ክሬም ከረሜል creme caramel كريم كراميل

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @zeharalove6210
    @zeharalove6210 ปีที่แล้ว +1

    እህቴ እጅሽይባረክ አላህ ደስታሽን ያብዛሽቃልየለኝም ላች ካችእያየሁ እየሰራሁኝ እሄው ከ2500እስከ3000ሪያል ደመወዝተኛ ሁኛለሁ ረጅም እድሜናጤናይስጥሽ

  • @amantube2265
    @amantube2265 4 ปีที่แล้ว +1

    ሲያዩት እንዴት ያምራል እጅሽ ይባረክ

  • @maremaru
    @maremaru 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ ምርጥ ጣፉጭ ነው 👌

  • @fyoritube
    @fyoritube 4 ปีที่แล้ว +4

    ጎበዝ በጣም ኣሪፍ ኣሰራር ነው በርችልኝ

  • @hannuhannu3372
    @hannuhannu3372 4 ปีที่แล้ว +1

    Ijish yibark

  • @ህሊኡራኤል
    @ህሊኡራኤል 4 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @MisMirad
    @MisMirad 3 หลายเดือนก่อน

    Wawa

  • @hulumnagerlabagonew6780
    @hulumnagerlabagonew6780 4 ปีที่แล้ว

    Maleshilign marr

  • @zihab2314
    @zihab2314 4 ปีที่แล้ว

    በርች ጎበዝ

  • @bagerlayendale6782
    @bagerlayendale6782 4 ปีที่แล้ว

    Ejishe Yebarke

  • @ezanafasil5868
    @ezanafasil5868 ปีที่แล้ว

    ወተቱ በትኩሱ ነው ከእንቁላሉጋ ሚደባለቀው?pls

  • @munatekle6714
    @munatekle6714 4 ปีที่แล้ว +1

    Betam gobze nashe beza laye bezue atawerem endelelawe sewadeshe tebareke 😍😍

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 ปีที่แล้ว

    ወዋ በጠም ደስ ይለል የኔ በለሞያ እጅሽ ይበርክ

  • @keludiInfo
    @keludiInfo 4 ปีที่แล้ว +6

    ማሻአላህ ጎበዝ በርቺ ውድ የኢስላም ልጆች አላህ ይቅበል ፅያምኩም ቅያምኩም ወደ ዲናዊ ቻናል አጋርነታችሁን አሳዩ የነብዩ ሀዲስ የሳሀባዎች ጣፋጭ ታሪክ ስሙ ቀልብ የምትረጋጋው አላህን በማሠብ ነው።

  • @susuwellotube9765
    @susuwellotube9765 4 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ባለሙያ ነሽ እህት በርችልን

  • @fatimamifta7225
    @fatimamifta7225 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ እህት በርቺልን ሹክረን❤❤❤

  • @zebenaybayssa6924
    @zebenaybayssa6924 4 ปีที่แล้ว

    አሪፍ ነው 👍💐

  • @sofianasir1664
    @sofianasir1664 4 ปีที่แล้ว

    Waw batam yamerail

  • @IshakAdem
    @IshakAdem 4 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በርቺ ።
    አንድ ጥያቄ አለኝ ማለትም አቤት ዉስጥ ለማዘጋጀት የክሬም ካራሜል ፓውደር የት ማግኘት እንችላለን ኢትዮጵያ ዉስጥ ብዙ ሱፐር ማርኬቶችን ጠይቄ ለማግኘት አልቻልኩምና። ወይም ደግሞ እሱ (ክሬም ካራሜል ፓዉደር) ካልተገኘ ሌላ የሚተካዉ ነገር አለ ወይ? እባክሽን መልሽልኝ እጠብቃለሁ ።

  • @ኸይርያየሱፍ
    @ኸይርያየሱፍ ปีที่แล้ว

    በኒስተል ሲሰራ አይቸነበር እስኪ በንስቴል እዴት ነው የሚሰራው አሳይኝ

  • @د.أحمدسنانالكامل
    @د.أحمدسنانالكامل 4 ปีที่แล้ว +1

    السلام عليكم
    لو تكون الكتابة باللغة العربية حتى نستفيد منكم
    وماشاء الله طبخات غاية في ابروعة ةبأسلوب سهل
    شكرا لك

  • @hosin7706
    @hosin7706 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ ጎበዝ የኔ ባለሞያ አላህ ውቀት በውቀት ላይ ይጨምርልሽ የውደዋ

  • @EdanTedese
    @EdanTedese 10 หลายเดือนก่อน

    ክሬም ከረሜላውስ አጓጓኝ እሞክረዋለው አጓጓኝ

  • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
    @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ የኔ ልዩ ሙያ ካንች ውጭ ፍጥነትሽ 👌👌👌እኔ በእንቁላል ሰርቸ አላውቅም ግን ያቀለጥኩትን ስኳን እዳች ያለ ሳይሆን ላይ ሳደርግ እኮ ጨርሶ ሳህኑ ተተተተረብኝ ምን ትመክሪያለሽ

