መንፈሳዊ ለውጥ | Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ| ethiopia | Ortodox Tewahdo Sibket| 26 july,2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ก.ย. 2024
  • #samuelasres #ortodox #sbket #ethiopia #tewahdo #christian
    Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © samuel asres
    Click here Facebook page / samuel-asres

ความคิดเห็น • 368

  • @GgvhFfhu
    @GgvhFfhu 2 หลายเดือนก่อน

    ማነው እደኔ የመምህርን ትምህርት ሲሰማ የሚሰክር ❤ መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @aln9184
    @aln9184 4 ปีที่แล้ว +157

    እረ ኦርቶዶክስ እህት ወንድሞች. የት ነው ያላቹሁት. እስኪ. መምህሮቻችንን. እናበረታታ. ብዙ ነን ግን ሌላ ውስጥ. ነን. ሰብስክራይብ እያረግን ትምህርት. እንስማ. ከሊላ እንውጣ. መምህር ቃለሂወት ያሰማልን

    • @blen5011
      @blen5011 3 ปีที่แล้ว +4

      √√√ በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያድልልን

    • @heaehaea7815
      @heaehaea7815 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን. አሜን. አሜን

    • @heaehaea7815
      @heaehaea7815 3 ปีที่แล้ว +2

      በእውነት. መምህር ራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን አሜን. አሜን. አሜን

    • @user-jo8bp4nw8i
      @user-jo8bp4nw8i 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigraya4426
      @tigraya4426 3 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው

  • @Hana-cz7kl
    @Hana-cz7kl 3 ปีที่แล้ว +19

    ስፈልግ ያጣሁት ውድ መምህሬ አገኘሁህ ስብኩቱ አጥንት ሰብሮ ይገባል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ቃለበረከት ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክል❤❤❤

  • @fg6555
    @fg6555 3 ปีที่แล้ว +14

    የፊቅር ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ያልብሴን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን💚💛❤🌾

  • @mekedesmelese4614
    @mekedesmelese4614 ปีที่แล้ว

    አሜን ፡ አሜን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ልቦና ፡ ይሰጠን ፡ ይለዉጠን ፡ መ ምህር ፡ ቃለ ፡ ህይወትን ፡ ያሰማልን ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ይባርክልን🙏

  • @kandysakandysa3594
    @kandysakandysa3594 3 ปีที่แล้ว +92

    የቃላት ብቃት የድምፆ መርዋ ሁሉም ስሰማው የእውነት በስደት ያለው ሂወቴ ተስፋ የቆረጠውን ነፍሴን ያለመልማል፣፣ መምህር ሆይ ቃለ ሂወት ያስማልን

    • @habtishihabitu6199
      @habtishihabitu6199 2 ปีที่แล้ว +6

      በጣም እያለቀሱ የሚሰሙት ስብከት ቢኖር የመምህር ሳሙኤል ትምርት ነው ከኔ እድሜ ቀንሶ ለርሶ ይስጥልኝ መምህር ሆይ

    • @mulye9843
      @mulye9843 2 ปีที่แล้ว +2

      እውነት ብለሻል

    • @abc12452
      @abc12452 ปีที่แล้ว +4

      @@habtishihabitu6199 አዎ በእዉነት ስብከቱም የሕሊና ፀሎቱም ያስለቅሰኛል ድምፁ ይለያል እድሜ በፀጋ ያድልልን🥰🥰🥰🥰

    • @ብዙዩቱብ
      @ብዙዩቱብ ปีที่แล้ว +1

      በጣም በእውነት ፀጋው የበዛላቸው መምህራችን ናቸው
      ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን

    • @kelemoamerga4627
      @kelemoamerga4627 ปีที่แล้ว

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 2 ปีที่แล้ว +3

    አባቴ ከእኔ እድሜ ቀንሦ ለእርሦ ይሥጥልኝ ትምርቶት ብርታ ጥንካሬ ሆነውኛል🙏🙏🙏😭💚💛❤

  • @ashenafihailemariam123
    @ashenafihailemariam123 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይርዳን በጸሎታችሁ አስቡኝ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-sh1il8ke2i
    @user-sh1il8ke2i หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን እኛሰሜወችን እግዚአብሄር በህጉ እንኖረዘድ ይርዳን❤🙏

