ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሰራሽው ገፎ ሰራሁት ሲጣፍጥ እጅሽ ይባረክ በርቺ
አው አመሰግናለሁ ሊዱ
እኔ ሁሌ ነው የሚሰራው በተለይ ቦቆሎ የተፈጨውን በወተት አገነፋውና ከዛ ቅቤ ጨምሬ እሽት ሳረገው ፍርፍር ይላል እሱን በወተት ወይም በሻዪ በጣም ይጣፍጣል ሞኩሩተረ ለጤናም ጥሩ ነው 👍👍👍
አረ ተይ አልሚ እሞክረዋለሁ የተከካውን በወተት ነው ቂንጪ ተሰርቶ በቅቤ ነው የበላሁት እንጂ አንቺ የምትይውን በልቼ አላውቅም እሞክረዋለሁ በጣም አመሰግንሻለሁ አዲስ ነገር ስላሳወቅሽኝ
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ ሰሞኑን ፌስቡክ አይቼ አሰራሩ በፅሁፍ ስለሆነ አልገባኝም ነበር ምርጥ ባለሙያ ይሄን በጢቢኛ ወይም በቂጣ 😀😀😀👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏አመሰግናለሁ
ሜሊዬ ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሲያምር ተባረኪልኝ
I like all what you cook.specially your simplicity and actions you use to explain how the food you cook tested.Keep on verygood job.
Thank you so much
Wow እንዴት ያምራል 😋
Melye ej ybark. Betam arif migib. Eserawalehu.
አስራርሽ በጣም ነው ደስ የምለው አመሰግናለሁ🙏🙏😘
Aserarish tsidit yalena simple new....betam miwedew migib new....silastaweshing thankyou....tebareki beza lay betam des bilong mayew channel new... you are really number one....tibonshalesh
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
እጅሽ ይባረክ እህቴ እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣሽልን ሜሊዬ ቆንጆ ፎሰሴ ነው ያዘጋጀሽው ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን
እንዴ በጣም ምርጥ ምግብ ነው አውቀዋለሁ ሌላ ስሙ ኩርኩፋ ይባላል አሰራሩ ያንች ቀላል ነው እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን 🙏🌹🌹🌹
Kurkufa lela new fosese yihe new
best food definately will try it pls find other cultural foods this is your unique style
ጎበዝ በርቺ
እንኳንደህናመጣሽ ሜሉዬ እጅሽይባረክበትሽበበረከት ይሙላ በርቺ እህታችን መልካም ምሽት
አሜን ሀይሚዬ
wow ejesh yebarek
ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ባለሞያ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ዋው እዴት ያስጎመጃል
አሜን የኔ ማር
good Job
Wow very easy and nice. Can we make it with Bula? ❤
በጣም አሪፍ ነገር ነው እምቀርቢው (የትኛውን አይነት በቆሎ ነው የተጠቀምሽው ብዙ አይነት ስላለ አንቺ የተጠቀምሽውን አጋሪን)🙏😍
ሜሉ ይህንን ሰርቼ ቀመስኩት አሪፍ ነው እስኪ ደሞ በበቆሎው ፈንታ በዱቄቱ ቡላ ብንሰራውስ ሞክሪው እስኪ
እሺ ሚሚዬ ደሞ ስሜን መልሺ የቤት ስሜ ሚሚ ነው
Wow looks yummy 😋 I never even heard the name of the food 🥘 Thank you 😊 👍
Thank you 😋
ሜሉ ቆንጆ እኮ ነሽ
Thank you so much kojo..lesom betam arif.I am going to cook it tonight ❤️
ውጤቱን እንድትነግሪን እንጠብቃለን
Thanks 🙏🏽 for sharing
I like it Thank you
waw gobez balemoya
Meluye wow as always.
አመስግናለሁ
phosese ( fetela) yebalale gen dench binorebt dmo btam arif nbere
በድንች ደግሞ በሌላ ግዜ እንሰራለን የኔ ውድ
Dinch sigebabet bulenta yihonal....
Ere melyei gomenun yet laggnew endeit kelal aserar new eserawalehu gomen yet lagn ngerign ejish ybarek 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
ግሪክ ከሆነ የምትኖሪው ላይም አለ ስክላቬንቲስም ያመጣሉ
Selamshi Yibza Yene Wudi
በስጋ መስራት አይቻልም?
