I am so happy to see you here !! As a former employee, ET has given us a lot of opportunities You were brave enough to go to Kinshasa and start your business.I remember how we were shocked to hear that you left for Kinshasa. A brave and strong woman!!
ከንግግራ በጣም መልካም ሴት ብዙ ከሷ ትምርት መቅሰም ችያለዉ ምንም ሳይሰለቸኝ ያየሑት ቃለ መጠይቅ she is so attractive she can couch every one attention smart pretty business woman I swear this is my first time to see her but I have no words we can learn a lot from her
Rahelye I’m so happy to see you you’re a wonderful person and very positive you deserve everything you achieved in life you deserve more may God bless you and your family with health and happiness 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
ጠያቂዋ ዝምብለሽ በማያስቀው ነገር ከምትስቂ በደንብ መሰረታዊ ነገሮችን መጠየቅ ልመጂ። የምታተኩሪው የማይጠቅም ጉዳዩ ላይ ነው። you invited a phenomenal lady but you didn't use the opportunity to make us know more.
ራሳቸውን ለወንድ እጅ እና በወንድ ላይ መንጠልጠልን ኑሮ ይሁነን ብለው በመንፈስ ተሸንፈው ላሉ ሴቶች እንዲሁም ለሁሉም መማሪያ ጠንካራ ሴት ነሽ ። 👏👏👏
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏👊👊🤜
እራስዋን የገዛች ሴት ሲባል እሰማለሁ አሁን ግን የልቤ ሞላልኝ መሰለኝ ... ንግግሯ ፣ ትህትናዋ እና እይታዋ ግልጽነቷ ደስ ይላል በርቺልን እህታችን
የሚገርም ስልጡን፣ ግልጽ፣ እጅግ ጠንካራ ስብዕና ያለሽ መሆንሽን መረዳት ችያለው በርቺ እህታችን ጌታ ይባርክሽ! በተለይ በትዳር ላይ ከሴቶች ጋር የምትሰሪው ስራ የተሻለ መድረክና ተደራሽነት ኖሮሽ እንድትሰሪ አበረታታሻለው! ምክንያቱም ሀገርን መስራት ነው ብዬ አስባለው!
በቅድምያ ስለስኬትሽ እንኳን ደስ ያለሽ እያልኩኝ ልፋትሽን ደሞ እንዲህ ለስኬት እንዲበቃልሽ ያደረገልሽ ልዑል እግዚእብሔር ይመስገን::
በአንድ ጎደኛሽ ምክንያት በደንብ እንተዋወቃለን በግል አግኝቼሽ አድናቆቴን እስከምገልፅልኝ ጌታ በአንቺ የጀመረውን መልካም ሥራ ለትውልድ ተሻጋሪ ያድርገው::
መልካሙን ሁሉ እንዲሆንልሽ ከልብ ምኞቴ ነው::
ጀግና ሴት ደስ ይለኛልልልል። እኔም ከባዶ ስኬት ላይ ደርሻለሁ። ፈተናዎች ሁሉ ያልፋሉ። አላማ ካለሽ። የሚያልፈው ግን ሳቅሽ ሳይመጣ እየሳቅሽ። ቢከፋሽም ደስ ተኛ መስለሽ ሁሉንም ታልፊያለሽሽሽ። እናም እግዚአብሄር ይመስገንንንን። ዛሬ በትንሹ ተሳክቶልኛል።።
አንች አሁን የት ደረስሽ? ስኬት ምንድን ነው? የስኬት መለኪያውስ ምንድን ነው?
ከባዶ ሲባል ምን ማለት ነው 0 ማለት ምንም ማለት
ስኬት የቢዝነስ ሀሳብ ነው ሌላው ቀላል ነው ሰው ግን ያንን ጥበብ አይምሮውን ከማስመድ ይልቅ ሌላን ያስቀድማል
Z😊😊@@zebra8028
Lelagnawa jegnit! Berchi endatirechi!
I am so happy to see you here !!
As a former employee, ET has given us a lot of opportunities You were brave enough to go to Kinshasa and start your business.I remember how we were shocked to hear that you left for Kinshasa.
A brave and strong woman!!
