ለፍቅር የተከፈለ !

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 2.4K

  • @MahederNuru
    @MahederNuru หลายเดือนก่อน +308

    በዚህ ሰአት ምድረበዳየ ላይ ሁኜ ይሄን ምስክርነት ስሰማዉ እግዚአብሔር አላማ አለዉ 🤔እንድጨክን እንድበረታ ነዉ ሙሉዉን ስሰማዉ ኢየሱስን እያየሁት እየሞላኝ ፣እየነካኝ ፣እያቀፈኝ፣ነበረ ኦ አባባ ስምህ ይባረክ አጠገቤ ሁነህ ስላወራሃኝ አመሰግንሃለሁ ወደድኩህ እንደገና ።ማዘርየ ቃላት አጣሁ ለካ ጌታ በእደዚህም መንገድ ያሳልፋል🥺 🙆🏼‍♀️ተባረኩ ፀጋ ይብዛልዎት 🥺አሁን እየሰማሁ ጌታ ተናገረኝ ሲሉ አሳቀኝ ሲሉ በሰከንድ ተነክቼ እንደሞተ ሰዉ ወደኩ 😢ክብር “ለኢየሱስ “🙏🏼ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይክበር አሁን የማልፍበት ሁሉ መንገድ መገፋት፣መተዉ፣ መናቅ፣ሁሉ ነገ የምተርከዉ ነዉ ለካ 🥺ኢየሱስ ሊሰራን እና በሂወታችን የኢየሱስ ወንጌል እንዲገለጥ ነዉ😢እንደ አዲስ ምድረበዳየን ወደድኩት ኢየሱሴ ሁሌ አብሮኝ ስላለthank you holy spirt 🙏🏼በተለይ በማይመች መንገድ መከራ ዉስጥ የሳቁዋ ነገር በደንብ አዉቃታለሁ በጭንቅ ጊዜ ሰዉ ስንፈልግ ሰዎችን ከኛ አርቆ ብቻችን እሱን እንድናዉቀዉ ያስተምረናል።በእግዚአብሄር ህልዉና ዉስጥ ስንጠቀለል የመከራዉ ሃይል አይሰማንም።እግዚአብሔርን መስማት እና መቀመጥ ሂወታችን እየሰራ በኛም እየሰራ ዓለም በክርስቶስ ይጠቀለላል🙌 የእዚአብሄር ፍቅር ልዩ ነዉ😢ክብር ይሁንለት።
    ሰማይ ትዩብ ተባረኩ 👏👏👉ጌታ ቢፈቅድ እኔም እመሰክራለሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በኔ ሂወት የሰራዉ ከሐያት እስከ ማህደር ከዘፋኝነት እስከ ዘማሪነት ከተሳዳቢነት እስከ አደባባይ መስካሪ ኢየሱስ ክብሩን ይዉሰድ።ደሞ በተለያየ ምድረበዳ የምታልፉ ቅዱሳን ጌታ ኢየሱስ በመጨረሻዉ ዘመን ማንነቱን ሊገልጥባችሁ እያስተማራችሁ ስለሆነ በርቱ በሁሉ አመስግኑ እንዳታጉረመርሙ ማጉረምረም ከህልዉናዉ ያርቃል ፣መንፈስን ያጠፋል እና አመስጋኝ ሁኑ ጌታ በምታልፉበት ሁሉ መንገድ አብሮአችሁ አለ ምክንያቱም አስቀድሞ ስለወደዳችሁ (1ኛ ዮሐንስ 4፣10 ድሉ የእናንተ ነዉ መንፈስ ቅዱስ ፀጋ ይሙላባችሁ።አሜን ጌታ ሊመጣ ነዉ ማራናታታ😢👏🙏🏼

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +11

      እግዚአብሔር ይመስገን። መንፈስ ቅዱስ ዛሬም ይሰራል። ተባረኪ እህታችን ። 🙏🙏🙏

    • @BethelSolomon-mf7pq
      @BethelSolomon-mf7pq หลายเดือนก่อน +4

      ❤❤❤❤❤

    • @MahederNuru
      @MahederNuru หลายเดือนก่อน +2

      @@Encounter_ amen tebarku 🙏🏼

    • @mesk_erem
      @mesk_erem หลายเดือนก่อน +8

      @@MahederNuru ኦ ጌታ ደግሞ እንደገና በዚህ ፁሑፍ አፅናናኸኝ ? ከፍ በል ከኔጋ ሆነህ ምድረበዳውን እንዳልፍ ስለምታባብለኝ ተባረክ እሽ አላጉረመርምም በየቤቱ ያል ነገር ያንተ ማፅናናት ቸርነትህ እጅግ ግሩም ነህ ጌታ!! ምን እላለሁ !! በቃ ፍቅር ነህ አንተ ::::::: ተባረኪ እህቴ በምስክርነቱ በርትቼ አንቺ እህቴ ደግሞ በዚህ መልእክት አጀገንጀሽኝ ተባረኪ እህቴ ቅዱሳን እንበርታ ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ኡፍፍፍፍ

    • @MahederNuru
      @MahederNuru หลายเดือนก่อน +6

      @@mesk_erem እሰይ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን የፃፍኩትን ደግሜ ሳነበዉ ነበረ እንዴት እንደፃፍኩ ለራሱ ደንቆኛል አሰራሩ ይገርማል ጌታ በነገር ሁሉ አዋቂ ነዉ።በምናልፍበት መንገድ challenge የሁኔታዉን ድምፅ ሳይሆን የመንፈስ ቅዱስን ድምፅ አጥርተን መስማት አለብን ለምን ለምን ብሎ ከመጠየቅ በመከራዉ መንገድ በጥበብ እንዲያሳልፈን እያመሰገኑ መጠየቅ።እስራኤላዉያን ከነአን ሊገቡ ሱሉ እነዛ ሰላዪች የተናገሩት ነገር እምነታቸዉን አስጥሎአቸዉ ሲያጉረመርሙ ሲያማርሩ እናያለን ጭራሽ ግብፅን ተመኝተዉ መመለስ ፈለጉ እግዚአብሄር ተረሳ።በምድረበዳ የመራቸዉን አምላክ ረሱ መና የመገባቸዉን ፣ባህሩን እንደ ግድግዳ አቁሞ ያሳለፋቸዉን ረሱ ጌታንም አላዩም የተነገራቸዉን ቃል አላመኑም የከነአን በረከትንም አምነዉ አላዩም።በሂወታችን ነገሮች ሲከብዱ አይናችን ከጌታ መነሳት የለብንም አጥብቀን መፀለይ እና ያለፉትን አመታቶች ማሰብ እና ማመስገን አለብን ያኔ መንፈስ ቅዱስ ያበረታናል።ሁኔታ ቢያወራም ጆሮ ካልሰጠነዉ መናገር ያቆማል በምስጋና ይራገፋል። ፊል 4፣4።የተናገረዉን የሚያደርግ ታማኙ አምላክ ይባረክ።🙏🏼

  • @Temesgenmarkos0757
    @Temesgenmarkos0757 หลายเดือนก่อน +126

    ጌታዬ ሆይ በፊትህ ሳልንበረከክ መድረክህ ላይ አልቆምም አንተ ስበክ እኔ ዶሮ ወጤን ሰርቼ በ32 ቁጥር አዉቶቢስ እንደምን ደርሼ የኮተቤን ዳገት ወጥቼ ደረስኩኝ በምን አይነት ሁኔታ ዉስጥ ሆኜ እንደመጣዉ አንተ ታዉቃለህ እና አንተ ስበክ😭አቤት ጌታ ኢየሱስ በእንባ የተመለከትኩት ምስክርነት እማዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ዘመንሽ የለመለመ ይሁን….

