ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእርሱ የሚያም ሁሉ የዘለላም ሕይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲንሁ ወዶአልና የዮሐንስ ወንጌል 3 16❤❤ ኑ ወዴ ኢየሱስ
Yerasish guday
ተባረኪ❤
Amen አየሱስ yadenal 🙌🙏
ወይኔ ባህሬን ስወድህ 💕💘💖💖💓💓💘💓 ደግሞ ምትፈጥረው ወሬስ እንዴት ነው ሚገርም ምርጥ የፍቅር ፊልም ነው በርቱ 💖💖💘💘💓💓💓💓💘💘💖💖💖ፊወሪ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❣️❣️💞💕💓
ባህሬን እኮ ሲችልበት🥰🥰🥰 አስደማሚ ብቃት ያለው ሰው አክባሪ ትሁት ወንድም ጓደኛ የሆነ ምርጥዬ አክተር እኮ ነው❤❤❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
ፍቅራችንን❤ በልባችን አምቀን ህመሙን ስቃዩን ጩኸቱን ለቻልነው🥂💔
🍸
የምወዱትን ሠዉ ንገሩት ይባላል ንገሪዉ ወንድም ከሆክ ንገረዉ
🥂
እኔ ባለመናገሬ አጥቸው ይሄ 9አመቴ ሙሉ እሰቃያለሁ 😭😭
አግብታ ወልዳ ሳያት እንዴት እንደምትናፍቀኝ🖤
ፊዮር ግን የምር ይመችሽ ትችያለሽ ❤ሁሉም አንደኛ 😊
ከሄኖክ ድንቁ ፊልሞች ይሻላል ሳባት ሊጆጅ ዎሊጀ እኔም ድንግል ነኝ 😂😅😅
እንደዚህ የምታፈቅረኝ ባገኝ ቂጤ እስኪንቀጠቀጥ ነበር የምወዳት❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
ቂጤ እስተሚቀጠቀጥ አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅😃😃😃
ችግሩ እኮ እምትወዳቹን ሳይሆን እማትወዳቹን ነው የምትወዱት
ሥኖዳቹ ትኮራላቹ የምቶዱት ሥትከተሉ የሚወዳቹን ታጣላቹ
እውነት😂😂
ፍቅርን በበዛበህ 💔በሮሚዮ 💔በኦቴሎ💔 አይተነዋል ስለነሱ ብዙ ተሰምቶናል የብስሬ ስሜት ግን ደርሶብናል ❤እንዳናጣ ፈርተን አተናል ፍቅር እንዲህ ነው💥❤ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን🙏
.ፊልም ቱርጉም 5:47 ❤
ሰባት ልጆች ወልጄ እኔም ድግል ነኝ አላሉም😅😅😅 ቆንጆ ፊልም ነው😅😅
እኔም አንድ ልጅ ወልጀ ድንግል ነኝ😂😂
@@Wanti-n5k 😀😀አትይኝም ደምርኝ በቃ
❤❤😂
😂😂😂😂😂😂
እና😂😂😂😂😂
ይሄን ፍቅር ኖሬዋለሁ ሲታመም ታምሜ ሲያዝን ከሱ በላይ አዝኜ አልቅሼ ሲቸገር ተቸግሬ ፍቅር አለ ከሚባለዉ በላይ አፍቅሬዋለሁ እሱ ግን ህይወት ሲሞላለት እምነቴን ፍቅሬን በራስ መተማመኔን እዉነቴን ባጠቃላይ ሁሉ ነገሬን ይዞት ሄደ እኔም አለሁ ይሄዉ 11አመት ሆነን ሳላፈቅር ፍቅር ከልብ ሲሆን ህመሙ ከባድ ነዉ
Yene enate fetari yetebkesh
❤የፍቅር መኖሩ ማሳያ ነሽ🥰 አንቺ በጉለቶች🖤 በማጣቶች🖤 በብቸኝነቶች🖤 ውስጥ ሙላት❤️ የነበርሽ ነሽ ስለ❤️ ፍቅር ብለሽ❤️ ነውና ሁሉ የሆነው ይመስገን ፈጣሪ የፈቀደው ሆነ 🙏ግን ተሰበርኩ💔 ሰው አላምንም🖤 ፍቅር በቃ አይደገምም 💘ብትይ እንደተሸነፍሽ ቁጠሪው 🖤 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@mokfp ከዚህ በላይ መሸነፍ ምን አለ ተሸንፊያለሁ ዳግም ላላፈቅር ዝም ብሎ መኖር ብቻ
@@Kibrom-j3w Amen ameseginalehu
Wuy yene eht 😢
ይሄን የሰሩ እጆች የተባረኩ ይሁኑ-🙌
🙏ክብረትን ይስጥልን
