ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

ሀቢባ ኡስታዞችን የሚያስቆጣ አፀያፊ መልስ ሰጠች ጌታዬ አታጃጂለኝ ምኒቱ ናት🙄😎

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 พ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 84

  • @salihatube
    @salihatube  2 หลายเดือนก่อน +5

    ቤተሰብ በሀይማኖት ቀልድ ዬለም እከክሊኝ ልከክልሽ አትበሉ😊

  • @seadi5
    @seadi5 2 หลายเดือนก่อน +16

    እኔሰለምቴነኝ
    ቤተሰቦቸን
    እንኳን አደረሳችሁ አልላቸውለምንብየነውእምላቸው
    እኔእራሱበጣምነውያናደደችኝ
    ሰይጣን በያት

    • @hadyaadem5922
      @hadyaadem5922 2 หลายเดือนก่อน +3

      ቤተሠቦችሽንምአላህቀጥተኛውንመንገድይምራልሽአንችንምእስከመጨረሻያፅናሽ

    • @user-tz4re6xv5d
      @user-tz4re6xv5d 2 หลายเดือนก่อน

      ማሻአለህ እኔም ዘመዷቸ ናቸው

    • @BuzayehuKassahun
      @BuzayehuKassahun 2 หลายเดือนก่อน

      ሰይጣን እኮ ሰላምን አይወድም አባታችሁ አይደል ለዛ ነው😂😂

    • @Hiwotdemse-iz5ce
      @Hiwotdemse-iz5ce 2 หลายเดือนก่อน

      ልብ ይስጥሽ እየሱስ ከመሀመድ ይበልጣል ወሬኛ ሁላ

    • @hiwet6014
      @hiwet6014 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ብዙ ዘመዶቸ ክርስቲያን ናቸዉ እኳን አደረሳችሁ አልልም አቤታቸዉም ምግብአልበላም አሁን ላይ አልሀምዱሊላ አጎቴ ሰልሟል ለሌሎቹም አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 2 หลายเดือนก่อน +10

    ያአላህ ያረብ አረ ኢሄ ስልክ ከመጣ ቦሃላ ልባችን ደረቀ ወላሂ ሁሉም እኔነኝ አዋቂ ይላል😢

  • @asliethiotube
    @asliethiotube 2 หลายเดือนก่อน +7

    አላህ አውቆ ከማጥፍት ይጠብቀን መቸስ እያወቁ ነው ምያደርጉት😢

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉ሀቢባ ሰለምቴ ናትደ ግን?ሰለምቴወች በጣም ጠካራ ናቸዉ ወላሂ አየ ጅህልና ተጫወተብን😢አላህ ይህዳት ይህድነ ጀሚአን ከዝብ ማር አይጠበቅም ዱሮም ከአህባሽ እምነት አይጠበቅም ሀቢባ ብከፍሪ ለራስሽነዉ ብታምኒ ለራስሽነዉ ለአላህ ምንም ቅጣት አቀንሽ አጨምሪ ወላሂ ፎሎዋን በማሳት ልክ እናስገባት ይች ልቅ ላቀይ ላቀይ ሲሏት አር ተለቀቀይ አለ አማራ ሲተርት ቲሽ በድኔ አልደራደርም እናቴም ብኮን ካላወቅሽ ተማሪ አለዛ ዝጊ

  • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
    @TOYBAMOHAMMED-lh5yh 2 หลายเดือนก่อน +2

    ያ ሙቀለብ ቁሉብ ሰብት ቀልቢ አለ ድንክ ያረብ በድኔ አጽናኝ ኢላሂ ካቲማየን አሳምርልኝ በማወቅም ባለማወቅም አተ ን በማመጽ አተ ጠብቀኝ🎉ሱበሀንአሏህ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 2 หลายเดือนก่อน +8