እኔ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ ብዙ ጊዜ ዶክተር አለ ነው ምልሽ
ልጅሽንም እግዚሀብሄር ያሰብሽበት ያድርስልሽ እመብርሀን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታድግልሽ ❤❤❤
ራሔል ሞገስ Skillusaddis የሴት ምሳሌ ሁሉም ሴት ቅንጡ ህይወት ይገባታል ስስማሽ ደስ ብሎኝ ነው የምሰማሽ ራች የኔ ጀግና፡፡
ተባረኪ ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት መነቃቃትም ምክንያት ነሽና ❤
ሪችዬ የኔ ታታሪ ታላቋ እህቴ ታቂያለሽ ባንቺ እንደምኮራ እንኳንም እህቴ ሆንሽ በቀና አስተሳሰብ ያደገ ሁሌ ትልቅ ቦታ ይደርሳል።
አባዬ ሁልግዜ ነበር የሚለው ራሄል ከማንም በላይ ትልቅ ቦታ ትደሳለች አሁን በሂወት ኖሮ ቢያየው ኖሮ ድደ ይለግን ነበር፡ የኔ ታሏቋ አረአያ በርችልኝ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር በሂወትሽ ሁሉ ከፊት የቀደመ የድንግል አማላጅነቷ ካጠገብሽ ሳይለይሽ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ 🙏🙏🙏እወድሻለው ❤😍💕💞💖 ታኗሿ እህትሽ
ደስ ስትሉ እህትነት እደዝህ ነው ዘራችሁ ይብዛ
በጣም ጠንካራ ጀግና ሴት ናት ከአንቺ ብዙ ብዙ ተምሬለዉ።
ራሄልዬ የኔ ጀግና እህት አንቺን በማወቄ በጣም ደስተኛ ነኝ በርቺልኝ አንቺ ለብዙ ሴቶች ትልቅ ተምሳሌት ነሽ 👌👏🏼🥰💐
ከንግግራ በጣም መልካም ሴት ብዙ ከሷ ትምርት መቅሰም ችያለዉ
ምንም ሳይሰለቸኝ ያየሑት ቃለ መጠይቅ she is so attractive she can couch every one attention smart pretty business woman
I swear this is my first time to see her but I have no words we can learn a lot from her
Thanks Rahel,I proud of you, wonderful woman ❤❤❤❤❤❤
She is an amazing woman, great job, and thank you 😊.
ተባረኬ ጀግና ሴት እግዝአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤
I love the interviewer. And the woman is also open with her experience.
በስማም ወልድ. በራስዋ የምተማመን ሙሉ ሴት. ማለት አንቺ ነሽ ማምዬ. እሽ አመት ኑሪልን. የሴቶች ተምሳሌት
How i love you Richo.... You have so much goodness in your heart and i feel like i know you, stay blessed!
የደረሰች እርጉዝ ሆኜ ከቀኑ 11 ሰአት ላይ ዶክተሩ ልጅሽ የዘር ፉሬው ውሀ ቋጥሩዎል ብሎኝ ከሁለት ቀን በኋላ special docteru እንደሚያየኝ ነገረኝ።እኔ ሆዬ እንኳን ሁለት ቀን ያን ቀን እንዴት ይምሽልኝ።ሳለቅስ ሳለቅስ።መጨረሻ ላይ ባለቤቴ ሲጨንቀው ዶ/ር አለን ጋር ደወለ እና ኬዙ ቀላል እና የሚጠፋ ነው ብላ አፅናናችኝ።ጥዋ ብዬ ተኛው😂....እንዳለችውም ተወልዶ በአመቱ ጠፋ
😅 30:29
ጓደኛዬ እንድትሆን ተመኘው በጣም❤❤❤ በርቺ ራሄል፡ ድንቅልጅነሽ❤❤❤ተባረኪ❤❤😊
በጣም ጎበዝ እናት አድናቂሽ ነኝ እንዳች አይነት ብዙ ሴቶች ይፈጠሩ ልጅሽን እግዚያብሄር መልካም ቦታ ያድርስልሽ ገና ብዙ ትሠሪያለሽ በርቺ