ፊዬሪ ቲክቶክ ለይ ፖስታ አይቶ የመጣ እስቲ በላይክ ያሳውቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
አንድ እኔ 👍😂
አንደኛው እኔ ነኝ
ፍቅር እዚህ ቦታ ተኑሯል❤❤❤ የኔ ፊዮሪ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ💔😭😭😭
Era ወደዛ የሁሉም ልክ አለው
ልክዬለዉ.አልያዝ.በይ.ዬፊወሪ.አፍቃሪ.እዴተመቼኝ.ወድልጅ.እባዉ.ዱብዱብ.ካለ.ተቀድሜአብዳለሁ.እድህነዉ.አፍቃሪ.ወላሂ
የትኛውም ወንድ በሴት ደካማ ነውባህሬን ሳደንቀው እኮበጣም አስተማሪ ፊልም ነው ❤️አንተን ለማስደሰት ብላ ባንተ ውስጥ እራስዋን አጣች💔አይ ወንድ 💔💔💔💔💔 በቃ
እኔ እንዲህ የሚረዳኝ ተመልካች እኮ ውስጤ ነው💞ክብረትን ይስጥልን🙏
የፈረሰችው ሰፈሬን ከነፍቅሬ አስታውሳቹ አስለቀሳችሁኝ❤😓❤ሞክ ከምር ትለያለክ👏👏👏
ምንድ ነው ስምዋ ኣዲስ ውስጥ ነው
አዳዴ ፍቅር ባይኖር 😢 ሲበዛ እራሥን ያሥጥላል😢 አይይይይይ የኔሥ የከፋነው ሠው ሁሉ ቶለ ይረሳል እኔ አሥር አመት ልደፍንነው ሁሌ በባ 😭😭😭😭😭😭
❤አይዞን ፈጣሪ መካሻውን ማስረሻውን መስጠት መች ይሳነዋል❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
ማነው እንደኔ መለስ ዜናዊ ኖሮ ቢሆን ብሎ ሚመኝ
እኔ ራሱ ተመኘሁ❤
Mele jegna meri😢😢❤
እኔ
አሮጌ
ሴት ልጅ መልካም ጥሩ ወንድ ለፍቅር አይመርጡምበተለይ የሚያፈቅራቸውን በፍፁም አያፈቅሩምየእውነት ከልቤ ነው
እነሱ ተጎዳን ሲሉ በፍቅራቸው ስንት እንደሚጎዱ ቢያውቁት💔 አለምን እንዴት ጥሩ ያረጓት ነበር💞
@@mokfp ወንድ ከሆንክ ጓደኛአንድ ምክር ልምከርህ በፍፁም የትም መቸም እንዴትለሴት ልጅ ገንዘብህን እንጂ ልብህ አትስጥጣትበፍፁም ።
😮😢
ልጁ ግን አስለቀሰኝ😢😢ከዚ ምድር የሚጎዱት ንጹ ልቦች ብቻ ናቸው😢😢😢
❤እውነት ነው💔
አይ ያሀባሻ ወንዶች ፍቅር አጋለላፅ 🤔🤣👍ናብስ ይማር ነው 😭😂
😂😂😂ገገሞች እኮ ነን😂😂 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
ጡሩ ለተገነዘበው ብዙ ትምህርት አለው በርቱ ግን ቀጣይ ቢኖረው❤አዳድ ሰወች የደስታችን ምክኒያት ይሆኑና በምላሹ ያልነበረንን ማንነት ሀዘን ሰጥተውን ይሄዳሉ😢
❤
የኔና የባሌ ፍቅር ልክ እዴዚ ነው ስደት ትቼው መጣሁጂ ፍቅር በፊልም ብቻ ነው አትበሉ ኮሜተሮች ሳንጋባ በፊት በቀን ሁለት ጊዜ ቢቀር አንድ ጊዜ ሰንተያይ አናድርም ከተጋባንም በኃላ ፍቅራችን እደቀጠለ ነው ምግብ ስንሰራ አንድ ላይ ስራ ስንሰራ አንድ ላይ ወክ ስንወጣ ከተማ ስንወጣ ሁሉም ነገራችን አንድ ነው ❤
ይመቻቹ❤
❤@@mokfp
ማሻአላህ አላህ እስከ ጄነት ያድርግላችሁ❤🎉 ለኛም ይስጠን😢😊🎉😂❤
እግዚአብሔር ያስቃጥልልሽ እህቴ ካመቶ አንድ ሁላት አፍቃሪ ዋንድ ብጋኝ ነው ላላኛዉ ዉሻት ብቻ ቃዳዳ ብቻ
ታድለሸ ፊጣሪ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ❤😊
ዋውው ደስ ይላል ግን እኮ ኡነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው
Ayidelem maryamn ene 3 weljalehu zarm afekrewalehu hulem yirbegnal ezare 13 amet edalehu fetarin mamesgegnaye new
ትክክል በፊልም ብቻ ነው ሳገባ ነው ፊልም ጥልት ያደርኩት ውሸት ነው ሁሉም ነገር
የኔ ፊዮሪ ትችያለሽ ግን ያ ምስኪን አፍቃሪ አሳዘነኝ😔
