket8561 หลายเดือนก่อน

    Yagelegelshew geta esu rasu tarekeshen yeeyerw yehem legziabehair kelal newe dinku ryesus dinke yadergal ayzosh sis❤❤❤

  • @MesyGel
    @MesyGel หลายเดือนก่อน

    እግዛብሄር ይማርሽየኔ እህት ጌታ ታማኝ ነው

  • @DemoDemo2-k5l
    @DemoDemo2-k5l หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አንወድሻለን፡መልካም፡ይሆናል፡ተባረኺ

  • @FanoosFanoos-gn6xm
    @FanoosFanoos-gn6xm หลายเดือนก่อน +2

    Egziyabhar yimarsh Yisakk Egziyabhar bebzu yibarkhh Tebarek Enwedhalen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asternegash-oc1om
    @asternegash-oc1om หลายเดือนก่อน

    Yene Wede Giate cance Yehune Ymayasaferawe Geta kancie Yehune Geta Endegena Lkeberu Yqomesale hulacenem keseh himeme tfewesenal line Yederese Lanceme Yederese

  • @mehretyebzalgn1786
    @mehretyebzalgn1786 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ኢየሱስ የምይችለው የለም ቁስሉ ቁስልሽን ያደርቅ❤❤

  • @dagenash24
    @dagenash24 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይምርሸ

  • @TemesgenErewaroAshamo
    @TemesgenErewaroAshamo หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ጀግና የክርስቶስ ልጅ የተወደድሽ እህቴ ምስሩዬ እኖድሻለን ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ በዝማሬሽ የተበረከንበት ፈፅሞ ፈወስ ይሁንልሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sabatewelde7218
    @sabatewelde7218 หลายเดือนก่อน

    ❤Zmarew mulu milash seten kibr tesfachin lihonen lewededew Egziabher yhun❤

  • @nebiyatestifanos
    @nebiyatestifanos หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ብስር ጌታ ፈዋሽ ነው :: ጌታ አንደገና ታገለግላለሽ :: ተባረኪ :::❤❤❤

  • @ta5124
    @ta5124 หลายเดือนก่อน

    Ayzosh ehetachen Egziabher yimaresh. I will send through my sister.

  • @aqw12dfxegu34
    @aqw12dfxegu34 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት በጣም የሚወድሽ ጌታ እግ/ር ይፈውስሽ

  • @emumulatu7028
    @emumulatu7028 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ጌታ ይምርሻል ጠላትን አትስሚዉ !!!?

  • @elizabethketema7740
    @elizabethketema7740 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርካችሁ! እህታችን ትድናለች! ገና ታገለግላለች!

  • @sehaity6492
    @sehaity6492 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይመጣል ዝምም አይልም❤❤❤🎉🎉🎉🎉እየሱስ ክርስቶስ ያድናል!!!

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይታደግሽ

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 หลายเดือนก่อน

    እህቴን እህቴን ❤❤❤❤❤❤❤ምነው ጠፍች ስልሽ ወዮ ወዮ የአምልኮእና የዝማሬ ጠላት የሆነ ጂኒ አቺን ያየ ክፍ ጌታ ከላይሽላይ ያሳው እህቴ በቅባት ትገለጫለሽ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ninu12366
    @ninu12366 หลายเดือนก่อน

    Ayzoshi mesu haftey gita kanchi gara new abatsh yfewshal yemtwejiw gita 🙏🙌❤

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር የፈውስ ኅይል ያግኝሽ
    አይዞሽ በእምነት ጽኚ እንጸልይልሻለን!

  • @sabatsegay9572
    @sabatsegay9572 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ እህቴ

  • @tseganeshgodabo7660
    @tseganeshgodabo7660 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ጨርሶ ይማርሽ ምህረት ያድርግሽ እህቶ ጌታ እየሱስ አለ አይዞሽ

  • @timnitesak5301
    @timnitesak5301 หลายเดือนก่อน

    Tebareku sile melkam hasabachu

  • @yersawkochovali9971
    @yersawkochovali9971 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እግዚአብሔር ፍውስ ያድርግሽ የኔ ቆንጆ ውድድ አደርግሻለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @MarthaGeta-d8w
    @MarthaGeta-d8w หลายเดือนก่อน

    ጌታ ፈውሱን ይላክልሽ እህቴ

  • @saminap460
    @saminap460 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ይማርሽ

  • @ZebenayBitul
    @ZebenayBitul หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ይፈውስሽ

  • @WorkuBashahider
    @WorkuBashahider หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ጌታ አይጥልሽም ማንን እንደተወ ይተውሻል

  • @MeseretDaniel
    @MeseretDaniel หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ኢየሱስ ፍጹም ፈውስ ይስጥሽ❤

  • @BalayneshiKachine
    @BalayneshiKachine หลายเดือนก่อน

    ያጋለጋልሹ እግዚአብሔር ይደርስሽ የኔ እናት

  • @CHERADEBELA
    @CHERADEBELA หลายเดือนก่อน

    Igzaber yimarish ihete

  • @WeyneshetDemese-m6l
    @WeyneshetDemese-m6l หลายเดือนก่อน

    እግዛብሔር፡ይማርሽ፡የኔእህት፡❤

  • @FirehiwotNegash-v2q
    @FirehiwotNegash-v2q หลายเดือนก่อน

    እህቴ እግዚአብሄር አምላክ ይፈዉስሽ

  • @yourdanosalemsged7667
    @yourdanosalemsged7667 หลายเดือนก่อน +1

    ምን ሆና ነው እንደዚህ የሚያስቃት ???????? I didn’t get it!!!!!!

