What an exposition, great respect for brother Yaye Sew, please keep going this way especially on the role of the comical PM & his wisha Mengas led by Andargachew Ergete.
Incredible broadcast, In short of time, Abyi is driving the country crazy, like driving a car without break. For all those damage in Amara the first responsible is Amara leaders and elitist. Also, they gave 1000 years to be a King 🤴 Abyi, Even they working hard to breakdown Ethiopia in small pieces. The good opportunity they create big collision 💥 between Amara and Tigray innocent people. Very sad the country became fastest fallen from the fastest growth . The worst thing is this is the beginning, and things are out of contro all over. Thank you Ethio Forum's for big brief 🙏 for this big mess they targeted Tigray so to bring things peaceful, The innocent displaced Tigray people should back to his beloved land and home 🏡
ታቃለህ በሰማሁ ቁጥር ሁሌ ታምሜ እንቅልፌን አጥቸ አድራለሁ ትናትን ሳይሆን ሰውየው በቆየ ቁጥር ይችን አገር ምን ሊያደርጋት (ሊያደርገን) እንደሚችል ሳስብ ፈጣሪ ሆይ ድረስ ብየ እማጰናለሁ😢😢 አንተ ግን ተባረክ
😢😢😢😢😢😢😢
እኛ ወደ ጌታ ኢየሱስ ካልተመለስን እንቅልፍ ብቻ ሣይሆን ነብስም ልናጣ ነውና አብይን የሚያቆየው የኛ ሀጢያት ዘረኝነት በብሔርና በሀይማኖት መከፋፈል ነው
ወደ ፈጣሪ መጮህ ይሻላል እንጅ ያልተገባ ጭንቀት ምን ሊፈይድ?
😢😢😢😢😢😢
@@EyaelJesusአይ ጴንጤ 😏 እናንተ አይደላችሁም እንዴ እንደዚህ ሀገራችን ላይ መዓት ያመጣችሁ 😏
ኧረ ተዉ ግን ኢትዮጵያን ቢያንስ ቤት የመቀመጥ አድማ አድርገን ይህን መንግስት እንታገል፣ ቤታችን ቁጭ ብለን እንለቅ?
yenee wendeme yesewu leje meblate alebetee yalewu amarache teneshe eyekemese newuu metagelewuu😢😢😢
አብይ ግን በህልሙ የሚየዉን ነዉ ሚወራዉ ወይስ የተፃፈለትን ነዉ ሚነበዉ ግራ ገባኝ ስለየኢትዮፖያ አይመስለኝም የሚወራዉ
የጎጃም እና የጎንደር የፖለቲካ ሊህቅ ነን ባይ መንጋ ብአዴን ገንዘብ ወዳጅ ጎጠኛ ግረሳ አማራነትን ሊበትነው አይችልም አማራነት በነ ዘመነ ካሤ እና በነ ሀብቴ ወልዴ በነ ሳሙኤል ባለድል በነ ዝናቡ ልንገረው የመሳሰሉ ጀግኖት በአንድነት የሚፅና እንጅ በጥቀመኛ ሰፈርተኛ ፖለቲከኞች ነን ባይ የሚለያይ ህዝብ አደለም ድል ለአማራ ፋኖ
እናትህ ሺ ትውልድ ያዬ
100000000000080x ትውለድ❤
ይህን ሚድያ በጣም ነው የምወደው እንዳተቋርጥ❤❤❤❤❤❤❤
I now that abiy has killed the poor peoples in addis
እኔም በጣም ነዉ የምወደዉ ለምን ሁሉንም ነገር በመረጃ ነዉ የሚያቀርቡት
መውደድ ብቻ አይደለም በምንችለው ሁሉ እንደግፋቸው።እነሱ ስንት ውጣውረድ ወጥተው ስንት ውጭ አውጥተው ነው በመረጃና በማስረጃ ለእኛ ተደራሽ የሚያደርጊልን።ስለዚህ እንደግፋቸው።
ፍትህ ለአማራ የህሊና እስረኞች ፍትህ ለክርስቲያን ታደለ እና ለሌሎችም
እኛ ኢትዮጵያውያን እየረፈደብን ነው ። ተባብረን ኣብይን መቅበር አለብን ። ጊዜ የለንም ። ያሳዝናል ።
ግረነ ቀኝን አትውቅም
መች ሞተና ነው የምትቀብሩት እድር አብራችሁ ገብታችኋል? ወሬ ብቻ መርጣችሁት የለም እንዴ?
