📌ካናዳ የወሰነችው ውሳኔ የብዙዎችን ስደተኛ ተስፋ ያጨለመ ቢሆንም …(SAH) ስምምነት ያላቸው ቤተክርስቲያን እና ኮሚኒቲዎች ግን አልተዘጋም ‼️

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 88

  • @SintayehuTeferaBitew
    @SintayehuTeferaBitew 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    አተ ተክሌ በጣም አመሰግናለሁ bierut lebanon እየሰራሁ (አረብ አገር ለ7ዓመት ሰርቼ መጨረሻ )ተክሌ ምክር ስምቼ Refugee ጥያቄ አቀረብሁ ለUNCHR መጨረሻ ተሳክቶልኝ ተቀባይነት አግኝቼ ሰርተፍኬት ተሰጠሁ አሁን አሜሪካ እስፖንሰር ፈልጌ አግቻለሁ አፕላይ ተደርጎልኛል 😍🥰

  • @wynshetabebe7600
    @wynshetabebe7600 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ጠበቃ አቶ ተክሌ ሰለቸኝ ጊዜ የለኝም ሳትል ሁሌም ፈቃደኛ ሆነህ በኪዲ አማከኝነት በምታቀርብልን ኤንፎርመሽን አንተነም ኪዲንም እናመሰግናለን

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የአመቱ ምርጥ ሾው ብለንሻል ከእወቀት ማጣት በውጭ ይሚኖረው ማህበረሰብ እንደጠፉ አውቀሽ ይህንን አስተማር ፕሮግራም ስልምታዘጋጂ እናመሰግናለን

  • @beenasefa8342
    @beenasefa8342 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ኪድዬ አቶ ተክሌ እንኳን ደና መጣቹ የሚገርም ጠቃሚ ምክርእንደ ሁሌ እናመሰግናለን🙏🙏🙏 🥰🥰🥰

  • @samuelDawit-b6y
    @samuelDawit-b6y 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኪድ ሌላ ወሬ የምያወሩትን አታዳምጭአቸው እግ/ር ይባርክሽ በርችልን ተባረክ ❤🙏

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ተክሌ በጣም እናመሰግናለን ሁልጊዜ ጊዜህን ሰጥተህ : ለህዝብህ ኢንፎርሜሽን በመስጠትህ አመሰግናለሁ 🙏🏽 :: ኪዲ እናመሰግናለን በርቺ 🙏🏽

  • @martamarta7193
    @martamarta7193 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እግዝያብሔር ይመስገንደና ፈጣሪ እደናተ ደገሰውያብዛልን ልበቅኖች

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    kidiy❤endat nashi ❤wendmchen takly EGTHABHER YAKBRLEN❤🙏am from Eritrea senait habtom thank you my sisand bro

  • @SolomeAlemseged
    @SolomeAlemseged 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኪዲዬ ተባረኪ ጠቃሚ መረጃ ነው ❤️🙌

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Beautiful message brother information

  • @Emir-vs3ld
    @Emir-vs3ld 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Best resource for Immigration matters, Thankyou Kidi

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 36 นาทีที่ผ่านมา

    Beautiful message sister information

  • @Berketgrmaywkidan
    @Berketgrmaywkidan 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሠላም ኪዩ ምናለ ሊብያ እኛን ብታሥቡን ሁሌም እንከተላችሗለን እርዱን ከቤተክርስቲያንም አባቶች አስተዋውቁን

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውድ የአገሬ ልጆች ፈጣሪ ዕድሜና ጤናውን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏

  • @eliashubah5805
    @eliashubah5805 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks for information

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Beautiful message sister kidi

  • @misrakgeberemariam2660
    @misrakgeberemariam2660 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም አሪፍ ምክር ነው

  • @elsayoseph3362
    @elsayoseph3362 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks በጣም ግልጽ ማብራሪያ ነው ።

  • @AksheZed
    @AksheZed 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless you all and family ❤️

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ኪዲ ሁሌም ከአቶ ተክሌ ጋር የምታደርጊው ውይይት ለኔ አንደኛ ነው ሁሌም ቢጋበዝ ደሰ ይለኛል ካናዳ ለመምጣት ያለኝ ጉጉት የሱን መረጃ በትኩረት እንድሰማ አርጎኛል በርቱ እናመሰግናለን አቶ ተክሌን አመሰግኝልን🙏😍

    • @btin1791
      @btin1791 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሥራ የለም ምን ለማድረግ ነው ከናዳ ምትመጭው? በረዶ ውስጥ ፎቶ መነሳት ካማረሽ ኢትዬጵያ አርቴፍሻል በረዶ እናመጣልሻለን

  • @alemtolcha-w7d
    @alemtolcha-w7d 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሪፍ መረጃ ነው የምታቀርቡት ተባረኩ, በዚህ ቀጥሉ,

  • @wondimuabera1564
    @wondimuabera1564 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኪዲ በጣም እናመሰግናለን