    • @Encounter_
      @Encounter_  29 วันที่ผ่านมา +2

      አሜን 🙏🙏

    • @EJ.7580
      @EJ.7580 27 วันที่ผ่านมา +1

      ተባረክ ❤እኔም ዪሄ ቃል በጣም ያስለቀሰኝ

    • @bikiarayaaraya5152
      @bikiarayaaraya5152 22 วันที่ผ่านมา

      ተባረክ

    • @YesuSira
      @YesuSira 20 วันที่ผ่านมา +1

      ወይ ግሩም... ውሽማ የ80 ሚስት በጔዳ በሳሎን ለተቀመጠችው ውሽማ አጥሚት እያንተከተከች ... ወዲህ ደግሞ ሳቅ. ሲያበረታት... እውነት ሰው ይህ ይሆንለታልን? ኧእናቴ በርስ ተአምራት ህይወቴን ፈተሽኵ በብዙ በረታ ክብር ምስጋና ለእየሱሶ ኬርስቶስ ይሁን::

  • @hreetabebe3979
    @hreetabebe3979 หลายเดือนก่อน +171

    ላለፉት 47 ዓመት ጌታን ስከተል ብዙ ምሥክርነት ሰምቼያለሁ፤ ነገር ግን እንዲህ ያለ ምስክርነት በሕይወቴ ሰምቼ አላውቅም! እርግጠኛ ነኝ እጅግ ብዙ ሰዎች በምሥክርነትሽ ጌታን ያገኛሉ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +3

      ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏🙏

    • @daphillo8302
      @daphillo8302 27 วันที่ผ่านมา

      ምንም ጥርጥር የለው

  • @mamed9004
    @mamed9004 26 วันที่ผ่านมา +35

    ይህን ከባድ ታሪክ ሊረዳው የሚችለው እየሱስ የገባው አማኝ ብቻ ነው።
    እርሶ የተባረኩ የእየሱስ ጀግና ኖት ❤❤ እረጅም እድሜ ከብዙ በረከት ጋር ይጨመርሎት ❗️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fasikaasfaw3872
    @fasikaasfaw3872 27 วันที่ผ่านมา +13

    እኔ መስማት የከበደኝ አንቺ ግን ኖርሽው ባንቺ ውስጥ እየሱስን አየሁት በትንሽ በትልቁ ለምናጉረመርም ትልቅ ትምህርት ነው ወደ ጌታ ከመጣሁ ቅርብ ነው ውሳንዬን ስላፅናሽልኝ አመሰግናለሁ ብዙ መፃፍ ፈልጌ አቃተኝ የእግዚአብሔር መንፍስ ስምህ ይባረክ በእንባ ተጀምሮ በእንባ ያለቀ ቃለ መጠይቅ ወ/ሮ ፍትለ ዘመንሽ ይባረክ ❤️🙌🙌🏽✝️

  • @SaraGirma-wb2ek
    @SaraGirma-wb2ek 28 วันที่ผ่านมา +64

    ትዳሬን ልፈታ ጫፍ ደርሻለሁ ግን ይሄንን ምስክርነት ስሰማ ደነገጥኩኝ እንዲም ይቻላል ጌታ ያስችላል 😢😢😢😢

    • @ethio-code6509
      @ethio-code6509 27 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሄር ይመስገን ጌታ በአንድም በሌላ ይናገራል ተባረኪ

    • @feventilahun2728
      @feventilahun2728 27 วันที่ผ่านมา +3

      አዎ ያስችላል እኛ በዚሕ ዘመን ትንሽ ኮሽ ሲል ክብሬ ምናምን እያልን ለሁሉ እንፈጥናለን ከሳቸው እንደተማርኩት ጌታ ምን ይላል እንበል ለሱ ስጪው አይሆንም ሲል አይሆንም ዝም ሲል በፀሎት ጠይቂው አይዞሽ እግዚአብሔር መልስ አለው

    • @sintayehuabebe1340
      @sintayehuabebe1340 26 วันที่ผ่านมา

      የሁላችን ታሪክ ነው😢😢

    • @hana12811
      @hana12811 23 วันที่ผ่านมา

      ቻይ የማያልፍ ቀንና የማይነጋ ለሊት የለም

    • @helen4526
      @helen4526 22 วันที่ผ่านมา

      እኔም እንዳንችው ነኝ እግዚአብሔር ብቻ አቅም ይጨምርልን 😢

  • @sosinaaklog8395
    @sosinaaklog8395 หลายเดือนก่อน +183

    በርሶ ምስክርነት የኔ መከራ ትንሽ ነው መፅናናቴ ሆነዋል ጌታ ይባርኮዎት

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +2

      አሜን

    • @gedag5658
      @gedag5658 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ብለሻል

    • @Hanaeysus
      @Hanaeysus หลายเดือนก่อน +1

      ቡዙ ምስክርንት ሳምችሉ የኛኡ ታምር ናዉ ፋውይስ ማፍሰ ቁዱስ አልባት 😭😭😭😭🙏🙏🙏አኝን አናት ባክል ማግንት ናዉ ራዥም አድሜ ለአ አንቺ 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @mulugetagebrehiwot412
      @mulugetagebrehiwot412 หลายเดือนก่อน

      ዕውነት ይህ የአንድ ቤተሠብ ታሪክ ነው ??

    • @konjitlodebo5379
      @konjitlodebo5379 หลายเดือนก่อน

      same is true here

  • @EphrathMiniseriesInternational
    @EphrathMiniseriesInternational หลายเดือนก่อน +146

    I am a living witness to her life and ministry. Most importantly, I am one of her spiritual children, sharing in all of her special graces and fruits. It is a lived Christianity. May the Lord bless you abundantly, Eteye!

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ይመስገን 🙌

    • @rb2782
      @rb2782 หลายเดือนก่อน +1

      Wow you're so lucky.

    • @showakebretkebret4454
      @showakebretkebret4454 หลายเดือนก่อน +1

      ድንቅ ፣ምስክርነት ፣እየሱስ ህይወት ነው።
      ለዚህ ዘመን ፣ለትውልድ አስተማሪ ፣የሆነ ድንቅ ምስክርነት ነው
      ዘመንዎት ፣ይለምል❤❤❤😊❤

    • @fretateklu644
      @fretateklu644 29 วันที่ผ่านมา +1

      You are lucky and blessed

    • @aynalemwaleligntadesse9595
      @aynalemwaleligntadesse9595 29 วันที่ผ่านมา +1

      ኢየሱስ እኮ ሕይወት ነው
      በዚች ምድር የመኖራችን ትርግሙ ወንጌል ነው:: በቃ!
      ጌታ ይባርኮት እናቴ
      ቀሪ ዘመኖ ይለምልም

  • @Addis-d3z
    @Addis-d3z หลายเดือนก่อน +312

    ይሄ ታሪክ በመፅሃፍም በፊልምም መሰራት አለበት :: 💜💜💜🙏🙏🙏 እሚገርም ፀጋ ነው !!

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +10

      እንደ ጌታ ፈቃድ የሆናል። thank you for watching

    • @SuperZemed
      @SuperZemed หลายเดือนก่อน +8

      ድንቅ ታሪክ በመመፀት ነው ያዳመጥኩት ፤ ድንቅ እናትና ልጆች ፥ የአባትና የውሽሜ ድፍረት ቢገርመኝም ። ከነቤተሰቦ እግዚአብሔ ር ጤናና ዕድሜ ያድላችሁ፥

    • @winydemssie
      @winydemssie หลายเดือนก่อน +12

      ይሄን ታሪክ ልብ ወለድ እንጂ በገሀዱ አለም ያለ አይመስልም ከእግዚአብሔር ፀጋ ውጭ እናታችንን የረዳ ሌላ ምን ሊሆን ይችላል 🤔 ሰው በስጋው ይሄን ሊያደርግ አይችልም ክብር ለፀጋው ባለቤት 🙏

    • @Addis-d3z
      @Addis-d3z หลายเดือนก่อน +6

      @
      በትክክል በስጋ የሚቻል አይደለም ከክርስቶስ ፀጋ ውጪ

    • @belayneshali6712
      @belayneshali6712 หลายเดือนก่อน +6

      It reminds me to see my self what my response is for this great and wonderful Love of JESUS.