    ቲክቶክ ላይ ተኝታችሁ የምትወሉ ዲናችሁን ተማሩ የምታውቅ መሰሎኝ ነበር

    • @user-he8tw5de4d
      @user-he8tw5de4d 2 หลายเดือนก่อน

      ሰብስክራይብአድርጊኝእህት

    • @hiwet6014
      @hiwet6014 2 หลายเดือนก่อน

      ሳህ እህቴ ቲክቶክ የዘመኑ ሙሲባነዉ

  • @Hiwotdemse-iz5ce
    @Hiwotdemse-iz5ce 2 หลายเดือนก่อน

    እውነትዋን ነው ምን ችግር አለ የናንተ አላህ ሰው ይጠላል እንዴ ሀቢባ ጎበዝ በርቺ ምርጥ ኢትዮጲያ ነሽ ❤❤❤

  • @tubeysikit
    @tubeysikit 2 หลายเดือนก่อน +2

    አጅብ አላህ ይጠብቀን እደዚ አይነት ነገር እዴው ለማንኛውም ምን እናረግሻለን

  • @seada12a28
    @seada12a28 2 หลายเดือนก่อน

    እኔም ጎደኛየ ክርስቲያን ነት እኔኮን አደርስሺ ብያታለዉ ግን አላዉኩም አላህ ይቅርይበለኝ

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 2 หลายเดือนก่อน +3

    ይችልጂ መለጣጠፍ ትወዳለች ችግሩደሞ ስትመከር አሰማም አላህ ሂድያይስጥሽ አንች ሀቢባ የምትባይው

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ አውቀው ከሚያጠፉ አያድርገን መቸስ ሳታቅ አትቀርም ለፎሎ ብላነው እጅ

  • @HappyKettlebell-bj9gl
    @HappyKettlebell-bj9gl 2 หลายเดือนก่อน

    ሰው ሳያውቅ ብዙ ነገር ያጠፋል እያወቀም እሜጠፋ አለ ሀቢባም እማይባልበትም ምክንያት አስረድኝ ብላ ቲክቶክ ሊቨ ላይ እንኮን አደረሳችሁ እማይባልበትን ምክንያት አስረድተዋት ተገንዝባ ይቅርታ ጠይቃለች ጥፋቶን አምናለች።

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 2 หลายเดือนก่อน +4

    ይቺ ሀቢባ የምትባል👊👊👊👊👊ባገኛት አበዛቹ ስታስጣላ

  • @rahima439
    @rahima439 2 หลายเดือนก่อน +1

    ያአላህ😢 አላህ ቀልብ ይስጠን

  • @Ethio7745
    @Ethio7745 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሂዳ ይስጣት ይቺ ልጅ ውይይ 😢😢😢

  • @KhairiaMohammed
    @KhairiaMohammed 2 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ነው

  • @user-he8tw5de4d
    @user-he8tw5de4d 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታጠይቃለች
    ከሰውስተት
    ከብረትዝገት
    እደሚባለው
    ኡስታዝአስረድተዋታል
    አላህተውበቷንይቀበላት

  • @FjRu-ci5bm
    @FjRu-ci5bm 2 หลายเดือนก่อน

    ሡባሀንአላህ

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube 2 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ሷሊ አላህይጠብቀን ልቦናወን ይስጠን

  • @zenabsaid4564
    @zenabsaid4564 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጣትና ሀይማኖትኮ አንድ አደለም ስፈልጊ 1.0 ሩንም የሚያፈራርስ ጌታ ነው ድንሽ የከለከለውን ተከልይ ሲቀጥል ማንንም አጎጅ

  • @user-ee9rw5wl4w
    @user-ee9rw5wl4w 2 หลายเดือนก่อน

    ሳህ በሰልምና አይፈቀድም ትክክል ነሸ እነሱ ግን ቢሉን ችግር የለውም ደግነቱ እኛ ማለት አንቸልም

  • @leyuhulegebtube
    @leyuhulegebtube 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይ እኔ ድሮም አትጥመኝም ነበር

  • @mominatube
    @mominatube 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሞኝ ሰመክሩት የቀኑበት ይመስለዋል አሉ

  • @user-jt4il3us5l
    @user-jt4il3us5l 2 หลายเดือนก่อน

    አሰለም አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ እቺ ልጅ ድበር አለፈች ሱበን አለህ

  • @user-em1dw6rk3p
    @user-em1dw6rk3p 2 หลายเดือนก่อน

    አላህ ሂዲያ ይስጣት ደሞ አነጋገሮ ሲነግሮት የማትመለስ አልሀምዱሊላህ ቲክቶክ የለኝም

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 2 หลายเดือนก่อน

    ኤጭ አበዛቹሁት ምን አለበት እኳን እናንተ ሀበሾች ቀርታቹ አረቦች እንኳን አደረሳቹ ይላሉ ብትል ምን አለበት የናንተህስ በዛ

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 2 หลายเดือนก่อน

    الحمد الله

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ትገርማላቹ ፈጣሪ ይቅር ይበላቹ

  • @dohadoha8116
    @dohadoha8116 2 หลายเดือนก่อน +1

    አወቅሸ አወቅሸ ሲሏት አሉ ሞኝ ብልጥ ትመሰለኝ ነበር ማንም አልሰዴበሸ ኘትፈላሰፊ የሰወ ቃል ሳይሆ የአላህን ንግግር ነወ የተቃወምሸወ አልገባሸምንጂ ተይ ወዴራሰሸ ተመለሸ አላህ ነወ የከለከለው