  • @danielaraya4235
    @danielaraya4235 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏 መምህራችን

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s ปีที่แล้ว +4

    ውስጣችን የሰላም እጦት ያለብን ሰዎች ሁላችንም እንስማ

  • @user-sq5ni5fv3v
    @user-sq5ni5fv3v ปีที่แล้ว

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እንደት ይጣፍጣል የሰማነው በልቦናችን ሰለዳ ይጻፍልን 🤲🌻

  • @ayalkbetayalkkifle4221
    @ayalkbetayalkkifle4221 4 ปีที่แล้ว +18

    መምህሬ አባታችን መንፈስን የሚያድስ ድንቅ ጥዑም ትምህርት ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ተስፋ የምናደርጋት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።እኛም የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን በልባችን ፅላት ይፃፍልን።👏👏👏👏📚📚📚📚📚⛪⛪⛪⛪⛪⛪

    • @meazamichael6925
      @meazamichael6925 2 ปีที่แล้ว

      የእግዚአብሔር አንደበት ነው ና እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

    • @shewitefrem744
      @shewitefrem744 2 ปีที่แล้ว

      🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️

  • @aggJesusisGod3144
    @aggJesusisGod3144 ปีที่แล้ว

    በእየሱስ ስም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ቃለህይወት ያሰማልን መምህር🙏

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 2 ปีที่แล้ว +9

    ቃለሒወት ያሰማልን መምህርዬ መረቅ ያለው ትምህርትነው እታስተምረን በሙሉ መንፈሴ ይረጋጋል ስሰማው እናንተን አንደበት አርጎ በቃሉ የሚያፅናናን የሚመክረን አምላክ ስሙይክበር ይመልገን።

  • @meherat938
    @meherat938 ปีที่แล้ว

    መምህሬ❤ ፀጋው አብዝቶ ይጨምርልን ነብሴ መግብዋን ስታገኝ የሚሰማኝን ሰላም የሰላም አለቃ የሆነው ልኡል እግዚአብሔር ያውቃልና ❤ለእርሶ ቃል የለኝም በእረሶ ላይ አድሮ የሚመክረኝ የሚገስፀኝ አምላክ ይክበር ይመስገን እረጅም እድሜ ያድሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @chcc301
    @chcc301 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከፀጋ ጋርይስጥልን

  • @user-zr2cp3te1o
    @user-zr2cp3te1o 4 ปีที่แล้ว +16

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገበዉን ቃል ትነግረን አለህ የተዋህዶ ልጆች ትልልቅ ፔጅ ያላችሁ ሼር አርጉት በጣም ጠቃሜ ትምህርት አለው ፔጁ

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 9 หลายเดือนก่อน

    አሜን ✝️ አሜን ✝️ አሜን ✝️+✝️✅ አባታችን ቃለ ሂወትን ያስማልን አባቴ ተመሰገን አመላኬ ✝️⛪️⛪️⛪️✝️🙏✅

  • @meskerememanaye9058
    @meskerememanaye9058 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-ld7dz3fw6l
    @user-ld7dz3fw6l 2 ปีที่แล้ว +7

    ልብን ሰንጥቆ ወደ ውስጥ የምገባ ሃይል ኣለው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በቃሉ እንዲንኖር ቅዱስ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @user-om7sx3ov8v
    @user-om7sx3ov8v 4 ปีที่แล้ว +14

    ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ ስብከቱን ስሰማው ውስጤ ትረሰርሳለች በኔ ችሎታ ሳይሆን በጌታዪ

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤት ደስታ ትምህርትህን ስሰማ መምህራችን እባክህን አትጥፋብህ ለሂወታችንም ለነፍሳችንም ይጠቅመናል

  • @user-mb3iz3pt7h
    @user-mb3iz3pt7h 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በፁለቱወ አሥቡኝ ወለተማርያም እያላችሁ

  • @mssalma1136
    @mssalma1136 4 ปีที่แล้ว +6

    ላስተማሩን ለመከሩን ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሠማልን ፀጋ በረከት እድሜና ጤና ያድልልን አሜንን፫

