ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የመጋቤ ምስጢር ቀሲስ ቡሩክ አሳመረ የዩቲዩብ ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👉youtube.com/@awde_orna_media?si=qHz6dafspGhyrxAi
@@Kendilmedia እሽ ወንድማችን እኔ አርግቻለው እህት ውንድሞቼ ሰብስክረይብ ያረጋቹ አበረቶቶቸው ምክኛቱም እኛ ነን ምንጠቀመው🤲🤲🤲
ቀንዲሎች እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ከዘማሪያን ጀርባ ያሉ ግጥምና ዜማ እሚሰሩ ትልቁን ድርሻ እደሚወስዱ ተማርኩ የእውነት ያልጠበኩት ነገር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእውነት በጣም ደስ የሚል መርሓ ግብር ነው በሌሎች አባቶች አንዲቀጥል እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤🙏🙏🙏
የእውነት በጣም የሚገርሙ አባቶች አሉን ከዘማሪያን ከሰባኪያን ጀርባ የቀንዲል ሚዲያ እነመስግናለን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን የኛ እንቁ ወድም ቀዳሚ ፀጋ ዩሐንስ ትለያለህ የስደተኞቹ ወድም እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሌት ዘመንህን ይባርክልን ለውድ መምህራችንም ቃለ ህይወት ያስማልን መግስተ ስማያትን ያውርስልን❤❤❤❤❤
ዐይናችን ነሽ ማርያም የሚለውን ይተንትኑልን🙏🙏🙏
"ድንግል ሆይ ለፃድቃን ያይደለ ለሐጥአን አሳስቢ"አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማለም
ፃጋው ከዚህ የበለጠ ደንግል ማርያም❤❤❤ ታበዛሎት
Zemare melaikt yasemalin
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቤ ምስጢር ቀሲስ ብሩክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ በመዝሙራችሁ በጣም ነው የምንፅናናዉ። ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉ ይብዛልህ
እኔ ዳቆን በብዛት ያንተን ዝማሬዎች ሳዳምጣቸዉ ሁሉም ይገርሙኝ ነበር እነሱን በልመናም በጸሎት በስብከትም ነው ማዳምጣቸዉ እና የግጥሞቹን አዘጋጅ መጋቢ ምስጢር መምህር ብሩክ አሳመረ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን በእዉነት መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ ከተረዳ አገልጋይ በዚህም በዝማሬ አገልግሎት መገኘት መመረጥ ነዉ አሁንም ረጅም እድሜ ጤና ጥበብ ሞገስ ይስጥልን🌸
አዘነች ድንግል አለቀሰች ፍፁም አምርራ ባንድ ልጅዋ ምክንያት ደርሶባት መከራ የሚለው ዝማሬ እንዴት እንደምወደው የክርስቶስን ህማም ባሰብኩ ቁጥር ካፌ የማይጠፋ ዝማሬ ብዕርሁ አይንጠፍ መጋቢ እረጅም እድሜን እግዚአብሔር ያድልልን ውብና የሚያፅናኑ የሚያበረታቱ ዝማሬዎችን ስለሰሩን እናመሰግናለን
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘማናችሁን ያብዛልን❤🎉🎉🎉❤
❤❤❤❤❤ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መጋቤ ምሥጢር ቀሲስ ብሩክ ❤❤❤❤❤
ሊቀ ዲ/ን ስለ ቃለ እግዚአብሔሩና ስለ ዝማሬው ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ይህንን የመዝሙሮቻችን መርሀ ግብር ለሁለተኛ ጊዜ ይመስለኛል የተላለፈው የባለፈውንም አይቼዋለው በጣም ደስ ይላል ከመዝሙሮች ጀርባ ያሉ ያልተዘመረላቸው ያልተነገረላቸው ዘማሪዎችን አሳይተውናልና እናመሰግናለን ስለ ተሰጣቸው ጥበብና ማስተዋል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ሌሎቹንም እንደዚሁ በመዝሙሮቻቸው የተደሰትንባቸው የዘማሪዎችን የመዝሙር ግጥም ገጣሚዎች ጥበበኞችን እንጠብቃለን ።ጎን ለጎን በየ ሰንበት ት/ቤት የሚዘጋጁ የመዝሙር አልበሞች ላይ ማለትም እየተዘጋጁ ያሉ መዝሙሮች ላይ ከእውቀታቸው እየጨለፉ ቢረዱ መልካም ነው እላለሁ ስለሚዘመሩት ወይም አሁን ላይ እየወጡ ስላሉ መዝሙሮች አንዳንድ ሃሳቦችን ከእውቀት ደረጃ ቢጨምሩበት ቃለ እግዚአብሔር እንደመሆኑ መጠን ሳይደመጥም እንዳይቀር የሚነቀፍ ብቻ እንዳይህን ከመውጣቱ በፊት እንደ ማኀበር ተቋቁሞ ተገምግሞ ቢወጣ እላለሁ ሊቀ መዘምራን እናመሰግናለን ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን እግዝአብሔር👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏
