“በቀን 40 ጊዜ”. . . .ሊያዩት የሚገባ ድንቅ የመልካም ወጣት ምሰክርነት AUG 16,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 314

  • @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
    @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 ปีที่แล้ว +155

    ሰይጣን የፈለገበት መርጦ መደፋት ይችላል ዮኒ አንደኛ ነህ ኦርቶዶክስ ነኝ ሁሌም ግን ከጎንህ ነኝ

    • @sifanbr4499
      @sifanbr4499 5 ปีที่แล้ว +2

      tebareki yegabaw wegenu sidin des yilawal dabilos keng betachi new enj belay ayidelam

    • @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ
      @ፍቅርፍቅር-ደ2ፈ 5 ปีที่แล้ว +16

      @@sifanbr4499 ወጣትን ማዳን አገርን ማዳን ነው:: ለኔ ጂኒየስ ነው:: ዮኒን አለማድነቅ መፍዙዝነት ነው; ከጎኑ ልንቆም ግድ ይላል በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ከ35ሺ ወጣት በላይ የቀየረ ብቸኛው ወርቃማው ሰው ነው:: በቀጣይ ለዚሁ ትምህርት ስል አገር ገባለው የምር በምችለው ከጎኑ ነኝ ወደዋለው የሀይማኖት ድንበር አያግደንም በክርስቶስ እየሱስ አንድ ነን♥🙌🙏

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 5 ปีที่แล้ว +6

      ፍቅር ፍቅር ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ እንዳቺ ሌሎችንም ልባቸውን ያብራልን

    • @kindyyesusi1085
      @kindyyesusi1085 5 ปีที่แล้ว +2

      Awo betm now enemi yme wodw le kateyi enim eza nagni geta kafekade

    • @rahelrahel3691
      @rahelrahel3691 5 ปีที่แล้ว +5

      አንች ዬተበረክሽ ልጅ ነሽ. እግዝአብሔር አምለክ ዘመንሽን ይበረክ. ታበረክ

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 5 ปีที่แล้ว +151

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ማደንቅ እችላለው ዮኒን ይሄ ልጅ ለኢትዮጵያ ወጣቶች የተላከ የፈጣሪ ውድ ስጦታ ነው ተባረክ ምን እንድምል ቃላት እንኳን አትጣውብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 5 ปีที่แล้ว +3

      Tebarke

    • @rahelrahel3691
      @rahelrahel3691 5 ปีที่แล้ว +2

      Tabaareki wide

    • @martamarta1565
      @martamarta1565 5 ปีที่แล้ว +1

      Geta yebareki demo bereta geta yeredahal teru leweti tametale ke geta ga balalamawe wetati adegn

    • @kidimengs5134
      @kidimengs5134 5 ปีที่แล้ว +1

      ሁላችሁንም አመሰግናለው አብዝቶ ይባርካቹ

    • @almasdinagde2981
      @almasdinagde2981 5 ปีที่แล้ว +3

      Burk nesh

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ኘ8ረ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ኘ8ረ 5 ปีที่แล้ว +36

    እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ዮኒ ለኢትዮጵያውያን ወጣቶች የተላከ ሙሴ ነው ብል ማጋነን አይሆንብኝም በጣም አከብርሀለው እወድሀለው ፈጣሪ ይጠብቅክ ወድሜ። 💚💛❤

    • @መሲዩትብ
      @መሲዩትብ ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አንቴም ታባርክ❤❤❤

  • @betishabetitube2576
    @betishabetitube2576 5 ปีที่แล้ว +73

    ማነው ምህረትህ ሳያቆመው ሰው የሆነው
    መተላለፉን ሳትተውለት ዛሬን ያየው
    እጅ በእጅ ብትቀጣው ማን ይቆማል
    ምስክር ነኝ ምህረትህ በእኔ ታይቷል
    ፊትህ አልሰለቸኝም ደግሜ ደግሜ ማረኝ ስልህ
    መስዋዕቴን አሰብክልኝ ፃድቁ ንጉስ በዙፋንህ ክበርልኝ
    በየ ቀኑ ብዘምር ደስ የሚለኝ
    ለሰው ሁሉ ብናገር ደስ የሚለኝ
    ስለ ምህረትህ ስለ ምህረትህ
    ከነ ድካሜ እኔን ስለ መያዝህ
    ስለ ምህረትህ ስለ ምህረትህ
    ከነ አጥያቴ እኔን ስለ ማቀፍህ
    አንተን መፍራት የሞትን ቀን ያርቃል

    • @saraworkneh5377
      @saraworkneh5377 5 ปีที่แล้ว +1

      የማን መዝሙር ነው ውዴ ንገረኝ ዜማ

    • @egzabhertewaginew6976
      @egzabhertewaginew6976 5 ปีที่แล้ว +2

      Sara Workneh ye betyy tezera ena ye abrham

    • @saraworkneh5377
      @saraworkneh5377 5 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ

    • @freysassy
      @freysassy 5 ปีที่แล้ว

      ዜማ ለክርስቶስ y

    • @rosrose2649
      @rosrose2649 5 ปีที่แล้ว +1

      Ezih misikirnet lay yemizemerew mzmurn wededikut yeman endehone nigerugn please?

