I am happy that she told her brother. Being open to your family is very important. I am proud of her brother and his friends. Her open communication with her brother saved a lot of other girls. all parties including the rich who are buying kids from the seller should be in prison and also shame them in public.
Definitely but some family members aren’t as open to listening and finding a solution for a problem like this. Especially when it comes to nude pictures some families would go immediately to blaming her asking why these photos exist in the first place. She was blessed to have family members/friends who took action instead of shaming her.
This thing still going on in Ethiopia still 😢😢😢😢 thank you very much for showing this kind of things😢😢😢 I hope 🙏🏻 alot of people will wach this video 📹 everyone should wach this stroy and share them please
I really loved the way you explained it so well. Thank you very much ❤❤❤❤ I hope everyone will open their eyes 👀 and pay more attention, epatioly those families who want thier kids to only married certain people who have so much money 💰 ,but they don't know how he brought that money?
The small thing we seing on TH-cam sometimes is reel story 😢😢😢 but no one think it's reel I don't know why? How long are we coving things up in Ethiopia
ኤደን በጣም ጎበዝ ናት ምክንያቱም ቀጥታ ወንድሟን ሳታፍር መናገሯ ❤ሌላ ሴት ብትሆን እራሷን ትጎዳ ነበር❤ሴቶች እህቶቻችን ከዚ ትምህርት መውሰድ አለብን❤ብስርዬ ተባረኪ❤❤❤
1ኛ-ኤደንዬ በምን ልግለፅሽ መልካሙን ሁሉ ፈጠሪ ላንቺ ይስጥሽ የኔ ትልቅ!!2ኛ-ወንድምሸ የልጅ ትልቆ የልጅ በሳል ሁሉነገርህ ይባረክ!! 3ኛ ጓደኞችህ ማንነትህ ናቸው አነተም የነሱ ማንነት ነህ ተባረኩ ጨዋ ወልዶ ያሳደጋቹ ለመሆናቹ ተግባራቹ ይመሰገክራል ከፖሊስ ግን ለወጣቶቹ ማመስገን መሸለም ማበረታታት ይኖርበታል ለበዙዎች አርዓያ ስለሆኑ!!
I am happy that she told her brother. Being open to your family is very important. I am proud of her brother and his friends. Her open communication with her brother saved a lot of other girls. all parties including the rich who are buying kids from the seller should be in prison and also shame them in public.
Definitely but some family members aren’t as open to listening and finding a solution for a problem like this. Especially when it comes to nude pictures some families would go immediately to blaming her asking why these photos exist in the first place. She was blessed to have family members/friends who took action instead of shaming her.
የወንዲ ትንሽ የለውም ይባላል
ወንዲም መከታ ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
👍በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ትንሹን አንበሳ 🦁 የሚያደርግ ጌታ❤ የኔ ታናሽ ወንድን እኛ የማናየውን ያያል
ወንድም እኮ ሁለተኛ አባት ነው ወንድም መከታነው😢😢❤❤❤❤
ጀግናወንድም🎉🎉እደሀበሻቆሻ ፍጥረት የለም ፈጣሪእደባቢሎን ባጥፋትሀገሪቷን
ጀግና ከነ ጓደኞቹ በጣም ጎበዝ ሴት በገንዘብ የማትታለል::ከዚህ ሰዉ በላ እግዝአብሔር ይጠብቀን☝☝☝☝
ወንድሜ መከታዬ💪💪💪💪💪
በርቺ ብስራት ፕሮግራምሽ ኣስተማሪ ነው 🎉
ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ❤
ለዚ ሁሉ መፍትሔው ሳይጋቡ አብሮ አለመጋደም ነው ሴቶችዬ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይሰውረን
በጣም የግረመኝ እኔም ግጥሞኛል ለሀረብ አቅረበውኛል እውም አለ አዲስ አበባ ቦሊ አለ እኔ አንድ ሳምት በር ተሰግቶብኛል ዛሬ በረራሽ ነው ተብየ የመኑሪያ ቤት ውሰጥ 8 ሀረቦች አሉ እኔ ግን ፈጣሪ ይመሰገን ምንም አላነካ ሳልረታ ወጥቻለሁ ግን ተሰቃይቻለሁ እህቴ እንናመሰግናለን
ሁሉም ፍርዱ ያንሳቸዋል ቢሆንም ይሻላል ግን ሳይጨርሱ የሚለቀቁት ነገር ያሳዝናል ባጭር ጊዜ ይለቀቁና በበለጠ የክፋት ስራ ውስጥ ይገባሉ በስር ቤትም ሲቆዩ ህይወታቸውን የሚለውጥ ትምህርት ቢሰጣቸው ጥሩ ነበር ለየ እስር ቤት ላሉ ሁሉ ማለቴ ነው ።
የምታኮራ ወንድም ነህ ወንድም ጋቫ ነው የሚባለው በእንተ እየነው I am proud of you I wish you you are my brother too God bless you ❤❤
ለምን ይህን አይነት አስቃቂ ነገሮችን የሚፈፅሙትን ሰዎች ለምን መልካቸዉን አታሳዩንም
ወዮ ይሄ የሀገር ጠላት በንደዚህ አይነት ሰዎች መብዛት ነው የማንወጣው አዘቅት ውስጥ የከተተን ጌታ ሆይ እንደቸርነትህ እንጂ እንደበደላችን አይሁን
ፈርዱ አንሱዋል እድሜ ይፈታህ ነበር መሆን የነበረበት አደዛዥ እፅ ማስለመድ ማለት በ ጥይት መግደል እንደማለት ነው
teachable story. I'm also appreciate Bisrate. please keep the good works up
አዲስ አበባ ቢፈተሽ ዘግናኝ ነገር እንዳምወጣ እርግጣኛ ነኝ
በጣም
እባክህ አምላኬ ሆይ ህዝብህን ታደግ ኧረ በኛ ላይ ሰይጣን ነግሷል አባቴ እባክህ ጎብኘን በቃችሁ በለን
ሱባሀንአላህ ይገርማል የዉነትየሰዉልጅ. ክፋትእና. ጥመት እባካችሁ ክፉሰወች. አላህንፍሩ. ሱባሀንከላህ ላኢላ ሀኢለላህ 😢😢😢😢 በሞትፍርድ. ይቀጣ
የወድ ትንሸ የለዉም ጎበዝ
ደምርኝ 0:38
የኔ ምርጥ ብስዬ ሁሌ ስለሞበይል ስነሰ የምፈረው በጣም አደገ ነው እባካቹ ተጠንቀቁ ልጆቼ እህቶች በፈጠር ጓደኘቸው ወደ ፖልስ መኤዱ ለሁላችንም ትምሀርት ይሁን (ሴት ሴት)
ጀግና ናት ቆራጥ ሴት ወንድምና የእህት ግልፅ ኦፕን ንግግር ስላለ በመካከላቸው ደስ ይላልወንድምዬን እስከ ነ ጋደኞቹ በሳሎች እና ጀግኖች ብያቸዋለሁ::
This thing still going on in Ethiopia still 😢😢😢😢 thank you very much for showing this kind of things😢😢😢 I hope 🙏🏻 alot of people will wach this video 📹 everyone should wach this stroy and share them please
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራው ወንጀል በየትም ሐገር ያለ አይመስለኝም
ልክነሺ
ብስርዬ የኔ ቆጆ
የወድ ትንሺ የለውም❤ እኔ የሚስቀኝ በተሌቪጅን ሳያቸው ለምን ሲገደሉ ዝብለውያነሳሉ ካሜራ እልን ነበር😂
በጣም በጣም ያሳዝናል አርህራሄ የሚባል የጠፋበት አራስ ወዳድነት ሴቶቹ አራሱ 9 ዓመት ያንሳቸዋል የሴቶች አህቶቻችንን ሕይወት ያበላሹ አጅግ ዘግናኝ ድርገት አድርሰው 9 ዓመት በጣም ያንሳቸዋል የነዛ አህቶቼ ሕይውት አኮ ተበላሽቷል
መቀጣት አልነበረባቸውም። ወንጀል አልፈፀሙም።
Subahaan Allah 😢😢
ሲጀመር ወንድ ጋ የራቁት ፈቶም ይሁን ቪዶው የመትሰሩ ሴቶች ወደ እራሳችው ተመለሱ መከባበሩ ይሻላል
እግዚኦ ማሓርነ ክርስቶሶ😢
I really loved the way you explained it so well. Thank you very much ❤❤❤❤ I hope everyone will open their eyes 👀 and pay more attention, epatioly those families who want thier kids to only married certain people who have so much money 💰 ,but they don't know how he brought that money?