  • @samyy3559
    @samyy3559 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Teklea and our hero kiddi thanks to helping and informed your community

  • @AsnakuDereje
    @AsnakuDereje 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ተክሌና ኪዲ ከልብ እመሠግናለሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MebratuMegersa
    @MebratuMegersa 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኪድዬ አመሰግናለዉ

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kidi & tekle great !!! You guys did a good job as usual

  • @AmbachawHailu
    @AmbachawHailu 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኪድየ አናመሠግንሻለን በየጊዜው መረጃ በማቅረባችሁ። እናመሠግናለን

  • @markosDosa820
    @markosDosa820 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ተባርኩ

  • @antenehtesfahun2828
    @antenehtesfahun2828 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኪዲ እኔ አሁን ያለውት ዩጋንዳ ነው በስደት ሶስት አመት ሆነኝ ኘሮሰሴ በቸርች ነው ደንግጬ ነበር ግልፅ አርገሽ ተክሌን ስለጠየቅሽው ገብቶኛል ተክልንም አንቺንም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጣችሁ በጣም አመሰግናለው ተክሌ ተመችቶኛል የቀለዳት ቀልድ ቻት የለ ሻት የለ አቦ ይመችህ እንደ ድሬ ሰው ግልፅ ነው እናመሰግናለን በርቱ

  • @abaysisay8921
    @abaysisay8921 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    GOD BLESS YOU BOTH 🙏

    • @adugnaabebe7306
      @adugnaabebe7306 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      መሬቱን አጊቻለው ምን ታስቢያለሽ??

    • @eyerusm721
      @eyerusm721 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @adugnaabebe7306 ኸረ በነካ እጅህ ቤቱንም ጨርሰዋ 😊

  • @kukutilove
    @kukutilove 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኪዲ እዮሀ ሚዲያ ላይ የቀረበች አንድ እህት አለች ታሪኳን ስሚና እርጃት : የአክስቷ ልጅ ወንጀለኛ ነው ቅጣቱን ማግኘት አለበት ካናዳ ነው የሚኖረው

  • @kfhhujvh7906
    @kfhhujvh7906 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እንዃን ደነ ማጠሽ

  • @jamesjimma7691
    @jamesjimma7691 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤በእዉነት ኪዱ የኛዋ ጠበቃችን ነሽ❤ ጎበዝ እህትዪ በርቼ ቀዳሚ ተከታታይሽ ነዉ ።ላይክም አደርጋለዉ ።❤እኔም በGroup 5 በ refugee ለ Permanet residance አድርጌ submiteed ተብዪ እየበኩ ነዉ በፀሎትሽ አግዢኝ ❤ከመጣዉ ላይሽ እንግዳሽ መሆን እፈልጋለዉ❤

  • @Dior768
    @Dior768 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kidi ትለያለሽ ክበሪልን❤

  • @TarefeErmias
    @TarefeErmias 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kifii.banshee takilenni falge nabarkugnni

  • @SemawAddisie
    @SemawAddisie 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wow it's clear and intersting interview! God bless you kidi. How about work permit VISA.

  • @BereketWengel
    @BereketWengel 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አረ እምዬ ቤተክርስቲያን አስቢኝ 🙏🙏🙏

  • @wubetdire3032
    @wubetdire3032 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በ እስፖንሰር ጉዳይ who cares ቆየን እኮ ተስፍ ከቆረጥን

  • @fayetolcha3797
    @fayetolcha3797 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Heat breaking news😢

  • @JudyA3823
    @JudyA3823 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ኪዲ እንደነዚህ አይነት እጅግ ጠቃሚነት ያላቸውን ጉዳዮች ስለምታቀርቢ እናመሰግንሻለን:: ከዚህ በፊት ስለ ቤተልሄም ዓለሙና ባሏ ያቀረብሽውን አይነት ለአንቺ ፕሮግራም የሚመጥን ስላልሆነ አደራ ተመሳሳይ ስህተት እንዳይደገም (ጉዳዩ አይረባም ማለቴ አይደለም ለኪዲ ግን ከአላማዋ ጋር አይሄድም ይወርዳል) በርቺ ተባረኪ::

  • @senaitesemeneh4317
    @senaitesemeneh4317 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ጉድ ነዉ

  • @abebatalloro
    @abebatalloro 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Welcome wodochi

  • @andnetlove
    @andnetlove 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kegiboo 1 amtacwe newe. Sporeesesr yaderigaluu

  • @MebratuMegersa
    @MebratuMegersa 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሁለታችሁንም አመሰግናለዉ

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Egzabhar. Yerdan

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ካናዳ ካናዳ ከኮቪድ በኋላ ሁሉም ነገር ውድ ነው። ሥራ በቀላሉ ማግኘት ከባድ ነው። የቤት ክራይ ውድ ነው ምግብ ውድ ነው

    • @mahibelay8217
      @mahibelay8217 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እና

    • @adugnaabebe7306
      @adugnaabebe7306 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እየመጣው ነበር ልመለስ?