ይቻላል
Selam melat konjo neger new enemlsh gn yetetekemshiw gomen nechochi /kale/ yemilutn yeqtel aynet new? Pls
አዎ እኔ እሱን ብቻ ማግኘት ስለሚችል እንጂ ማንኛውም ጎመን ይሆናል
wow yne belmoya so yamy😋😋😋😋
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘 ሜሊዬ አንደኛ ስሆን ናኒዬን አስቤ እየሳኩ ነው የፃፍኩት
👍👍👍💕👏👏👏👏💐💐💐💐💪💪💪
Shalomእናመሰ ግ ና ለን ማየት የምፈልገው ምግብ ነበር ራሱ ድኮረተድ ሆኖዋል ተጨ ማረ አይፈልግም ስጋና ቅበው ስለራቀ በግድ የሚጠቅመውን ማግኘት ተጀምሮዋል እኮ
ሜሉ እንዴት ነሽ?
አለሁልሽ ሚሚዬ
Melye eski andi qeni gabzigni
አቴንስ ነው የምኖሪው ትጋበዣለሽ ምንን ችግር የለም
ymecisi
Aye melu hulusrash mrt eko new
ወንድሜ ቤት ቀምሼው ነበር እኔ ግን አልሞከርኩትም የአንቺን ካየሁ እሞክሰዋለሁ ተባረኪ
አሜን
ሃይ አንደኛ ናኒዬ ይቅርታ እንግዲህ በሚቀጥለው እለቅልሻለሁ
አባንስ ስጫት እንጂ አልተቻልሽም ሊሊዬ
@@Mellyspicetv ሜሊዬ አየሽ እስካሁን የለችም እና አጠፋሁ?😄😄😄
🤫ምን ይሻላል ቆይ እስኪ ላስብ ሊሊዬ
እንዳትለቂልኝ በፍፁም ሊሊዬ በሚቀጥለው አንደኛ ነው የምሆነው
@@Mellyspicetv እንዳትለምኚያት በሚቀጥለው እኔ ነኝ የምቀድማት
❌️የተወደዳችሁ ኢትዬጵያውያን÷ ጎራ በሉ ÷ ደፋ ቀና ÷ ሽር ጉድ እያልኩ ነው....... እናንተን የሚመጥን አስተማሪ ስራ አቅርቢያለሁ:: ተሣክቶልኝ ይሆን❓️❓️ ተመልከቱልኝ አንዴ ካያችሁት ሱስ ያሲዛል🥼🥼
እናት ጥሩ ነበር ግን ውሀ ስላ በዛሽበት ትንሽ ረጠበ እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ
betam arif new melu gegna❤👍👍👍
Ye 40minch lij negn aseraresh leyet yale new le fosose mejemereya woha yitadale keza wohawu sifela gomene dinech tinish besele sile zeyet shukuret kareya chewu kidene tederego tinesh sifela bokolo duket kale tinesh woha aregesh fereferesh tichemerayalesh ............
ሳራ ልክ ነሽ እንደሱም ይሰራል
Most your food amhara culture food you never ever say. Or u never ever mention these Amhara culture food why ?????
እናመሰግናለኝ ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷
የሰራሽው ገፎ ሰራሁት ሲጣፍጥ እጅሽ ይባረክ በርቺ
አው አመሰግናለሁ ሊዱ
እኔ ሁሌ ነው የሚሰራው በተለይ ቦቆሎ የተፈጨውን በወተት አገነፋውና ከዛ ቅቤ ጨምሬ እሽት ሳረገው ፍርፍር ይላል እሱን በወተት ወይም በሻዪ በጣም ይጣፍጣል ሞኩሩተረ ለጤናም ጥሩ ነው 👍👍👍
አረ ተይ አልሚ እሞክረዋለሁ የተከካውን በወተት ነው ቂንጪ ተሰርቶ በቅቤ ነው የበላሁት እንጂ አንቺ የምትይውን በልቼ አላውቅም እሞክረዋለሁ በጣም አመሰግንሻለሁ አዲስ ነገር ስላሳወቅሽኝ
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሜሊዬ ሰሞኑን ፌስቡክ አይቼ አሰራሩ በፅሁፍ ስለሆነ አልገባኝም ነበር ምርጥ ባለሙያ ይሄን በጢቢኛ ወይም በቂጣ 😀😀😀👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏
አመሰግናለሁ
ሜሊዬ ብሉኝ ብሉኝ ይላል ሲያምር ተባረኪልኝ
I like all what you cook.specially your simplicity and actions you use to explain how the food you cook tested.Keep on verygood job.
