You can drink water. No food. But in the morning you can drink black coffee. No sugar. No milk or other stuff. But you may need some vitamins and minerals . Follow him he will explain to you. He is doing it 4 times a year. Every time, he fast 5 straight days. Make sure to ask your doctor if you can handle that much day. I am just his follower. I told you what I heard. ❤
@bayushegame5760 Dr. said for 5 days but if you want start for one day and two days and 3 days and as long as you want ro do it. The more you fast the more you can be healthy. Just follow Dr. and he will expline more . Good luck !!
ዶክተር ዳኒ ክብረት ይስጥልኝ እናመሰግናለን የተረጋገጠ መረጃ ስለምትሰጠን ብዙ ተጠቅሚያለሁ
እጅግ ጠቃሚ ምክር ነዉ ያዉም ነብስ አድን ። በትክክል ለምተገብሩት
ማለቴ ነዉ ከልብ አማሳግናለሁኝ ዶ/ር ግን በዝርዝር ለመራደት በቂ
ማብራሪያ ያስፈልጋል ሁሉም በቀላሉ
እንድራዳ ማለቴ ነዉ በተረፈ ኑሪለን
ተባራክ አሜን ።
ስንት ቀን እንፁም በየስንት ጊዜ ተባረክ
የውሃ ጾም ማለት ምን ማለት ነው ከሚለው በመጀመሪያ ቢብራራ ጥሩ ነበር ። ኬሚስትሪ ከሚመስለው ለመረዳት የሚያዳግት ትንተና ከመገባቱ በፊት ሁሉም ሰው ሊገባው በሚችል እንዲረዳ ለማድረግ ። ሀሳቡ ከመወሳሰቡ የተነሳ በቀን 3 ሊትር ውሃ መጠጣት በተለይ ለኩላሊታችን አስፈላጊ ነው እየተባለ እንዴት ነው ይሄ ነገር ውሃ አትጠጡ ነው ? በጣም ግራ አጋቢ ነው ጭብጡን ለመያዝ ። እንደው ይሄ ነገር በደንብ ቢብራራ ።አመሰግናለሁ ዶክተር ።
የኔም ጥያቄ ነው ደጋግሜ አዳመጥኩት ግን ምንም አልገባኝም
ውሀ ብቻ ጠጡ ምግብ ሳትበሉ ለ24 ነው የምትለን ዶክተር
ውሀ እየጠጣችሁ ምግብ ግን 24ሰአት ,72ሰአት ወዘተ መቆየት
ከውሀ ውጭ ምግብ መመገብ አይፈቀድም
እኔ ከሮብ ለት ጀምሬ ወሀ ብቻ ነው የጠጣሁት ምግብ አልቀመስኩም እሁድ ነው ምግብ የምቀምሰው
Welcome ❤
Dr GOD bless you and your family 🙏❤️
አጿጿሙን ወይም አደራረጉን አስረዳን።።ተባረክ
ዶክተር በጣም ቀና ነሕ ግዜሕን መስዋእት አድርገሕ ሰውን የምትረዳበት መንገድ በጣም ያስደቃል
እኔም ቁርጥ አድርጌ የዚሕ እድል ተካፉይ ያድርገኝ እቤት ውስጥ ስውል የምበላው ነገር ከኔ እድሜ ጋር አይሔድም
ሌላው ስለ ፖስቸር ኮሬክተር ያለሕን እውቀት ጥናት አድርገሕ ዝግጅት ብታቀርብ እኔ በጣም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ዶ/ር ብርክ በልልኝ 🙏🏽💐
አእናመሰግናለን 🙏🏽 በደንብ ነው የገለፅክልን💕💕💕💕
እናመሰግናለን ግን እባክህ በየስንት ጊዜ ነዉ ❤
ዶክተር እባክህ ለኛ በሚገባን መልኩ ብትገልጽልን ጥሩ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶር ዳኒ ስለምታደርገው ትጋትህ ሁሉ❤
ጤና ይሳጠህ ