ኤርሚ እንዳልክ ኢንዶሚን አንከራተታት! ዮሐድ ንጉስ, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 64

  • @Sara-e4l9c
    @Sara-e4l9c หลายเดือนก่อน

    እባካቹ ለእዳልካቸዉ ድረሱለት ምንም ስለማያቅ ይጮሐል ያለማወቁን መረዳት ከሴት ዉጪሌላ ሳያቅ ለኖረ ሰዉ ነዉ እና ድረሱለት

  • @tesfayekefyalew125
    @tesfayekefyalew125 หลายเดือนก่อน +18

    እውነት ለመናገር ለ ኤርሚ ትልቅ ክብር አለኝ፤ ሆኖም ግን ኤርሚን ልንከባከብ ይገባል
    የበለጠ በ እቅበተ እምነት እዲጠነክር ሊታገዝ ይገባል፡፡ዙርያው ሊጠምዱት ስለሚፈልጉ ጥንቃቄ ያስፈልጋል፡፡

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 หลายเดือนก่อน +1

      ኤርሚ እኮ መልስ በመስጠት ጎበዝ ነበር በፊት አሁን ነው ጌም ላይ ቁጭ ብሎ የሚውለው እንዳልክ ከዘፈን ከጭፈራ ወቶ ጴንጤ የሆነ ነው ከእውቀት ነፃ ነው

    • @yhdmdslfsz5021
      @yhdmdslfsz5021 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው

  • @Samrawit-c2d
    @Samrawit-c2d หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እምዬ.ኦርቶዶክስ.ያንቺ.በመሆኔ.❤❤❤

  • @mesayalemayehu579
    @mesayalemayehu579 หลายเดือนก่อน

    Pastor Endomi is the right name for him. I appreciate you guyes. God bless you.

  • @YordanosFeleke-x9c
    @YordanosFeleke-x9c หลายเดือนก่อน +10

    እኔ ብቻነኝ እዳልክ የማያሳዝነኝ😢😢😢😢

  • @silmaynegerew.....
    @silmaynegerew..... หลายเดือนก่อน +2

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nahomtsegu5881
    @nahomtsegu5881 หลายเดือนก่อน +9

    እንዳልክ በዚ እውቀት ነው ኣሜን ያስበላቸው ፕሮዎች 😢

    • @መቅደስ-ቘ6ጠ
      @መቅደስ-ቘ6ጠ หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😢😢😢

    • @hirut758
      @hirut758 หลายเดือนก่อน

      አይገርምም ይሄ ቅልብልብ የሱ እውቀት ጩኸት ብቻ ነው

    • @BezakebedeAbera
      @BezakebedeAbera หลายเดือนก่อน

      😂😂😂የምርሽን ነው የወረዱ መሖናቸውን አስመሠከሩ😂😂😂😂

    • @እኔጎንደሬነኝ
      @እኔጎንደሬነኝ 7 วันที่ผ่านมา

      ያሳዝናል😢😢😢ግን ኮሜንቱ በጣም አሳቀኝ😂😂😂😂😂😂

  • @RainSoundMY
    @RainSoundMY หลายเดือนก่อน +2

    ኤርሚ ይለያል🎉🎉❤❤

  • @MaSho-e9i
    @MaSho-e9i หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው 😢😢😢😢
    እመብርሀን ትርዳቸው 😢😢😢😢😢

  • @fantizeleke
    @fantizeleke หลายเดือนก่อน

    ኢንዶሚ ተልከሰከሰች
    big respect ኤርሚ Hd

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 หลายเดือนก่อน +2

    ፍሮፌት ኢንዶሚልካቸው ባዘነ ያለማወቅና የድንዝና ተምሳሌት!!!!!

  • @YoRaWede-v7e
    @YoRaWede-v7e หลายเดือนก่อน +1

    ለነነዚህ ፓስተር ነን ባዮች የሰምበት ተማሪ በቂ ነው I was live with them and Ermias was the great ልክ ልኩን ሲነግረው mute ኣረገው ብቻውን መለፍለፍ ጀመረ ሦስቱም ስለሳቁት ተበሳጭቶ መንዘፋዘፍ ጀመረ የተጠየቀውን ጥቅስ ካደው የመጽሐፍ ኣይደለም ኣለው specialy ስለ የሴት መድረኩ ወጥታ መስበክ ከመጻፍ ስጠይቀው ያ መንፈስ ተነስቶት ልያብድ የቀረው የለም ኤርሚየ እድሜና ጠና ይስጥክ ክበር ጌታ ይባርክህ ሌሎች ጓዶኞክህ ኣስተምር thanks ኦርቶዶክስ መልስ ኣላት

  • @DerjederjeDerjederje
    @DerjederjeDerjederje หลายเดือนก่อน +1

    ባልሳሳት ኤርሚ ቲክታክ ሳይመጣ በፊት መንገድ ላይ የሚጮውትን ጴንጤዎች ሲያፋጣቸው የማቀው መሰለኝ

  • @solyanayohannes3072
    @solyanayohannes3072 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏

  • @ሀናደሳለ
    @ሀናደሳለ หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alganeshtikele854
    @alganeshtikele854 หลายเดือนก่อน +1