  • @tewodroszerefa7258
    @tewodroszerefa7258 3 ปีที่แล้ว +6

    ፀጋውን ልኡል እግዚአብሄር ያብዛልህ በተለይ ትህትና ፣ የተሰበረ ልብ እንዲኖረን ፣ ስብር እንድንል ፣ ንፁህ ያለግብዝነት ፍቅር እንዲኖረን እያጣቀስክ ስበክልን

  • @Maryefentie-1212
    @Maryefentie-1212 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትያሰማል,ደጋግሜብሰማዉየማልሰለቸዉስብከት እግዛብሔርየገልግሎትዘመንህን ይባርክ

  • @tegzawagedew9062
    @tegzawagedew9062 ปีที่แล้ว

    መልካሙን መንገድ እንድንከተል እግዚያቢሄረ አምላክ ይረዳን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ወንቅእሸትሆይብረሳህቀኝት
    @ወንቅእሸትሆይብረሳህቀኝት 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በእውነት ስለቅዱሳኑ የሚያነበት እየሰማው ነበር አቡነ ሀብተ ማ አቡነ እስትፋሰ ክርስቶስ ለካ ይህ ሁሉ ቃልኪዳን ተጋድሎ አላቸው ከአነባበቡ ጋር እጅግ ልብን ይመስጣል አንደበተወትን እግዚአብሔር ይባርከው አሁንም መምህር

  • @user-nl3hx7zv7u
    @user-nl3hx7zv7u ปีที่แล้ว

    ቸሩ አምላክ ለመተግበር ያብቃን ሰዉ ያድርገን የእዉነት ክርስቲያን ያድርገን በእዉነት በናተላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ቸሩ አምላክ ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን አሜን፫

  • @samuelwondemu6972
    @samuelwondemu6972 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @mahlet2954
    @mahlet2954 3 ปีที่แล้ว

    እኔ በቅርብነው ይሄ ትምህርት ያገኝሁት ቃሉ አፅናኝ ነው ስለተቀላከልኩም በጣም ደስብሎኛል

  • @user-kr7qs4tm7e
    @user-kr7qs4tm7e 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራች ❤❤❤❤❤❤

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ ተመሰገን እነደነዚህ ዓይነት መምህር ሰለሰጠህን በእወነት ከእርጋታ ጋር ከማሰተዋል ጋር የሚሰጥ ትምህርት በእወነት መታደል ነው እግዚአብሔር አምላክ ጭምሮ ፀጋውን ያብዛሎት ሁሌም ሰሰማ የሚበረታኝ ሰንቅ የሚሆነኝ በዙ የፀሎት የሰበክት የልምና የትህትና የስነምግባር ተምህርት ሰምቻለሁ በጣም ነው የምከታተለው ግን በመከታተል ሰው ዓይድንምና ከመሰማት ወደ ምግባር እንደለወጥ በፀሎት ዓሰቡኝ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ !!!

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ

  • @tigraya4426
    @tigraya4426 3 ปีที่แล้ว +19

    ወይኔ በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማሁት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያብሄር እርሜወትን ያርዝመው አሜን አሜን አሜን

  • @masr5355
    @masr5355 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን!

  • @ነፂየድልግልልጅነኝ
    @ነፂየድልግልልጅነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሕወት ቃለበረከት ያሠማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛላወት

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! እስካሁን ምንም አይነት ፍሬ ያለፈራሁ ብቻ ሳልሆን የእግዚአብሔር ማደሪያ ሁኜ ሳለሁ ጠላትን አስገብቼ በጥርጥር የኖረኩ ልበ ደንዳና እና ደካማ ነኝ፡፡ እግዚአብሔር እንደሚለውጠኝ አምኜ በፈቃዱ እነሳለሁ፡፡ እንድመለስ እሱ ይረዳን እናም አምላክ በቸርነቱ እንዲጠብቀን መለመን ያስፈልጋል !!!