  • @JoBaba-vs8sn
    @JoBaba-vs8sn 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን አደረሳችሁ መባባል ያለ የኖረ ባህላችን ነው ..ምን ሀጢያት አለው ? ደሴ ላይ ሙስሊም እና ክርስቲያን ተጋብቶ ሚኖርበት አገር ላይ እየኖራችሁ አሁነንን ይሄንን ትልቅ ሀሳብ አርገሽ ማቅረብሽ ወላሂ ያስቃል 🤔

  • @user-ii5ib3ml6x
    @user-ii5ib3ml6x 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን በቅርብ ጊዜ ነው እጅ እኮ መጥፎ ነገር ማምጣአት የያዘችው በፊት ላይ እደዚህ አታደርግም ነው አላህ ይመልሳት

  • @akramgader5467
    @akramgader5467 2 หลายเดือนก่อน

    አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ አህለንፊክ😢

  • @zuzutube1454
    @zuzutube1454 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ቲክተከሮች እንዳው ምን ይሻለቹ አለህ ቀልብ ይስጣን

    • @Aaaez3iz3zl8x
      @Aaaez3iz3zl8x 2 หลายเดือนก่อน

      እች ሀቢባ የምታባል ምነው አቅሏ ተገለበጠዴ ቱ ምኒቱ ማሥጠሊናት

    • @hykelahmad1024
      @hykelahmad1024 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@Aaaez3iz3zl8xአረምንእሷብቻ አሉ ብዙ ሲመከሩ ስድባቸዉ የሷዴሞ ከፋ አላህ ሂድያ ይስጠን

    • @Aaaez3iz3zl8x
      @Aaaez3iz3zl8x 2 หลายเดือนก่อน

      እወነት አድህ እመናተ የማይፈቅደውን ቲዘበርቁ ሳይ በጣምነው የምናደደው እደህ አይነት አላህ አትስራ ብሎ የከለከለንንን እሚሠነሩ ና የመናገሩ ሰው አለህ ልብይሰጣቸው ወይም ያጥፋቸው​ @@hykelahmad1024

  • @user-ee9rw5wl4w
    @user-ee9rw5wl4w 2 หลายเดือนก่อน

    እሰኪ ደምሪኝ ሁቢየ

  • @sadahabdo7405
    @sadahabdo7405 2 หลายเดือนก่อน

    አይ አም ሶሪ😮

  • @user-gd8ug5mo3f
    @user-gd8ug5mo3f 2 หลายเดือนก่อน

    😭😭

  • @SiadSiad-pi2bd
    @SiadSiad-pi2bd 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏😭😭😭😭

  • @REHAM.1r
    @REHAM.1r 2 หลายเดือนก่อน +2

    ይህች ሙናፊቅ

    • @user-ii5ib3ml6x
      @user-ii5ib3ml6x 2 หลายเดือนก่อน

      አይባልም መልካም ንግግር ሠደቃ ነው ወይም ዝም ማለት ይሻላል

  • @Argobwa
    @Argobwa 2 หลายเดือนก่อน

    ቲክ ቶክ አላህ ያጥፍው

  • @user-et8bq1bq8d
    @user-et8bq1bq8d 2 หลายเดือนก่อน

    ደምሪኚ እህቴ

  • @SebrinaTube-
    @SebrinaTube- 2 หลายเดือนก่อน

    ሶሊሃ. ፈልጌሽ ነበር ውዴ

  • @user-lp1mh3xo8l
    @user-lp1mh3xo8l 2 หลายเดือนก่อน

    አላህሂድያበስ

  • @MaryamEthiopia
    @MaryamEthiopia 2 หลายเดือนก่อน +1

    አይ እናተ አስመሳይ እናተ ናቺሁ

  • @dilusilty2274
    @dilusilty2274 2 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍

