ክራርን ከዘማርያን ድምፅ ጋር እንዴት እናዋህዳለን.....how do we combine kirar with the sound of singers?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 45

  • @aklilufikir1256
    @aklilufikir1256 3 ปีที่แล้ว +4

    ድምፅክ ደስ ይላል ጎደኛዬ ክራር እየተጫወትክ አንድ መዝሙር ዘምርልን🙏

  • @BaheBahe-b7l
    @BaheBahe-b7l 6 หลายเดือนก่อน

    ትምርትህ በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ሐይልና ብርታቱ ይስጥህ እና እኔአራቱም የቅኝት አይነቶች ጨርሼ ነበር ግን ከመዝሙር ጋ ምንም ነገር አልሔድም አለኝ

  • @MelkamuAbiኢየሱስጌታነው
    @MelkamuAbiኢየሱስጌታነው ปีที่แล้ว

    ፍቄ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ።ከዘማሪያን ጋር የማመሳሰሉ ጥሩ ነወ።ይበልጥ ቪዲዮችን ልቀቅ ይህን በተመለከተ❤🎉🎉🎉

  • @ዘማሪይትባርክሠይፉ
    @ዘማሪይትባርክሠይፉ 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው ወንድማችን ቃለሒወት ያሠማልን

  • @AbrehamHailu-w4l
    @AbrehamHailu-w4l 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you bro barta iyyee takatatlne newu

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 3 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሜ ሥላገኘሁኅ ደስ ብሎኛል፤ የዕሠይነሽ ልጅ(ሠገነት-ሚዲያ) ከሚተርካቸዉ ትረካ ጀርባ አንተ የምትጫወታቸዉ ጥዑም ክራር ሁልግዜም አጣጥማለሁ፤ እንዲሁ አድናቆቴ እናም አክብሮቴን ለመግለፅ ያህል ነው፤
    ከሰላምታ ጋር
    አምባው ደሣለኝ

  • @Selam1927
    @Selam1927 2 หลายเดือนก่อน

    በርታልን ውንድዓልም 🌹🌹🥰🥰

  • @Hailethebegenatube3823
    @Hailethebegenatube3823 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @techawatch
    @techawatch 11 หลายเดือนก่อน

    በርታ እናመሰግናለን...ትዝታ ነው አንች ሆየ ነው ብሎ ለመለየት ግር ይላል ግን በዚህ ጉዳይ ተጨማሪ ቪዲወ ብትሰራ ሀሪፍ ነው።

  • @melakubelachew4466
    @melakubelachew4466 2 ปีที่แล้ว +2

    ፍሬ ደስስ ይላል ግን ጥያቄ አለኝ ስለ 4ቱ ቅኝቶች አልገባኝም አንተ እንዳሳየህኝ ስቃኝ አልመጣም

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 ปีที่แล้ว

      እሺ ምን ታደርጋለህ መሰለህ...አራቱንም ቅኝቶች ለየብቻ ቪዲዮ ሰርቼባቸዋለሁ። ገብትህ እያቸው

  • @ቤቴሰማዕታትትዩብ
    @ቤቴሰማዕታትትዩብ 2 ปีที่แล้ว +1

    Ebakihin demo wondime wode wolaita bizu meselxen yemifeligu bininorm aselxayn atenal ...ebakhn kechalk sew kale

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 ปีที่แล้ว

      Ene ziway negn...bezih 👉 @Fkirar telegram lay awragn...

  • @tsadikufantaye3743
    @tsadikufantaye3743 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመሰግናለን። የኔ ጥያቄ እንዴት ነው በ 5 ም ጣታችን የምንፈልገውን ቅኝት መቃኘት የምንችለው? ዋናው ማወቅ ያለብን ነገር ምንድነው

  • @Hailethebegenatube3823
    @Hailethebegenatube3823 5 หลายเดือนก่อน

    መታደልህ

  • @ዘማሪትቅድስትባርግዛዘምሁ
    @ዘማሪትቅድስትባርግዛዘምሁ 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @dawitberhanu2820
    @dawitberhanu2820 2 ปีที่แล้ว

    Gobez

  • @hdbdhhndjdjsh2265
    @hdbdhhndjdjsh2265 2 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @ቤቴሰማዕታትትዩብ
    @ቤቴሰማዕታትትዩብ 2 ปีที่แล้ว