ይቅርታ የኖሩበትን እድሜ ያለምንም ጥቅም ስላሳለፈባቸው እንደ ደሞዝ ተቆጥሮ ለየአነዶቻቸው እንዲከፍል እንደገና መክሰስ
ያስፈልጋል። በግፍ ስላጠራቀመው መክፈል አለበት
እንኳን ደና መጣችሁ 🙏🇪🇷
ዉድም መከታነዉ ❤❤❤❤
ፈጣሬ ሆይ ታደገን
አቤቱ ጌታ ቸርነትህን ሳስበው ምንኛ ታላቅ ነው😭😭😭😭😭አቤት ግፍ አቤት ጭካኔ😭😭😭😭
good job
እግዚአብሔር አምላክ ክክፍ ነገር ይጠብቀን
እባካችሁ መፅሀፍ ቅዱስ 2ጢሞቲዎስ 3:1-5 አንብቡ ጊዜው አልቋል
ጀግና ውንዴም ያክራል 💙💙💙💙💙👊👊
ይሔ ሑሉ ኢትዮጵያ ነው ጉድ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶሥ ጌታ ውረድ ወይ ፍረድ 😭😭💔💔
😢😢😢😢ጌታ ሆይ
Wow, that’s crazy. I don’t know what people thinking.😭😭😭😭
Wendmwa betam Adnaki ne kesu bzu temrie alu enie bhon egedlew neber awhn gn kelju temarkut
የምንንንም ጥርቅም ፊልም እየወሰዱ በትላልቅ ቴሌቪዥን ያሳያሉ።ህዝቡን ጨካኝ አደረጉት።
ሰውነቴ ሁሉ ተንቀጠቀጠ ልቤን ደከመኝ ይህኮ ከጭካኔም ካረመኔነትም በላይ ነው ።
እሁሁሁሁሁ ሰው እንዴት ይህን ያህል አውሬ ይሆናል?