  • @asteraseefa9575
    @asteraseefa9575 หลายเดือนก่อน +23

    አቤት የኔ እናት እርሶን እየሰማሁ ራሴን ናቅኩት ቃለመጠየቁ ለዘላለም ባላለቀ ብዬ ተመኘሁ የገባዎት ይህ የእግዚአብሔር ፍቅርን በጥቂቱ ገብቶኝ ኑሬው ባልፍ ብዬ ተመኘሁ ጠያቂውም እርስዎም ተባረኩልኝ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  29 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @Jesusismysavior2244
    @Jesusismysavior2244 หลายเดือนก่อน +74

    ጌታን ከተቀበልኩ እንደዚህ አይነት የህይወት ምስክርነት ሰምቼ አላውቅም ለ 13 አመት ስለክርስቶስ ዋጋ መክፈል እንዴት የሚገርም የጌታ ጸጋ ነው እናታችን ጌታ ይባርኮት ብዙ ተምሬአለሁ እያንዳንዱ የሚናገሩት ነገር ህይወትን ያድሳል ተደምጠው አይጠገቡም ጌታ ስሙ ይባረክ በዘመናት መካከል ጌታ ቅሬታዎች አሉት ክብር ለጌታ ይሁን ( ወንጌል ያለክርስቶስ ያለመንፈስ ቅዱስ ጋዜጠኛ ያደርግሀል )

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +2

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @rb2782
    @rb2782 หลายเดือนก่อน +154

    ወይይይ ሲጣፉጡ ምነው ሲያወሩ ቢውሉ ምን አይነት ሞጎስ ነው 🙌🏽 እግዚአብሔር ስምህ ይባረክ ስለ እኒህ እናት. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርኳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +4

      አሜን 🙏🙏

    • @mesk_erem
      @mesk_erem หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

    • @Trill4ver
      @Trill4ver หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @AwtaruKebede
    @AwtaruKebede หลายเดือนก่อน +33

    መንፈሳዊ እናታችን እትዬ ፈትለ እወድሻለው ባአንቺ ያለው የፍቅር መንፈስ እስከ ዛሬ ልብ ይነካል

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +4

      እግዚአብሔር ይባርክህ። thank you for watching

    • @SebleMesfin-c4t
      @SebleMesfin-c4t 23 วันที่ผ่านมา

      እንደው በጌታ ፍቅር ልጠይቃችሁ​ አሁን የት ቤ/ክር እና የት አካባቢ እንደሚገኙ ብትጽፉልኝ ደስ ይለኝ ነበር ተባረኩ@@Encounter_

    • @SebleMesfin-c4t
      @SebleMesfin-c4t 23 วันที่ผ่านมา

      እናታችን አሁን የት ቤተክርስትያን ነው የሚያመልኩት ብትነግሩን

    • @bikiarayaaraya5152
      @bikiarayaaraya5152 22 วันที่ผ่านมา +1

      ቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ/ክ ነዉ

  • @mihretabadi9172
    @mihretabadi9172 หลายเดือนก่อน +32

    Whoa! What a remarkable woman. Her audacity is astonishing. She doesn't cry when discussing her pain, but she does cry when discussing God's goodness and love. May God bless you.

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

    • @RejoiceEthiopia
      @RejoiceEthiopia 13 วันที่ผ่านมา

      Yeah!!!! Exactly...so humbling.

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 หลายเดือนก่อน +32

    በጣም አስደናቂ የህይወት ምስክርነት ለአሁኑ ትውልድ በትንሹ በትልቁ ወደ ፍች ለምንሮጥ ክርስትያኖች በጣም አስተማሪ ምስክርነት ነው! ይህ ሁሉ ለክርስቶስ ፍቅር ዋጋ የተከፈለ ነው ቀሪ ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክ !

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @seniabiyukassie6869
    @seniabiyukassie6869 หลายเดือนก่อน +127

    እኔ በእውነት እራሴን ገመትኩት እኔነቴን በጌታ ፊት ኣፈርኩት😭 ጌታ ሆይ በኝህ እናት ኣንተን ኣየን ትህትናህን ታጋሽነትህን ፍቅርህን ርህራሄና ምህረትህን ❤ የሳቸውን ታሪክ እይሰማሁ በትዳራቸው ላይ እየሱስን ነበር በሳቸው ቦታ የተካሁት እና ምን ኣይነት የፍቅር ኣምላክ ነው ሁሉንም በፍቅር ሰበሰባቸው ❤
    እማማ የተባረኩ የተቀደሱ እናት ተባረኩ❤ ለዚህ ትውልድ ይፀልዩልን በብዙ ጠፍተናል😭😭😭

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ ይርዳን

    • @Mercy777-y7x
      @Mercy777-y7x หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @MsWongelawit
      @MsWongelawit หลายเดือนก่อน

      Me too

    • @ምምአርሳዎ
      @ምምአርሳዎ หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው ኡፍፍፍ😭😭ክርስቶስ ፍቅር

    • @mesk_erem
      @mesk_erem หลายเดือนก่อน

      እኔም ኡኡኡኡ

  • @amanuelmekonnen-tomas4031
    @amanuelmekonnen-tomas4031 หลายเดือนก่อน +53

    መቼም በምን ቃል እንደምገልፀው አላቅም ይህንን የእናታችንን ታሪክ በእውነት እንደነዚህ ያሉ እናቶች እጥፍ ድርብ ክብር ይገባቸዋል ሌላው ቤተክርስቲያን ስጦታ ልትሰጣቸው ይገባል ❤❤❤❤

  • @terengot9414
    @terengot9414 หลายเดือนก่อน +19

    አቤት ጥንካሬ: አቤት እምነት: አቤት ትእግስት❤እንዴት ቀናሁ: በትንሹም በትልቁም ለምናላዝነው ትልቅ ትምህርት ነው: ቀሪው ህይወትዎ ይባረክ እናቴ🙏🏽

    • @Encounter_
      @Encounter_  29 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @yordiloveshow8462
    @yordiloveshow8462 27 วันที่ผ่านมา +3

    Thanks 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @JohnNatnael
    @JohnNatnael หลายเดือนก่อน +37

    መንፈስ ቅዱስ ሰውን ሲነካ በትክክል የሚኖረው እንዲህ ነው! ህያው ምስክር ኢየሱስ በ 80 ዓመት እንዲህ አለምልሞ ያኖራል! ጥርት ባለ አተራረክ የቀረበ አብሬ እትዬ ቤት ኖርኩ አለቀስኩ ተፈተንኩ ደግሞ ተደሰትኩ❤
    ጥቂቷን መታገስ ላቃተን ይሄን ፀጋ ስጠን መንፈስ ቅዱስ
    ሰማይ ቲዩብ ተባረኩ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን

  • @lelabelete7905
    @lelabelete7905 หลายเดือนก่อน +135

    እንደዚህ አይነት ምስክርነት ስሰማ እራሴን አይቼ አዝናለሁ አሁን እኔም በጌታ ነኝ? እንድል ያደርገኛል። ጌታ ሆይ አንድ ጊዜ አስበኝ እንድኖርልህ እርዳኝ 😭😭😭

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +3

      ጌታ መልካም ነው

    • @UhggbGghnb
      @UhggbGghnb หลายเดือนก่อน +1

      Ye enam tiyaka new tebarekiy

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 หลายเดือนก่อน +1

      እሜን🙏🏿

    • @mesk_erem
      @mesk_erem หลายเดือนก่อน +2

      እኔም

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 หลายเดือนก่อน +1

      Me too

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 หลายเดือนก่อน +81

    "፤ እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።"
    (ወደ ዕብራውያን 12: 1-2) Etiye Fetile is one among 'እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን'

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +2

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @kalkidanmelesse2738
    @kalkidanmelesse2738 หลายเดือนก่อน +61

    ምን አይነት የተባረኩ ፡ ሞገስ የጠገቡ የሚያስቀኑ ፡ ውብ እናት ናቸው?! እንደዚህ አይነት ሰው በዚህ ዘመን አለ?! ውይይይይ ታድለው!!! ምን አይነት የጌታ ፍቅር ነው ያገኛቸው!!! አባ ለእያንዳንዳችን ፍቅርህን ግለጥልን። ባንተ ፍቅር ሁሉን መውደድ!!! ምንኛ የታደሉ እናት ኖት!! የተኖረ ክርስትና!! ታማኙ ጌታ ስምህ ይባረክ!!!

    • @kalkidanmelesse2738
      @kalkidanmelesse2738 หลายเดือนก่อน +3

      አዘጋጅ እና አቅራቢዎችም ዘመናችሁ ይባረክ። በብዙ እየታነፅን ነው። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +1

      በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +1

      ክብር ለጌታ ይሁን

    • @tariktruth2271
      @tariktruth2271 หลายเดือนก่อน

      በዚህ ዘመን እንደዚህ ዓይነት ሴት አታስቂኝ??