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 5 ปีที่แล้ว

    አበቱ የደስታና የምህረት ንጉስ ኢየሱስ አባባዬ እኔ አመሠግንአለሁ የጠፋነውን የምትፈልገን በምህረትህ ብዛት ክብሬ ጋሻኤ አምላክ ዮኒን አብዛልን ዘሩ ይባረክ ይለምልም ክብር ምስጋና አመልኮ ዝማሬ ፅሎት ስግደት ለአንተ ለኢየሱስ ይሁን እልልታ ሽብሸባ ለአንተ የሁን አባባ ኢየሱስ አሜንንን

  • @abentbro7274
    @abentbro7274 4 ปีที่แล้ว +1

    የምናመልከው አምላክ ድንቅና ታምረኛ አምላክ ነው። ሁሉ ለሱ ይቻለዋል

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 5 ปีที่แล้ว +32

    ዮኒ አንተን አለማመስገን ይከብዳል እኔ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ነገር ግን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ እየሱስ እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምን ልበል🙏🙏

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 5 ปีที่แล้ว

    ምህረት የበዛለት ፍቅርም ይቅያለኝ ደግሞ ያየሁ ምህረቱን እደኔ እረ ማነው ወድሜ በዚሁም ድነክ ቅር የጌታን እጆቹ ያግኝክ አሜን ዮኒዬ ጌታ እየሱስ በዝህ ዘመን ቀብቶ ስላስነሳክ ክብር ሁሉም ለሱ ይሁን አሜን አሜን በዝህ ዘመን ትውልድ እየጠፋ ነው ነገር ግን ትውልድ እዳይጠፋ አተን አሰንስቶካል ስላስነሳቸው ነብያቶች ሁሉም ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ አሜን አሜን

  • @sirakgem6942
    @sirakgem6942 5 ปีที่แล้ว

    ይህ መልእክት ለዮኒ ነው ይሁሉ ወጣት እያለቀ ችግሩን ከምንጩ ማድረቅ ያስፈልጋል አንተ ማድረግ ያለብህ መማሪያ ብቻ ሳይሆን ከመንግስት ጋር ሆነህ ይህ ነገር የሚቆምበትን መንገድ መፈለግ አለበት ሰዉ ከሱስ ሳይሆን በእስፓርት በኢኮኖሚ በትምህርት ባጠቃላይ ምርታማ የሚሆንበትን መንገድ በሰፊው በማስተማር ይህንን ትውልድ ታደግ ይህ ባለህ አቅም ይህንን ካደረግህ የዜግነትህን ግዳጅ ተወጠሃል ተባረክ

  • @lizalidavis7492
    @lizalidavis7492 5 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እንዴት ደግ አምላክ ነው። ዮኒ ባንተ ውስጥ ያለው የጌታ መንፈስ የስንቱን ቀንበር ሰበረ፣ የስንቱንስ እስራት ፈታ፣ የስንቱንስ እምባ አበሰ፣ ኦ ኦ ኦ ኦ ጌታ ሆይ ተባረክ ፣ ችግሮቹ ዓይነታቸው ቢበዛም ላንተ ግን የሚሳንህን ነገር እስካሁን አላየንም፣ አናይምም፣ በዚህ ዘመን ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ወጣቶች እንዴት ጌታ የረዳቸው ናቸው? ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየስማ በነዚህ ልጆች ምክንያት በኢትዮጵያ ምድር ላይ ገና ስምህ ከፍ ከፍ ከፍ ከፍ ይላል። እነሱም ተፈትተው ላንተ ይሮጣሉ፣ ዮናታንን በደምህ ሸፍነው፣ ሊዋጋው የሚወጣ ጠላት በ እየሱስ ስም ይወጋ። dislike በማድረግ ብቅ ብቅ የሚለው ምቀኛ በየሱስ ስም ይመታ። ክፉ ጠላት ካልሆን በስተቀር ጤነኛ ሰው ይሀን ደግ ሥራ አይቃወምም፣ የሰው ልጆች ጠላት ዲያብሎስ ብቻ ነው። ሥራው ይፍረስ፣ ዮናታን ይለምልም ገና ብዙዎችን ይታደግ፣ ጌታ ሆይ እሱ ያንተን ሥራ ሊሠራ ሲሮጥ አንተ የሱን ቤት ሥራለት ክብሩ ሁሉ ተጠቅልሎ ላንተ ይሁን። እናከብርሃለን። ዮኒ እድለኛ ነህ ለከበረ ሥራ እግዚአብሔር መርጦሃል፣ ካሰብከው በላይ ያስፋህ፣ ተከናወን፣ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምር።