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  4 ปีที่แล้ว +1

      ኦቭን ሴቭ የሆኑ ሳሀኖች ነው መጠቀም የለብሽ ወይም ፍሮን ሲገባ ማይሰነጠቅ የፍሮን እቃወች አሉ

    • @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ
      @ኢትዩጵያሀገሬ-ፀ7ጨ 4 ปีที่แล้ว

      @@myrestaurant9560 እሽ አመሰግናለሁ

  • @usmansemed4173
    @usmansemed4173 2 ปีที่แล้ว

    Manghawm brchko oven wst bigeba chgryelewm

  • @hulumnagerlabagonew6780
    @hulumnagerlabagonew6780 4 ปีที่แล้ว

    Berchi ehetechin
    gin furum ketachi becha new mikefatew?wayes foqus yikefatal

  • @samrawitbeki2606
    @samrawitbeki2606 3 หลายเดือนก่อน

    እንቁላሉ ግን አይሸትም እኔ እንቁላሉ ሲሸተኝ በቃ ታምሜ ቁጭ አሰራርሽ ደሞ ሲያስጎመጅ

  • @የደሙፍሬነኝ-ዠ7ዘ
    @የደሙፍሬነኝ-ዠ7ዘ 4 ปีที่แล้ว

    ተዘጋጅቶ የሚገዛውን ክሬም ክራሜ እንዴት እንስራው

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  4 ปีที่แล้ว +1

      ካርቶኑ ላይ አለ አሰራሩ

  • @naimashamel7466
    @naimashamel7466 4 ปีที่แล้ว

    ኢነመሰግነለን

  • @እሙነጃት-ቀ3ጰ
    @እሙነጃት-ቀ3ጰ 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔውድ በጣም በጣም አድርግኔው የማመሰግነው ጥያቄዬንአክብረሽ ቶሎስለሰራሽልኝ የኔውድ ውድድድድድድድድድድድድድድድድበማያልቀው❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @Gh-cp2fq
    @Gh-cp2fq 3 ปีที่แล้ว

    እሞክራለሁ ግን ውሃ ከጨመርኩብሀላ ፍሩም ውስ ይደረግል

  • @meklityemariyamleg4238
    @meklityemariyamleg4238 4 ปีที่แล้ว

    Ovnu kelaym katachm new?

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 4 ปีที่แล้ว

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ ውዴ አለ ኦብን አይሰራም አደል

  • @aishatube2939
    @aishatube2939 4 ปีที่แล้ว

    😋😋😋😋

  • @Mn-yb4sh
    @Mn-yb4sh 4 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 4 ปีที่แล้ว

    የኔማር በጣም ጎበዝ እኛም እደሱ በቁላል በግሺጣ በወተት እሰራለን ደሞ ያለግሺጣ ያለእቁላልም ይሰራልአይደል?? አይ አረብሀገር ለሁሉ የተመቸ ነው ኢትዪ ይህሁሉ ይኖል ለመስራት ብፈልግ

  • @elfneshmira4478
    @elfneshmira4478 3 ปีที่แล้ว

    ይቀልጣልወይ

  • @አሚነኝከወሎደሴ
    @አሚነኝከወሎደሴ 4 ปีที่แล้ว +1

    ይቅርታ ግን ከረሜል ሲሰራ እንቁላል ሲጨመር አይቼም ሰርቼም አላውቅም ስንት ቤት ሰርቻለሁ ይሄ አሰራሩም የተለየ ነው ፍሩን መግባቱም ገርሞኛል ለማንኛውም ማሻአላህ ብያለሁ

    • @እስላምነውሂወቴሂጃብ-ሸ8ገ
      @እስላምነውሂወቴሂጃብ-ሸ8ገ 4 ปีที่แล้ว

      ይሰራል እኔም ሰርቸ አላውቅም ሴትዮዬ ይሰራል ብላ አሰራሩን ነግራኝ ነበር እንደዚሁ ነው

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560  4 ปีที่แล้ว

      በድስት መስራትም ይቻላል
      ምንአልባት የተዘጋጀ ነው የምትጠቀሚው

    • @እስላምነውሂወቴሂጃብ-ሸ8ገ
      @እስላምነውሂወቴሂጃብ-ሸ8ገ 4 ปีที่แล้ว

      @@myrestaurant9560 ጎበዝ ነሽ እኔም ካንቺ ብዙ ነገሮች እያየሁ እየሰራሁ ነው ደቂቃ አታበዢ ፍጥነትሽ ይመቸኛል

  • @HayaatWblal
    @HayaatWblal 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻአለህ ይስለሙ እዱሽ ለዝህ ቤት አዲሥ ነኝ ቤታስቤ ሁለቹሙ ደሚሩኝ አዲሥ ጀመር ነኝ ዉለህ ደሚሩኝ ይደሚረቹህለው 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @hqs8057
    @hqs8057 3 ปีที่แล้ว +1

    የሡካር መጠን

  • @ኢትዮጵያብሄራብሄራሙዚቃ
    @ኢትዮጵያብሄራብሄራሙዚቃ 4 ปีที่แล้ว

    ጨው አይደራግም ለምን አደራግሽ

  • @Takist-ju1nl
    @Takist-ju1nl ปีที่แล้ว

    በርች ጎበዝ