  • @alemmoni1504
    @alemmoni1504 วันที่ผ่านมา +1

    Her testimony is amazing…. Jesus is lord.

  • @alemmoni1504
    @alemmoni1504 วันที่ผ่านมา +1

    Wonderful… she speaks life … oh lord have mercy on me.

  • @Kidanemihret1922
    @Kidanemihret1922 29 วันที่ผ่านมา +13

    በጣም ደስ የሚል ምስክርነት።
    ደስ የሚለው ነገር, የኦርቶዶክስ
    ቤተ እምነት እንዴት ትልቅ ጠንካራ እምነት እና መሠረት እንደሚጥል መስማቱ እራሱ ያኮራል። እግዚአብሔር ይመስገን። ያ ፈቃር የሆነው ሳየፈልጉት የሚጠራ እየሱስ ክርስቶስ የድነግል ማርያም ልጅ ይከበር ይመስገን።
    በጣም ደስ የሚሉ እናት። ተባረኩልኝ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  28 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @misrakwednah1143
    @misrakwednah1143 23 วันที่ผ่านมา +6

    እናቴ(ታላቅ እህቴ) ስለአንቺ ጌታ እየሱስ ስሙ ለዘለአለም ይክበር።በእውነት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት የኔም ህይወት በዚህ ውስጥ አለ፣እኔንም ጌታ ቤቴን ይጎበኛል ፣ያሸንፍልኛል፣ይታመናል ጌታ አይቀርም አሜን።ግን ኑሮ ቢሞላ ቢጎድል ፣ቢሳካ ባይሳካ ጌታ ለዘለአለም ጌታ ነው።

    • @lolosamuel8091
      @lolosamuel8091 13 วันที่ผ่านมา

      የኔ እህት 1ቀን እንዲ ቁጭ ብለሽ ብዙዎችን ታስተምሪያለሽ
      ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናዉቃለን ይላልና የእግዚአብሔር ቃል እምታልፊበት መንገድ ሁሉ ለበጎ ነው
      ጌታ እየሱስ ይርዳሽ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @lilitsegaye3899
    @lilitsegaye3899 28 วันที่ผ่านมา +12

    ይሄንን ታሪክ መስማት ስጀምር ብዙ አስተያየት ለመስጠት ፈልጌ ነበር ሲያልቅ ግን ምንም ማለት አልቻልኩም 🤔 ሁሉን ለመታዘዝ ስለበዛሎት ፀጋ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር ትልቅ ነው 💞

    • @Encounter_
      @Encounter_  28 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @abayabay690
    @abayabay690 หลายเดือนก่อน +30

    ዋዉ እማማዬ የእርሶ ብቻ ሳይሆን የልጆቾት ትግስት ይገርማል! እኔ ብሆን ብዬ እራሴን ስጠይቅ እንደማላደርገዉ አወቅኩ ። እርሶንም ልጆቾትን ጌታ አብዝቶ ይባርክ። ታሪኮትን አንብቤ ስለነበረ በመሰከሩ እያልኩ ስመኝ ነበረ ስለሰማሆት ደስ ብሎኛል ። አቅራቢዎቹም ጌታ ይባርካችሁ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

    • @truestorytellers1958
      @truestorytellers1958 28 วันที่ผ่านมา +1

      ከይቅርታ ጋር መፅሐፍ አላቸው እንዴ ካላቸው እንዳነበው ንገሩኝ 🙏

    • @abayabay690
      @abayabay690 24 วันที่ผ่านมา

      @@truestorytellers1958 የራሳቸዉ ሳይሆን ዘለቃ ( ቃቁ) የፃፈችዉ መፅሀፍ ላይ የሳቸዉን ታሪክ ፅፋለች።

  • @mishameyohannesloveneverfa5384
    @mishameyohannesloveneverfa5384 หลายเดือนก่อน +41

    Semay tube, ተደብቀህ ፊትህን ሳታሳይ ድምጽህን ሳታሰማ የምታገለግለው አምላክ በአደባባይ ያክብርህ! ዋጋህን ይክፈልህ! አንተ እራስህ ብትጠየቅ ብዙ የምንማርብህ ሰው እንደሆንክ እገምታለሁ:: ምክንያቱም ልታይ ልታይ የሚያሰኘውን የዘመኑን በሽታ አሸንፈኃልና ተባረክ!!
    እኝህ እናት መጽሐፍ ቅዱስ በሚጻፍበት ዘመን ቢኖሩ ኖሮ ታሪካቸው ከቅዱሳኖቹ ጋር ይጻፍላቸው ነበር:: በእሳቸው ውስጥ አልፎ የሰራው ጌታ እጄን በአፌ ላይ አስጭኖኛል:: እጅግ በጣም ተገርምያለሁ😮:: ለስጋዬ የበለጠ እንድሞት የሚያደርግ መገለጥ አግኝቶኛል:: ጌታ ዘመናቸውን ይባርክ!! ይሄ ነው በቃ እውነተኛው ወንጌል እና ህይዎት!! የእኔ እናት እጅግ በጣም እወዶታለሁ❤❤❤❤
    Semay tube, በርታልን እንዲህ አይነቶችን ከተደበቁበት እየፈለክ አቅርብልን :: በጣም አመሰግናለሁ! ተባረክ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +2

      እናመሰግናለን ። ተባረኪ ። እግዚአብሔር በረዳን መጠን እንቀጥላለን ። Thank you for watching and sharing your thoughts 🙏🙏

    • @mishameyohannesloveneverfa5384
      @mishameyohannesloveneverfa5384 หลายเดือนก่อน +1

      @Encounter_ Thank you Semay tube. ሁሌም የምታቀርባቸው ሰዎች መንፈሳዊ መረዳታችንን የሚያሳድጉ ናቸው:: በዚህ አለም ስንኖር ለይቅርታም ሆነ ክፉን በመልካም ለመመለስ በእርሱ ፍቅር በብዙ መነደፍን ይጠይቃል:: ስንወደው ስጋችን የሚለውን ሳይሆን እርሱ የሚያዘንን እናደርጋለን:: እኔም በህይወቴ በገጠመኝ ፈተና በዚህ ረገድ ጌታ ሲረዳኝ አይቻለሁ:: ምስክርነቱ ለሌሎች ትምህርት እንዲሆን በኒቆድሞስ ሾው ላይ ተለቋል:: የእኚ እናት ግን ሌላ ሌላ ከፍታ ነው:: በጣም ነው የተማርኩበት:: ብዙ ኮሜንት አልጽፍም ነበር:: ይሄን ዝም ብዬ ማለፍ አልቻልኩም:: ጌታ ይባርክህ!
      th-cam.com/video/acg2AmXsnYs/w-d-xo.htmlsi=z0GNUsaohkKuTOXR

    • @LuchoaEmbaye
      @LuchoaEmbaye หลายเดือนก่อน +2

      ፈትልየ የእምነት ፈተናን እንደ ደስታ ቆጥረሽ በትእግስትና በሚገርም ጥበብ እና በፅናት ምርት ያፈስሽ ጀግና ምን ብዬ ብል በቂ ሊሆን ይችላል መደነቄን የምገልፅበት ቃላት አጣሁኝ። ዘመንሽ ይባረክ ሰው ብቻውን ቢድን ምን ይሰራል እናቴ እህቴ ወንድሜ ባለቤቴና ጌታን ያላገኙ ልጆቼ ድነው ማየት ነው ምኞቴ አንቺ አሳክተሽዋል ተባረኪ ውዴ

  • @MimiEshetu25
    @MimiEshetu25 29 วันที่ผ่านมา +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ምስክርነት አቤት ጌታ በዘመናት መሃከል እግዚአብሔር ሰው አለው እናቴ እግዚአብሔር እራሱን ያለምሰክር አይተውም እና በእርሶ ወስጥ ጌታዬን የበለጠ ወደድኩት ይሄ ታሪክ በመፃፍ ይፃፍ ለትወልድ የጌታን ሥራ ያስተምራል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖን ይባርክ ክብሩን እስከመጨረሻው ይዩ በፍቅር ማሽነፍን አስተምረዋል ዋጋ ከፈለው ባለቤቶን ጌታ በእርሶ ተጠቅሞ አድኗል ለአንድ ሰው ነፍስ ግድ እንደሚለው ተማርኩኝ በአንድ ሰው መዳን በስማይ ደስታ ይሆናል የሚለው ቃል በብርቱ ገባኝ ሰው በጌታ ፊት ክቡር ነው አዎ አንዱን ሰው ፍለጋ ጌታ መጥቷል ግሩም ነው ሰለእርሶ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

    • @Encounter_
      @Encounter_  29 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይመሰገን። እናመሰግናለን

  • @zelalembanjaw9687
    @zelalembanjaw9687 หลายเดือนก่อน +35

    This life testimony should be recorded as a book.

