ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንድ ሼለቃ ዮሀንስ የዚህ ስውየ ጄግንነት ሁሌም አደንቃለሁ ወደሞት ዝም ብሎ አልተነዳም ሞት ላይቀር ስው በላዋችን አፈር አብልቷቼው አለፉ ወንድ እናቱ የፈጠረቺው አንበሳ!!!!!!
ሻ/ቃ ዬሐንስ ምትኩ ከፈጣሪ የተላኩ መልዓክ ናቸው
በጣም ።፤፤ የሞተው ዳንኤል ፤ ጃንሆይን እና ደርጎችን ተማሪዎችን የጨረሰ ሰይጣን እኮ ነው። ለመንግስቱም አይመለስም ነበር።
ጀግናው ሻለቃ ዮሀንስ ምትኩ
ብቻዉን ከመንግስት ጋር የተዋጋ ጀግና
የዚህ ጀግና ታሪክ ተጽፎ ቢቀርብ ለትውልድ ይተላለፋል ብዬ እገምታለሁ። የማቃቸው ልጆቻቸው ነበሩ ፤ እንዴት ዝም እንዳሉ ሁሌም ይገርመኛል። ምናልባት ታሪካቸውን ጽፈው ከሆነ የሚያውቅ ካለ የመጽሃፋን ርዕስ ቢጠቁመን ምንኛ ደስ ባለኝ!
መንግስቱ ፈሪው ባይገደልም ቀዝኗል
''እየነዳው'' የምትለው ቃል የምትገርም ስላቅ ናት። እርሱም በፍቃዱ '' እየተነዳ'' ይመስላል የሚለው ጸያፍ ቃል ሲደገም ቀረቤታቸውን እና ወዳጅነታቸውን ትጠራጠራለህ። ከብት እንንጂ ሰው አይነዳም። ሻለቃ ዮሐንስ ምትኩ ግን የጀግኖች ጀግና ነበር።
፶/አለቃ ዳምጠው ጓንጉል
ከእግዚአብሔር የተላከ መልአክ ሳይሆን እራሱን የላከ ነዉ፣ ለምን የእግዚአብሔር ቃል አትግደል ይላልና፣ ሌላዉ ሻለቃ እንዳለ ገላዉ ሳይሆን እንዳለ ተሰማ መሆናቸዉ ይታወቅ።
ሻለቃ ዮሐንስ ሞት ላይቀር የብዙሃንን ነፍስ የቀጠፈውን ዳንኤል አስፋውን ዋጋ ስለሰጠው ሁልጊዜም ጀግና ነው። አሁንም የእሱ አይነት ጀግና ሰው ያስፈልገናል።
እንድ ሼለቃ ዮሀንስ
የዚህ ስውየ ጄግንነት ሁሌም አደንቃለሁ ወደሞት ዝም ብሎ አልተነዳም ሞት ላይቀር ስው በላዋችን አፈር አብልቷቼው አለፉ ወንድ እናቱ የፈጠረቺው አንበሳ!!!!!!
ሻ/ቃ ዬሐንስ ምትኩ ከፈጣሪ የተላኩ መልዓክ ናቸው
በጣም ።፤፤ የሞተው ዳንኤል ፤ ጃንሆይን እና ደርጎችን ተማሪዎችን የጨረሰ ሰይጣን እኮ ነው። ለመንግስቱም አይመለስም ነበር።
ጀግናው ሻለቃ ዮሀንስ ምትኩ
ብቻዉን ከመንግስት ጋር የተዋጋ ጀግና
የዚህ ጀግና ታሪክ ተጽፎ ቢቀርብ ለትውልድ ይተላለፋል ብዬ እገምታለሁ። የማቃቸው ልጆቻቸው ነበሩ ፤ እንዴት ዝም እንዳሉ ሁሌም ይገርመኛል። ምናልባት ታሪካቸውን ጽፈው ከሆነ የሚያውቅ ካለ የመጽሃፋን ርዕስ ቢጠቁመን ምንኛ ደስ ባለኝ!
መንግስቱ ፈሪው ባይገደልም ቀዝኗል
''እየነዳው'' የምትለው ቃል የምትገርም ስላቅ ናት። እርሱም በፍቃዱ '' እየተነዳ'' ይመስላል የሚለው ጸያፍ ቃል ሲደገም ቀረቤታቸውን እና ወዳጅነታቸውን ትጠራጠራለህ። ከብት እንንጂ ሰው አይነዳም። ሻለቃ ዮሐንስ ምትኩ ግን የጀግኖች ጀግና ነበር።
፶/አለቃ ዳምጠው ጓንጉል
ከእግዚአብሔር የተላከ መልአክ ሳይሆን እራሱን የላከ ነዉ፣ ለምን የእግዚአብሔር ቃል አትግደል ይላልና፣ ሌላዉ ሻለቃ እንዳለ ገላዉ ሳይሆን እንዳለ ተሰማ መሆናቸዉ ይታወቅ።
ሻለቃ ዮሐንስ ሞት ላይቀር የብዙሃንን ነፍስ የቀጠፈውን ዳንኤል አስፋውን ዋጋ ስለሰጠው ሁልጊዜም ጀግና ነው።
አሁንም የእሱ አይነት ጀግና ሰው ያስፈልገናል።
ጀግናው ሻለቃ ዮሀንስ ምትኩ