Wow a wow amazing, strong woman talented, elegant beautiful, god bless you I love you❤️❤️❤️👍👍👍👍
ሪችዬ እውነት ነው ጀግና ሴት ነሽ ለሴቶች ተምሳሌት ነሽ
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ንግግር ነበር Thankyou rich
እኔ በፆታዬ ወንድ ነኝ እናም የሪች ሀሳብ እጅግ ማራኪ ነው እናመሠግናለን
አንዳንዶች በተፈጥሯቸው ቅንነትን እና መልካም ሥብዕናን ተላብሰው መምጣት ቢችሉም በመንፈሣዊ ሥብዕና ያጌጡ እግዚአብሔርን በመፍራት ራሳቸውን ያነፁ እና በበጎ ኅሊናም የተዋቡ ሰዎች ከሆኑ ፈጣሪም አብሯቸው ይሠራል ። መሠረታቸው ሲመሥለኝ መንፈሣዊነት የትምህርት ዝግጅታቸው እና ቤተሰባዊ አሥተዳደጋቸው መሆኑን የህይወት ሂደታቸው ይናገራል እናም ዓላማንና ግብን በሚገባ በማወቅም የሚንቀሳቀሱባቸው አቅጣጫዎቻቸው ሁሉ የሥኬቶቻቸው ዕውን የመሆን ዋናው ጉዳይ ነው ። ራሄል በሁሉም ተሟልታለች ጎበዝና ጠንካራ የዓላማም ሰው ናት ።
በርቺ ጎበዟ እህቴ የሚከተሉሽ ይጠቀማሉ
ዉይ በጣም ነዉ የማከብራት ደስ የምትለኝ ከነልጇ የማዉቃት በቲክቶክ ቢሆንም ግን እርጋታዋ የምታቀርበዉ ሀሳብ ዋዋዋዋዋ
ጎበዝጀግናበርቺ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ይሄ ከላይ ነው አሁንም በብዙ ተባረኪ
ሰው በህይወት እያለ እንዲ ሲመሰገን ደስ ይላል
Awwww....what a women! More blessing!❤
በጣም ጎበዝ God blessed you keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Very brave Ledy.keep up the good job❤
በጣም ድንቅ ሴት አፌን ከፍቼ ነው ያዳመጥኩት እናመሰግናለን
Rahelye I’m so happy to see you you’re a wonderful person and very positive you deserve everything you achieved in life you deserve more may God bless you and your family with health and happiness 🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️
Racho በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነማከብርሽ ur model, kind, possitve❤❤❤
እኔ ምለው፣ ኮንጎ ኪንሻሳ ግን ሶስት አመት ሙሉ ምን ሰርታ ነው የተመለሰችው? የቢዝነሷ መሰረት እንደመሆኑ መጠን የሰራቻቸው ስራዎች ቢጠቀሱ መልካም ነበር። ጋዜጠኛም ያንን መጠየቅ ነበረባት።
እየም የምለዉ ይሄን ነዉ ቅንነት አላየሁበትም! ከጅማሬዉ የወደቀብኝ ቃለምልልስ! እዉነትን አለመናገር ግብዝነት ነዉ typical Abesha character! Sad!
Betam bezu interview lay tenagralech ,eza betam ye fashion hager new fashion lebes lay neber meteseraw
መባረክ ነዉ በእዉነት የሷ የሆኑ ሁሉ ታድለዉ
Good example to all of us
I know you very well when we were in Commerce you are such a positive and welcoming face my dear God bless you my dear
Isaiah 14 አማ - ኢሳይያስ
12: አንተ የንጋት ልጅ አጥቢያ ኮከብ ሆይ፥ እንዴት ከሰማይ ወደቅህ! አሕዛብንም ያዋረድህ አንተ ሆይ፥ እንዴት እስከ ምድር ድረስ ተቈረጥህ!