❤አንጀት ይበላል አ😢 ❤ክብረትን ይስጥልኝ🙏
@@mokfp betam😔
እወነት ነው ይህ ዃስ ሁሌ እንዳጣላን ነው በተለይ በትዳራችን ትልቁ መጨቃጨቂያ ነው ፈጣሪ ሆይ ልቦና ይስጣችሁ ወንዶች 😢😊
አይ የኛነገር እሚያፈቅረን ሌላ እምናፈቅረዉ ሌላ
🖤አልተገናኝቶም ማለት እንዲህ ነው🖤 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
ፉዮሪ የኔ አልቃሻ እሷን አይቸ ነዉ የመጣሁት የማይፈልጋቹህን ወንድ አትከተሉ ሴቶችዪ😮😢😂❤
❤ሰው እኮ ወዶ አይከተልም ፍቅር የት እንደሚያሳርፈን መምረጥ ቢቻል ማንም ባልተጎዳ💔 ፊዮሪ ግን ትችላለች አይደል😍
😢😢😢 ቀጣይ ቢኖረ አሪፍ ነበር ዋው የፍቅ ፊልም 💖
በእርግጠኝነት ይኖረዋል🙏
አዎ ቀጣይ ሊኖረው ይገባል ካሌለው አጨራረሱ ልክ አይደለም
ይቺ ልጅ ጥሩ የሚያጫውታት ተዋናይ ካገኘች አሪፍ ትተውናለች🎉
❤በጣም ጀግና እኮ ነች❤️ ❤ክብረት ይስጥልን🙏
አፍቅረን አፍቅረን ፍቅርን ከልባችን የሚያርቁ ስንት ወንዶች አሉ ተመስገን እራሴን ሳላጣ ከፍቅር መራቄ ደስ አለኝ ወንዶች ተው ለሴት ልጅ ለፍቅር ጡር አለው መገፋት እንጂ መግፋት ጥሩ አደለም😢😢😢😢😢😢😢😢😢
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
ያልገባኝ ነገር ያንልጅ እዳለው በመኪናዉ ገጭቶ አካላ ጎደሎ አደረገው እጭ አማረኛ ፊልም ማየት የምጠላው ለዝህነው ምን ነበር ምን ሁኖ እደራቃትኮ ብታቅና ቢያልቅ ፊልሙ
❤የሚገርም እይታ ነው🙏 2ለመቀጠል ታስቦ ወሽመጣችንን በጠሱት💔 ለአስተያየቱ ከልብ🙏
ክፍል ሁለትማ ግድ ነው እየሳኩ እያለቀስኩ የጨረስኩት ፊልም 😢❤
እንቀጥለዋለን❤ ክብረትን ይስጥልን🙏
@@mokfpግድ ይላል ክፍል ሁለት ከሌለው አጨራረሱ ልክ አይደለም
`የፀሃይ ልጅ ` የሚለውን ስም ብዙ ፌልም ላይ አላየውም የሰራቸው ስራዎች ላይ ግን እንዳስደመመኝ ነው አሁን ደሞ በ ዳይሬክቲንግ ብቅብሏል 👏👏 ብዙ እንጠብቃለን ... ድርሰት , ዳይሬክቲንግ , አክቲንግ , ፕሮዳክሽን 👌👌👌
ዴቯ (የፀሐይ ልጅ) ምን አይነት ቅመም የሆነ ልጅ መሰላቹ እጁም ጭንቅላቱም የጣፈጠለት ባለሙያ ነው🙏🙏🙏🙏ዴቯ❤
ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏🙏
ፊወሪን አይቶ የመጣ ማነዉ❤❤
ፊሮሪ ግን ከሁሉም አፍቃሪ ሁንሽ ብሩኪንም❤❤❤
❤🙏
አየ ፍቅር በፊልም ና በድራማ ብቻ እያየንህ እንኖራለን😢😢😢😢😢😢😢😢
ኧረ ተው እንኖራለንም
ሴቶች ስናፈቅር ልባችን ይጠፋል ይለዩን ካዲያ የጠፋወን ልባችንን ፈልግን ማግኘት ይከብደናል ስለዚህ በልኩ እንሁን 😢
❤ፍቅር ልክ አለው ወይ? እንዴት ልኩን ማወቅ ይቻላል? ለአስተያየቱ ግን ክብረትን ይስጥልን🤗🙏
ኤረ አፍቃሪው ልጅ ግን በጣም ነው የሚያሳዝነው 😢ደግሞ ሲያምር የፀይም ቆንጆ ጥርሱ በረዶ ድድር ያለ 🤔🥺🌹
ማነው ከቲክቶክ ወደዚህ የመጣ😂😂
ane😂😂
ine😂
ane😂😂😂
😂😂😂😂
Ene
አረ ማርያምን ፊዮሪ ትችያለሽ እሽ ጎበዝ ❤❤❤
❤እውነት ነው 🥰ምርጥዬ ነች🙏
Ye Guwadegenetena Yefiker Tig Mitayebet Fiker Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክፍል ሁለት ይቀጥል የምትሉ
🖐
ፊዮሪ ድንቅ የትወና ብቃት ይዘሽ መተሻል በርቺ እደጊልን ሁላችሁም አንደኞች ናችሁ ገራሚ እስክሪብት ነው ክበሩልን
❤ክብረትን ይስጥልን🙏እውነት ነው ፊዮሪ ገራሚ😍 አስደማሚ👏 ጀግናችን ነበረች🥰