  • @mitikuhailemariyam9383
    @mitikuhailemariyam9383 5 ปีที่แล้ว

    አጎቱ ነኝ ዩኒቨርሲቲ እያለ በሁሉ ነገር ከጎኑ ነበርኩኝ እውነተኛ ታሪክ ነው ለዚህ ህያው ምስክር ነኝ ለእግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም !! ካሳለፋቸው ነገሮች በጣም ጥቂት ምስክርነት ነው የተናገረው
    የሱስ አስከፊነት ለመማር የሚፈልግ ከዚህ የበለጠ አስከፊ ነገር የለም በጣም መስራት የሚችል የሚገርም አእመሮ ያለው የት ይደርሳል ብለን ስንጠብቅ …..እግዝአብሄር በህይወት ያኖረው ዳግመኛ ልባችን እንዳይሰበር ነው ዮኒ አገልግሎትህን እግዚአብሄር ያስፋው

  • @meseretegu1741
    @meseretegu1741 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል!! የኛ ጌታኮ ድንቅንነዉ ዮኒዬ ዘመንህ ይባረክ ይህ ሱስ የሚሉት ነገር ድሮ ልጅ እያለው አባቴ ሲጋራ ሲያጨስ አያለው ልክ እሱን ሲያጨስ ምግብ አይበላም ምግቡ ሲጋራ ነበረ እናም አያለሁ አባቴን በጣም ስለምወደው የመጀመሪያ ልጁን ስለሆንኩ ሴትም ቢሆን ከሱ ስሪ አልጠፋም ነበር እናም አንድ ቀን ልክ እሱም ሲጋራውን ሲያጨስ ከሱ ራቅ እልና እህል የታጭደብትን ገለባ ክብሪት ሎክሼበት አንዴ ወደ ውስጤ የሰበኩት ጪሱ ትን ብሎኝ ሞቼ ነበረ እናም ከዛ ውዲ ሰው ሲጋራ ስያጭስ ካየው እጫናቃልዉ የምሞቱ ስለሚመስለኝ ይህንን የሚነግራቸው ለምንድነው? የ ዮንዬ ልጅ ከ አባቱ ቡዙ ነገርን ይማራል ምክኒያቱም ሁሌም ካባቱ ጋር ስለሆነ እያንዳንዱ ነገር አባቱ የሚያደርግ ሁሉ ስለሚያዩ focus መልካምንም ክፉንም የምናየው ከኛ ጋር ከምዎሉትና ከምያድሩት ነዉ ምንማረው መልካም አባት ለልጁ መልካም ምሳሌ ነዉ ❤ ስለሚያደርግ !! እኛምጋ ዮናታን አክሊሉ ብዙነገር ተምረናል መልካምነትን ተምረናል አላማን ተምረናል መሰተረ ቅን ተምረናል ካለመኖር ወደ መኖር መተናል አላማ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ገብቶናል አላማ ማለት ቤት ሰርቶ መኪና ገዝቶ ብቻ ሀብታም ሆኖ መኖር ሳይሆን በመኖራችን ውስጥ ሌላውን ሰው መኖር ነው ከመኪና እና ከቤት ተገንዘብ ከሀብት ያለፈ ነገር ነዉ የኛ ዓላማ እናም ወንድሞቼ እናንቴ ከሱስ ነፃ ዋጣቸው ሳያቸው እጅግ ደስ ይለኛል ምክኒያቱም የሱስን ኃይለኝነት በ አባቴና በአባቴ ወንድም ላይ ምናይል ኃይለኛ እንደሆነ አይቻለሁ ስያጭሱ አንድ ቀን ካደሩ ተማሙ ነበረ ያናድዳችው ነበር አስር ጊዜ መግብ ብበሉ እንኩዋን የበሉ አይመስላቸውም እሱን ስያጭሱ ግን 2 ቀንም እንኳን ሳይበሉ ቢያድሩ ምንም አይመስላቸው ነበር አሁንም እነሱ ያዉ ናቸው ምክንያቱም በጌታ ድሉም ብነጻ አልወጡም ከቤተሰቦቼ እኔም ብቻ ነኝ የ አመለጥኩት በጪስ ያልታጠንኩት በሱስ ያልተጠቃዉት ያ ገለባ አኔን በልጅነቴ በትንታ ልኬን ስለ አሳየኝ በጀኝ ጠቀመኝ የተረፈኝ ባይሆንማ ኖሮ ከአባቴ ሱስ ሱስ እለምድ ነበር እግዚአብሔር ረዳን አሁንም ዓለማዊያን አባቶች ስለልጆቻቸዉ ተጠንቀቁ በልጅ ፊት ብዙ ነገር ይደረግም የተለይ ከሱስ ጋር የተያዘ ነገር እናም ሱስ የሚባለው ሲጋራም ብቻ ነው ማቆ ይህ( ጋንጃ )በዚል )ሽሻ ) የሚሉት ነገር ስሰማ ግራ ይገባኛል? ይጠጣል ወይስ ይጨሳል ወይስ ምንድን ነው? ሺሻ እንኳን የድሜ ለዓርብ ሀገር ማዳሞቼ አይቻለሁ)ግን ጋንጃና ቤንዝል)ምንድነው?