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +2

      Thank you

  • @aemtsehainegusse5220
    @aemtsehainegusse5220 29 วันที่ผ่านมา +6

    ይህ ምስክርነት በመጸሐፍ ቢጻፍ ለብዙዎቻችን ትምህርት ይሆናል ብዬ አስባለሁ። የእምነት ጀግና ሴት። ጌታ ዘመንዎት ይባርክ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  28 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @HiwotJesus-n5z
    @HiwotJesus-n5z 28 วันที่ผ่านมา +7

    This is the most amazing testimony I have ever heard in my life. Her patience and strength are truly inspiring. No one can endure such a challenge and what she did, except someone who is truly assisted by the grace of God. Thank you for sharing this powerful story!

  • @liyouworkbekele4105
    @liyouworkbekele4105 28 วันที่ผ่านมา +9

    ማይ ጋድ ምን አይነት ድንቅ የህይወት ምስክርነት ነው እውነት ተነክቼ መንፈስ ቅዱስን ኢንፓወር ሲያረገኝ ይሰማኝ የበር በቃ እንዲ ነው የኢየሱስ ሆኖ መቅረት ለአለም አበላሽቶ የሚያስቀር የእግዚአብሔር ፍቅር

  • @ኤሊም
    @ኤሊም หลายเดือนก่อน +59

    No words 😢❤❤❤ እንዴት መታደል ነው እርሶ ሴቷ ፓውሎስ ኖት የጌታ ፍቅር ያሸነፎት ❤❤❤አሜን በዚህ ዘመንም ጌታ በፍፁም ፍቅሩ ይማርከን ህይወት ያለው ክርስትና እንድንኖር ይርዳን አሜን 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +1

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @markonabiy6632
    @markonabiy6632 หลายเดือนก่อน +27

    I was crying while listening, I have no words
    please mom pray for me so that my marriage healing and spiritual growth

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +2

      May God hear your inner voice. We will pray 🙏.

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 หลายเดือนก่อน +24

    እንዴት ድንቅ ምሰክረነት ነው ጌታ እየሱሰ ዘመኖትን ይባርክ ያለምልሞት እናቴ ውበቱን ሞገሱን አፍስሶሎታል ተባረኩልኝ ከእርሶ ከእናቴ ብዙ ተምሬአለሁም እኔ ምን ሆንኩኝ በዚ አይነት የኔም ባል በእምነቱ የህዋ ምሰክር ነው በእርሶ ከደረሰው ፈተና እኔ አፌን ይዣለው አላማርርም አምላኬን እጠበቃለሁኝ አነነድ 20 አመት ቢሆነኝም የእኔ ፈተና ቀልድ ነት ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ እየሱሰዬ እንኳን ያንተ ሆንን እናቴ ተባረኩልኝ ልጆቾት የልጅ ልጆቾት ይባረኩ ለምልሙልኝ በዚህ ምሰክረነት ትውልዱ ብዙ ያተርፋል ከእኔ ጨምር ተባረኩልኝ እናቴ ኤልሻዳይ ቲቪ ቢቀርብም ብዙዎች በምሰክርነቱ ይፈወሳሉ ብዬ አሰባለሁ ተባረኩልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +1

      እናመሰግናለን። እግዚአብሔር መልካም ያድረጋል።

  • @Jayx.7
    @Jayx.7 26 วันที่ผ่านมา +3

    በዚህ ምስክርነት ሁላችንም እራሳችንን እንድናይ ሆነናል ብዬ አስባለው እኔን አንቅቶኛል ጌታ አዋቂ ነው በትዳር ስንኖር በብዙም በጥቂት ነገር ምናልፍ ሰዎች አለን እግዚአብሔር አቅም ሊሰጠን ሊያነቃን ሲፈልግ የርሶን ምስክርነት እድንሰማ እድል ሰጠን ዘመኖት ይባረክ ።ለብዙ ሰው መዳና ያደረጎት እግዚአብሔር ይባረክ ይህ ያለእርሱ ፀጋ ከባድ ነው ይሄ ፀጋ በኢየሱስ ስም ለሁላችንም ይብዛልን!!

  • @KifleTamene-n7h
    @KifleTamene-n7h หลายเดือนก่อน +13

    የእግዚአብሔር ፀጋ ተመልክቻለሁ። ግሩም አባት ግሩም እምነት ! ።አቤቱ ድንቅና ግምሩ ነዉ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @AmarLegess-pz2zk
    @AmarLegess-pz2zk หลายเดือนก่อน +27

    እየሱስ ጌታ ነዉ አበ እኛንም እንደዚህአለምን የሚያሰረሳ አንተ ብቻ ማየት ይሁንልን መንፈስ ቅዱስ በእይወቴ እየሱስን አክብረው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @helenteshome5211
    @helenteshome5211 หลายเดือนก่อน +20

    ስለእርሶ ጌታን አመሰግናለው ዘመኖት ይባረክ ከዚህም በላይ እድሜ ይጨምርሎት ተባረኩ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @Didu-Midu
    @Didu-Midu หลายเดือนก่อน +10

    Wowww እንዴት የሚገርም የሚደንቅ ታሪክ ነው የተባረኩ ለበረከት የሆኑ ታሪካቸዉ ወደ ፊልም ቢሰራ ኖብል ያሸልማል ለኛ ደግሞ ፅናት ያስተማረን። ተባረኩልኝ ዉዶቼ 🙏🏾

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 หลายเดือนก่อน +24

    ባለቤታቸው ሴትየዋን ይዘው በቤታቸው የፈለጉትን እያደረጉ ፡- እኔም ኢየሱስን ወድጃለሁ፣ እርሱም የመረጠውን ወዷል አሉ እህታችን፡፡ መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @elizabethtekle2368
    @elizabethtekle2368 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks!

    • @Encounter_
      @Encounter_  29 วันที่ผ่านมา

      Thank you for the gift

  • @hilinafeyisa1978
    @hilinafeyisa1978 หลายเดือนก่อน +24

    Wow❤ እየሱሰ ጌታ ነው !!ይብዛልን !!ይብዛልን!!እንዲህ ያለ ፀጋ!!ልብን የሚነካ ምስክርነት!! እግዚአብሔር ይባርክሽ እናቴ!!

  • @TsionGirma-im7qv
    @TsionGirma-im7qv หลายเดือนก่อน +54

    ይገርማል!! ቃል የለኝም ስጋና ደም ይህን አይችልም!!!!❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +1

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @Amenyihun-p3x
    @Amenyihun-p3x 19 วันที่ผ่านมา +4

    እትዬ ፈትለ የኔ ዉድ እናት የእየሱሰ ጀግና ይሄን ታሪክ ቀደም ብዬ አዉቀዋለሁ ዛሬም ከአንደበትሽ ስሰማዉ በብዙ ደስታ እና እንባ ሠማሁሽ ጌታ እየሱስ ዘመንሽን በዘይት ያለምልምልሽ የኖርሽለት ጌታ ብዙ የደስታ ዘመን ከመላ ቤተሰብሽ ጋር ያብዛልሽ ብዙ የአገልግሎት እና የደሰታ ዘመንን ከጌታ ጋር ይብዛልሽ እወድሻለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  19 วันที่ผ่านมา

      Thank you

  • @KonieK4Jesus
    @KonieK4Jesus หลายเดือนก่อน +38

    ምን እይነት ጉድ ነው የምንሰማው እንዲህም አለ ወይ በዚህ ዘመን በነጳውሎስ የነበረ የክርስቶስ ፍቅር አቤት ደስ ሲል ምን አይነት ፍቅር ነው ቃል የሌለው መግለጫ የሌለው የተባረኩ እናት ንግግሮዎት ማር እንደ ማር የጣፈጠ የእምነት ጀግና አቤት አክሊል የሚጠብቆት አክሊል ሲያስቀና ህይወትዎት እርስዎን ምነው ባደረገኝ::: ተባረኩ አዘጋጆቹ ይህን የመሰለ የተፈተነ እምነት እንድንሰማ ስላደረጋችሁ ናመሰግናለን!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