  • @mimibekele7274
    @mimibekele7274 หลายเดือนก่อน

    Tebrkuwe kdusan sgawne ybzlche❤❤❤❤

  • @besifattekabe2544
    @besifattekabe2544 หลายเดือนก่อน

    ጌታዬ ኢየሱስ በምህረት ይንካሽ❤❤❤❤❤

  • @asterdemissie5280
    @asterdemissie5280 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ እህታችንን ጌታ ይባርካት

  • @YoditAregay-d6v
    @YoditAregay-d6v หลายเดือนก่อน

    Agzabiher beadis kebat yasneshal . Yeh lekebro masajaa newe 🙌🙌🙌amen

  • @MarthaTadele-v4t
    @MarthaTadele-v4t หลายเดือนก่อน

    ምስርየ ተምታገለጊዩ ጌታ ይረዳሻል ጌታ የታመነ ነው

  • @Amesing-j9x
    @Amesing-j9x หลายเดือนก่อน +1

    Egzahaber yimarish ehite ayizosh 😢❤❤❤

  • @FurtuyeBebu
    @FurtuyeBebu หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ የህም ታሪክ ሆኖ ያልፋል በእርግጠኝነት።

  • @ዲቦራገነትዳንኤልካባሞ
    @ዲቦራገነትዳንኤልካባሞ หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይምርሽ ጌታ እግዚአብሔር ይፍዎስሽ ❤

  • @SnafkshSnafksh
    @SnafkshSnafksh หลายเดือนก่อน

    Yena enate yagelgelhshu geta yerdash enata❤❤

  • @teklewoldbekele8259
    @teklewoldbekele8259 หลายเดือนก่อน

    God be with you!!

  • @NA-rq9rz
    @NA-rq9rz หลายเดือนก่อน

    Geta yimarsh❤❤❤❤❤❤

  • @ፀጋየጌታልጅነኝ
    @ፀጋየጌታልጅነኝ หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ አምላክ ፈውሱን ይላክልሽ 😰😰🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rahelayele4116
    @rahelayele4116 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይፈውስሽ

  • @EtalemWendmagen
    @EtalemWendmagen หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @selamabrham7252
    @selamabrham7252 หลายเดือนก่อน

    በጌታ በእየሱስ በጣም ነው የምወድሽ ኮ የኔ እህት በጸጋሽ ተባርከናል እንተጋለን

  • @alemtsehayyallew7947
    @alemtsehayyallew7947 หลายเดือนก่อน

    May God hills you and bless you!❤️🙏

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይማርሽ ምስር ❤️❤️🥰🙏

  • @HelenAyele-x2u
    @HelenAyele-x2u หลายเดือนก่อน

    እግዚሃብሄር ይማርሽ❤❤❤❤❤❤።።

  • @EyuelTemesgen-k8z
    @EyuelTemesgen-k8z หลายเดือนก่อน

    Tebarku

  • @batiabuta6377
    @batiabuta6377 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤

  • @LoveAbera-u1j
    @LoveAbera-u1j หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ሆይ ራራላት ማራት 🙏🏼🙏🏼 ይሄም አልፎ የምስራች ያሰማን

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ጨሪሶ ይማርሽ

  • @tesfaneshkebede5878
    @tesfaneshkebede5878 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፈትጽሞ ይማርሽ 💞💞💞💞💞🫂💞🫂💞

  • @KabiLulu-l3t
    @KabiLulu-l3t หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እህቴ❤

  • @Jambo-k1s
    @Jambo-k1s หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ ይፈውሰሸ

  • @alemayehu7036
    @alemayehu7036 หลายเดือนก่อน

    ይህ የገንዘቡ ጉዳይ እንዳለ ሆኖ ግን እውነት ነው ጌታ ፈዋሽ ነውና ነብይ መሰረት ይጸልይላት ክፉዎች በስጦታዋ ቀንተው መርዘዋትስ ቢሆንስ? የጌታ ሃይል ይገለጥበት።

  • @RibekaYilima
    @RibekaYilima หลายเดือนก่อน

    ፈጣር ይማሪሽ እህተ

  • @ElsabetAyalew-q2x
    @ElsabetAyalew-q2x หลายเดือนก่อน

    Ayizosh ehite geta Eyesus yimrishal

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 หลายเดือนก่อน

    Tebareki Enwedshalen fisum fews yhunlish ❤❤❤❤❤

  • @zemrobelaraya5351
    @zemrobelaraya5351 หลายเดือนก่อน

    Egziabher Fewasis New Ayizos Ehitasin Yemisirshye

  • @BogalechGashe
    @BogalechGashe หลายเดือนก่อน

    አይዞቪ፡ጌታ፡ይማርቪ፡አትፊራ

  • @HannaHanna-y3d
    @HannaHanna-y3d หลายเดือนก่อน

    Ehite ayizosh geta kanchi gar new tidignalsh

  • @batiabuta6377
    @batiabuta6377 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይምረሸ😢❤

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 หลายเดือนก่อน

    Ehite ayizosh geta cher new tidignalesh

  • @SebleAmen
    @SebleAmen หลายเดือนก่อน

    Ymlakshew geta yefawseshe kefo awaje yegalbte

  • @TiebeGerezgiher
    @TiebeGerezgiher หลายเดือนก่อน

    Tebarekuuuuu Ayzosh

  • @elsachala3640
    @elsachala3640 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን እጅ ትርዳሽ

  • @EmebetChala
    @EmebetChala หลายเดือนก่อน

    እኔ አምናለሁ የተሻለ ክብር ይዛ ነው የምትወጣው

  • @SamsungPhonetastic-b6c
    @SamsungPhonetastic-b6c หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር መልካም ነው ገና ታገለግያለሽ ጌታ በዘመንሽ የተናገረሽ ሁሉ ገና ይፈፀማል።

  • @Kiya-w8w
    @Kiya-w8w หลายเดือนก่อน

    Geta Eyesus yfewsish ❤