  • @user-sr9xj7ig1i
    @user-sr9xj7ig1i 2 หลายเดือนก่อน

    صح صح صح

  • @halemahaloum-si4ll
    @halemahaloum-si4ll 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤😥😥😥😌😌

  • @huikmuhikm
    @huikmuhikm 2 หลายเดือนก่อน

    ባለጌ በያት በተግባሯ እንደማፈር ሳታፍር ታወራለች ባለጌ

  • @Lubab406
    @Lubab406 2 หลายเดือนก่อน

    ጂላንፎ ምኒቱ ናት ኮተት

  • @Amina-cx2ch
    @Amina-cx2ch 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ababech-ni4pq
    @Ababech-ni4pq 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እኔ ፊትዋም ድምፅዋም የፄት አይመስለኝ እናተስ

    • @asqw6481
      @asqw6481 2 หลายเดือนก่อน

      አይባልም በአላህ ስራ አትግቡ

  • @MsJahara-zi1wt
    @MsJahara-zi1wt 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔም ሳዳምጣት አናዳያለች ይች አሽቃባጭ

  • @ZarahZarah-rt8yb
    @ZarahZarah-rt8yb 2 หลายเดือนก่อน

    ሰውሲመክሩትየማይሰማውለምድነውየዝችሰየብቻውነው

  • @seadahusin634
    @seadahusin634 2 หลายเดือนก่อน

    ሴናትእድግን

    • @TOYBAMOHAMMED-lh5yh
      @TOYBAMOHAMMED-lh5yh 2 หลายเดือนก่อน

      😂አወ የአላህ ታአምር ናት ግን ዛሬላይ ድበር ያለፈይነዉ አላህ ይህዳት

  • @suma187
    @suma187 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሰለም ትክቶኮሮች ልብ ይስጠቹ

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n 2 หลายเดือนก่อน +1

    Me too enem selemete negn gen betesebochen alalkum ke menem belaye deen Islam nw mibeletebegn

  • @user-of1vk5sl2x
    @user-of1vk5sl2x 2 หลายเดือนก่อน

    ጭራሽ ተልባ 😢😢😢😢

  • @user-ye6rw3pi7b
    @user-ye6rw3pi7b 2 หลายเดือนก่อน

    እናተሢጀመርአሥመሣይናችሁሁላችሁምልጅቷልክናትእኛኢትጸያሁሉምእንድነውየሚለውዴግሞይሶብቻአይዴለይም❤❤❤😢😢😢😢

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 2 หลายเดือนก่อน +1

      ሂጂ ከሷ ጋር አጨብጭቢ ወሬኛ ጌታችን ነወ የከለከለን ከጌታችንን ንግግር በላይ እናንተ ልታውቁልን ነወ

  • @kuliidiriba8338
    @kuliidiriba8338 2 หลายเดือนก่อน

    Mala rakin qaba yoo jedhani

  • @habibullah3935
    @habibullah3935 2 หลายเดือนก่อน

    😤😤😤😤😤😤😤😤😤

  • @BuzyeBasheer-di6hk
    @BuzyeBasheer-di6hk 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቆሻሻነሽበጣምመልስሽያስጠላንበጣምባለጌነሽ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 2 หลายเดือนก่อน

    አሽቃባጭ ናት ልጅታ

  • @uaeuae6078
    @uaeuae6078 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረበለው ምኑ ነህ ልበል ምኑ ነሺ ደንቆሮ አወቀህ ሞታሀል ምኒቱ ደደብ ወንድ አገረድ ነህ
    ወላሒ ከመጀመሪያው ቃሏ መልሷ ያናዳ ወንድ አይሏት ሴት ቱቱቱቱቱ

    • @asqw6481
      @asqw6481 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይባልም ሰዉ ባለማወቅ ብዙ ይሳሳታል ኡስታዝ ዋሂድ መክሮዋት ተመልሳለች ከስተትዋ ሰዉ ሁሉም ተሳሳች ነዉ ከነዚያም ጥሩዎቹ ተፀፅተዉ ወደጌታቸዉ የሚመለሱት ናቸዉ

  • @Salam-ef9gk
    @Salam-ef9gk 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ታሳፍራላችሁ ቱ ምድረ ቆሻሾች ልቅምቃሚ ሁላ ቱቱቱቱቱቱቱ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 2 หลายเดือนก่อน

    ደሞ እሷ ገጠጤ ናት ባትሆን ገጠጤ ባትሆን እንዲ አትልም ነበር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