ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወርቃማው ዘመን ከወርቃማው እንጉርጉሮ ጋር ምናለበት ዳግም በተፈጠረልን
God bless u mom 😭😭this Mother’s Day is going to be tough for me 😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😢😢
Lenate mercheleshalhu ende dero Nefeseshen Ymarelng Chru Egziabeh.
ዋ የእናት አባት ሞት
ወርቃማው ዘመን❤❤ ክፍል አገር ነበርኩ ክብር መንግስት ዘመድ ጋር ስራ እሰራ ነበር ይህ ዘፈን ስሰማ በጣም አለቅሰ ነበርተደብቄ 😂😂😂
ለዛኮ አለቸዉ❤❤❤
ይህንን ዘፈን የኔ ታላላቅ የነበሩ የዘመኑ ተማሪዎችና ጀማሪ ምሑራን ቢጤዎች፣ ገረድ አስለቃሽ በማለት ከያኒውን አያሌው መስፍንን ጨምሮ ሲዘባበቱበት ከልጅነት ጀምሮ ስታዘብ ኖሬአለሁ። በወቅቱ በወላጆቼ ቤትም ስኖር ይሁን አሁንም በ ፷ዎቹ ዕድሜ ክልል ውስጥ ሆኘ ሙዚቃውን ስ ሰማው፣ በዜማው አመራረጥ፣ በግጥሙ ይዘት፣ በመሳሪያው ቅንብር፣ የዘፋኙን ስርቅርቅ ድምጽ ጨምሮ፣ ምርጥ የኪነት ሥራ እንደሆነ ምንም ጥርጣሬ የለኝም። ይህ ዘፈን የተዘፈነው፣ አንዳንድ የወቅቱ የዘመናዊ ሙዚቃ አቀንቃኞች እንደነ አልቪስ ፕሬስሊ እና እንደነ ጄምስ ብራውን ለመምሰል በሚላላጡበት ጊዜ ነበር። በጣም የገረመኝ ደግሞ፣ አያሌው በቅርብ ቀን አለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ በተደረገለት ቃለ መጠይቅ የሰጠውን አስተያየትና ይህንኑ ዜማ ሲያንጎራጉር የሰማሁት በጣም አስገርሞኛል። በዚህ እድሜው አሁንም የድምጹ ለዛ እንዳለና የማይጠገብ መሆኑ ነው። ያን ቃለ መጠይቅ ካየሁ በኋላ አንድ የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር፣ የዚያ ትውልድ እናውቃለን ባዮች በብዙ ጉዳዮች ምን ያህል ያልበሰሉ እንደነበሩና፣ ይህም ላዛሬው የሀገራችን ምስቅልቅል ዋና ምክንያት መሆኑን ነው።
Form keAtaye cite 0,1 kebele
ወይ፡ስው፡ስውን፡ስንቅ፡እኔ፡ግን፡የምናቅ፡አይደለሁም፡ፍተ፡አለኝ፡ጠቅለግዛት፡ልውዝዋዜ፡ቀጥረውን፡አድርያን፡እሮዛ፡ቅጥሎ፡እኔ፡ክኔ፡ጎን፡አስቴር፡እስክሳ፡ስንወርድ፡ፍቶ፡ከሶ፡ምንም፡እልፍልግም፡በፍረሶይ፡ጥሩ፡ንሮ፡የምኖር፡ነኝ፡ትዝታ፡ስላለኝ፡ንው፡ይለፍው፡ልጅነቴ፡ያለፍውን፡ያላከበረ፡እክብሩኝ፡ብል፡ያስቃል፡ትልቆቹን፡ሳመጉሱ፡እኛን፡እረሱን፡ገዘብ፡እናስገኛት፡ነበር፡ያሳዝናል፡ስማችንም፡ትዝ፡እይሎትም፡ትንሾች፡ነን፡ለሶ፡የትልቅ፡ቤቴሰብ፡ነበርኩ፡የኮኔለል፡ልጅ፡ማነስንም፡ማደግንም፡እውቀዋለሁ፡ከሶ፡ጋር፡መስራቴ፡እይቆጨኝም፡ግን፡ስለኛ፡አላማስታወሶ፡ያሳዝነኛል፡
❤❤
Plz yehe zefen meche nw yewtaw
ከአይለስላሴ፡ለውጥ፡በፍት፡ነው፡
❤❤❤❤❤❤
🌹🌹🌹🌹
1960s
Yadis.aba.koigo