  • @sintayehutube2871
    @sintayehutube2871 5 ปีที่แล้ว +7

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እንኳንም እራስህን ፈልገህ አገኘህ

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 5 ปีที่แล้ว

    በዚህ የትውልድ ፈተና ወቅት የተነሳውን መልካም ወጣት መሪ ዮናታንን በራዕይህ በርታ ለማለት ሙስሊሞች ,ኦርቶዶክሶች እና ወንጌላውያን አመኞች በሚገባ ከጎኑ ልትቆሙ ይገባዋል::
    ይህ ሰው በእውነት UN (የተባባሩት መንግስታት ) ልደርስ የማይችለውን ጉድ እየገለጠ ነው::

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
    @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 ปีที่แล้ว +31

    ይህ ፕሮግራም በአመት አንዴ ብቻ በቂ አይደለም ትውልድ ይትረፍ ዬኒዬ እንደ አንተ አይነቱን አገልጋይ ያብዛልን ተባረክ

  • @susulove7069
    @susulove7069 5 ปีที่แล้ว +8

    የአላህ ምን አይነት ጉድ ነው እውነት ኢ/ያ ውስጥ የሄ ሁሉ ጉድ የሚገርም ነው ዮወኒ በርታ በሀይማኖት ብንለያይም ግን በጣም የማከብርህ ነህ

  • @tamenech962
    @tamenech962 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ጌታ ኢየሱስ ሰዉን ይቀይራል 😢

  • @tiruworktesema4466
    @tiruworktesema4466 5 ปีที่แล้ว +1

    በስመአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ የድንግል ልጅ እየሱስ ይክበር እንኳን ነፃ ወጣችሁ እኔ ኦርቶክስ ብሆንም በማንኛውም እምነት ወጣት ሲድን ማየት በጣም ትልቅ ነገር ነው!!!!

  • @azibmolabbb617
    @azibmolabbb617 5 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሄር ሆይ ስለ ወንድሜ ተባረክ ስለታደከው ስላስመለጥከው ስምህ ይባረክ ዩኒየ ተባረክ ለምልም

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 5 ปีที่แล้ว +8

    አቤቱ ጌታ ሆይ የምህረትህ ብዛት 😭😭😭
    የዘንድሮ መልካም ወጣት ለኢትዮጵያ በጣም ለየት ያለ ነው ❤😭😭ጌታ በዮኒ አልፎ ኤሄንን ወጣት በይታደግ የምል ነገር ውስጤን አስማማው 😭😭😭ዮኒዬ ዘመንክ ይለምልም ሌላ የምለው የለኝም ❤❤❤🙌

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን የማጎርም ነገር የእግዚአብሔር ምህረት ቸርነት ለካ ብዙ ነው አረ እግዚአብሔር ሆይ ክብር ክብር ክብር ለአንተ ይሁን ጭጭብ የጋብል እሰያ እሰያ! !!!!!

  • @naniy9579
    @naniy9579 5 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት እናሳዝናለን ይሄ ሁሉ ነገር ተሸክመን እየሄድን አቤት ጌታ አንተ ትልቅ ነህ ምህረትህ ብዙነው

  • @monaali9356
    @monaali9356 5 ปีที่แล้ว

    ሴጣን ቤቱ ባዶ ቀረ ክብሩን ጌታ ይውሰድ ዮኒ በብዙ ተባረክ ።

  • @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ
    @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ 5 ปีที่แล้ว +23

    ለወገን ያስነሳህ ሀዋርያ ዮኒዬ ❤🙏❤

  • @Me-xo8pc
    @Me-xo8pc 5 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ ተሳክቶልካል የኔ አንደኝ ጌታ ይባርክህ ዩኒ ጌታ ይባርክህ ምን ይሳነዋል የኔ ጌታ

  • @betelhem9247
    @betelhem9247 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒ አንተ ለትውልዱ የተሰጠ ምርጥ የአባቴ ልጅ ምርጥ ስል በህይወት የተገለጥ ለማለት ነው ተባረኩ ዮኒን ከጎኑ ሆናቹ የምታገለግሉ ሁላ

  • @emebettadesse8523
    @emebettadesse8523 5 ปีที่แล้ว +8

    ጌታ ሆይ አንተን ከማመስገን ሌላ ምን ልበል ስለደረስክላቸው እህት ወንድሞቼ ተመስገን ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ

  • @hannahanna826
    @hannahanna826 5 ปีที่แล้ว

    በጌታ ስም ዮኒዬ ተባረክ ተባረኩ

  • @WorldPhone-ip2ub
    @WorldPhone-ip2ub 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ጌታ ደረሰልህ ወንድሜ እድሜን የቀጠለልህ ጌታ የተባረከ ይሁን እርሱ የምህረት አምላክ ነው እስክንመለስለት ድረስ ይታገሰናል ማን እንደ ጌታ ክብር ለወደደን ዮኒ በጣም ተሳክቶልሃል አሁንም ጌታ አሳልፎ ይስጥህ ትውልዱን ያስወርስህ የሚሰማህ ሁሉ ይወደድህ የአፍህን ቃል ሰምቶ ይለወጥ

  • @salamsalam6769
    @salamsalam6769 5 ปีที่แล้ว +2

    እንካንም አገኘክ ይህወዳጅክ ኢየሱስ ክርስቶስ እኮ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እንደ ስሙ ለማዳን የተቀባ!!!ሃሌሉያ ይድናል
    ዮኒ ዘመንህ ለመትረፍረፍ ይሁን

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል በደዚ የታሠሩ የጤና ባለሞያ በተሣሣተ ህክምና ያለቁብን ወይ ሀገሬ እማይሠማ የለ ።ዬኒ የሠላሙ አምላክ ይጠብቅህ ይጨምርልህ ሁሉ ይዳን።።

  • @simbororo7790
    @simbororo7790 5 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይጠብቅህ!
    ይቺ ዓለም ክፉ ነች:: ወደሁዋላ ላትመለስ ሁል ግዜ ፀልይ ጌታ ይረዳሀል::
    ዮኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ::

  • @addisalemayalew6893
    @addisalemayalew6893 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ አንተን ለትውልድ ያስነሳ እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meerymeery7682
    @meerymeery7682 5 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር. ነነዌ. እንዳይጠፉ. ዩናስን.ላከ
    እግዚአብሔርም.ኢትዩጵያ. ሊታደግ.ዩናታንን.ላከ.ክብር.ለእግዚአብሔር. ይውን...

  • @መሲየሻሼልጂ
    @መሲየሻሼልጂ 5 ปีที่แล้ว +1

    በእየሱስ ስም በጣም ከባድ ነው አገሬ ሴትን እየተጫወተባት ነው ለዚያበቃ ጌታይባረክዮኒተባረክ

  • @kidistsolomon4580
    @kidistsolomon4580 5 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ።
    የጌታን ፍቅር መቼም እንዳትጠራጠር እሱ ሁሌም ከጎንህ ነው በርታ እሺ
    አንተ እንድትጠራ መደፋት የለብህም በመንፈሱና በቃሉ እየተሞላህ ትጠራለህ

  • @zabibazabiba5823
    @zabibazabiba5823 5 ปีที่แล้ว

    ተባረኩ ዮኒ ከክርስቶስ በታች ምክንያቱ አንተነህ ተባረክ

  • @ሳምራዊትየማርያምልጅ
    @ሳምራዊትየማርያምልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞህ ወንድሜ ዛሬም አዲስ ቀን ነው አሁንማ ጀሮዬም አይኔንም አንዳንዴ እጠራጠራለሁ በየቀኑ ወንድሞቹ ሲታደሱ ጠላት ሴራ ድብን ሲል ሀገሬ ቀና እያለች ይመስለኛልለብዙ ወንድሞች መዳኛ እንድትሆን ጌታ አቆይቶሀልና ክብር ለጌታ..ጀግና ነህ ወንድም አለም እግዚአብሔር ይባርክህ ውድድድድድድድድድድ

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ የእንደገና አምላክ ነው እፍፍፍ 🙏😢
    ዮንዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏እሄ ያንተ ውጤት ነው እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ስለ ሰጠን 🙏🙏ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏

  • @rominanega9086
    @rominanega9086 5 ปีที่แล้ว +31

    ወይኔ ጌታሆይ ይሄ ሁሉ ጉድ ሀገሬ ውስጥ መኖሩ በጣም ያማል 😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰

    • @n00rnoor37
      @n00rnoor37 5 ปีที่แล้ว

      Are bantam yamali

    • @rominanega9086
      @rominanega9086 5 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስበን ብቻ ሁፍፍፍፍፍፍ

    • @ahmedmuhamed9909
      @ahmedmuhamed9909 5 ปีที่แล้ว

      አህመድ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 5 ปีที่แล้ว

    እውነት ብለሀል ወንድም በህይወት ያቆመህ የእግዚአብሔር ምህረት ነው ጌታ ይባረክ አሁንም ማምለጫ እሱ ነው ተባረክ ወንድሜ ዮኒ ፀጋውን ያብዛልህ አብራችሁ የምታገለግሉ ሁሉ ተባረኩ

  • @بحرالشمري-ش4س
    @بحرالشمري-ش4س 5 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ የኔ ጌታ ስምህ ክፍ ይበል ሌላ ምን እላለሁ ክብር ለጌታ ይሁን