የጋዜጠኛ ጥግ ነህ ❤🙏
የኢትዮጵያ ወጣቶች እባካችሁ እባካችሁ የዚህን ልጅ ቅንብር አዳምጡ ብዙ ትማራላችሁ ዝም ብላችሁ እንደቁራ አትጭሁ:: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!!!
ዘንዶው የኢትዮጵያ ህልውና ስጋት ነው።
ኢቶ ፎረም❤️ የዘወትር ተከታይህ ነኝ ያየሰዉ የህዝብ ድምፅ
ይሄ ሚዲያ ደስ የሚለኝ የተድበሰበሱ ነገሮችን ብጥር አድርጎ ማዉጣቱ ነዉ!
ያዩ የኔ ወንድም ያልተጨመረበት ያልተቀነሰ አውነታው 100% ትክክለኛ መረጃ ስለምትሰጠን እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ግን .........?
ውሸት የማይሰለቸው ጉድ አብይን አየሁ😢😢😢
የኣበይ ኣማራዎች ለህዝባቸው ያመጡለት እልቂትና መከራ ነው 27 ዓመት ጨለማ ውስጥ ነበርክ ሲሉት ጨለማ ምን ማለት እንደሆነ ሳይገባው ኣጨበጨበ እልል ኣለ ኣሁን ያለበት ሁኔታ ምን ይሉለት ይሆን ፈጣሪ ይወቀው 😂😂
አቶ ገዱ እንዳርጋቸው እርሶም ለዚህ ጥፋት ተጠያቂኖት የምን ማፈግፈግ ነው ።
ኢቶ ፎረም የዘወትር ተከታይህ ነኝ በርታ❤❤❤
ያየ ጀግናችን ሁሌም በ ማስረጃ እና ከ እውቀት ጋር ይሄንን ሰውዬ ጥንቅቅ ያለ ውሸታምነት ስለምታጋልጥልን ከልብ አናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ይሄ ሀገር አፍራሽ ቂመኛ በ ቅዥት አለም ውስጥ ያለ ሰዉ ፈጣሪ ከ ኢትዮጵያ ሀገራችን ጠራርጎ ከነ ደቀመዝሙሮቹ ያጥፋልን ያኔ ሀገራችን ወደነበራት ሰላምና መረጋጋት ትመለሳለች
ያየ ሰው አንተን ለማመስገን እኔ ቃላት የለኝም ችሎታውና ብቃቱም የለኝም ብቻ አንተ የዚች ሚስኪን ሀገር እስትንፋስ ነህ ቀጥል በርታ ሌላ የምለው የለኝም
የጊዜው ትርጓሜ (definition)
ልማት ማለት ጥፍት
ግንባታ ማለት ውድመት
ብልጽግና ማለት ድህነት
ያው የመዝገበ ቃላቱ ፍቺ የተቀየረበት ጊዜ ላይ ነን😮😮😮
የተጀመረው ሁሉ ቆሟል እውነት ለመናገር። ገዱ ትክክል ነው አብይ የከተማ ብልጭልጭ እየሰጠ ዋና ዋናውን አስቁሞታል
Ufff😢 መጀምርያ ላይ የተናገሩት አባታችን😢😢😢 አይ ግዜ😢😢
ኤርትራ፣ ከ30 ዐመት፣ በላይ፣ ታግለናል፣ በጭካኔ፣ የህዝብ፣ ጥያቄና፣ መብት፣ ተረግጦ፣ ባመረረና፣ በሟት፣ ዐልቂት፣ ነበር፣ መልስ፣ ያገኘነው። እስቲ፣ ከዚ፣ እናንተ፣ ላይ፣ ከደረሰው፣ ትምህርት፣ ሆኖ፣ ለወደፊት፣ የመጪዉን፣ ትዉልድ፣ አሰተሳሰብ፣ ከቀየረ፣ ፈጣሪም፣ ለትምህት፣ ይሆናል፣ እሄን፣ ምናየው። እንጂ፣ ራሳችንን፣ እናስተዳድር፣ ስላሉ፣ ኤርትራን፣ አባቶቻችን፣ ከቀኘ፣ ግዛት፣ ወተን፣ ነፃነትን፣ ስለመረጥን፣ እናንተ፣ ግን፣ የባሕር፣ በር፣ ብቻ፣ በማሰብ፣ ነበር፣ እንደ፣ ጠላታዊ፣ ምክኒያት፣ የወሰዳቹት። እኘህ፣ ሰውዬም፣ በዛ፣ በድሮ፣ አሰተሳሰብ፣ ግራ፣ ተጋᎅ፣ ዛሬ፣፣
ያአላህ ሃገራችንን ሰላም አርግልን
ይመችህ አቦ በርታልኝ ያየሰው 👍👍
What an exposition, great respect for brother Yaye Sew, please keep going this way especially on the role of the comical PM & his wisha Mengas led by Andargachew Ergete.