ያች ልጅ ሳትፈራ ለወንድሙአ መናገሩአ እነዛን ሁሉ እህቶች ነፃ አወጣች ።
ኡፍፍፍፍፍ እንዴት ልተኛ ነው ይህን ሰምቼ 😢😢
ብሥራት 💕💐
አንቺ በፊልም የምታይውን ሁሉ ታደርጊያለሽ? አላደርግም!! ከሆን መልሽ እነሱም ያዩትን ሁሉ ማድረግ አለባቸው ወይ? እልሻለሁ ምንም ቢያዩ ከ አይምሮ በላይ የሆን ነገር የለም!! እነሱ ፊልም ስላዩ ሳይሆን በፊትም በልቦናቸው ውስጥ የነበረ እና የሚፈልጉት ነገር!! ነው
@@asterweldegibrial1625
አስቴር ምን ለማለት እንደፈለግሁ ተረጂ እስኪ እህቴ❤
ተግባራቸውን የደገፍኩ አታስመስይው እና ሀገራችን ታይቶ የማይታወቅ ነገር ልምምዱ ከምን ይመስልሻል? ለመሆኑ ብዙዎቹ ፊልም ላይ እንዳዬት እንሞክር ብለው እራሳቸውን እንዳጠፉ መረጃው የለሽም።አይደለም በሰው ላይ በራሳቸውም ላይ እርምጃ ይወስዳሉ። ፊልም ሰይጣን ነው። አመሰግናለሁ ለምላሽሽ
ህዝቡመጀመሪያም ጨካኝነው ሠበብአትፈልጊ
@@asterweldegibrial1625ትክክል ለቆሻሥራቸውሰበብይፈልጋሉ
መሰቀል ነበረበት ይህን የሰይጣን ቁራጭ አስሮ መቀለብ አይገባም ሁለቱ ሴቶች እድሜ ልክ ፍርድ ይገባቸዋል ኢትዮጵያ ይህን ሁሉ መከራ የምትገፋው በነዚህ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ምክንያት ነው እባካችሁ እነዚህን የመሰለ ክፉዎች ቤት አታከራዩ አይታችሁም ዝም አትበሉ ለፖሊስ ጠቁሙ!!!
shout out to the brother and his jema wend wend sihon desyilal betam this vedio just makes me wish that i have brother 😪
ጎበዝ ሴት ስንቱ ተሸማቆ የምኖረዉን እዉነቱን ለቤተሰቡዋ ነግራ የተገላገለችው
Besimami be wolidi er chikaniyachawu nefisachawu Ayimarimi😢😢😢😢😢
እግዛብሄር ከዚህ ሁሉ ጉድ ይጠብቀን ኧረ ሴት በሴት አንጨካከን እባካችሁ ሴቶች ተጠንቀቁ ፍርዱ ለምን አነሰ ? የሞንሰጋበትን ጊዜ ያምጣልን
እግዝአብሄር ለሀገራችን ሰላሙን ይላክልን ምን ዓይነት ዘመን ነው የደረስነው ሰው የዘራው ነው ምያጭደው
እስከሁን ተፋታው ስራቻውን ጀምረው ይሆናል ገንዘባቸው የጫነቅ
እግዚአብሔር ይመስገን የሞት ዜና የለበትም❤
ከሞትአያስምዉዴ😢😢😢
በቁማቸውሞተዋል
I would love Everyone will judge for 18 years or more for crisis of poor women's 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔☝🏾✝️⚖️☝🏾✝️⚖️
አይ ፈጣሪ ሆይ በየጊዜው የምንሰማው ጆሮችንን ያደማል
ኤደን በጣም ጓበዝ ወጣት ናት
እዉነተኛ ታሪክ ነዉ
ብስርዬ በየከተማው እንዲ አይነት ጨካኝ እና አረማኔ ሞልቶአልና መፍተው ምንድነው? እንዴት መቆጣጠር ይቻላል
?
በቃፍርዱ ይህነዉ😢😢😢😢 ሁለቱሴቶች እና. እሱበመትፍርድ ቢቀጡጥሩነበር
እነዚህ እድሜ ልክ መታ ስር ነበረባቸው
ራሳቸውን መከላከል በማይችሉበት ሁኔታ ስትይ ምን ማለት ነው።
አይ ኢትዮጺያ ስንት አረመኔ ጨካኝ ጉድ በውስጥሽ አቅፈሽ ይዘሻል😭😭😭
ቅጣቱ ያንሳል 3ቱ የሞት ነበር 😏
😮😮😮😮😮😮😮 ልብ ይነካል አረ ኡኡኡኡኡ
እሱእና. የሱተባባሪወች. ሁሉ በሞትፍርድ. ይቀጡ 😢😢😢😢 ሱባሀንአላህ
በናገራች ላይ አክተር ላይ የሚታዪት ትወና እንጅ የባለታረኩ ባለቤት እንዳለሆነ ተረዱ በረግጥ ሁላችሁም ትረዳለችሁ ነገር ግን አንዳንድ ሠዉ ጥያቄ ስለሚፈጥር ነዉ
Yhe tarik lik be kana endayenew ye wubet esregnoch yemil film esun ymeslal besmeab🥺🥺🥺
ሴቶቻችን ንቁ ብዙ አታላይ ወንዶች አሉ እድሜ እውነት አይደለም
ይሄ ነገር ግን ድራማ ነው ወይስ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሆነውን ነገር ነው😳😳😳😳
Yemigerm new wedochs yun setochu gen megdel neber
የሴቶች ትንሽ ነው በጣም ያንሳል😢😢😢
❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢I can,t
😢😢😢😢😢
Sad young girls without own interest. You can bring co-workers for exploration it’s good more silehiwot
Ketay anchi new esr emtigebi
Gemechu what is the problem mentioning the name,the picture and the law passed by the criminals.