Thank you so much
Wow እንዴት ያምራል 😋
Melye ej ybark. Betam arif migib. Eserawalehu.
አስራርሽ በጣም ነው ደስ የምለው አመሰግናለሁ🙏🙏😘
Aserarish tsidit yalena simple new....betam miwedew migib new....silastaweshing thankyou....tebareki beza lay betam des bilong mayew channel new... you are really number one....tibonshalesh
አመሰግናለሁ የኔ ውድ
እጅሽ ይባረክ እህቴ እናመሰግናለን
እንኳን ደህና መጣሽልን ሜሊዬ ቆንጆ ፎሰሴ ነው ያዘጋጀሽው ስላጋራሽን ከልብ እናመሰግናለን
እንዴ በጣም ምርጥ ምግብ ነው አውቀዋለሁ ሌላ ስሙ ኩርኩፋ ይባላል አሰራሩ ያንች ቀላል ነው እሞክረዋለሁ እናመሰግናለን 🙏🌹🌹🌹
Kurkufa lela new fosese yihe new
best food definately will try it pls find other cultural foods this is your unique style
ጎበዝ በርቺ
እንኳንደህናመጣሽ ሜሉዬ እጅሽይባረክ
በትሽበበረከት ይሙላ በርቺ እህታችን
መልካም ምሽት
አሜን ሀይሚዬ
wow ejesh yebarek
ሜሉዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ የኔ ባለሞያ እጅሽን ቁርጥማት አይንካው ዋው እዴት ያስጎመጃል
አሜን የኔ ማር
good Job
Wow very easy and nice. Can we make it with Bula? ❤
በጣም አሪፍ ነገር ነው እምቀርቢው
(የትኛውን አይነት በቆሎ ነው የተጠቀምሽው ብዙ አይነት ስላለ አንቺ የተጠቀምሽውን አጋሪን)🙏😍
ሜሉ ይህንን ሰርቼ ቀመስኩት አሪፍ ነው እስኪ ደሞ በበቆሎው ፈንታ በዱቄቱ ቡላ ብንሰራውስ ሞክሪው እስኪ
እሺ ሚሚዬ ደሞ ስሜን መልሺ የቤት ስሜ ሚሚ ነው
Wow looks yummy 😋 I never even heard the name of the food 🥘 Thank you 😊 👍
Thank you 😋
ሜሉ ቆንጆ እኮ ነሽ
Thank you so much kojo..lesom betam arif.I am going to cook it tonight ❤️
ውጤቱን እንድትነግሪን እንጠብቃለን
Thanks 🙏🏽 for sharing
I like it Thank you
waw gobez balemoya
Meluye wow as always.
አመስግናለሁ
phosese ( fetela) yebalale gen dench binorebt dmo btam arif nbere
በድንች ደግሞ በሌላ ግዜ እንሰራለን የኔ ውድ
Dinch sigebabet bulenta yihonal....
Ere melyei gomenun yet laggnew endeit kelal aserar new eserawalehu gomen yet lagn ngerign ejish ybarek 🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍
ግሪክ ከሆነ የምትኖሪው ላይም አለ ስክላቬንቲስም ያመጣሉ
Selamshi Yibza Yene Wudi
በስጋ መስራት አይቻልም?
ይቻላል
Selam melat konjo neger new enemlsh gn yetetekemshiw gomen nechochi /kale/ yemilutn yeqtel aynet new? Pls
አዎ እኔ እሱን ብቻ ማግኘት ስለሚችል እንጂ ማንኛውም ጎመን ይሆናል
wow yne belmoya so yamy😋😋😋😋
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘 ሜሊዬ አንደኛ ስሆን ናኒዬን አስቤ እየሳኩ ነው የፃፍኩት
👍👍👍💕👏👏👏👏💐💐💐💐💪💪💪
Shalom
እናመሰ ግ ና ለን
ማየት የምፈልገው ምግብ ነበር ራሱ ድኮረተድ ሆኖዋል ተጨ ማረ አይፈልግም ስጋና ቅበው ስለራቀ በግድ የሚጠቅመውን ማግኘት ተጀምሮዋል እኮ