@@mokfpAhuns yet hedeche
አይ ፍቅር ከራስ ወዳድነት የፀዳ ነውኮ አፍቃሪው ልጅ የሱ እንዳልሆነች ሌላእዳምታፈቅር እያወቀ ለሷ ያለው ፍቅርና አክብሮት እንክብካቤ አልቀነሰም እሷም እደዚያው የምታፈቅረውን ያለማጣት እማትፈልገው ሱስ ውስጥ ገባች ሌላው የተረዳሁት ሴት ልጅ እራሷን ካልጠበቀጭ ጥሏት እደሚሄድ ብቻ እናመሰግናለን😍
ክብረትን ይስጥልን❤🙏ፊልሜን ግብት ስላለሽ🙏ይመችሽ😉
በጣም ደስ ይላል❤❤❤
በጣም ፍቅር ይዞኛል ስደት ነው ያለውት ምን ውስጥ እንደምገባ እራሱ አላቅም ሁሉ ነገር ዝብ ብርቅርቅ ብሎብኛል እራሲን እስከማጣት ድረስ
አይዞን🙏
ayzon💔😢
አይዞሽ እህት
ኪኪኪኪ ሰባት ልጆች ወልጀ እኔም ድንግል ነኝ አላሉም😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂 I know Arada mother
ድሮም የ ኢትዮጵያ ፊልም ማጨራሻው አይምርም 😢😢
ፈጣሪ ምን አለ እኛንም እየን
በፈገግታ የተሞለ ትምህርት ሰጭ ድራማ ነው በርቱ
🙏ክብረትን ይስጥልን❤እናመሰግናለን🙏
Fiyoriye yene konjo ❤
❤አሚን😂ክብረትን ይስጥልን🙏
Wow Geramii Mirt Film❤❤❤
Egzyabierin yie tarik yanenu kanasugar ymialyayn part susagna yalmonu ena ene godana yalmuxatenu esu adga dersobet alagalayi sitgna endgmo tsdedkugni ayachu fiqer kbadnu bunat endfilm qdlal ayidelm😭😭😭😭😭😭kibir la fxrn amilak🙏
😮😮Wow በጣም ደስ ይላል 💯👌perfect
እስክ ፅሉይሉኝ የምወደው ልጅ ኣለ እድወደኝ እፍፍፍ ለምንድነው ግን ከምንወደው ጋር ለመኖር የማይሳካልን
ይሳካልሽ እህቴ🙏
@@mokfp ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ፍቅር ማለት ሰቶ መቀበል ነው😢
ከዚህ ፊልም ግን ምን ተማራችሁ እኔ ብዙ ነገር ተምሬለሁ እናተስ ?
ፊዬሪ በዚፊልም ብቻ አሳዘነችኝ❤❤
ኸረ ወንድ ልጅ ሲያለቅስ አያምርበትም ቆፍጠን በል
❤ፍቅር እኮ ከባድ ነው 😉ጀግናው ፈሪ ንጉሱን ባሪያ የሚያደርግ አይደል😂😂😂
የሱስ ትንሽ የለውም ያዋርዳል በፍቅር ቀልድ የለም ያዝረከርካል😢
Wooow Des yilal yet akababi
እኔም ከቲክቶክ ነው የመጣሁት
ወይኔ ባህሬን እርር ድብን አረካችው😅
ኤኔም 7 ወልጄ ድንግል ነኝ አይ አማማ
❤❤❤
ፍቅር ግን ምን አይነት ክፉነዉ😢😢
❤ፍቅር ነው ሰው ክፉ...😮
💔😥😥😢
@@mokfpሠው ነው ክፉ💔😢💔😢 ፍቅር ሁሌም ፍቅር ተው❤
Woow mirt film ❤❤❤ Fiyori sayat ine ahun yalhubet simet isuwa lay ayahugn be fikir ibid biyalo lezauwm be riket fikr🤣🤣🤣🤣
❤ይመቻቹ❤
@@mokfp 🥰🥰🥰
በጣም የሚያሳዝን ፍልም ነዉ
እኔና ፍቅር ከተለያየን ቆየን
በቅርቡትገናኛላችሁ
እኔም ኳስ ከወንዶቹ የበለጠ ነው የምወደው 😅
Yimir mirx film niber 😭😭😭 gin micirishashiwu
ክብረትን ይስጥልን❤🙏
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው 💖💖💖💖
Dese yelale degmo be sefra tabote yemlubte film 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ gen part 2 benorwe