    Qale hiwot yasemalin addis silxayn neyinina sile qiynit kemejemeryaw video felige

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 ปีที่แล้ว

      Ena ale eko wendme...ke mejemeriya jemro hulunm videowoch eyachew

  • @HaileamlakTariku
    @HaileamlakTariku หลายเดือนก่อน

    ስልጠናው አሪፍ ነው።እኔ ያለተመለሰልኝ ጥያቄ፣ ዘማሪያንን ለማጀብ መሠረታዊ ቅኝቶችን ማወቅ ብቻ እንዴት በቂ ይሆናል? ለምሳሌ በእያንዳንዱ ቅኝት ብዙ መዝሙር ይገኛል፣ ታዲያ የአንዱን መዝሙር ቁጥር ከሌላው እንዴት መለየት ይቻላል???ዘማሪያንን ስናጅብ ማለት ነው።

  • @etsubSeyfu-d4r
    @etsubSeyfu-d4r หลายเดือนก่อน

    ፍቄ ቴሌግራም ካለህ ፕሊስ

  • @eshetugosaye9560
    @eshetugosaye9560 2 ปีที่แล้ว

    selkehn endet lagegn echelalewu kerar lemegzat felegalew

  • @Hailethebegenatube3823
    @Hailethebegenatube3823 ปีที่แล้ว

    ፍቄ ስልክህን ፃፍልኝ

  • @Tsegaye-xb6md
    @Tsegaye-xb6md 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጥሩ ጥያቄ ያልገባኝ ለምሳሌ አንቺሆዬ ላይ ያገኝሕው መዝሙር ስትቃኝ ከስንት ቁጥር ተነስተሕ ነው የቃኝሕው ሌላው ከየትኛውም ጣት ተነስቶ ሁሉንም እንዴት መቃኝት ይቻላል እኔ ለምሳሌ ከአራት ቁጥር ተነስቼ እንዴት አንቺሆዬ መቃኝት እችላለሁ

  • @nahommele45dr6
    @nahommele45dr6 3 ปีที่แล้ว

    ቅኝታቸውን ብታስቀምጥልን ወንድማችን

  • @hymanot3488
    @hymanot3488 2 ปีที่แล้ว

    ለጀማሪ የሚሆን እሄ ቅኝት ለሚያውቁ ነው step by stepብታቀርብልን ቁጡሩን ደሞ ብትፅፈው በደንብ አብራርተህ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @zeadonaymolla
    @zeadonaymolla ปีที่แล้ว

    ወንድሜ አንባሠል እና ባቲ ማይነር ምንድን ነው??

  • @adduman8850
    @adduman8850 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው፣ ነገር ግን መዝሙሩን ብቻ ሰምቼ ከአራቱ የትኛውን ቅኝት መጠቀም እንዳለብኝ በምን ልወቅ?

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 ปีที่แล้ว

      መጀመሪያ አራቱን ቅኝቶች በደምብ መለየት መቻል አለብህ ወንድሜ

  • @jordiyiti2568
    @jordiyiti2568 3 ปีที่แล้ว

    የአንዳንድ መዝሙሮች ሪትም ጋር እኩል መሄድ ከበደኝ
    ምን ላደረግ?

  • @Deacon_Haile_Mariam21
    @Deacon_Haile_Mariam21 7 หลายเดือนก่อน

    እረ ታሌንቱን በደንብ ንገረኝ እማ እኔ መዝሙሩ በክራሩ አልመጣ እያለኝ ተቸግሬያለሁ

  • @Zewyn1221
    @Zewyn1221 3 ปีที่แล้ว

    የቴሌግራም አድራሻህን ብትሰጠኝ ወንድማችን

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  3 ปีที่แล้ว

      Eshi....yene @fkirar
      Yechannelu demo...@aboutkirar
      ....enamesegnalen

  • @starsematube3504
    @starsematube3504 3 ปีที่แล้ว

    ብርታልን ከአንተጋር ነን

  • @abayhabte2005
    @abayhabte2005 ปีที่แล้ว

    Intro .berige endat new vedio seraline

  • @babynati2300
    @babynati2300 2 ปีที่แล้ว +1

    Yekedema bedelachn mezmur kuter

  • @mikiyasararsa9041
    @mikiyasararsa9041 2 ปีที่แล้ว

    መልዕክት ስታስተላልፍልን ድምፅህ አይሰማም