    • @NetsanetAwelachew
      @NetsanetAwelachew 28 วันที่ผ่านมา

      ለራሴ አፈርኩ ባሌ ባክ አርጎ መታገስ አቅቶኝ እንዴት አይነት ቁጡ ሴት እንደሆነኩ ጌታ ሆይ ማረኝ እባክህ ይቅር በለኝ ፀጋ አብዛልኝ

  • @abdulnaserjamsheer7914
    @abdulnaserjamsheer7914 หลายเดือนก่อน +11

    ሰምቼ አላውቅም በዚህ ያህል ጌታን ኢየሱስን የሚወድና የሚገልፅ ስለ እሱ ዋጋ የከፈለ የዘመናችን ጳውሎስ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @DeborahBelongsToJesus
    @DeborahBelongsToJesus หลายเดือนก่อน +14

    የእኔ እናት በኢየሱስ ያየሁትን የትህትናን ጥግ በእሷ ውስጥ አየሁ ክብር ለጌታ ይሁን
    ቸእኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት❤ ይህ ታሪክ መጽሐፍ ብጻፍ ዛሬ ላይ ላለነውም ለሚቀጥለውም ትውልድ ብዙ ያስተምራል

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Thank you

  • @helinaephrem3674
    @helinaephrem3674 หลายเดือนก่อน +10

    እትዬ ፈትልዬ ድምፅዎን በመስማቴ ና ስላየሁዎት በጣም ደስ ብሎኛል ። በልጅነቴ ሲያስተምሩ ሲሰብኩ በጣም አስታውሣለሁ እግዚአብሔርን በደንብ ነበር የሚገልጡት ያንን ሁሉ መከራ ያለፉ አይመስሉም ነበር።በእውነት የእግዚአብሔርን ፍቅር በእርስዎ አይተናል። የፀሎት ጓድ ፕሮግራም ላይ ፣ በቤተክርስቲያን ፣ በመንገድ የትም ቢሆን የማይቀያየር ፀባይ ተባረኩ።በምስክርነትዎ በጣም ነው የተባረኩት እግዚአብሔር ይባርክዎ ለመንግስቱ ያብቃን ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙌🙌

  • @daphillo8302
    @daphillo8302 27 วันที่ผ่านมา +4

    በህይወቴ እንደዚህ አይነት ምስክርነት ሰምቼ አላውቅም በቦታ ያለው እስኪመስለኝ ድረስ ነው የሰማሁት እማምዬ ምን አይነት ማንነት ነው ያሎት ወይ የጌታ ፀጋ ክብር ለእርሱ ይሁን እኛማ ይህው ዛሬ ትንሽ ስንነካ ብድግ ለምንለው ትልቅ የትልቅ ትልቅ ተምሳሌት ውዷ ጀግናዋ እናታችን እረጅሙን እድሜ ጌታ እንዲሰጦት ተመኝው ኑሩልኝ

  • @senadegafe
    @senadegafe 12 วันที่ผ่านมา +2

    እትዬ እኔ ገና ምናልባት የእርሦ እድሜ ግማሽ ለመድረስ እራሱ ብዙ አመታት ይቀሩኛል ግን እርሦን የነካ የጌታ ፍቅር እና እሣት በትንሽነቴ አግኝቶኝ እንደርስዎ ሁሉን ትቼ በኖርኩለት ብዬ እንድፀልይ እና ጌታዬን ይበልጥ እንድወደው አርጎኛል። በብዙ ተፅናንቼበታለው፤ ብዙ ተምሬበታለው፤ እግዚአብሔር ይባርኯት፤ አዘጋጅ እና አቅራቢዎቹም ተባረኩ።

  • @MesfinElefenh
    @MesfinElefenh หลายเดือนก่อน +7

    የእናቴ ምስክርነት እስከዛሬ ከሰማሁት ቃል ይበልጣል በጣም ይገርማል በጌታ ፊት ንስሃ ገብቻለሁ ያለፍኩበት ፈተና ያልኴቸው ነገሮች ሁሉ ከእናቴ ጋር ሲመዛዘን የሩብ ሩቡን አይደለም በአለም ዙሪያ ያለን ቅዱሳኖች ከእናቴ ምስክርነት የተነሳ መንቃት አለብን ጌታ ይርዳን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ትልቅ ነው

    • @LemlemTalu
      @LemlemTalu หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን ሀሌሉያ

  • @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
    @Kidestgirmaኢየሱስይመጣል หลายเดือนก่อน +10

    ምስክርነት ስሰማ በጣም እፅናናለው ክብር ለኢየሱስ ይሁን ኢየሱስ ስለያዘን እንጂ በራሳችን ቢሆን ኖሮ ስንቱ ጠልፊ ይጥለን ነበር።እኔም በትዳሬ ብዙ ዋጋ ከፈልኩ በጌታ ስለሆንኩ 😢😢😢😢 አቤት ጌታ ያንተ ስለሆንን እናምስግነዋለን እንውድሃለን❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      🙌🙌🙌

  • @yirgalemmisganaw4069
    @yirgalemmisganaw4069 หลายเดือนก่อน +19

    ምን አይነት መነካት ነው እናታችን አሁንም ይብዛሎት ንግግሮት እግዚአብሔርን በጣም ይጣፍጣሉ እርሶን የነካ ጌታ እኛንም ይንካን❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @emuka8702
    @emuka8702 หลายเดือนก่อน +28

    ጌታ ይባርኮት እናቴ በዚህ ምስክርነት ብዙ ተጠቅሜአለሁ ጌታ ታማኝ ነው

    • @emuka8702
      @emuka8702 หลายเดือนก่อน +1

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yodittesfay8021
    @yodittesfay8021 หลายเดือนก่อน +16

    ዕብራውያን 12:1-2፤ እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ይህን የሰማ ብቡዙፍቅር ትዳራችንን አክብረን እንያዝ ስለ ክርስቶ ብለ እንታመን 🙏

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      🙏🙏🙏

  • @research_review
    @research_review หลายเดือนก่อน +6

    እማማዬ የለመለመውን እድሜ ይጨምርሎት
    ደስ ሲሉ ስለእርሶ ጌታ እየሱስ ይባረክ!
    ሰማይ ሚዲያዎች ስራችሁ ይባረክ!

    • @Encounter_
      @Encounter_  29 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙌

  • @mekmak3016
    @mekmak3016 หลายเดือนก่อน +32

    ቃላት ይገልፅልኛል ብዬ አላስብም
    ጌታ ኢየሱስን ነው ያየሁት በፈትልዬ ምስክርነት ውስጥ
    ኢየሱስ ጌታ ነው።
    ተባረኩ ንጉሳችን ኢየሱስ ይመጣል።

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን ይመጣል

  • @Eske-s4i
    @Eske-s4i 27 วันที่ผ่านมา +5

    To be honest, I have watched this testimony at least three times within the span of a week. What an incredible testimony! I am deeply moved on so many levels.
    I have learned so much-being a follower of Jesus Christ is not about us; it’s all about Him, and you truly lived that out. Thank you for sharing your life and your journey. May God continue to bless you abundantly.