እናመሰግናለን ያዬ ለታሪክ ይቀመጥ
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
እግዝሐብሄርየዚህን ምስኪን ሕዝብ ተመልክተህ ይህን ወንበዴ መንግስት ከነ ምናምንቴው ጠራርጎ ያጥፋልን አሜን።
አተ ሸጋሰዉ❤❤❤❤❤
የተደረገለትን የማያመሰግን ህዝብ መጨረሻው እንደዚህ ነው! በምቀኞች እና እልከኞች ምክንያት ህዝቡ የእብድ መጫወቻ አደረጉት
ኸረ ማርያምን ትችላለህ ኡፍፍፍፍፍ።አቦ 1k አመት ኑርልን።ምን አይነት መታደል ነው ግን?እንደት መታደል ነው ከእውነት ጋ መቆም ትችላለህ
100K ይኑርልን ያዬ
@@Melaw-l2hamen broski
አጋልጥ መረጃን በማስረጃ የብልጥግናን ጉድ አውጣው🎉
❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛
አይ ያየሰው እራስ ምታት ሆንክባቸው ቸባረክ እልሄን የምትወጣልኝ አንተ ነህ በርታ
የጭንቅ ዘመን እግዚአብሄር በቃ ይበለን🙏
እናመሠግናለን ያየ የአማራ ህዝብ በሠላማዊ መንገድ ተገቢውን ጥያቄ ማንሣቱንና አልፎም የፋኖ ነፍጥ ማንሳት ተገቢ መሆኑን ማሳያ ዘገባ ስለሰራህ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏
Thank you EF for the news and info !!!
ETHIOPIA TIKIDEM !!!
TELATUA YIWIDEM !!!
ያየሰውኮ ለወያኔ ያደላል
ያአላህ እረ በቃን በለን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ድል ለተበዳይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጥቂት አመታት የተዋረደ ፋራ መሪ አብይ ነው
ገዱ ተላላኪ አትለፍልፍ። አንተና አብይ አንድ ናችሁ።
ዱርዬውና ሠው በላው አብይ አህመድና ብልፅግና የደንቆሮዎች ስብስብ ነው ማውራት እንጂ አይሠሙም ድል ለአማራ ህዝብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Abiy Ahmad leba na Wushatam Naw.🌍🇪🇷🇩🇯🇯🇵🇻🇳🤔
የችግሩ ምንጭ አማራ አንድነት የሌለው ህዝብ መሆኑ ነው አለፍ ሲልም በተለይ ጎንደር እና ጎጃም ስልጡን ህዝብ አይደለም!! በተለይ ልዩንተን ማስተናገድ የማይችል ብዙ ህዝብ አለ!
ከቀን ቀን ከአመት አመት አይለየን እጅግ በጣም ለጀሮ ሚጣፍጡ መረጃዎችን አደረሳችሁን የክልላችን የመሰረተ ልማት አውታር ዝርጋታ ምን እንደሚመስል አስተማራችሁን ታዲያ ምን ይሳናችሗል ለእናንተ❤❤❤
የሚገርም እይታ ጌታ ይባርክህ !!!!!!
አይ27አመት የጨለማ ግዜ ነበር ስትሉ አልነበረም እንዴ እነ ገዱ በሉ አሁን ይሻላቹሃል
welcome ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
ከማንባት ዉጪ ምን እፈይዳለሁ 😭😭😭😭😭😭
እኛ እኮ አብረን ከድሮም እሰካሁን አብረን እየሞትን በአብይ ልንለያይ አንቺልም
የአማራ ክልል መሪዎች በትግራይ ህዝብ ላይ የሰሩት ስህተት እና ክህደትና የትግራይን ህዝብ ብቻ ሳይሆን የአማራን ህዝብም ዋጋ እያስከፈለ ይገኛል። ከአብይ አህመድ ጋር ማበር፤ በየተራ መድማት ነው። የትግራይ እና የአማራ ህዝብ አሁንም ለህልውናቸው ሲሉ ቅንነት የተሞላበት እርቅና ሰላማዊ የጋራ ትግል ያስፈልጋቸዋል።
Ye27 gif endet teresah bakh? 27 amet demts belelew mesarya 6.000.000 hizb be asekakihuneta yereferefacheutn yet teleh new ahun metkebatrew? Antem honk abiy le amara and ena and nachew! Tenesh efer setnagew! Ligdelachehu atnagerugn hone yante nigeger
Yehen dero weyane amaran sichefechef neber maseb yalebh! Ahun abate ye amara hizeb mesemiya tit new, ahun yemitageleq lehlwenaw new.