  • @tsegatsegaa7757
    @tsegatsegaa7757 5 ปีที่แล้ว

    ዩኒ ተባረክ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @negishberhe3886
    @negishberhe3886 5 ปีที่แล้ว

    ድምጽህ በጣም ያምራል ምርጥ የሆነ ጽምጽ ኣለህ ባክህን እግዛኣብሄርን ዘምር

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 ปีที่แล้ว +8

    Well ያባቴ ልጆች ለዋጬ ጌታ ያገኛቹ እህት ወንድሞቼ እንኳን ጌታ ደርሰላቹ ተባርኩ

  • @dilamoabayineh9846
    @dilamoabayineh9846 5 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር መልካም ነው
    ዮኒዬ አንደኛ እግዚአብሔር ይባርክ ተባርክ

  • @wenshiwen3958
    @wenshiwen3958 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ተሳክቶልሀል አንደኛ ነህ ተባረክ። 🙏🙏ወ💞ድ💞ሀ💞ለ💞ው

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 5 ปีที่แล้ว

    ዎንድሜ እንኳን. ደጉ ጌተ አገኛህ. አይዞክ ቀር ዘመንህ ዬተበረከ ይሁንልህ. ዮንዬ. ስለ አንቴ. ጌተን አመሰግነለዉ. ዮንን ምጠለዉ. መፉዙዝነ መፉዙዝ ብቻ ነዉ.

  • @cell7153
    @cell7153 5 ปีที่แล้ว +2

    Anite Anidegna nek Tebarek yoni hulu yemihonew geta Anite tetekemo newna zemenk hulu yetebarek yihun

  • @yohanesberhne8703
    @yohanesberhne8703 5 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ሰው ከእግዚአብሔር የተላከ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ኢየሱስዋናዬነውእግዚአብሔ
    @ኢየሱስዋናዬነውእግዚአብሔ 5 ปีที่แล้ว

    ስለም ለእናንተ ይሁን ቅዱስን ክብር ለጌታ ይሁን አሜን🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 5 ปีที่แล้ว

    አቤት አቤት እግዚአብሔር ሆይ አንተ እኮ ትልቅ ነህ ዮኒዬ እንኳን ተቀባህ ለትውልድ ይሄ ፕሮግራም በየ3 ወር መሆን አለበት መንግስትም መተባበር አለበት ትውልድ አልቋል ወይኔ ጌታ ሆይ ጌታ ይዳችሁ ድናችሁ ቅሩ

  • @faridaf7782
    @faridaf7782 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ኢየሱስዬ አንት ታምን ያፈረ የልም ጌታ ሆይ አምላክ የፍቅር የሰላም አባትና አምልክ ነህ

  • @zinashgadisa520
    @zinashgadisa520 5 ปีที่แล้ว

    እሱ ካንተ ጋር ባይኖር ኖሮ ለዚህ ቀን ባልደረስክ ቸር ነው የኔ ጌታ ልዩ ነው

  • @hzhhahbzhshsh4340
    @hzhhahbzhshsh4340 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ እየሱስ በደሙ ቀሪ ዘመንህን ይሸፍንህ🙏

  • @bettybogale1363
    @bettybogale1363 5 ปีที่แล้ว

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ዮንዬ ተባረክ

  • @hewethewethewethewet969
    @hewethewethewethewet969 5 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር በምክንያት ነው ስውን የሚያቆይ

  • @بحرالشمري-ش4س
    @بحرالشمري-ش4س 5 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ ቃላት አጣሁልህ ተባረክ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 ปีที่แล้ว

    ተባረክልኝ በፀጋው ላይ ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ ዮኒ

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር መንገድ አለው አይዞህ

  • @amantsamuel1908
    @amantsamuel1908 5 ปีที่แล้ว +43

    ድራክስ እኔ አልጠቀምም ግን ጓደኛዬ በጣም ይወስዳል ግን ካልወሰደ እንደብድ ይሆናል 😥
    አሁን ከሱስ ወደ ኢየሱስ ተመልሶ አግብቶ ልጅ ወልዷል 💘

  • @minitamerherena9662
    @minitamerherena9662 5 ปีที่แล้ว

    Ohh geta hoye kebrilgn#yoniye bebizu tebarek

  • @ዘድነኝ-አ9ዠ
    @ዘድነኝ-አ9ዠ 5 ปีที่แล้ว +6

    በማዳን በመታደግ እንደ እየሱስ
    ያለህ ማንም የለም ለዘላለም
    እየሱስ ያሳርፋል አሜን አሜን

  • @መሲዩትብ
    @መሲዩትብ ปีที่แล้ว

    እንኳን እግዚአብሔር ረደክህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @abelfox1
    @abelfox1 5 ปีที่แล้ว +10

    ጌታ ፍቅሩ ድንቅ ነዉ

  • @reditkk4184
    @reditkk4184 5 ปีที่แล้ว +2

    Praise God!!! May you always live in the way of the lord and live life to the fullest with out any of these dirty drugs in Jesus name! Praise the lord!