    Wey Endalk seyasazen

  • @yyyyty440
    @yyyyty440 หลายเดือนก่อน +1

    Betam new yigermoh edalk chuhet bicha

  • @michaelassefa1029
    @michaelassefa1029 หลายเดือนก่อน

    ደስ አይለም ሚድያ ላይ እንደዚህ ስርግፍ ስትሉ

  • @Tiobsta
    @Tiobsta หลายเดือนก่อน

    ወይኔ እንዳልክ 😢 የሚያሳዝነዉ ከላይ ያለው ፂማሙ ሰውዬ ተሳቆ አለቀ እኮ

  • @a.a2095
    @a.a2095 หลายเดือนก่อน

    በጣም የሚገርመኝ ነገር የመናፍቃኑ ድንቁርናና ጩኸት የተለመደ ነዉ
    ግን በኦርቶዶክሳውያን ወንድሞች በኩል በደቂቃዎች ገደብ
    ተላልፎ የተገኘን በማዉረድ ለምን ቃል በቃል አትወያዩም ???
    በመደናቆር አድማጭን አታሰልቹ
    በአድማጭ ደረጃ ከዉጪ ብትሰሙት በጣም ይረብሻል።
    እኛ ብዙ ቁምነገር ከናንተ ለመማር እንጠብቃለን እና በሰከነ መንፈስ አስተምሯቸዉ ፣ አስተምሩን።

  • @betelhemteshome8556
    @betelhemteshome8556 หลายเดือนก่อน

    አይ አብደህ አማኑኤል መግባትህ ነው በዚህ አካሄድህ እግዚአብሔር ልቦናህን ይመልስልህ!

  • @DiribuDegaga-t8u
    @DiribuDegaga-t8u หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ እየሞተ እየሞተ እየሞተ እየሞተ እየሞተ አየሞተ

  • @DinkuawubeteShewaerkabih
    @DinkuawubeteShewaerkabih หลายเดือนก่อน +1

    የሐይማኖተኛ ጥያቄ ማለት ምን ማለት ነው

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي หลายเดือนก่อน

    እዳልክ,እኮ,ከወቀት,ነፃ,,ነወ,

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน +3

    ሀሰተኛው ላይ አትጩህ አላለም ይሄ ድውይ😂😂😂😂

  • @felegehiwottadesse3282
    @felegehiwottadesse3282 หลายเดือนก่อน

    Wey endalk yihe hone mechereshaw

  • @TigiGetachawu
    @TigiGetachawu หลายเดือนก่อน

    Ewnet new perotestant gari men yalayeni gud gudi alee tenbeti hulu enesu laye new ye tefetsemew

  • @مسراتانجي
    @مسراتانجي หลายเดือนก่อน

    ፈስ,ያለበት,ዝላይ,አይችልም,አሉ,ሀሰተኛወ,አተቆይ,አላለመ,ሆዴ,ቆሠለ

  • @SaraSoriya-q6m
    @SaraSoriya-q6m หลายเดือนก่อน

    እዳልካቸው እኮ በየሽሻ ቤቱ ከመዞር በስተቀር የሚያቀው ምንን የለም

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 หลายเดือนก่อน +2

    የእንዳልክ ፊቱ ግን ወገኖች አላሳሰባችሁም😅😅😅😅😅

  • @Fev-gs5gl
    @Fev-gs5gl หลายเดือนก่อน

    ''አጌኒስት ጂሰስ የሆነ ጥቅስ በመፀሀፍ ቅዱስ''አላለም😳😳😳 አሞታል በቃ😢😢😢አይሻለውም አጌኒስት እንዳልክ 😜

  • @yaredoethio3149
    @yaredoethio3149 หลายเดือนก่อน

    የሱ ሀይማኖት ምንድነው?

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 หลายเดือนก่อน

    እኔ እኮ ፕሮዎች ከኦርቶዶክሶች ጋር ስሲጋጩ እወድሃለሁ አፍቅርሀለሁ እያሉ የሚቅለሰለሱት ነገር።

  • @seblewengienadew187
    @seblewengienadew187 หลายเดือนก่อน

    Ih

  • @buzuayehuejo2449
    @buzuayehuejo2449 หลายเดือนก่อน +1

    እንዳልክ ተዋኽዶ እምነት ውስጥ እለህ ኢየሱስን ትጠላ ነበር?

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru หลายเดือนก่อน +1

    ጉድ ነው በጩሕት መሸፈን

  • @GetinetMenen
    @GetinetMenen หลายเดือนก่อน +1

    እዳልክ ማፍያ ዱርየ ነው እውነተኛውን ያውቃል ተውት ትንሽ ይደንስ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሰተኛው ኢየሱስ እናት የለውም ዘፈን ይስማማዋል ጭፈራ ይስማማዋል እሱም እነ እንዳልክ አዳራሽ ነው ያለው😂

  • @TekluFelek
    @TekluFelek หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ ማለትኮ የመኪና ባትሪ ነው

    • @hailemariamtamirat3125
      @hailemariamtamirat3125 หลายเดือนก่อน

      ኧረ የባጃጅ ነው😂😂😂 ከመኪናማ አይደርስም😂

  • @addisnegash8077
    @addisnegash8077 หลายเดือนก่อน

    ድሮም ይሄ ልጅ ድሮም እንደዚ ነጭ ነበር እንዴ 😳😳😳

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms หลายเดือนก่อน

    አረ ተውት 😂ሳይወድ እንደገና ሌላ ምንፍቅና ይፈጥራል

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt หลายเดือนก่อน

    Demo eko chuhetu be Getaa ayy endalek

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 หลายเดือนก่อน +1

    አንገቱን ይዞ መዘዘው ወደ ላይ በንዴት አምስት ኢንች ጨመረ😂

  • @Loza957
    @Loza957 หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ እውቀትህ ያስቀናል😅😅😅

  • @DinkuawubeteShewaerkabih
    @DinkuawubeteShewaerkabih หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ አንተ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሆነህ እየሱስ ክርስቶስን ትጠላው ነበር

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse หลายเดือนก่อน

    እንዳልክ ኢንዶሚ ? 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SosoAbososo-y3n
    @SosoAbososo-y3n หลายเดือนก่อน

    😅😅😅😅

  • @MisrakTefera-k5b
    @MisrakTefera-k5b หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