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አድርግልን
ዘንድሮም ተላላኪ ነበርኩ እያለ ነው ደምባራ ገዱ!
ሠላም አንድነት ለሀገረችን ይሁን
ኢትዮ ፎረም ይለያል ምንለው በምክንያትነት ነው❤
Gemini ጠይቁት Best you tube ብሎታል
ታዲያ ይኸን አረመኔ በምን እንግለፀው?😢
ተባረክ አንደበትህ ይባረክ የሰጠህን ሁሉ ይባርክልህ
በገዱ መሰል ድንቁርና ወደ ድቅድቅ ጨለማ እየገባን አይደለምን?
በኢትዮጵያ ሚዲያዎች ተሰፋ ብንቆርጥም ኢትዮፎረም ስላገኘን ተመስገን እያልን ነው ። ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹህ ።
እግዚኦ እግዚኦ መኛ ዘመን ስንት ጉድ አየን።
እኔ ሳስበው ልቤ ይደክመኛ
የጦርነት ማእከል ማለቱ ነው ሰውየው መርቅኖ ነው የመሚያወራው መሠለኝ
Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
መመረቅ ሳይሆን የነበሩት ፈርሰዋል።
የኮምልቦቻም ሆነ የደብረብርሀን ኢንዱስትሪ ክፍያው ትንሽ ከገጠር የፈለሱ በስቃይ የሚኖሩ ሴቶች መኖሪያ ነው
Dinik tintena! ❤❤❤ Tebarek! Hulun be masireja ina be ewuket new mitakerbew. Top journalist! Yayesew shimels! Keep it up!
The logical and ethical media in Ethiopia
❤❤❤❤❤❤ ኢትዮ ፎረም ምርጫዬ ነው
በሴት ፆታ የማይጠራን አንድ ሕዝብ "አማራን የኢንደስትሪ ፓርክ አድርገናታል"ሲልኮ ንቀቱን በውስጥ እየገለፀው ነው።በፍጥነት ለማረም መሞከሩ እንዳናስተውለው አረገን እንጂ።አማራ በክንዱ ህልውናውን ያስከብራል💪💪💪
ያየሠው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይስጥህ
ጀግና ነክ ምን እንደምል አላቅም ሰለምትናገረው
አይ ያየህ ሰው መልካም እይታ ነው የሚመረቅ የህዝብ መገልገያ ካየን ቆየን እኮ ብርቅ ሆኖብናል የትኛውን ኢንዱስትሪ እንደምንቆጥር አናውቅም
የ አባታችንን ለቅሱ ሲይ ደስ የሚለው አብይ ብቻ ነው
ይሄን ስርዓት እንደዚህ ሚዲያ የታገለው የለም፤ ምን ዋጋ አለው ህዝቡ በክት መሃይም ነው መቼውንም በጋራ መታገል አይችልም
ማጋለጥ ማለት እንዲህ ነው:: መልካም ነው ቀጥሉበት..
በትክክል አንድ አማራ ተወላጅ በምን ምክንያት ነው የሚደግፈው
ኢትዮ ፎረም አቦ ይመቻችሁ🙏🙏🙏
Thank you EF for the news and info !!!
ETHIOPIA TIKIDEM !!!
TELATUA YIWIDEM !!!
