Hi, Yoni. I completely agree with you, but it's too late for me. However, it is for the next generation. I prioritised my family (back home) and sent my earnings continuously for four years, but I was disappointed. They spend my money on their interests and building their lives, and they do not want me to come home. When I returned to my country, I was shocked and distressed by what I saw. After a few years, I built an apartment in my mother's name, and she attempted to transfer the building to my name, but two of my brothers stopped her and took her to court, claiming that the apartment was built by our father. After a year of court battles, they lost the case. Now the apartment belongs to me. THIS IS 30% OF MY HISTORY SO FAR.
Wow that's scared. I have a house but its on my name.I have been helping for 24 years.all my life. my brother has all my properties wukllna.he can do every thing .so he keep ask me if I can sell the house I said no.I wish their is rule not selling with out owner. That part is scared.
Ante belo mekare mehayem worebela dureye yemetaworawin yematak zelan ye social media lik afe first of all go to school fesam America kuch beleh arefa defek maferia 😂😂😂😂😢😢😢😢
Yoni your mother hungry you are not sending money to her Now you are telling to people don't help the family is not good You are greedy n bad man even you are not helping your mother Shameless man
ወንድሜ በጣም ትክክል ነህ 100% በራሴ የደረሰዉ ቤት ገዝቼ ለወንድሞቼ አዲስ አባ 10 አመት በነፃ ኖረዉበት አግብተዉ ሲወጡ ቤቴን በቃ መልሱ ስላቸዉ በሰላም ከመለሱልኝ በኃላ ተባብረዉ ካርታ በስማቸዉ አዉጥተዉ በገዛ ቤቴ ቤታችንን ወሰደችብን ከአሜሪካ ስትመጣ እንድታርፍበት ብለን ሰተናት ብለዉ ከሰሱኝ አባቴ እኔም ቤቴን አከራይቼ ነበር ሀገር ሰላም ነዉ ብዬ ወደ አሜሪካን ተመለስኩ ማመን አቃተኝ እኔም ጠበቃ ቀጥሬ በገዛ ቤቴ ፍርድ ቤት እንደ ሌባ ከሰዉ ያሰቃዩኛል ስንት አመት ቀልቤያቸዉ ቀልቤያቸዉ ጠላት ሆኑብኝ ባካችሁ ተጠንቀቁ እህቶቼ ወንድሞቼ
በራሴ ሀገር ዘመድ የለኝም ስሄድ እንኳን ሆቴል ነዉ የማርፈዉ
ዬኒ ትክክል ሁልግዜ ቅድሚያ ለራስህ መስጠት ያስፈልጋል እኛ ብዙ ኢትዬጵያን ለቤተስብ ሞች ነን ለራሳችን ግዜ መስጠትና ማስብ ያስፈልጋል እኛ ስንኖር ነው ለስው የምናደርገው ቅድሚያ ለራስ ማስብ እስፈላጊ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@@jamparound68በስማቸው ካዞሩ ዲሞሊሽ ማድረግም አይቻልም ። ጥቅሙስ ምንድነው ቤቱ ቢከራይ ይጠቅማል ጭራሽ ዲሞሊሽ ማድረግ ተጨማሪ ወጪ እንጂ ጥቅሙ ምንድነው ?