13: አንተን በልብህ፦ ወደ ሰምይ ዐርጋለሁ፥ ዙፋኔንም ከእግዚአብሔር ከዋክብት በላይ ከፍ ከፍ አደርጋለሁ፥ በሰሜንም ዳርቻ በመሰብሰቢያ ተራራ ላይ እቀመጣለሁ፤
14: ከዳመናዎች ከፍታ በላይ ዐርጋለሁ፥ በልዑልም እመሰላለሁ፡ አልህ።Isaiah 14 አማ - ኢሳይያስ
15: ነገር ግን ወደ ሲኦል ወደ ጕድጓዱም ጥልቅ ትወርዳለህ። ከላይ የተፃፈውን የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍል ያነበብሽው አይመስለኝም እራሴን ቀጥ አድርጌ ያቆምኩ ጀግና ሴት ነኝ ከጀርባዬ ማንም የለም ማለትሽ በእራሱ እርግማን ነው ይሔ ፋሺስቱ ደርግ አስተሣሠብ ነው አባትሽም የደርግ ባለሥልጣን ነበር :: ምን አለበት ከጀርባዬ ሆኖ እግዚአብሔር አገዘኝ ብትይ ደሞ ማንም በእራሱ ቀጥ ብሎ የቆመ የለም ቀጥ አርጎ የሚያቆም እግዚአብሔር ብቻ ነው የፌሚኒዝም መጨረሻው የከፋ ነው ንግግርሽን አርሚ እህቴ
የተከበሩ ፀሐፊ እግዚአብሔርን እኮ በብዙ አመስግናለች ድንቅ ሴት ናት እውነትም ቀጥ ብላ የቆመች በሴቶች ዙሪያ የምትሰራው ስራ አስቁሞ ያስጨበጭባል በርቺ መባል አለባት ሴትን ልጅ መደገፍ ማስተማር በሎም ማንቃት ከቤተሰብ አልፎ ሕብረተሰብን ብሎም ሀገርን በብዙ ይጠቅማል የጠቀሱት የመፀሐፍ ቅዱስ ቃል የትም ቦታ ላይ እሷን አይገለፃትም በተረፈ ፀሐፊዋ ሴት ይመስሉኛል የሴትን ልጅ ከፍታ የሚጠሉ በወንዶች የበላይነት የሚያምኑ ከሆነ ዓለም ተቀይሯል ራስዎን ፈተሽ ያድርጉ ሴትን ልጅ ማስተማር ና ማንቃት ሕብረተሰብን ማሰልጠን መሆኑን አይዘንጉ አበቃሁ
i appreciate wonederful and hardwork Ethiopian exple women
Endanchi gobez enat mayet bertat yesetal God bless you
ይችን ሴት ቲክቶክ ላይ አቃታለው በጣም የምወዳት የማከብራት ታታሪ ሴት ነች ከስራአት ከስነምግባር ጋ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊
Pls tiktok simuan ???
ለብዙ ሴቶች ተምሳሌት ነሺ !!
ኡ❤❤❤ በጣም አትጠገብም፡ ምናለ ጓደኛዬ ብትሆን፡ በውስጤ ያለውን አቅም እንዳወጣ ትረዳኝ ነበር❤❤❤😊😊
❤❤❤❤❤Thank You
She is fault finder ( in a positive way). Well international minded. It’s all because she is from good background and great base as well. 👏🏾👏🏾👏🏾
Thank you for sharing
አንች ብቻ አይደለሽም ጀግና አባትሽም ጀግና ናቸው መሰረትሽ አባትሽ ናቸው ሴት ልጅን አንጸው ያሳደጉ በወቅቱ ዘመናዊ ትምህርት ቤት ያስተማሩ ጀግና ብዙ ሰው እያለው የማያውቅበት አለ
እድሜዋን በኮንፊደስ ሁሉን በኮንፊደስ እረ እናቴ. የኛን የኛን እድሜ ሁሉ አምላክ ይጨምርልሽ
I love this woman a lot ❤
I know her on TikTok
What’s her Tictok Acct
@@medtaff7545 skillus addis መሠለኝ
Tebareki Ehitalem! Betam gobez!!
Amazing lady
You are best mum I do the same to my 2 boys from London
Abet sewedesh. Le bizu setoch memekiya nesh ❤️❤️ metayachen
Nice one❤
Rahel lebizu setoch msale mehon tchyalesh. Good job 👏
ራሄልዬ እንዴት እንደምወድሽ ተባረኩ
I ❤this girl keep up for the good work 👏👏👏
Lol how old are you ? Is she your friend to call a girl.
ልጅሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ ስሜትሽን ሲረዳልሽ እና ባንቺ ሀሳብ ሲስማማ ትልቅ ስኬት ነው።
Very interesting. I love you all & appreciate ❤❤❤❤
Endayhush yegimetkush aynte tenkara seat honsh agegnhush happy to know you 🫂🫂🫂🫂🌺🌺🌺🌺yegibashale
good Job go a head...I prod of you
በጣም ጂግና
GObez confident proud of you.
BRAVO REHEL!!!!!!!!
አንድ ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው የሚለውን ሃሳብ እጋራሻለሁ:: እውነት ነው በጣም ከባድ ነው እኔም አንድ ልጅ ነው ያለኝ ግን በብዙ መልኩ ከባድ ነው:: እኔም ልጄ ትልቅ እስኪሆንልኝ ድረስ I CANNOT WAIT
Well said 👍you are gorgeous keep up sis 🙏
ራሄል እውነትም ተምሳሌት ሴት እድሜና ጤና ይስጥሽ❤❤❤
በርግጥም አሪፍ ተምሳሌት ግን ድምፁ ያስተጋባል(ትንሽ ፍሬም ተዛብቷል)
በጣም በጣም ጀግኒት 🎉
ሁሌም ቆንጆ ስወድሽ
Betam betam astemari melkam ehet neshe.
Ena yanchin meker magegnet endalebegn new yamenkut.
Selek kutershen bagegnew betam new mefelgew.
አቦ እንዴት ደስ የምትል ሴት ናት! ንግግሯ ሁሉ የማይጠገብ ❤ ዮቱብ አካውንት ይኖራት ይሆን?
Tiktok alat
Her tiktok account Please
በዚሁ ቀጥይ እሪቺ እባክሽ የእራስሽ ሚዲያ ክፈቺና አሰተምሪን ብዙ ሴቶች አለን ድብርት ውስጥ ያለን ስደት ላይ በሴትነትታችን በህይወታችን በፍቅር ዙራያ ብቻ በመሳሰሉት እና እባክሽ ታስፈልጊናለሽ እና ነይ
በጣም ጀግና ሴት ግን ቀማስሽ ከጉልበትሽ በታች ቢሆንና ለአዲሱ ትዉልድ መልካም ምሳሌ ብትሆኝ ለማለት ነዉ
Jegina set. ❤
ጠያቂዋ ዝምብለሽ በማያስቀው ነገር ከምትስቂ በደንብ መሰረታዊ ነገሮችን መጠየቅ ልመጂ። የምታተኩሪው የማይጠቅም ጉዳዩ ላይ ነው። you invited a phenomenal lady but you didn't use the opportunity to make us know more.
Ere she is a great interviewer. She is relatable. I like her.
I know she could ask more a bout her first business in Kongo because she stayed 3 years how ? about so many things there is something fishy
ምን አይነት ጥያቄ ፈለግሽ?? Some people like criticism, but she is a calm listener
Betame Adnaqeshe Neje.
ኤልሳ አሰፍ እህትዋ ነች ይመሳሰላ ሉ. ጋዜጠኛዋ
Her father @ high point.
Thanks.
በሞገስ እና በክብር ያሳድግላት የምታመልከዉ የድንግል ልጅ።
ዋዉ
ጎበዝ በርቺ
ጎበዝ ጀግና
እኔ እመክርልሻለሁ አንድ ልጅ ማሳደግ ምን ያህል ከባድ ነዉ
Gobez setee🎉
Bizu esemalew metgber gin alchalkum?
heroooooooooooooo
ኑሪልን
Aleseranbetm enje mastemar teru Sera new.
Bezih gize endezih aynet sew megegnetu des yelal.
Gazetegna ur good but you need to prepare more and have some coffee neka endty .
Gobez endanchi aeynet misale yemihonu sewoch yibzulin
❤❤❤❤❤❤❤❤
Ewnet awerta awerta atetegebem...
Liked it.
ያ ዘመንሽ ስህተት ነው ለዛሪው ትልቅነት ያንን አለመጠቀም ነው ስህተት ስህተቶች አመላካች ናቸው እሱን ምልክት የሚያውቁት ትንሽ መሆናቸው ነው