  • @tigistnikola9376
    @tigistnikola9376 5 ปีที่แล้ว

    wuuu begeta sim geta Enikuan Eredak wenidime betam des bilongal yoniye anite ko fewus neh geta abizto yibarik abate

  • @hawiroth6454
    @hawiroth6454 5 ปีที่แล้ว +1

    ምድሬ እንድህ ገደብ እደለለቀቀ አልገባኝም ምእራብውያን ብቻ ይመሰለኝ ነበር ወይኔ ጌታህይ በውነት አሰበን ።ከዳቦ ተርፎ ለድራግ መግዣ ገንዘቡስ ከየት ነው የሚያመጡት ሌላው በደህነት እየራበው ያድራል ።አሁንሰ የምድራችን ነገር እንቆቅልሸ ሆነብኝ ጌታ ሆይ አሁንም አሰበን

  • @tenaytaka9214
    @tenaytaka9214 5 ปีที่แล้ว

    Egeziyabhar le ethiopya wetatochachn yelakek melak nk yoni egeziyabhar abezeto keberna mogesun yalbesek tebarek

  • @getaselamenarefiteamenamen1761
    @getaselamenarefiteamenamen1761 5 ปีที่แล้ว

    ጌታ ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል።

  • @بحرالشمري-ش4س
    @بحرالشمري-ش4س 5 ปีที่แล้ว

    የረዳህ አምላክ ስሙ ይባረክ

  • @ruhamaruhama9875
    @ruhamaruhama9875 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የሚራራ የሚያድን አምላክ ነው
    😍😍😍❤❤❤

  • @ethiopiaethiopia2721
    @ethiopiaethiopia2721 5 ปีที่แล้ว

    እኔና ቤቴ የኢየሱስ መርፌ ብቻ ነው ያለን ወይ ኢትዮጵያ ለከፍተኛው የወጣቶች ክሳራ ገጥሞሺ ነባር ለከ ዮኒ ጌታ አክብርው ከዚይ በላይ

  • @ayniatle4834
    @ayniatle4834 5 ปีที่แล้ว +1

    አትሞትም በህይወት ትኖራለህ ፥ የጌታንም ማዳን ገና ታወራለህ።

  • @ethsaalam942
    @ethsaalam942 5 ปีที่แล้ว

    Uuuuuuuffffffff 😭😭😭😭😭😭
    Jesus SIS Jesus LORD 👈
    Shalom Kikidusan
    Tebarekuuu

  • @ሄሌንነኝየደሙፍሬ
    @ሄሌንነኝየደሙፍሬ 5 ปีที่แล้ว

    ለዝ ጌታ ምን ይክፈለል ተመሰገን ከመለት በቃር ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ሰምህ አይሰለችኝም

  • @mitikuhailemariyam9383
    @mitikuhailemariyam9383 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ በሎኛል ይቅርታህን ተቀብዬአለሁ ይቅር ብያለሁ አንተ ብቻ በውሳኔህ ፀና በርታ አንት ከወሰንክ ገጎነህ ነን

  • @መኖርሽያኑረኝእናቴ
    @መኖርሽያኑረኝእናቴ 5 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ሆይ እባክህን ባለቤቴን ጎብኘው እባክህን በማያልቀው ፍቅርህ ልቡን በፍቅር ሙላው በማያቀው ቸርነትህ ይቅርታን አስተምረው እውነት ሁሌም እጠብቅሀለው አንድ ቀን ትለወጣለህ ብዬ አምናለው ውስጥ መልካም ነው ለሰውም አዛኝ ነህ የዋህም ጭምር ነህ ግን የማይሆኑ ሱሶች ውስጥ ግማሽ እድሜህን ጨርሰሀል እና ፈጣሪ በቃህ ይበልህ ይሄን መልክት የላኩልት ላንተ ሳይሆን በላይ ላለው ለፈጣሪ ነው በሱ በኩል መልክቴ ይድረስህ እኔም ካለውበት ከስደት

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 5 ปีที่แล้ว

    እኔ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ነኝ ይሄ ልጅ ለዚህ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው በአንድ ድሃ አገር ላይ ብዙሃኑ ምሳ በልቶ እራት የማይገኝ ህዝብ ከየት መቶ ነው ማርዋና ሄሮይን የሚገዛው ሻጩስ ማን ነው ፀረ ኢትዮጵያ ይህ ልጅ መልካም ፍቃዱ ከሆነ የሚገዛበትን ቦታ ለመግስት ያጋልጥ አንተ ዮናታን መዳናቸው ብቻ በቂ አይደለም ለምን እነሱ ይድናሉ ሌላ ትውልድ ይቀጥላል ስለዚህ ዲቢሎስ እራሱን እዲጋልጥ በደንብ አድርገህ መርምረው እውነት ትክክለኛ የግዚአብሔር ሰው ከሆንክ ምንም አያስፈራም