የአማራ ልሂቅ ግን ምንአይነት ደደ ብ ነው
የአገሬ ሕዝብ ሦስት ግዜ እንኳን ምግብ ሳያገኙ በማያውቁት ጦርነት እያለቁ ናቸው ።
ያሳዝናል
ጎንደር ከተማ ብቻ ከአዘዞ ብልኳ የተጀመረዉ መንገድ 7 አመቱ አላለቀም እሄ ቀዳዳ የሆነ ሰዉየ ነዉ ወይስ ጎንደር አማራ ክልል አይደለም😂😂😂😂
የአማራ ህዝብ በትግራይ ህዝብ ላይ ጥላቻ እንዲያድርበት ለማድረግ የተነገረ ነው ደግሞም በከፍተኛ ሁኔታ ተሳክቶለታል።
ወኔአማራየ። አገሬ
ድልድልድልድል ለፋኖ
የኔ አባት😢
#አማራ ህዝብ ጭፍጨፋ እና ዝርፊያ ለስርዓቱ ማገዶ የነበሩት #ገዱ እና ተላላኪው ብአዴን ናቸው።#አማራ ነበረ፣አለም እናም ይኖራል 💪🇪🇹
ትክክል
TPLF was the best .... but some Heather's..... bring us failure today.... I ask Allahe to bring back TPLF 🤲 AMINE
Welcome ❤❤❤❤
ገዱ አይደል ብልፅግናን ያመጣው ። አሁን ምን ይለፈልፋል።
abiy yehan yahl hulu bedel eyarge esun yemdgfu berbarsboche nachiw grm yemlugn 😢
ያዩዬ ክፉ ኣይንካብን ኣንተንስ ያረብ❤
ኢትዮ ፎረም❤❤❤
ያየሰው ሽመልስ የጋዜጠኛ ፈርጥ🌹🌹🌹
ቁጥር አንድ ተጠያቂ አንተው ነህ ገዱ!!!
በመረጃና በማስረጃ ላይ የሚቀርብ ዘገባ ነዉ ብለን እንድናምን ሲያደርገን ነገር ግን ይሄን ቻሌንጅ ማድረግ የሚችል ሚድያና የመንግስት አካል ካለ በመረጃና በማስረጃ መሞገት ይቻላል
ሽማግሌው "ጦርነት ከጠላት ጋር ነበር" ሲል ጠላት ትግራይ ነው ማለት ነው። አሁን ግን የአማራ ሚሊሻ ነው ከአማራ ፋኖ ጋር የሚዋጋው ማለት ነው።
ትላንት ነው የተወለድከው እንዴ
በአስተሳሰብ እኒህ አባት ካንተ ይሻላሉ። የሀገርህን ታሪክ እንኳን አታውቅም
የአቦን ምን የበላ ነው ሚባለው? አንተ አማራን ጠላት ብለህ ስለምታስብ ነው አማራ ጠላት ሲል ትግራይ የተባለ የመሰለህ
@@SurafelAlula-ql8tz እናንተ የዘር ማጥፋት ስታውጁ 2013 እኔ አዲስ አበባ ነበርኩ። የአማራን ስነልቦና አውቃለሁ :: ጥላቻ ? አዎ ሁላችሁንም በጣም እጠላችኋለሁ። የእናንተ የአማራ የመኪና አደጋ ሞት ስሰማ እንኳን ደስ ይለኛል።
@@alexgetiye2919my history is Tigray history. Not aremene banda kehadi Amhara history
የአማራ ሌህቅ አብይን የሚደገፈው ትግራይ ስለሜጠሎ ነዉ ገና ወደፊት ብዞ እውነት ይወጣል🎉🎉🎉
Ethio forum በርታልን 🐅🐅🐅🐅
Incredible broadcast, In short of time, Abyi is driving the country crazy, like driving a car without break. For all those damage in Amara the first responsible is Amara leaders and elitist. Also, they gave 1000 years to be a King 🤴 Abyi, Even they working hard to breakdown Ethiopia in small pieces. The good opportunity they create big collision 💥 between Amara and Tigray innocent people. Very sad the country became fastest fallen from the fastest growth . The worst thing is this is the beginning, and things are out of contro all over. Thank you Ethio Forum's for big brief 🙏 for this big mess they targeted Tigray so to bring things peaceful, The innocent displaced Tigray people should back to his beloved land and home 🏡
የውሽት መንፈስ የሞላበት መሪ ነኝ ባይ ስለእርሱ ውሽት መስማት ስለቸኝ አንተ በርትተህ አጋልጥ❤❤❤❤❤
በጣም የሚያስደንቀው አቶ አብይ ሲዋሽ ሲክድ እንዴት አያፍርም? ምን ጉድ ነው፣ ሞን አይነት ህሊናውን የሸጠ ክፉ ሰው ነው፥ ይህ ሁሉስ ለምን አስፈለገ?
ፈጣሪአምላክየፋሺስቱንስርአትገርስስልንናሀገራችንናህዝባችንሠላምያግኚ።አብይአህመድአሊከአጋሮቹጋርይውደምአብይዝምይውደም።
የተሰራውን አፍርሻለሁ ቢል እውነት ነው።የት ቦታ ነው አማራ ክልል ኢንዱስትሪ የገነባው?
ደብረታቦር ባህርዳር መንገድ ፈርሷል።