Fiyori yeroo kolfitu akka bareedu uf
ውይ አጨራርሱ ሲያሳዝን😢😢
Batam batam yameralll❤❤❤❤❤❤❤
🙏
ሀሪፍ ፍልምነዉ ግንተዘበራርቋል
Good luck bro 🙏🏻
ወንድምዓለም🙏
እውነት ኛ ፍቅር ፊልም ብቻ ነው የለው
አሶመስጣቹ የማታስጨሪሱት የገር ደሞ ውይይይ የአማረኛ ፊልም ለማንኛውም ምርጥዬ ነበር በመጨረሻው ፊዮሪ ከማን ጋር ሆነች ??? በህልማቹ ያያቹ ወይም የገመታቹ ሹክ በሉኝ
እኔ ልገምት🤗 የሚወዳትን የምወደውን እየጠበኩ ነው ቁሽሽ ብዬም እጠብቀዋለው 💞ብላ ተስፋ አስቆርጣው ፍቅሯን ስጠብቀው መቆሸሿ ሱስ ውስጥ መነከሯ ቦታ እንዳይሰጣት አረገውና ጥሏት አባቱ ጋ ሄዶ በዛው ቀረ💔 ከሆነ ጊዜ በኋላ ድንገት አየችው ዊልቸር ላይ መቀመጡንግን ያየችው አይመስለኝም አይደል?💔??💔?
Part 2 fidaa kaa namatti tola🎉❤
❤👍
WOw ርዕሱ በጣም ወድጄዋለሁ
❤ክብረትን ይስጥልን🙏 ፊልሙም እኮ አይደብርም😂
ፊልሙስ😂😂😂😂
ባህሬ ስወዲህ
Clasikalu Siyamer yemerrr❤❤❤❤
fiu yemer techeyalesh arif film new bertu
በጣም ደስ ይላል ፍቅር ትግስት ይጠይቃል
ግን እኔ መቸ ነዉ ፈቅረ የሚይዘኝ 😥
አንድ ቀን😅😅😅
እሶቲ ኤሌክቲሪክ ሞክር/ሪ
😂😂😂😂😂
ምርጥ ነው ነገር ግን ቀጣይ ሊኖረው ይገባል በጥልጥል አስቀራችሁት
❤ግድ ነው እንቀጥለዋለን🙏
ዋው አሪፊ ፊልም
Wodei.lejie.uuuuuuu😢😢😢.ensteni.kazei.mederi.magedali.naberie
ሁሉም አንድ አይደለም እኮ🙏ለምሳሌ ከዚህ ፊልም ላይ ብስሬ??
ስታስጠሉ አሁን ለወድልጂ እራሴን ልጥል ስራም አልጠፉብኝ እዲያውም ተሽዬ መገኘት ነው የምፈልገው እኔ የመጀመሪያዬን ዋሽቶኝ ተለያይተናል ግን ያን ያህል አልተሰማኝም
የፍቅር አይነት ይለያያል አላህ ቀለል ካለዉ ሚዛናችንን የሚጠብቅ የተመጣጠነ ፍቅር ይስጠን
በጣምስለማታፈቅሪዉ ሊሆን ይቺላል ነገርግን ፍቅር ከባዲነዉ ወረቢ😢😢😢😢እኔ የመጀመራየ በጣምአፈቅረዋለሁ ያፈቅረኛል ግን ስደትሰመጣ ከሊላሴትጋራ እደሆነሠዉቀርጦላከልኝ ተለያይተናል መቸምወደሂወቴ አላሠገባዉምግን አፈቅረዋለሁ😢😢ሌላሠዉወደሂወቴሲመጣ ትዝይለኛል
ግን እራሴን አልጥልም😂ያዉምበለጥነዉየምለዉ ወረቢደሞ ወንዲ ልጂ
Wowwww❤❤❤
የቃላት ድርቅ የመታን ነው የሚመስለው ድግግሞሹ. ደሞ በቁጥር የምትምሉት ነገር ያስቃል አያምርም ብቻ መልክቱ ጥሩ ነው ግን ስክሪፕቱ ምንም ጠንካራ አይደለም
ይሄ ደራሲው እኮ ነው💔 አስተካክሎ በ2 ይምጣ ወይስ ይብራበት?🤔ለአስተያየቱ🙏
ቺግሩ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው ያለው😢😢😢😢😢😢
እኛ ቤት ቡና ሊጠጣ መቷል ነይ ዉሰጂ 🤣🤣🤭
😂😂
@@TemuMan-jo4wwkkkkkkk😅😅😅
@@TemuMan-jo4ww😆
@@baniaychu7478 ፈልገሽ ነዉ
አረረረ የበደ ትወነ 😂😂😂 ተጀማረ🎉🎉
ባህሪን እረ በስመ አብ 😅 አስባለችው😮
yehe film yerase tarik new gn ene dgami layayew heger teye tefaw
💔ለታሪኬ ምስክር ስላገኘው🙏 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
እኔስ ምን አለ ባሌን እደዚህ ባፈቅረዉ😢😢😢😢😢
😂ይቻላል እኮ❤እስኪ ልብሽ እስኪቀልጥ አፍቅሪውና ምን እንደሚፈጠር እንይ?
