እግዚአብሔርን የካዱ ጳጳሳት! | የ2ቱ እረኞች ክህደት

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024
  • 🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ / @fetunerediet .
    Ⓕⓞⓛⓛⓞⓦ "ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫" Other Social media: 👇 👇 👇
    ► 𝔽𝕒𝕔𝕖𝕓𝕠𝕠𝕜 : / fetunerediet
    ► 𝕀𝕟𝕤𝕥𝕒𝕘𝕣𝕒𝕞 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕚𝕜 𝕋𝕠𝕜 : / fetune__rediet
    ► 𝕋𝕨𝕚𝕥𝕥𝕖𝕣 : / fetuner
    ► 𝕋𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞: t.me/Fetune_Re...

ความคิดเห็น • 17

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 4 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እውነት ያሽንፋል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WondwossenBaalu
    @WondwossenBaalu 4 หลายเดือนก่อน +1

    ሀያል በሀይሉ አይመካ ጠቢብ በጥበቡ አይመካ ባለጠጋ በብልጥግናው አይመካ !! የሚመካ ቢኖር ግን በምድር ላይ ምህረቱን ፅድቅን ፍርድን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር በመሆኔና በማስተዋል በዚህ ይመካ !!
    ደስ የሚያሰኙኝ እነዚ ናቸው ይላል አልፋ ና ኦሜጋ

  • @solomonleopard
    @solomonleopard 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚያብሔር በእኛ ላይ አድሮ ሊያጠፉን በተነሱት ላይ ድል እንቀዳጅ ዘንድ ይርዳን።

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ከዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆች ሴራ ይጠብቀን ሀይል የእግዚአብሔር ነው መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምእመናን ከልባችን ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ጋሻ እና ጦራችንን እናንሳ ውጊው ከዲያብሎስ ጋር ነው ቆሞ መሞት በቃን !!!ዝምታችን ዋጋ እያስከፈለን ነው እነ እዩ ጩፋ በቅዱሳን አባቶቻችን ላይ ሲዛባበቱ እርምጃ ባለመወሰዱ የዲያብሎስ አፋቸውን አሰፉት ይበቃል በእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን አንደራደርም !!!ግብረሰዶምን አጥብቀን እንቃውማለን!!!

    • @DamtewAshagre
      @DamtewAshagre 4 หลายเดือนก่อน

      WWOR w😂w😂wdwww❤🎉😂😂w😂😂ww❤❤www😂😂w🎉rg😢gygyy😢cggt😢ftt😢😢tf😢tgyf😢y😢😢fttt😢tights😢 e😮ww🎉w😂🎉he😂😂s😂😂🎉

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 4 หลายเดือนก่อน

    ኦርቶዶክሳውያን ምጽዋት መስጠት ማቆም አለባቸው፤ ስለታቸውንም ለነዳውያን ለገዳማት ለአብነት ትምህርቤት መስጠት።

  • @AbushBroo
    @AbushBroo 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተሰቦችህንና ህይወትህን ትባርክልህ

  • @AyenalemGebremaryam
    @AyenalemGebremaryam 4 หลายเดือนก่อน

    መምህር እድሜ ከጤና ያድልዎት ዕንቁ የኦርቶዶክስ ጠባቂ ለእውነት የቆሙ ሲኖዶሱ በአላፊ ጠፊ መንግስት እራሳቸዉን ማስገመታቸዊ መህመኑን አሳዝነዉታል አንዳንድ ዻዻሳት ደግሞ በአላፊው ጠፊው ገንዘብና በዘረኝነት የሰከሩ በጣም አሳፋሪ ናቸዉ

  • @fekadubekele990
    @fekadubekele990 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያበርታዎት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን::

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks for your efforts 🙏May The Almighty God open our eyes, minds and hearts to cooperate for beneficiary result to save the country Ethiopia and its Orthodox Church,our faith in God we trust!?🙏 Amen Amen Amen! Thanks for your educationally organized ideas and suggestions!

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 4 หลายเดือนก่อน

    አቤቱ ጌታ ሆይ ምን ዓይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚኦ ማን ነው የሚታመነው

  • @bluegold938
    @bluegold938 4 หลายเดือนก่อน

    amen egziabher YRDAN

  • @yeshewubet855
    @yeshewubet855 4 หลายเดือนก่อน

    Kale hiot yasemaln

  • @wendi.G
    @wendi.G 4 หลายเดือนก่อน

    አንድ ጥያቄ አለኝ ❓
    ኦሮሞ ፓትርያርክ ቢሆን የሚከፋው አለ ❓
    ታድያ ርእስ ለምን hone

    • @FetuneRediet
      @FetuneRediet  4 หลายเดือนก่อน +1

      ፓትርያርክ በህይወት እያለ የማይታሰብ ርዕስ ነበራ

    • @sentayewadmasu4121
      @sentayewadmasu4121 4 หลายเดือนก่อน

      በአዪማኖታችን ፓትርያርክ በሕይወት እያለ ሌላ አዪሻምም ለዛ ነው ውንድማችን