ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንደዚ ኣይነት ማብራርያ ኣይቸም ሰምቸም ኣላቅም በጣም ነው ደስ የሚል ቶሎ ቶሎ ቢለቁልን ደስ ነው የሚለን መምህራችን እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
የሀይማኖት ብርሃን ናየእውቅት ድንቅ ብርቅዬ አባት የእድሜ ዘመነዎት ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልን
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግእዝ ልቀቁልን መምህር
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሊቃውንት አምላክ ይጠብቀዎት
የኔታ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው ዜማ ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤናውን ያድልልን።የእውነት በጣም እናመሰግናለን።
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱሉን መምህር እኛንም ከድንቁርና እያወጣችሁን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሠናይ ዉእቱ
የኔታ በጣም ስፈልገው የነበረ ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልንእግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
የንታ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንዲረዳን አድርገው ነው ያቀረቡልን እንደው የሚችሉ ከሆነ ድምጽ ቀድቼ ማረሚያ ካለው ቢረዱኝ ሚያግዘኝ መምሕር ስለሌለ ነው በምን ላገኝዎት እችላለሁ 🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር የሀብከ
በእውነት አባቴ(ዬንታ) ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ጊዜ ምስጢር የሆነብኝን ነዉ የገለጹልኝ በርቱልኝ ደግሞ ሁሉንም ቤት ጨርሱልን ሀደራ
አሜን እሺ
እስከመቼ እንጠብቅ የኔታ
@YaredMersha-jr8og በዚህ ሳምንት ምናልባት ላይመች ይችላል
@@Selamu2647 እሺ በጉጉት እንጠብቃለን የኔታ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ ጠበብት እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን ከይቅርታ ጋር ፍቃደኛ ከሆኑና ጊዜ ካለዎት ወደ ፊት መጭው አቢይ ጾም እንደመሆኑ አስመልክተው መወድስ ምራታውን እና ዝማሜውን እንደዚሁ በዜማ ልኩ እንዲልኩልን በአክብሮትና በትህትና እጠይቃለሁ
አሜን እስቲ እሞክራለሁ
እሽ መምህር አመሰግናለሁ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መፅሐፏን በ pdf በቴሌግራም ብትልኩልን ቻናል ቢኖራችሁ የቴሌግራም መልካም ነው በርቱ
አለ በዛ ተልኳል
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር
ውድ ዕንቑ መምህራችን ምሥጢረ ልቡና የሚለውን መጽሐፍ እንዴት ከየትስ ልናገኝ እንችላለን?
በቴሌግራም pdf ከሆነt.me/abiyzemayared
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜዎትንም ያርዝምልን
የኔታ የእውነት ለኔና ለግዋደኞቼ ባለውለታችን ኖት እናም እንደው እንደ አስተያየት የ telegram ግሩፕ ቢከፍቱ እና ለጥያቄ እንዲመቸን ብዬ ነው
አለ እኮ t.me/abiyzemayared
እናመሰግናለን አላውኩም ነበረ
ሁለተኛ ክፍል ኣልቆየም የነታኒ
ተለቋል እኮ
አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር በጸጋ በረደኤት አይለይዎት
ግእዝ እጣነ ሞጎርም ምራት ልቀቅሉን
ዕዝሉ ሲያልቅ ይቀጥላል
ዘይእዜና መወድስንም ያሰሙን
ክፍል ሁለት ሰርተው ይሁን እንዴ ፈልገ አጣው ዬኔታ
ገና ነው
የታሕሣሥ ተክለ ሃይማኖትን መልክዕ አቋቋም ልቀቁልን
እሱነዉ ሊቁ የተክልዬ ፍሬ ይህ ነዉ
እውነት ነው