  • @taifali1204
    @taifali1204 9 หลายเดือนก่อน

    እኳን በሰላም መጡመምልር ይፍቱኝ ቃለልይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን❤❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-በ4ረ 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያስማልን የስመናውን በያሳድሪብን

  • @user-cl3qs1tn6z
    @user-cl3qs1tn6z 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጡ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እሸ እናዳምጣለን

  • @Marti-mx7bb
    @Marti-mx7bb 8 หลายเดือนก่อน

    ተለውጠን ንስአ ገብተን እግዚአብሔር ን ለማመስገንያብቃን ቃለሕይወት ያሰማን

  • @nardismiss1466
    @nardismiss1466 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ሄወት ያሰማልን እግዚያብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን አሜን አሜን ጌታ ሆይ የፍቅር ሰወች አድርገን አሜን

  • @tesfanshtesfansh2558
    @tesfanshtesfansh2558 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ተመስገን አምላኬ

  • @sanegerma3942
    @sanegerma3942 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት 💚💛💖

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን እኝም የሰማነውን በልቦናችን እንድንጥፍ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @emoshetdegf6665
    @emoshetdegf6665 2 ปีที่แล้ว

    Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin memehr segawn.yabezal Egizabehr

  • @tutusis1029
    @tutusis1029 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ የተጠሩ ብዙዎች ናቸው የተመረጡ ጥቂቶች ናቸው

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว +1

    ቅዱስ ሚካኤል መምህርቸን ቃል ሂውት ያስማልን ጤና እዴሜዎን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን በተመርቶ ለባቸን የከፈተው ይቃር ይበልን

  • @user-xt2kz3il5c
    @user-xt2kz3il5c 2 ปีที่แล้ว +3

    በሰመ ሰላሴ ብሰመአብ ወውልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ አሁዱ አምላክ አሜን፫ ብእውነት ቃል ህይውት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእደመ ብጤና ያቆየልን ሰምቼ ችር አምላካችን ልቦናይ ከፍተልኝ ሩኩሰ መንፈሰ ብሰላሴ ሰም ታሰረሃል ልቢ ልዲያ የካፍተ ልቦናየ ከፍተልኝ ምቼ ነው ትልወጮ አሞዮው

  • @user-sz1mz2ss1m
    @user-sz1mz2ss1m 2 ปีที่แล้ว

    ረቡኒ ቃለህ ህይወት ያሰማዎ!!!!

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 ปีที่แล้ว +1

    የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን፣
    አሜን አሜን አሜን! ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ ዘመንህን ያርዝምልን፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን:

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫

  • @user-be7bf9rv4r
    @user-be7bf9rv4r 4 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትያስማልን እግዚያብሔርይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ip8zu7wz7m
    @user-ip8zu7wz7m 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እድሜ ፀጋውን ያድለህ ቃለህወት ያሰማልን አሜን👏👏

  • @seblet148
    @seblet148 4 ปีที่แล้ว +9

    እንዃን በሰላም መጣህ መምህራአችን ቃለህይወት ያሠማልን.....የምታስተምረን ወንጌል ለነብስና ለስጋችን እረፍትን ይሰጠናልና እባክህ አትጥፋአብን መምህራአችን

  • @yemataworkdessalegenworkne4533
    @yemataworkdessalegenworkne4533 3 ปีที่แล้ว +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ መንፈሳዊ ሕይወተን አድለኝ💚💛❤ ቃለሐሰይወትን ያሰማልን!!!

  • @adma2032
    @adma2032 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልን ኡፍፍፍፍ ይህን ስሰማ በብቸኘነቴ በስደት ሁኝ ስራየን ጨርሸ ይህን እያዳመጥሁ ከልቤ አለቅሳለሁ

  • @ezanamamo8658
    @ezanamamo8658 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜና ጥበቡን ጤናውን ድንግል አብዝታ ትስጥ ::ብዙ ግዜ ስብከት እየጮሁ ሲሰብኩና ትምህርትም እየጮሁ ሲያስተምሩ ትንሽ እረጋ ቢሉ እል ነበር እርሶ እረጋ ብለው ስለሚያስተምሩን ትምህርቱ በደንብ ይገባል ክርስቶስ እኛንም ሰምተን ለመተግበር ያብቃን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj7363 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 2 ปีที่แล้ว +2

    ቃላት ያጥረኛል መምህሬ በእዉነት በምሰማበት ጊዜ ዉስጤን በደስታ ሀሴት አደረጋለሁ እዉነት ሁሉጊዜ በእግዚአብሔር ደስይለኛል 🙏🙏🙏