ሁሉም መዝሙሮች በጣም ደሥ የሚሉ እና መንፈሥን የሚያድሡ ናቸዉ ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬክትን ያሰማልን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ህንደናተ አባት ያብዛልን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር ❤❤❤
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Amen kale Hewitt yasemalen memher. Zemari melaket yasemalen. Betam grum nw. Egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏🤲🤲🤲😥😥😥
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን እናመሰግናለን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በውነቱ❤❤ ቀንዲሎች በረቱልን
Amen Amen Amen 🙏 waqqayyon bara tajajiila keessan siinif haa ebbisuu ❤❤❤
Ameen 🌹🥰🥰
አባገብረኪዳን ይቅረቡልን እደእግአብሔርመልካም ፍቃድ
በእውነት ቃለ ሂዎት ያሰማልን ለወንድማችን ለመምህራችን በእውነት❤❤❤
ዝማሬ መላአክት ያሠማልን በእዉነት ❤❤❤
ቃለ ሂወት ዝያሬ መላእክት ያሰማልን እውነት ነው መዝሙር መስማት ብቻ ሳይሆን መለክቱ ማወቅ አለብን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ 🥰🥰🥰 AMENAMEN 🥰🥰 AMENAMEN 🥰🥰🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
በእውነት የተዋህዶ ልጅ ያደረገኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን❤❤❤
Ellllllllllllllllllll zamer malket yasamlen ❤❤❤❤❤❤
ቃለህይወትን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን፫ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰🥰Ameen Waaqayoo Saagaale Jiirenyaa isiin haa Dhaagesiisuu Faarfataa keenyaa Baarsiisaa Keenyaa 🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯🌺🌺🌺💐💐Taawaayido nuuf jiiraadhuu🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💐💐💐
ቃለህይወትን ያሰማልን
ዕድመን ጥዕናን ይሃብኹም ልኡል እግዚአብሔር ንኹልኹም
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
ግሩም ነው❤❤
ቃለሂወትን ያሰማልን እናመሰግናለን መዝሙር ቪዲዮ ሲለቀቅ ፊትለፊት ግጥማቸውም እየተጻፉ ቢሆን አብረን እያነበብን አብረን እንዘምራለን😊
ለቀጣዮች ይስተካከላሉ 🙏
@Kendilmedia እሺ አመሰግናለሁ 🌸
Ameen Ameen Ameen Digilii maariyaamii Nuuf Yaadaachiisi ilmaa kee mucaa kee nuf kaadhaadhuu Waaqayoo Faaruu Ergaamotaa isin haa Dhaagesiisuu 🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏
🤲🤲🤲💐👏
❤❤❤❤wdemachne fexari iybarkh kal hyewot yasmaln ❤❤❤🙏⛑🙏💒👏⛑🙏🌹👌👌⛪⛪👏👏👏👏❤💚💛
እኔ ለናተ ቃልት ያለኝም አባቶቻችን ወንድሞቻችን በድሜ እና በጤና ያቆይልን አሜን በእውነት እጡብ ድንቅ ነው ዝመሬ መልይክት ያሰመልን ያግልግሎትን እድሜቹን ያርዝምልኝ ፀጋውን ያብዛለቹ አሜን ።ትናት አንድ እህቴ live ላይ ስመሰክር ሰምቼ ነበር አንድ እህቴ ምስክርነት ነበራት በጡፍ መስክራ ነበር ግን ብዙ ሰው ማበብ ያማይችሉ ሰዎች ሰለሉ እኔ ደሞ ብዙ ሰው ይማርበታል ብዬ ሰላስብኩ ነው እግዚአብሔር ስም ጠይቃችሆነው ፍቃደኛ ከሆናቹ telegram ላይ ልኬ ብድምጥ እድትመሰክሩልን ስል በትትና እጠይቃለን ብዙ ሰዎች እድማሩበት ሰለፈለኩኝ ነው እግዚአብሔር ካምኑት እውሃ እደምድን እደውቁ ሰለፍለኩነ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Andinya chanal qadili nawu ❤❤❤❤❤❤❤❤
የታለ የዩቲዩቡ link ???