እንደዚ ኣይነት ማብራርያ ኣይቸም ሰምቸም ኣላቅም በጣም ነው ደስ የሚል ቶሎ ቶሎ ቢለቁልን ደስ ነው የሚለን መምህራችን እናመሰግናለን እድሜ ና ጤና ይስጥልን
የሀይማኖት ብርሃን ናየእውቅት ድንቅ ብርቅዬ አባት የእድሜ ዘመነዎት ያርዝምልን ፀጋዉን ያብዛልን
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግእዝ ልቀቁልን መምህር
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሊቃውንት አምላክ ይጠብቀዎት
አሜን
የኔታ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው ዜማ ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። እግዚአብሔር ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤናውን ያድልልን።
የእውነት በጣም እናመሰግናለን።
አሜን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱሉን መምህር እኛንም ከድንቁርና እያወጣችሁን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሠናይ ዉእቱ
የኔታ በጣም ስፈልገው የነበረ ነው
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት
አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ
የንታ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እንዲረዳን አድርገው ነው ያቀረቡልን
እንደው የሚችሉ ከሆነ ድምጽ ቀድቼ ማረሚያ ካለው ቢረዱኝ ሚያግዘኝ መምሕር ስለሌለ ነው በምን ላገኝዎት እችላለሁ 🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር የሀብከ
በእውነት አባቴ(ዬንታ) ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ጊዜ ምስጢር የሆነብኝን ነዉ የገለጹልኝ በርቱልኝ ደግሞ ሁሉንም ቤት ጨርሱልን ሀደራ
አሜን እሺ
እስከመቼ እንጠብቅ የኔታ
@YaredMersha-jr8og በዚህ ሳምንት ምናልባት ላይመች ይችላል
@@Selamu2647 እሺ በጉጉት እንጠብቃለን የኔታ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሊቀ ጠበብት እግዚአብሄር አምላክ በእድሜ በጤና ጠብቆ ያኑርልን ከይቅርታ ጋር ፍቃደኛ ከሆኑና ጊዜ ካለዎት ወደ ፊት መጭው አቢይ ጾም እንደመሆኑ አስመልክተው መወድስ ምራታውን እና ዝማሜውን እንደዚሁ በዜማ ልኩ እንዲልኩልን በአክብሮትና በትህትና እጠይቃለሁ
አሜን እስቲ እሞክራለሁ
እሽ መምህር አመሰግናለሁ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መፅሐፏን በ pdf በቴሌግራም ብትልኩልን ቻናል ቢኖራችሁ የቴሌግራም መልካም ነው በርቱ
አለ በዛ ተልኳል
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር
ውድ ዕንቑ መምህራችን ምሥጢረ ልቡና የሚለውን መጽሐፍ እንዴት ከየትስ ልናገኝ እንችላለን?
በቴሌግራም pdf ከሆነ
t.me/abiyzemayared
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት እድሜዎትንም ያርዝምልን
አሜን
የኔታ የእውነት ለኔና ለግዋደኞቼ ባለውለታችን ኖት እናም እንደው እንደ አስተያየት የ telegram ግሩፕ ቢከፍቱ እና ለጥያቄ እንዲመቸን ብዬ ነው
አለ እኮ
t.me/abiyzemayared
እናመሰግናለን አላውኩም ነበረ
ሁለተኛ ክፍል ኣልቆየም የነታኒ
ተለቋል እኮ
አባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር በጸጋ በረደኤት አይለይዎት
ግእዝ እጣነ ሞጎርም ምራት ልቀቅሉን
ዕዝሉ ሲያልቅ ይቀጥላል
ዘይእዜና መወድስንም ያሰሙን
ክፍል ሁለት ሰርተው ይሁን እንዴ ፈልገ አጣው ዬኔታ
ገና ነው
የታሕሣሥ ተክለ ሃይማኖትን መልክዕ አቋቋም ልቀቁልን
እሱነዉ ሊቁ የተክልዬ ፍሬ ይህ ነዉ
እውነት ነው
የኔታ በጣም ስፈልገው የነበረ ነው
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት
አሜን