እየቀለድኩ አይደለም እኮ 😢😢እሱ በጣም ይወደኛል እኔ ግን ልወደዉ አልቻልኩም እድፈታኝ ብዙ ለፋሁ እሱ ግን ባሰበት ጭራሽ😢@@mokfp
እንድትወጂው የሚያረግ ቅመም ምን አጣሽ ከሱ እውነት አንድን ሰውን መውደድ ከተፈለገ እኮ ብዙ ም/ት አለ ሰው ለመውደድ 1 መላመድ💘 2 ውበትን ማድነቅ ወንድ ከሆነ ጥርሱ ደረቱ ቀለሙ እስተሳሰቡ ወንድነቱ 💘ሴት ከሆነች አይኗ ቂጧ ጡቷ ደምግባቷ እናትነቷ ተብሎ💘 3 በመታጨት 💘 ቤተሰብ ጓደኛ የመሳሰሉት ለሚወዱት ለሚያስቡለት ሰው ይሆናታል ትሆነዋለች ብለው ያጣብሷቸዋል 💞 💞💕ይመስለኛል በነዚህ 3ም/ቶች ፍቅር ይወለዳል አንቺ እንዴት አንዲት እንኳን እሱን ማፍቀር ፈልገሽ ም/ት አጣሽ???
መጨረሻው አይነፋም
ገና እያየሁት ነው ይቅርብኝ
04:21ን በጣም ይደብራል ምክንያቱም ለቀጣይ ሴት ልጅ ወንዶንችህን ማፍቀር ያቆማሉ ማለት ነዉ 😢😢😢
ብልጥ በሰው ሞኝ በራሱ ይማራል ብለውማ ሊያፈቅሩን ይገባል😮 ብልጥ ሴት ባሏን ሰው ማረግ አይከብዳትምና❤04:21ን ተስፋማ አንቆርጥም
04: 21 min malet nw?
አዲስ አበባ ውስጥ እኛ ሰፈር ብቻ እመቤታችን እና ሐዋርያው ቅ/ዮሐንስ ቤ/ክ አለ መታሰቢያ ቀናቸውም ቅ/ዮሐንስ 04 ቅ/ማርያም 21 ነው ወንድሜ ሁሌ ሲምል 04:21ን እያለ ነው አፉ ላይ እንዴት ይጣፍጣል ሰው ይረዳኝ አይረዳኝ አላወኩም ግን ፅሁፌ ላይ ተጠቀምኩት🙏
The best amharic movie
በእርሱ የሚያም ሁሉ የዘለላም ሕይወት እንዲኖረዉ እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲንሁ ወዶአልና የዮሐንስ ወንጌል 3 16❤❤ ኑ ወዴ ኢየሱስ
Yerasish guday
ተባረኪ❤
Amen አየሱስ yadenal 🙌🙏
ወይኔ ባህሬን ስወድህ 💕💘💖💖💓💓💘💓 ደግሞ ምትፈጥረው ወሬስ እንዴት ነው ሚገርም ምርጥ የፍቅር ፊልም ነው በርቱ 💖💖💘💘💓💓💓💓💘💘💖💖💖ፊወሪ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❣️❣️💞💕💓
ባህሬን እኮ ሲችልበት🥰🥰🥰 አስደማሚ ብቃት ያለው ሰው አክባሪ ትሁት ወንድም ጓደኛ የሆነ ምርጥዬ አክተር እኮ ነው❤❤❤
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
ፍቅራችንን❤ በልባችን አምቀን ህመሙን ስቃዩን ጩኸቱን ለቻልነው🥂💔
🍸
የምወዱትን ሠዉ ንገሩት ይባላል ንገሪዉ ወንድም ከሆክ ንገረዉ
🥂
እኔ ባለመናገሬ አጥቸው ይሄ 9አመቴ ሙሉ እሰቃያለሁ 😭😭
አግብታ ወልዳ ሳያት እንዴት እንደምትናፍቀኝ🖤
ፊዮር ግን የምር ይመችሽ ትችያለሽ ❤
ሁሉም አንደኛ 😊
ከሄኖክ ድንቁ ፊልሞች ይሻላል ሳባት ሊጆጅ ዎሊጀ እኔም ድንግል ነኝ 😂😅😅
እንደዚህ የምታፈቅረኝ ባገኝ ቂጤ እስኪንቀጠቀጥ ነበር የምወዳት❤❤❤
😂😂😂😂😂😂😂
ቂጤ እስተሚቀጠቀጥ አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅😃😃😃
ችግሩ እኮ እምትወዳቹን ሳይሆን እማትወዳቹን ነው የምትወዱት