ይገርማል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ባህረ ጥበባት ናት ስንዱ እመቤት ናት የሚሉን አባቶቻችን ያለ ምክንያት አይደለም ሁሉም ነገሯ ከመጽሐፍ ቅዱስና በስሯ ካሉት አዋልድ መጽሐፍ ውጪ አይደለችም መዝሙሮቿ እራሱ በዘፈቃድ የሚወጡ አለመሆኑን በዚህ መዝሙሮቻችን ፕሮግራም ልረዳ ችያለሁኝ ቅዳሴዎቻችን መዝሙሮቻችን አይነጣጠሉም:: ላባቶቻችን እግዚአብሔር የማያልቀውን ፀጋና በረከት ያድላቸው::
❤❤❤❤❤
❤❤❤
የመጋቤ ምስጢር ቀሲስ ቡሩክ አሳመረ የዩቲዩብ ቻናል ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👉youtube.com/@awde_orna_media?si=qHz6dafspGhyrxAi
@@Kendilmedia እሽ ወንድማችን እኔ አርግቻለው እህት ውንድሞቼ ሰብስክረይብ ያረጋቹ አበረቶቶቸው ምክኛቱም እኛ ነን ምንጠቀመው🤲🤲🤲
ቀንዲሎች እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ከዘማሪያን ጀርባ ያሉ ግጥምና ዜማ እሚሰሩ ትልቁን ድርሻ እደሚወስዱ ተማርኩ የእውነት ያልጠበኩት ነገር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእውነት በጣም ደስ የሚል መርሓ ግብር ነው በሌሎች አባቶች አንዲቀጥል እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤🙏🙏🙏
የእውነት በጣም የሚገርሙ አባቶች አሉን ከዘማሪያን ከሰባኪያን ጀርባ የቀንዲል ሚዲያ እነመስግናለን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን የኛ እንቁ ወድም ቀዳሚ ፀጋ ዩሐንስ ትለያለህ የስደተኞቹ ወድም እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሌት ዘመንህን ይባርክልን ለውድ መምህራችንም ቃለ ህይወት ያስማልን መግስተ ስማያትን ያውርስልን❤❤❤❤❤
ዐይናችን ነሽ ማርያም የሚለውን ይተንትኑልን🙏🙏🙏
"ድንግል ሆይ ለፃድቃን ያይደለ ለሐጥአን አሳስቢ"
አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማለም
ፃጋው ከዚህ የበለጠ ደንግል ማርያም❤❤❤ ታበዛሎት
Zemare melaikt yasemalin
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መጋቤ ምስጢር ቀሲስ ብሩክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ በመዝሙራችሁ በጣም ነው የምንፅናናዉ። ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉ ይብዛልህ
እኔ ዳቆን በብዛት ያንተን ዝማሬዎች ሳዳምጣቸዉ ሁሉም ይገርሙኝ ነበር እነሱን በልመናም በጸሎት በስብከትም ነው ማዳምጣቸዉ እና የግጥሞቹን አዘጋጅ መጋቢ ምስጢር መምህር ብሩክ አሳመረ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን በእዉነት መጽሐፍ ቅዱስን በደንብ ከተረዳ አገልጋይ በዚህም በዝማሬ አገልግሎት መገኘት መመረጥ ነዉ አሁንም ረጅም እድሜ ጤና ጥበብ ሞገስ ይስጥልን🌸
አዘነች ድንግል አለቀሰች ፍፁም አምርራ ባንድ ልጅዋ ምክንያት ደርሶባት መከራ የሚለው ዝማሬ እንዴት እንደምወደው የክርስቶስን ህማም ባሰብኩ ቁጥር ካፌ የማይጠፋ ዝማሬ
ብዕርሁ አይንጠፍ መጋቢ እረጅም እድሜን እግዚአብሔር ያድልልን ውብና የሚያፅናኑ የሚያበረታቱ ዝማሬዎችን ስለሰሩን እናመሰግናለን
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘማናችሁን ያብዛልን❤🎉🎉🎉❤
❤❤❤❤❤ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መጋቤ ምሥጢር ቀሲስ ብሩክ ❤❤❤❤❤
ሊቀ ዲ/ን ስለ ቃለ እግዚአብሔሩና ስለ ዝማሬው ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ይህንን የመዝሙሮቻችን መርሀ ግብር ለሁለተኛ ጊዜ ይመስለኛል የተላለፈው የባለፈውንም አይቼዋለው በጣም ደስ ይላል ከመዝሙሮች ጀርባ ያሉ ያልተዘመረላቸው ያልተነገረላቸው ዘማሪዎችን አሳይተውናልና እናመሰግናለን ስለ ተሰጣቸው ጥበብና ማስተዋል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ሌሎቹንም እንደዚሁ በመዝሙሮቻቸው የተደሰትንባቸው የዘማሪዎችን የመዝሙር ግጥም ገጣሚዎች ጥበበኞችን እንጠብቃለን ።
ጎን ለጎን በየ ሰንበት ት/ቤት የሚዘጋጁ የመዝሙር አልበሞች ላይ ማለትም እየተዘጋጁ ያሉ መዝሙሮች ላይ ከእውቀታቸው እየጨለፉ ቢረዱ መልካም ነው እላለሁ ስለሚዘመሩት ወይም አሁን ላይ እየወጡ ስላሉ መዝሙሮች አንዳንድ ሃሳቦችን ከእውቀት ደረጃ ቢጨምሩበት ቃለ እግዚአብሔር እንደመሆኑ መጠን ሳይደመጥም እንዳይቀር የሚነቀፍ ብቻ እንዳይህን ከመውጣቱ በፊት እንደ ማኀበር ተቋቁሞ ተገምግሞ ቢወጣ እላለሁ ሊቀ መዘምራን እናመሰግናለን ።
አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይስጥልን እግዝአብሔር👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰💐💐💐💐💐💐💐
እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤ዝማሬ መላክትን ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏
ሁሉም መዝሙሮች በጣም ደሥ የሚሉ እና መንፈሥን የሚያድሡ ናቸዉ ፈጣሪ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤
ዝማሬክትን ያሰማልን❤❤❤አሜን አሜን አሜን ህንደናተ አባት ያብዛልን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር ❤❤❤