  • @TesfuHagezom
    @TesfuHagezom หลายเดือนก่อน +14

    የኔ ደርባባ ሞገሳም ንግግራቸው ራሱ ሲጣፍጥ ረጅም እድሜ ይስጦት የሚባርክ ምስክርነት❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @Elshaday.MercimoyMengist-kf2wr
    @Elshaday.MercimoyMengist-kf2wr หลายเดือนก่อน +10

    ጌታ ሆይ ስለእናታችን ምስክርነት ክብር በስማይና በምድር ላንተ ይሁን

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @amovie07
    @amovie07 หลายเดือนก่อน +25

    Amazing testimony. LOVE, FORGIVENESS, GRACE, PATICENCE, LONG SUFFERING .... What God's love can do with obedient person

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Praise God

  • @mekame2023
    @mekame2023 หลายเดือนก่อน +8

    እትዬ ፈትለዎርቅ በዚህ መልክ ስለሰማሆት በጣም ደስ ብሎኛል.... የዛሬ 3 ዓመት አከባቢ እናታችን ቃቆ ስለርሶ ምስክርነት ነግራን በጣም ነበር የደነቀኝ.
    በዘመናት ሁሉ ራሱን ያለምስክር የማይተዉ ጌታ ስሙ ይባረክ :: እርሶ ግን እንዴት ደስ እንደሚሉ ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +1

      ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @enkenyeleshchaka6036
    @enkenyeleshchaka6036 หลายเดือนก่อน +12

    መን ልበል ቃላት አጣሁ ጌታ ይባርክሽ ትዉልዱ ይህን ምስክርነት ይሰማ ዘንድ ባንቺ ብዙ ትህትና በኩል ሰርቶ አለፈ ይህን ሁሉ መከራና ውርደት በስጋ ማን ሊሻገረው ይችላል ለስሙ ብዙ ክብር ይሁንለት ደማስቆ ጌታ የባርካችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @alemteshome9076
    @alemteshome9076 หลายเดือนก่อน +7

    ብዙ ምስክርነት ሰምቻለሁ በእውነት በጣም ልቤ እንደዚህ ሀሴት አርጎ አያውቅም ምን አይነት የጌታ ፍቅር በኚህ እናት ህይወት ያለው ተባረኩ እናታችን እንደ እርሶ ያለ ሕያው ምስክር ያብዛልን!

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 28 วันที่ผ่านมา +3

    እግዚአብሄር የጠፉትን ለማዳን ልጁን አሳልፎ ሰጠን እኛም እየሱሰ የሄደበትን የሙከራ መንገድ እየሄድን ሌሎች ከዘላለማዊ ሞት ያመልጡ ዘነድ በዚች ከንቱ እና ጊዚያዊ አለም እናልፋለን እርሱ ደገሞ ፀጋውን ሰጥቶ እንደ እናታችን ለብዙ ሚሊየኖች የሚተርፍ ጣፋጭ ታሪክ በህይወት ዘመናችን ፈፅሞ ብዙዎችን ወደ መንግስቱ ይጠራበታል። ጆሮ ያለው ይስማ የመዳን መንገድ እየሱሰ ብቻ ነው !!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  28 วันที่ผ่านมา

      አሜን የመዳን መንገድ እሱ ብቻ ነው 🙏🙏

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 หลายเดือนก่อน +15

    ጌታ ይባርካችሁ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች።
    የዛሬዉ ልዩ ነዉ። ሁሌም ዝግጅታችሁ ድንቅ ነዉ ተባረኩ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @negatambessie899
    @negatambessie899 หลายเดือนก่อน +18

    What a testimony!! Unbelievable love and courage. Incredible woman of God. Blessings!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Glory to God

  • @elisabethtadesse5637
    @elisabethtadesse5637 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት ይህ ለሚስቶች እኔን ጨምሮ በጣም እጅግ መካሪ አስተማሪ ነውና እባካችሁ በመጸሐፍ ተጽፎም ከሆነም እሰየው እንዴት ማግኘት እንድንችል በየቸርቹ በትኑ ጌታሆይ አስበኝ እኔንም ከዚህ ምድር እንዲያላቅቀን መንፈስ ቅዱስ ያግዘን እኔነት ይሙት ይወገር አሜን❤❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏

  • @abeni9311
    @abeni9311 29 วันที่ผ่านมา +4

    ለኛ ለባለትዳሮች ህይወት ያለው ትምህርት ነው ግን ይሄ መጵሀፍ ይጳፍ ለዚህ ልጆቻቸው ሀላፊነት አለባቸሁ አብሶ አማኞች ጰሀፊ የሆናችሁ በደንብ ያላወሩትን ጨምረው ይጳፍተባረኩ የኔ ናት በጣም ወድኮት ሺ አመት ኑሩልኝ

    • @Encounter_
      @Encounter_  28 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @haminegash8749
    @haminegash8749 3 วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚደንቅ ምስክርንት ነው
    የእግዚአብሄርን ድምፅ የሚሰማ እንዲህ እንዴት ይቻላል የሚባለውን የትዳር ህይወት በፍቅር ችሎ በድል ማለፍ ያስችላል በእውነት ጌታ ይባርክዎት

  • @SehineAkalewold
    @SehineAkalewold หลายเดือนก่อน +14

    አቤት ለክርስትና የተከፈለ መስዋዕትነት አቤት እግዚአብሔር እርሱ አምላክ የሆነው እንዴት ያደለዉ ምስጒን ሕዝብ ነዉ!!!!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      ክብር ለሱ ይሁን

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 หลายเดือนก่อน +11

    የሚገርም ምስክርነት የሚገርም ታሪክ።የጌታ ፀጋ ሲበዛ እና ጌታን መታዘዝ የሚደንቅ ነዉ። ጌታ ይባርክሽ እህቴ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🙏

  • @selamawitseyoum7443
    @selamawitseyoum7443 หลายเดือนก่อน +6

    Hebrews 12 አማ - ዕብራውያን
    1-2: እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።
    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን !!
    ተባረኩ እማምዬ❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏

  • @godisgood8139
    @godisgood8139 หลายเดือนก่อน +3

    Wow amazing testimony may God bless you mother. This is the real Christianity to follow Jesus is not Joke. It's given me strength . she is 80 still Young glory be to the Almighty God 🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  29 วันที่ผ่านมา

      Amen Glory to God

  • @AgidewZenebe-n8r
    @AgidewZenebe-n8r หลายเดือนก่อน +3

    እናታችን እግዚአብሔር ይባርከዎ እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ ምስክሮች አሉት ይህ ምስክርነት ደግሞ ለአድሱ ትውልድ ድንቅ ነው እውነት ነው ይህ ደግሞ በፅሐፍ ሊፃፍ ይገባል:: በዚያን ዘመን የነበሩ አገልጋዮች ቤተክርስቲያንን እግዚአብሔር ይባርካቸው የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆችና አቅራቢዎች በእውነት ድንቅ ሥራ ነው የምትሰሩትና እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ

    • @Encounter_
      @Encounter_  29 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን

  • @praisepower5095
    @praisepower5095 หลายเดือนก่อน +13

    ብዙ ነገር ተደባለቀብኝ ... ተገረምኩ . . ደስ አለኝ . . ፍቅሩ አስለቀሰኝ. . ምነው ለኔም ይብዛልኝ .. ራሴን መዘንኩት.. ዞሬ መንገዴንና ትኩሳቴን ለካሁት..
    ለራሴ ቃል ገባሁ ፡ ፀጋውን ፈለኩኝ. . . እንደገና የመንፈሱ ሙላት ዳግም አማረኝ . . .
    ውውውው ብዙ ነገር

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      ጌታ መልካም ነው

  • @amelesewalem3945
    @amelesewalem3945 หลายเดือนก่อน +3

    ይሄ የህይወት ምስክርነት ለብዙዎች እንዲደር ለሚቀጥለው ትውልድም ሰለሚያሰተምር መንፈሳዊ ፊልምና በመጽሀፍ መጻፍ አለበት ። እውነት ፖሮግራሙን ደጋግሜ ነው ያየሁት በጣም አስተማሪ ነው። ስለ እሳቸው ቃል የለኝም እንዲህ ዎጋ የከፈሉለት አምላክ እድሜዋት ይባርክ። ❤❤❤❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  29 วันที่ผ่านมา

      እናመሰግናለን

  • @ts3909
    @ts3909 หลายเดือนก่อน +11

    በጣም የተወደዱ እትዬ ፈትለ ስላየሆት ደስ ብሎኛል የ4 እና 5 ዐመት ልጅ ሆኜ ምስጋና ቤተክርስቲያን መዝሙር ያስተምሩን ነበር ለበአል የምንዘምረው በጣም ትጉህ ፈገግታ የማይለያቸው የፍቅር ሰው ነበሩ አድጌም ወንጌል ሲያስተምሩ ብዙ ግዜ ተገልግያለሁ በጣም ነበር ምንወዳቸው እንደዛኔው ግዜ በብዙ ሞገስ ስላየሆት ደስ ብሎኛል