  • @user-vc4bq3oi5f
    @user-vc4bq3oi5f ปีที่แล้ว

    ለመምህራቺን ቃለሂወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸዉ ይደርብን 😢😢🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @hanelove6686
    @hanelove6686 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህራችን ሣሙኤል አስራስ ትምህርቱችህን ስሠማ ደስ ይለኛል አምሮ ሠላም ያገኛል ልብ ደስታን እረፍትን ያገኛል በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክህ ጸጋውን ያብዛልህ ከዚህም በላይ እውቀቱን ጥበብን ያብዛልህ ያገልግሎትህን ዘመን እግዚአብሔር ይባርክልህ መንግስት ሠመያት ያውርስልን የኛ እንቁ የተዋህዶ መምህራችን ሣሙኤል አስረስ እኛም የሠማነውን በልቦናችን ይድርብን መልካምን ፍሬ የምናፈራበት ይሆንልን

  • @almazgrma9969
    @almazgrma9969 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን
    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠበቃል ፀጋውን
    ያብዛልህ በእድሜ እና በጤና ያኑርልንንንን🕯🕯🕯🕯🕯🌷🌷🌷💐💐💐💐🌿🌿🌿🍀🌻🌻🌻

  • @teferam
    @teferam 2 ปีที่แล้ว +1

    ጸጋውን ያብዛልን እባካቹ የመምህራችንን ስልካቸውን የምታቁ ተባበሩኝ

  • @user-hn2yn9du4b
    @user-hn2yn9du4b 3 ปีที่แล้ว +3

    በዕድሜ በፀጋያቆይልን በፀሎታችን አቡን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 3 ปีที่แล้ว

    አሜን🙏🤲 አሜን 🙏🤲አሜን🙏🤲
    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር🤲🙏አሜን

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @عبدالر-ز4ح
    @عبدالر-ز4ح หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሒወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @mulye9843
    @mulye9843 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት የኦርቶዶክስ ልጆች እንገርማለን መምህራችን እዲህ ያለ ያዘነን የሚያፅናና ተስፋ ለቆረጠ ልብ የሚያለመልም ትምርት እያስተመሩ ማንም እዚህ የለም
    መምህር ቃልህይወት ያሰማልን እውነት ምን እደምልህ ቃለ የለኝም

  • @mekditub8749
    @mekditub8749 3 ปีที่แล้ว +2

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ለ በረከትን ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሥለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል ምግዚአብሄር ይክበር ይመሥገን አሜን፫

  • @aiynoaiyno5073
    @aiynoaiyno5073 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 9 หลายเดือนก่อน

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉አሜን አቤቱ ጌታይ ጌታ ሆይ ይቅር ብልን አመላኬ 🙏🤲📚🌹🌹🌹💞🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞🅰️📚🤲🙏

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 2 ปีที่แล้ว

    AMEN AMEN AMEN KALE hiwote yasemalne Abatachne

  • @user-jo8bp4nw8i
    @user-jo8bp4nw8i 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም የኦርቶዶክስ ልጆች በጣም ጨቆኛል የምኖረው ሰው ሀገር ነው እና የኮረና ክትባት ካልተከተብሽ እየተባልኩ ነው እኔም እደማልከተብ ብናገርም ሰሚ አጣሁ እና መምህራችን ይሄን ነገር ብትነግረኝ ደስ ይለኝ ነበር የድሜ ዘመንህ ይባረክ በጣም ከፍቶኝ ትምህርቶችህን ስሰማ ልቤ በደስታ ትሞላለች

  • @shwandayasafa9870
    @shwandayasafa9870 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን መምህራችን

  • @fsssassh9599
    @fsssassh9599 2 ปีที่แล้ว

    እግብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በአንተ ያደረው መንፈስ ቅዱስ ለሁላችንም ልብ ይስጠን ሰው ሁሉ ይህን ሰምተን ለመለወጥ ይርዳን ሰላም የሆንክ ፀጋውን ይጨምርልህ🤲🤲

  • @argawersado4367
    @argawersado4367 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን
    የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @MezmureCom
    @MezmureCom 2 หลายเดือนก่อน