አይጣል ነው
አይዞሽ እህቴ እኔም አሁን ነው የነቃሁ ራሴን መውደድ የጀመርኩት
ዮኒ ማኛ ውጭ አገር እየኖርክ በድንገት ደውለህ አሁን የበቃኛል የቀረው እድሜ አገሬ መጥቼ እኖራለሁ ካልካቸው እዚ ልትመጣ አትሞክር ይሉሃል አገር ሰላም የለም ይሉሃል🇪🇷❤🇪🇹
😂😂😂 ልኑር አላልኩም ግን ለመጠየቅ መጣለሁ ስል ዶላሩ እንዳይቋረጥ የማይሉት የለም አሁንማ ተመቻቸው
እግዚአብሄር ይመስገን እኔ ደስ ያለኝ በዚህ ዘመን ስደት ላይ ያለን አብዛኛዎቻችን ቤተሰቦቻችንን ሁላችንም ነቅተንባቸዋል::
@@PeacefromJesus አይ ብትነቂባቸዉም ብዙ ሰዉ አይጨክንም እኮ ለነሱ ሟች ነዉ
ዮኒ ማኛ እንደምጠላህ አሁን ወደድኩ የልባችን ተናገርክል እንደዚ ስትመክር ሲያምርብህ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ🇪🇷❤🇪🇹
በጣም ❤
እውነት ነዉ ! ገንዘብ ተልኮ ደረሰን አይሉም አንተ ነህ መድረሱን የምጠይቀው እቃ ተ ልኮ እንደዛው እራስህ ደውለህ ነው አመስግኑኝ እንጂ የምትለው .......እረ ስንቱ 😂
so sad 😢
Yes
😢
እውነት ነው ውጪ ያሉት የኛን ኑሮ እንዲመቸን ለኛ ይጨነቃሉ እንጂ ለራሳቸው ምንም ሳያረጉ
Ewnet new 😢
ትክክል ብለሀል ዮኒ ማኛ እናትና አባት ናቸው ስለእውነት ለልጃቸው የሚጨነቁት
Yessssssssss
ትክክል ነህ አንዳዶች ምስጋና አያውቁም መጀመሪያ ራስንና ልጆችን ማዳን ነው
ትክክል ተናገርክ ከኛ በላይ የሚኖሩት እነሡ ናቸዉ እኛ እየተከራተትን እነሡ ተቀባረዉ ነዉ የሚኖሩት
የራሳችን ሞኝነት ነው እናበዛዋለን
❤❤❤ ማኛው እኛም ዘግይተን ነው የባነነው እውነትህን ነው❤❤❤
ትክክል የገዛ እናቴ አባት ጠላት ሆኑ ስንት እመት ቤት መኪና ብር እንደልብ. እኔ እዚ ጸጉር ቤት እንኩዋን ሔጄ አለውቅ. ስታመም ዞር ብሎ ያየኝ የለ
ትክክል አርገህ አርገህ አንድ ቀን ብትዘል ይጠሉሀል ይዘጉሀል በተለይ መርዳት ሳይኖርብህ ግዴታህ ሳይሆኑ በመልካምነት የምትረዳቸው ሰዎች አይን አውጣዎች እጅህ ሲቋረጥ እነሱም ይቋረጣሉ ግልግል ብለህ ቁጭ
አንድ የቤተሰብ የዘመድ ወዳጅ የለንምኮ😢 ትክክል ነው
እኔ አለው አይደል ስንት አመት እረድቼ ። ልጅ ስወልድ ምነው ከታክሲው ወያላው ቀደመ ብሎኝ ቁጭ ። የገዛ የናቴ ልጅ
ትክክል እንደቤተስብ ጉድጎድ ምሶ የሚቀብር የለም ትክክል ! አሁን አሁን ስናስበው,በተለይ ለፍተህ ለፍተህ ስርተህ እረድታችሁ እድሜ,ጉልበት, ውበት ,እግራችሁ የ electric ገመድ የተዘረጋበት መስሎ ቆማችሁ የስራችሁበት ... ከመጤፍ አይቆጥሮቹሁም ! እንደ እርጎ ውስጥ የገባ ዝብ አውጥተው ይጡሎችሆል! ካጂዋች ! ሁሉም ሳይሆኑ በዛው ልክ አጋስስ ቤተስብ አለ!ደግሞኮ ቢያልፍላቸው አይቆጨንም አያልፍላቸው ልካቸውን ዘላለም እያከኩ የሚኖሩ አንተም አያልፍልህ እነሱን ስትረዳ ,ስናስበው የላክነው, ገንዘብ በአሁኑ ስአት በስተርጂና ቁጪ ብለህ ትጦር ነበር! እናት አባትም ቢሁን ሲኖርህ ነው ልጂ ልጂ የሚሉህ !
ትክክል 😢 ውይይ የማያምራቸው ነገር የለም ከህንፃ ጀምሮ በዛ ላይ እንዴት እንደሚጫወቱበት የራሳችን ስህተት ነው
እውነት ነው ዩንይ ልክነህ እሄ ምክር በፊት ባቀው ጥሩ ነበር ምን ዋጋ አለው ሆድ ይፍጅው 🙏🙏🙏❤️
ትክክል ነህ ዮኒ ❤
Hi, Yoni.