ፍርዱ ደስይለሊ እግዚአብሔር ይፈርል
እደን ጀግና ናት ሌላ ሴት ብኮን እራሴን ላጥፋ እሱጋር ልኑር ነበር የሚሉት 2 ሴቶች አሳቸዋን የስቱን ህይወት አበላሽተዋን 18 ይገባቸዋን ባይ ነኘ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭💔
የጉድ አገር ሰው ጨካኝ ነው😢😢
በቃ እነዚህን ሁሉ የነገ ያገር የቤተሰብ ተሰፍ የሆኑትን ታዳጊዎች ህፃናቶች ህይወት አጨልመው ሰንቶቹን የማይድን በሸተሸ ተጠቂ አድርገው ይህ ብቻ ነው ቅጣታቸው እኔ በበኩሌ ዋናወቹ ሴቲቱ ሊሎ እና ዋናው የሞት ፍርድ ይገባቸው ነበር 18 አመት ተቀልበው ይወጣሉ ደልበው እናሰ
Egziyoo
😮😮😮😮😮😮
እኔ ደሞ ከጋዜኛግ ፍቅር ያዝኝ😋😋
እንድህ ነው ወንጀል የምበራክተው፥ወንጀለኛ በጥፋቱ ልክ ቅጣት የምያገኝበት ህግ ስለሌለ ነው።
ያወንጀል የተፈጸመባቸው ሴቶች ምን ተካሱ?
ያሳዝናል።የስንት ሴቶች ህይወት አበላሽቶ በዝህ አይነት ፍርድ መሰጠት ያሳዝናል።
❤❤❤❤🎉🎉
ይኸ የራሄል ቅጥረኛ ነበር ማለት ነው ። ካዛንችሥ ይኸው ሥራ ይስራ ነበር ። በሰው መጠቀም የለመደ ሰው አውሬ ነው ኅሊናው ዝግ ነው አውሬ እጅ ሥለገቡ መውጫ የላቸውም ።
እውነትሺንነው ካዚንቺስ ያለውስ ተዘግቷል ውይስ አሁንም ይሰራል
The small thing we seing on TH-cam sometimes is reel story 😢😢😢 but no one think it's reel I don't know why? How long are we coving things up in Ethiopia
የረዳቶቹ ፍርድ በጣም ያንሳል :: ሴትሆነውየስንቱን ንፁሃን እህቶቻችንን ህይወትያበላሹ ናቸው :: 9 አመት ብቻ ???18አመት እን ኳን ሲያንሳቸው ነው::
❤❤❤❤😢😢
betame Yekebedale
አሳድጉኝ ❤🙏⛪
መልሽ ውዴ
@@samritadese124 ❤
ፍርዱ ያንሳል በተለይ ሴቶች ን እምታመጣዋ ገለዋቸዋል እኮ በህይወት ስለተገኙ ነው ..
ወንድም መከታነዉ
But that’s all right ,should be more than 30 years and prison
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