    Protsant nagne samual temrtwen yagzabre kale yayza nw egzabre yebrki❤

  • @himeyemamelige8677
    @himeyemamelige8677 2 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ እድለወጥ ይርዳኝ ርእሱ መንፈሳዊ ለውጥ ይላል ለኔ በተለይም አሁን ባለሁበት ሁኔታ አስፈላጊ ነው ለመስማት ጀምሬዋለው እስኪ የክርስቶስ ቤተሰቦቼ የኔን ደካማዋን ነፍስ ታደጉልኝ በጭንቀት ልፈነዳነው አንድምቀን ተስፋ ቆርጣለው ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር ዘንድሮ ግን ተሸነፍኩኝ አቃተኝ የባቴ ማረፍ ውስጤን ረበሸው መንፈሴ ተረበሸብኝ ድምፁ እየናፈቀኝ አጣሁት አቃለው አምላክ ስለወደደው ወሰደው አሳረፈው እሺ ይሁን መቼም ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት አልችልም ግን ለምን አያበረታኝም ለምን አያጠነክረኝም በስደት የደረሰብኝ ፈተና ሁሉ በኔ ድክመትና ሃጥያት ነው ሉንም ትቼ ስለሁሉም ተመስገን ማለት እፈልጋለው ግን አቃተኝ አባካቹ የመምህርን ቁጥር የምታቁ አግዙኝ ወይም ምህር ይሄንን ፅሁፍ ከነበብከው ስለምታስተምረው ስለክርስቶስ ቃል ብለህ አግዘኝ ከሰው እርቄ ብቻዬን ቀርቻለው በቃ ዝም ማለት ብቻነው የምፈልገው ለእናቴ ስል በሰላም ሀገሬ መግባት እፈልጋለው ግን ውሰጤ ፈራአ አቃተኝ

    • @meherat938
      @meherat938 ปีที่แล้ว

      ፀልዪ እማ ፀሎት ሁሉን ትቀይራለች ወደ እግሩ መረገጫ ፀልዪ መድኃኔያለም በሁሉም ቦታ አለ እግሩ ላይ ወድቀን አበርታኝ ማለት ብቻ ነው የሚጠበቅብን የኛ አምላክ ቸር የታመነ ነው ሁሉን ይቀይራል ፀልዪ

  • @user-vt7dd9hg9b
    @user-vt7dd9hg9b 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወትን ያሠማልን አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃኝ አምላኬሆይ ቃልህን በልቦናየ ፃፍልኝ

    • @AliAhmad-yc1pz
      @AliAhmad-yc1pz 4 ปีที่แล้ว

      ቃል ህይወትን ያሰማልንበእድሜበፀጋይጠብቅልን።

  • @user-xt2kz3il5c
    @user-xt2kz3il5c 2 ปีที่แล้ว +2

    ጌታየ ሆይ ለወጥኝ 😭

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቸን ፈጣሪ አምላክ ያስብን

  • @user-zk9yo8ur3k
    @user-zk9yo8ur3k 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን ሳሙኤል ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አመሰግናለው

  • @user-rn2ch7wl4y
    @user-rn2ch7wl4y 3 ปีที่แล้ว

    Amen 🙏Amen 🙏Amen 🙏kale hiwet yasemaln

  • @genetgebeyuo7300
    @genetgebeyuo7300 7 หลายเดือนก่อน

    Amen amen ameeeeeen kal hewet yasemalen yagelegelot zemenoten yebarkelen beselot asbuy

  • @gualtedla1661
    @gualtedla1661 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህርቸን ፀልቶ በርከቶ ያስበን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ob5ov4mm4f
    @user-ob5ov4mm4f 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @mggb9549
    @mggb9549 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይባርኽሕ

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 10 หลายเดือนก่อน

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin 🙏🙏🙏

  • @lmalmlm
    @lmalmlm ปีที่แล้ว

    አሜንን
    አሜንን
    አሜንን
    ❤❤🙏🙏🙏

  • @birtukanhaileamenamenamen9938
    @birtukanhaileamenamenamen9938 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስግን አሜን አሜን አሜን

  • @እመቤቴየአምላክእናት
    @እመቤቴየአምላክእናት 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጌታ ሆይ በቃልህ ዉሰጤን ሰፈትሸዉ ባዶነቴ ያሰፈራኛል አቤቱ ለዉጠኝ
    ነፍሴ በሀጥያት አድፍለች።