    • @mahibelay8217
      @mahibelay8217 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አለም ላይ ያለ ችግር ነው ካናዳ ብቻ አይደለም

    • @adugnaabebe7306
      @adugnaabebe7306 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @mahibelay8217 አዎ

    • @adugnaabebe7306
      @adugnaabebe7306 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @mahibelay8217 ልመለስ ታዲያ ምን አደርጋለው ኑሮ ከተወደደ

  • @faizdile19
    @faizdile19 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Kidi wellcome bilanel thanks bexem ስላ ሚትሰጭን info bexem አድመጭሽ እና አድነቂሽ ነኝ ❤❤ ena hop canada adis ababa yalw office ፈልጌዉ ነበር እነ location pleas kidi tell me, for all info thanks❤❤❤

  • @MM-cg5zi
    @MM-cg5zi 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Is there Sponsors agreement holder in Quebec?

  • @Fitsum1998
    @Fitsum1998 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኣዲስ የሚጀምር Group five process ኣቆመ????

    • @beenasefa8342
      @beenasefa8342 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አዳምጡት እስከመጨረሻ

  • @fekaduy895
    @fekaduy895 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hi Kidi, I was a student for six years in Germany. I was also working for four years. I want to move to Canada for work. I have a PhD in agriculture. Could you please give me a hint how to procced.

  • @melesshume5211
    @melesshume5211 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Please tikikilegna website ye canada lakulign

  • @Lina-g8u7i
    @Lina-g8u7i 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Woy.good.tesefa..asekoretuene.eko.kedu.sele.meiregaw.btam.enamsegenalen.tebarku

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እባክሽ ኢትዮጵያ ሀገራችንን እዚሁ ሆነን እንስራላት:: በጣም ሕዝቡ ሀገር ትቶ እንዲጠፋ እያበረታታሽ ነው::

    • @mahibelay8217
      @mahibelay8217 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂 አረ

    • @adugnaabebe7306
      @adugnaabebe7306 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሥራ ለመስራት አይደለም ለመኖር አልቻልንም? ማንም ሀገሩን አይጠላም

  • @Meskeremaddis
    @Meskeremaddis 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጋብቻ መምጣትስ አይቻልም

  • @HoneyNahom
    @HoneyNahom 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye welcome crups program USA?

  • @andnetlove
    @andnetlove 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    4 KILLOO MENEGISTE TAWKIALESH😂😂😂😂

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Kidi, ምንድነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀገሩን ትቶ እንዲወጣ ከፍተኛ ዘመቻ እያደረግሽ ነው::

    • @mahibelay8217
      @mahibelay8217 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      አረ ከላይዎላይ ውረዱ

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ምን ዓይነት ዘመቻ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ በሀገራችን እንዳንኖርበት ወደ ካናዳ እንዲወጣ ሀገሩን እንዲጠላ ማድረግ ምን ይጠቅማል??

    • @mahibelay8217
      @mahibelay8217 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @AfariMadSleuth.ExportedSalt
    @AfariMadSleuth.ExportedSalt 9 นาทีที่ผ่านมา

    ጥቅርሻ ውሻ

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህንን ቅስቀሳ ብታቆሙ ይሻላል:: ኢትዮጵያውያን ሀገራችንን እዚሁ ሆነን እንረዳታለን:: እዛው እናንተ እንደፈለጋችሁ ተቀመጡ::

    • @mahibelay8217
      @mahibelay8217 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን North America ትላላችሁ:: Canada. ነው:: አሜሪካ ማለት United States of America ነው:: የአሜሪካንን ስም መጠቀም ትፈልጋላችሁ::

    • @RugaEbeno23
      @RugaEbeno23 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Geography betemar teru yimeslal, testa di galina ale taliyan😅

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 36 นาทีที่ผ่านมา +1

    Beautiful message brother information

    • @abigailgirum8928
      @abigailgirum8928 31 นาทีที่ผ่านมา +1

      Beautiful message sister kidi

    • @abigailgirum8928
      @abigailgirum8928 28 นาทีที่ผ่านมา +1

      Thanks very much brother and sister information

    • @abigailgirum8928
      @abigailgirum8928 26 นาทีที่ผ่านมา

      Love you sister information

    • @abigailgirum8928
      @abigailgirum8928 25 นาทีที่ผ่านมา

      Beautiful message sister information

  • @tigstyafeworki2866
    @tigstyafeworki2866 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን North America ትላላችሁ:: Canada. ነው:: አሜሪካ ማለት United States of America ነው:: የአሜሪካንን ስም መጠቀም ትፈልጋላችሁ::

  • @hiwottaye1781
    @hiwottaye1781 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @hiwottaye1781
    @hiwottaye1781 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ❤❤

  • @adomladdis211
    @adomladdis211 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