ሥኖዳቹ ትኮራላቹ የምቶዱት ሥትከተሉ የሚወዳቹን ታጣላቹ
እውነት😂😂
ፍቅርን በበዛበህ 💔በሮሚዮ 💔በኦቴሎ💔 አይተነዋል ስለነሱ ብዙ ተሰምቶናል የብስሬ ስሜት ግን ደርሶብናል ❤እንዳናጣ ፈርተን አተናል ፍቅር እንዲህ ነው💥❤ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን🙏
.ፊልም ቱርጉም 5:47 ❤
ሰባት ልጆች ወልጄ እኔም ድግል ነኝ አላሉም😅😅😅 ቆንጆ ፊልም ነው😅😅
እኔም አንድ ልጅ ወልጀ ድንግል ነኝ😂😂
@@Wanti-n5k 😀😀አትይኝም ደምርኝ በቃ
❤❤😂
😂😂😂😂😂😂
እና😂😂😂😂😂
ይሄን ፍቅር ኖሬዋለሁ ሲታመም ታምሜ ሲያዝን ከሱ በላይ አዝኜ አልቅሼ ሲቸገር ተቸግሬ ፍቅር አለ ከሚባለዉ በላይ አፍቅሬዋለሁ እሱ ግን ህይወት ሲሞላለት እምነቴን ፍቅሬን በራስ መተማመኔን እዉነቴን ባጠቃላይ ሁሉ ነገሬን ይዞት ሄደ እኔም አለሁ ይሄዉ 11አመት ሆነን ሳላፈቅር ፍቅር ከልብ ሲሆን ህመሙ ከባድ ነዉ
Yene enate fetari yetebkesh
❤የፍቅር መኖሩ ማሳያ ነሽ🥰 አንቺ በጉለቶች🖤 በማጣቶች🖤 በብቸኝነቶች🖤 ውስጥ ሙላት❤️ የነበርሽ ነሽ ስለ❤️ ፍቅር ብለሽ❤️ ነውና ሁሉ የሆነው ይመስገን ፈጣሪ የፈቀደው ሆነ 🙏ግን ተሰበርኩ💔 ሰው አላምንም🖤 ፍቅር በቃ አይደገምም 💘ብትይ እንደተሸነፍሽ ቁጠሪው 🖤 ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
@mokfp ከዚህ በላይ መሸነፍ ምን አለ ተሸንፊያለሁ ዳግም ላላፈቅር ዝም ብሎ መኖር ብቻ
@@Kibrom-j3w Amen ameseginalehu
Wuy yene eht 😢
ይሄን የሰሩ እጆች የተባረኩ ይሁኑ-🙌
🙏ክብረትን ይስጥልን
ፊዬሪ ቲክቶክ ለይ ፖስታ አይቶ የመጣ እስቲ በላይክ ያሳውቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
አንድ እኔ 👍😂
አንደኛው እኔ ነኝ
ፍቅር እዚህ ቦታ ተኑሯል❤❤❤ የኔ ፊዮሪ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ💔😭😭😭
Era ወደዛ የሁሉም ልክ አለው
ልክዬለዉ.አልያዝ.በይ.ዬፊወሪ.አፍቃሪ.እዴተመቼኝ.ወድልጅ.እባዉ.ዱብዱብ.ካለ.ተቀድሜ
አብዳለሁ.እድህነዉ.አፍቃሪ.ወላሂ
የትኛውም ወንድ በሴት ደካማ ነው
ባህሬን ሳደንቀው እኮ
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ❤️አንተን ለማስደሰት ብላ ባንተ ውስጥ እራስዋን አጣች💔
አይ ወንድ 💔💔💔💔💔 በቃ
እኔ እንዲህ የሚረዳኝ ተመልካች እኮ ውስጤ ነው💞ክብረትን ይስጥልን🙏
የፈረሰችው ሰፈሬን ከነፍቅሬ አስታውሳቹ አስለቀሳችሁኝ❤😓❤
ሞክ ከምር ትለያለክ👏👏👏
ምንድ ነው ስምዋ ኣዲስ ውስጥ ነው
አዳዴ ፍቅር ባይኖር 😢 ሲበዛ እራሥን ያሥጥላል😢 አይይይይይ የኔሥ የከፋነው ሠው ሁሉ ቶለ ይረሳል እኔ አሥር አመት ልደፍንነው ሁሌ በባ 😭😭😭😭😭😭
❤አይዞን ፈጣሪ መካሻውን ማስረሻውን መስጠት መች ይሳነዋል❤ ❤ክብረትን ይስጥልን🙏