I completely agree with you, but it's too late for me. However, it is for the next generation.
I prioritised my family (back home) and sent my earnings continuously for four years, but I was disappointed. They spend my money on their interests and building their lives, and they do not want me to come home.
When I returned to my country, I was shocked and distressed by what I saw.
After a few years, I built an apartment in my mother's name, and she attempted to transfer the building to my name, but two of my brothers stopped her and took her to court, claiming that the apartment was built by our father. After a year of court battles, they lost the case. Now the apartment belongs to me.
THIS IS 30% OF MY HISTORY SO FAR.
Wow that's scared. I have a house but its on my name.I have been helping for 24 years.all my life. my brother has all my properties wukllna.he can do every thing .so he keep ask me if I can sell the house I said no.I wish their is rule not selling with out owner. That part is scared.
ትክክል
እውነትን ነው ቤተሰብ በመርዳት ብዙ ነገር ያልፈናል በተለይ ሴት ልጅ
😢 ግን ችግሩ ዮኒ እንዳለው ደርቃ ቆማ ቀረች ይሏችኋል ብሏል ቶሎ መንቃት ነው
ዛሬሰ የልቤን ነዉ ያወራህዉ❤❤❤❤
በጣም
ትክክል ነህ
ዬኒ ዛሬ አንጄት አርስ ምክር ነው በርታ ቀጥልበት Bro
ይኒ ልክ ነው የውጭ ህይወት ከባድ ነው
🙏🙏👍👍👍👍👍 ትክክል
ያ አሏህ ወላሂ የልቤን ነው ነገለፅከው❤🦋
ሃሳቡ ትክክል ነው!
አብዘሃኛው ሰው የገጠመው ይመስለኛል!!
Absolutely correct ✅
YONYEE, u r true, by 100% ...DUKETAM ...I LIKE THIS WORD FROM UR MOUTH
😂❤
I proud you yoni my brother you are right
ውነትህን ይሁንየ/100/100
ዮኒዬ ትክክል እኮ ነህ
ውይ ዩኒየ ምንም ብንረዳ ለቤተስብ ነው ግን ከዛ አልፎ የሚደረገው ነው ሚከብደው እኔ ቤተስቦቼ ን እወዳለሑ ተከባብረን ነው የምንኖረው ያለው ለሌለለው ነው የምንኖረው ድሮም አዲስ አበባ እያለን ፍቅር የሖነ ቤተስብ ነው ያለን እስከ አሑንም ተረዳድተን ነው የምንኖረው ዩኒየ የናንተም ቤት እኮ ፍቅር ያላቸው ቤተስቦች ነው ያለሕ ለሌላላ ስው እየመከርክ ይሖናል
እራስ ወዳድ ነህ እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ለእነሱ የሆነ ነገር ሳደርግ እግዚአብሔር በእጥፍ ይከፍለኛል
ኢትዮጵያ ነው ያለሺዉ ማለት ነው. አታዉቂዉም ይዉጭ ሀገር ሂዎት
@Ibert299 እረ ውጭ ነው ያለው
በትክክልዮኒ👍👍👍👍👌👌👌
Blessed 🙌 yoni
💯 true this is my story 😢😢
same here 😂አይዞሽ
Your are right yes ❤❤
ልጅቷን ቁጭ አድርገው ስልክ ደቅነው እየቀረፁ በገንዘብ ሲደራደሩ 😳እግዚኦ አይኔን ማመን እስከሚከብደኝ ቤተሰብ ልጁንቁጭ ብሎ ለመሸጥ ሲደራደር አይናችን አየ 😔 እግዚኦ ይቅር በለን 😢😢
Tewe enji Yoni. Azawente Enatehen Aseb!!!
Fact 👏
Thank you 🙏 ATM machine
ምክርህን በሚገባ ተቀብዬዋለሁ እኔም የዚህ ጉዳይ ባለቤት ስለሆንኩ
ማን ያልተበደለ አለ እህቴ ራስሽን ጠብቂ
ዛሬ ትክክል
Ewnt naw ❤❤❤
ማይገባዉ አይገባዉም😂የኔ ባል 10 አመት ሲመጠመጥ ለትዳሩ ግን ለአስቤዛ ይንገበገባል😂ኦኬ ቻዉ አልኩት 🤷♀️
Yoniye betkkl ❤❤❤❤❤
Thanks brother!!