  • @bacaagalanaa5438
    @bacaagalanaa5438 5 ปีที่แล้ว

    Geta yibarek amen hallelujah

  • @hannagigli1764
    @hannagigli1764 5 ปีที่แล้ว

    Iysus geta new Egziabher derosolhale berta berta enselyalen.Agelegye YONATANE kale yelgnme yebezalhe tebarke enbaye alke 🙌🙌🙌🙏🙏🙏😭

  • @asli2998
    @asli2998 5 ปีที่แล้ว

    Geta hoy semh yebark ufff ere enes mn lebel temesgn Yoniye ewdehalew ❤

  • @ruhmamihretyebezalgnmihret2236
    @ruhmamihretyebezalgnmihret2236 5 ปีที่แล้ว

    Omg sele wendme geta yrberek🇪🇹🇪🇹🇪🇹📖📖📖📖📖🍇🍇🍇♥️♥️♥️♥️

  • @henokhailu4055
    @henokhailu4055 5 ปีที่แล้ว

    GOD HAS IT OWN PLAN IN EVERY PERSON WHAT EVER SITUATION WE ARE ENGAGE GOD BLESS YONI U ARE A REASON TO SAVE THE WORLD .....I SEE GOD ON U

  • @habitamusharo5077
    @habitamusharo5077 5 ปีที่แล้ว

    Yoniye geta anten beyenese ehe sewu indet hono yedin neber geta edimena tena yestiki

  • @mnasealem3462
    @mnasealem3462 5 ปีที่แล้ว

    Uffffffff betami dengetku wa goyta Ente eko. Men lebleh Fekr neh yoniye gbu 🙏🙏❤️

  • @yahiwenisifilmon7443
    @yahiwenisifilmon7443 5 ปีที่แล้ว

    I'm a second year medicine student. And I totally understand the drug and how he is struggling and being affected by it. I feel his pain 😢. I love you hun and will pray for you from now on. ❤️

  • @godisgood1338
    @godisgood1338 5 ปีที่แล้ว

    ኢየሱስ ብቻ ያድናል አሜን አሜን አሜን! !!!

  • @ownerowner8053
    @ownerowner8053 5 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ጌታ ሆይ ከስንት ጉድ ነው የምታወጣው
    እኔ ግን ለምንድነው ሰው ዮኒ ይቃወሙታል ግን ቢዚነሳቸው ስለተነካ ነው ለካ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 5 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር እንኳን እረዳል ወንድሜ እግዚያብሄር ያነሳል

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 5 ปีที่แล้ว

    ይገርማል. በ 1 ቀን 40 ግዜ ተዎግቶ. በህዎት መኖር ትልቅ ነገር. ነዉ እግዝአብሔር ኡኮ ደግ አበት ነዉ. ..🙏🙏🙏🙏

  • @bettylove1989
    @bettylove1989 5 ปีที่แล้ว

    እንኳን ጌታ አተረፈክ ወንድሜ😢 ተባረክ የኒ 💜

  • @mitikegetnet9954
    @mitikegetnet9954 5 ปีที่แล้ว

    Wow👏👏👏👏enkanim agegnki 💙
    Yo😍 tewtatoch erft yemerti yubarki

  • @jesusislord149
    @jesusislord149 5 ปีที่แล้ว

    Geta dersolhal wendeme yoni geta ybarkeh bemeknyateh bezu wetatoch dnewal betam new mwedh #1ga neh

  • @KokobYasus
    @KokobYasus 5 ปีที่แล้ว

    Geta derrseleh yeneye wondem tesaketoluhal Yoniye God bless you &keep u safe

  • @genettg1130
    @genettg1130 5 ปีที่แล้ว

    ወይ መልካም ወጣት ስንቱን አሰማህኝ😔

  • @mesimeki2265
    @mesimeki2265 5 ปีที่แล้ว

    Enkuanem ageghe yene wendem geta melkam new yoni geta eyesus zemenhen yebarekw 🙋🙋

  • @elsayegata7943
    @elsayegata7943 5 ปีที่แล้ว

    wendema enkwane gata derseleke gata Hoya Hoya semeke yebareke tebarek God bless you yoni betame new yemwedek

  • @bella9081
    @bella9081 5 ปีที่แล้ว

    የልብ አምላክ ፃዲቁ ይባረክ ለመለወጥም እድል ዛሬን ስጥቶናል.. ...ሱስንስ ተናግሮ ይወጣል የውስጥ ህመምን ደግሞ ጌታ እድለኛ እኮ ነን

  • @ታጊየኢየሱስልጅ
    @ታጊየኢየሱስልጅ 5 ปีที่แล้ว

    geta hulun chayi simu yibarki🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 yhoni zemnhi yibarki anten yestayin geta yibarki yonin miwodut like adergu👋👋👋👋