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +1

      Thank you for watching

  • @meronmengeste3449
    @meronmengeste3449 17 วันที่ผ่านมา +1

    እትዬ ያከበርሽው አምላክ የወደድሽው ጌታ ሞገሱን ሰቶሻል እድሜ ጸጋው ይብዛልሽ ። በህይወት ዘመኔ የዚህን አይነት ጽናት ታማኝነት ትእግስት ሰምቼ አላውቅም እግዚአብሔር ለአላማው ስላደረገው ለሁሉም ትልቅ ትልቅ ትምህርት ነው ።

  • @rahelwoldeyes8106
    @rahelwoldeyes8106 25 วันที่ผ่านมา +1

    የሚገርም የሚደንቅ ምስክርነት ነው
    አስተማሪ ነው ፡ የሚያፅናና ነው ፡በፈተና ውስጥ ፅናትን ያስተምራል፡
    አቤት ጌታ ሆይ አንተ ታስችላለህ🙏

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt หลายเดือนก่อน +7

    አቤት አቤት እግዚአብሔር እርሱ አምላክ የሆነው ሰወ..... እንዲህ የሚረዳና የሚያስችል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክ !! አሜን ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      ጌታ ደግ ነው

  • @sarakonjo434
    @sarakonjo434 หลายเดือนก่อน +7

    ባላቸው ይቅርታ ጠየቀኝ ስላላሉ ለሳቸው እኔ ቅር አለኝ
    ነገር ግን የእግዝአብሄር ምህረት፣ተእግስት ፣ፀጋ ፣ ስጋ ለብሶ እሳቸው ጋ አየሁት። ለወጣት ባለትዳሮች ትእግስት ከርሶ እንድንማር ታሪኮን ስላካፈሉን እናመሰግናለን። ጌታ ዘመኑዎን አብዝቶ ይባርክ
    በእንባ የሰማሁት ምስክርነት። እወዶታለሁ እናትየ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  29 วันที่ผ่านมา +1

      Thank you 🙏

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 หลายเดือนก่อน +11

    ሆሆ ይገርማል እኮ ለካ እግዚያብሄርን ስንከተል ሁሉንም አስጥሎን ነው በጣም ድንቅ ምስክርነት ዝቅ ተብሎ አሳር የሚያሳይ እሱ ያለውን ሳያጉረመርሙ መስማት ለካ እግዚያብሄር እኛ ልምጥምጥ ካላልንበት አብሮን ነው ተባረኩ የኔ እናት እንወዶታለን❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙏

  • @betsiteg9479
    @betsiteg9479 หลายเดือนก่อน +2

    እማማዬ ይህው ጌታ በዚህ ዘመን እንክዋን ትውልድን ነካ። ምስክርነትዋን ሰምቶ ያላለቀሰ ያልተማረ ያልታደሰ ሰው የለም። እኔም ነፍስ አልቀረልኝም ! አባትዎ እየሱስ ይክበር !!!!! አዘጋጆች አሁንም የበለጠ ጌታ ይክበርባችሁ!!!

    • @Encounter_
      @Encounter_  29 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @alemu4727
    @alemu4727 หลายเดือนก่อน +6

    ሞገስ የጠገቡ እናት ማዘር በርሶ መስክርነት ለጌታ ያለኝ ፍቅር ሲጨምር ይሰማኛል ሰላሞት፣ ደስታውት ፣ጤናውት በዝቶ ይትረፍረፍ ተባረኩልኝ።

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      Amen 🙏

  • @elisabethtadesse5637
    @elisabethtadesse5637 หลายเดือนก่อน +9

    በእውነት በእውነት በእውነት ኢየሱስን በእሳቸው ውስጥ አየሁት እኔ ከቶ አልተዋችሁም አልጥላችሁም ይላል ደሞ እንዲህ አይነት ትልቅ ምስክርነት እጅግ በጣም መፃፍ አለበት አሁን በሳቸው መሰጠት እንዴት አብዝተው ሀይለኛነኝ ባዩ እንደወረሱ ንስሀ ገባሁ በድጋሚ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน +1

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @Sam-ws3cy
    @Sam-ws3cy หลายเดือนก่อน +9

    እንደው የጌታ ፀጋ በምን ይገለፃል ቃላቱ ለመግለፅ ስለ ቸገረኝ እየሱስ ጌታ ነው ከማለት ውጭ ሌላ ምንም አልልም

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @mesigola2242
    @mesigola2242 28 วันที่ผ่านมา +4

    እንዴት ድንቅ አምላክ ነው እኛ ምናመልከው 🙏🏼እጅግ ድንቅ ምስክርነት, በሕይወቴ ለጌታ ታዛዥ እንድሆን, ከሱ ቃል ውጭ ውልክፍ እንዳልል የተማርኩበት ምስክርነት, ማሚዬ የኔ እናት ብርክ በይ ዘመን ዘላለምሽ ይባረክ 🙏🏼አንቺ ለዚህ ትውልድ በረከት ነሽ ❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Encounter_
      @Encounter_  28 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl 25 วันที่ผ่านมา +2

    Enate tegstote new yezeh merko balebet yaderegote edelegna note geta kebrun yiwused🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Encounter_
      @Encounter_  25 วันที่ผ่านมา

      Thank you for watching

  • @bezadiriba3585
    @bezadiriba3585 หลายเดือนก่อน +2

    በዚህም ዘመን እንደዚህ ጌታን መውደድ ለጌታ ዋጋ መክፈል አለ ለካ እኔ ከአይምሮ በላይ ሆነብኝ አቤት የኔ እናት ዋጋዎት እጅግ ታላቅ ነው ። ጌታ ይሄን መሠጠት ለትውልዴ ይስጥ ።ከጥቅም ከክብር ራስን ከመውደድ ነፃ የሆነ ህይወት እየሱስን ያፈቀረ ህይወት ብድራትን ትኩር ብሎ ያየ ህይወት። የጌታ ጀግና ነዎት።እወድዎታለሁ እናቴ ለዚህ ዘመን ትውልድ እባክዎትን ይፀልዩልን እንደዚህ ጌታን የእውነት እንድንወድ።ጌታ ዘመኖትን ይባርክ

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏

  • @Bekyj
    @Bekyj หลายเดือนก่อน +7

    Wow ነፍስም አልቀረልኝ
    እማዬ ተባረኩ በጣም ነው የተማርኩት 😢
    እግዚአብሔር መልካም ድንቅ አምላክ ነው ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew3451 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው የሚገርም ምስክርነት ነው እንደዚህ ያለ ምስክርነት የሰማሁት አይመስለኝም ምን አይነት ድንቅ አምላክ ነው"፡፡

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      ክብር ለጌታ ይሁን

  • @agonaferwodajo4827
    @agonaferwodajo4827 28 วันที่ผ่านมา +2

    ከጌታ ጋር እንዲህም መኖር ተችሏል...amazing testimony!..ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

    • @Encounter_
      @Encounter_  28 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏🙏

  • @abaynehworku9838
    @abaynehworku9838 27 วันที่ผ่านมา +1

    እንዴት ያለ እምነትና ጽናት ነው፣ዘመኖ ይባክ።ለአሁኑ ትውልድ ትልቅ ትምህርት ነው🙏🙏❤❤

  • @Mussieburka
    @Mussieburka หลายเดือนก่อน +3

    እናቴ በመጀመሪያ ዘመናት ይለምልም
    በርሶ ምስክርነት የበለጠ በጌታ እድጠነክር አረጉኝ የጌታን አባትነት የጌታን አዛኝነት መመኪያችን አይቻለሁ
    የበለጠ እድጠነክር አርጎኛል ተባረኩልን ጌታ ትልቅ አምላክ ነው
    እርከን ያየ አምላክ እርከን የታደገ አምላክ ይመልከተኝ በቤቱ ዘመኔ እዲያልቅ ፀልይልኝ ወዶታለሁ እናታችን ተባረኩ❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @mahiichant661
    @mahiichant661 หลายเดือนก่อน +5

    እንዴት ያለ የጌታ ፍቅር ነው ኦኦኦ ጌታ ተባረክ ማሚዬ ብዙ ተማርኩ ካንቺ በእውነት ተባረኩ በተለይ የመንፈስ ቅዱስ ሳቅ ሲሉ አብሬ ሳኩኝ ብቻ ተገርማለሁ በምስክርነቶ ተባረኩ በብዙ❤❤❤

    • @Encounter_
      @Encounter_  หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን 🙏🙏