ማነው እንደኔ መለስ ዜናዊ ኖሮ ቢሆን ብሎ ሚመኝ
እኔ ራሱ ተመኘሁ❤
Mele jegna meri😢😢❤
እኔ
አሮጌ
እኔ
ሴት ልጅ መልካም ጥሩ ወንድ ለፍቅር አይመርጡም
በተለይ የሚያፈቅራቸውን በፍፁም አያፈቅሩም
የእውነት ከልቤ ነው
እነሱ ተጎዳን ሲሉ በፍቅራቸው ስንት እንደሚጎዱ ቢያውቁት💔 አለምን እንዴት ጥሩ ያረጓት ነበር💞
@@mokfp ወንድ ከሆንክ ጓደኛ
አንድ ምክር ልምከርህ በፍፁም የትም መቸም እንዴት
ለሴት ልጅ ገንዘብህን እንጂ ልብህ አትስጥጣት
በፍፁም ።
😮😢
ልጁ ግን አስለቀሰኝ😢😢ከዚ ምድር የሚጎዱት ንጹ ልቦች ብቻ ናቸው😢😢😢
❤እውነት ነው💔
አይ ያሀባሻ ወንዶች ፍቅር አጋለላፅ 🤔🤣👍ናብስ ይማር ነው 😭😂
😂😂😂ገገሞች እኮ ነን😂😂
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
ጡሩ ለተገነዘበው ብዙ ትምህርት አለው በርቱ ግን ቀጣይ ቢኖረው❤አዳድ ሰወች የደስታችን ምክኒያት ይሆኑና በምላሹ ያልነበረንን ማንነት ሀዘን ሰጥተውን ይሄዳሉ😢
❤
የኔና የባሌ ፍቅር ልክ እዴዚ ነው ስደት ትቼው መጣሁጂ ፍቅር በፊልም ብቻ ነው አትበሉ ኮሜተሮች ሳንጋባ በፊት በቀን ሁለት ጊዜ ቢቀር አንድ ጊዜ ሰንተያይ አናድርም ከተጋባንም በኃላ ፍቅራችን እደቀጠለ ነው ምግብ ስንሰራ አንድ ላይ ስራ ስንሰራ አንድ ላይ ወክ ስንወጣ ከተማ ስንወጣ ሁሉም ነገራችን አንድ ነው ❤
ይመቻቹ❤
❤@@mokfp
ማሻአላህ አላህ እስከ ጄነት ያድርግላችሁ❤🎉 ለኛም ይስጠን😢😊🎉😂❤
እግዚአብሔር ያስቃጥልልሽ እህቴ ካመቶ አንድ ሁላት አፍቃሪ ዋንድ ብጋኝ ነው ላላኛዉ ዉሻት ብቻ ቃዳዳ ብቻ
ታድለሸ ፊጣሪ በሰላም ለመገናኘት ያብቃችሁ❤😊
ዋውው ደስ ይላል ግን እኮ ኡነተኛ ፍቅር ፊልም ላይ ብቻ ነው
Ayidelem maryamn ene 3 weljalehu zarm afekrewalehu hulem yirbegnal ezare 13 amet edalehu fetarin mamesgegnaye new
ትክክል በፊልም ብቻ ነው ሳገባ ነው ፊልም ጥልት ያደርኩት ውሸት ነው ሁሉም ነገር
የኔ ፊዮሪ ትችያለሽ ግን ያ ምስኪን አፍቃሪ አሳዘነኝ😔
❤አንጀት ይበላል አ😢 ❤ክብረትን ይስጥልኝ🙏
@@mokfp betam😔
እወነት ነው ይህ ዃስ ሁሌ እንዳጣላን ነው በተለይ በትዳራችን ትልቁ መጨቃጨቂያ ነው ፈጣሪ ሆይ ልቦና ይስጣችሁ ወንዶች 😢😊
አይ የኛነገር እሚያፈቅረን ሌላ እምናፈቅረዉ ሌላ
🖤አልተገናኝቶም ማለት እንዲህ ነው🖤
❤ክብረትን ይስጥልን🙏
ፉዮሪ የኔ አልቃሻ እሷን አይቸ ነዉ የመጣሁት የማይፈልጋቹህን ወንድ አትከተሉ ሴቶችዪ😮😢😂❤
❤ሰው እኮ ወዶ አይከተልም ፍቅር የት እንደሚያሳርፈን መምረጥ ቢቻል ማንም ባልተጎዳ💔 ፊዮሪ ግን ትችላለች አይደል😍
😢😢😢 ቀጣይ ቢኖረ አሪፍ ነበር ዋው የፍቅ ፊልም 💖
በእርግጠኝነት ይኖረዋል🙏
አዎ ቀጣይ ሊኖረው ይገባል ካሌለው አጨራረሱ ልክ አይደለም
ይቺ ልጅ ጥሩ የሚያጫውታት ተዋናይ ካገኘች አሪፍ ትተውናለች🎉
❤በጣም ጀግና እኮ ነች❤️
❤ክብረት ይስጥልን🙏