Yony my brother god bless you you are 100 present right tell them more more ❤
በትክክል,እኒአረብ,አኀራ22አመቲ,ብቻ,አልሐምዱሊላሒ
😢
ትክል🙏🏿🙏🏿🙏🏿
ለቤተሰብ ካሉት ቆይ ከቤተሰብ በኋላ ማን ነው ያለውስ የሚኖረው
እራስህን ያልመከርክ መካሪ?
በትክክል ዛሬ ጥሩ ተናገርክ
, yoni እረ ይመችህ ምንም ኣይልህ😂😂😂😂 ታገኝቶ ነው
U right ✅️
እምዬ እና አባባን ብቻ
አረብ:አገር:ያላችሁ:በሙሉ: ስትረዱ:በ ልክ :አድርጉት::ጡረታ:የላችሁም::
አሜሪካ: እና:ኢሮፕ:ያሉት:ጡረታ:አ ላቸው::
ትክክለኛውን ነገር እየተናገርክ ቢሆን እንሰማ ነበር
ከቆሙት በታች ከሞቱት በላይ ሆነዋል
Eunet new ❤
እኔስ እናቴ ሁልጊዜ እንድጠይቃት ነው የምትለምነኝ:: ማንም አያስቸግረኝም እኔ ካልሰጠሁ በስተቀር:: ሁሉም ድህነቱን አውቆ ወጥሮ ይሰራል:: እንደውም እናቴ የሚርበኝ ይመስላታል:: ምን ልላክላችሁ እዛም ላሉት ለሄም ጭምር:: ስደውልም የስልኩን ፈጣሪ ሁሉ አመስግና እኔንም መርቃኝ ነው ስልክ የምንዘጋው:: መልካም እንቅልፍ ይወስደኛል ትላለች::ግን ዩኒ የሰጠው መረጃ ትክክል ነው ያው እኔ አጋጣሚ ነው::
ሆ ታድለሻል እየሳቁ ካወሩሽ ምንም ሳትልኪ
ኧረ እንደው ይሄ ባናትህ ተተከል የምትለው ነገር መቼ ነው የሚቆመው ? 😂 ሌላው ነገር ግን ትክክል ነህ ;;
ፈላስፋዉ ንፍሮዉ በአፍንጫህ ገብቶ ያስነጥስህ ገል።
yess ... they u ,only for money
yap 😢
ዩኒ አንጀት አርስ እኮ ንህ
❤❤❤
ምቀኞ ምናገባህ
ሀቅ!
ኢትዪጵያ:ሽ :ጊዜ:ቤተሰብ ን: ብትረዱ: ምስጋና :የ ለም:: ስለዚህ: Dollar ችሁን:ያዝ:አድ ርጎት:
በትነ ህ:በትነህ: በሆላ:ታለቅሳለህ::
ቤ ትም: አ ሁን:አትግዙ:ኢ ትዮጵያ:
ውስጥ::
መሳደብ አያምርብህም እንዲህ አይነት ጠቃሚ ምክሮች ላይ ስራ
Are yoni thare tenagrk 😅
You write yone jens man
ስግብግብ ለሌሎች ማካፈልን አትርሱ።
Nuro tewedede ?fanon tekelakelu::
100%
አንተ የምተገረው ሁሉ ትክል ነው
Ante belo mekare mehayem worebela dureye yemetaworawin yematak zelan ye social media lik afe first of all go to school fesam America kuch beleh arefa defek maferia 😂😂😂😂😢😢😢😢
Tekekel
Yoni your mother hungry you are not sending money to her
Now you are telling to people don't help the family is not good
You are greedy n bad man even you are not helping your mother
Shameless man
eko betsebma mnm alksachw btasredwachw ayredum sjemer ye chigrachn mknyat enesu nachw yhene eko Adonayn alreda slut nw yalbetn fintw adrgo yawetaw efooooy fetari yhunen bicha
አትመቀኝ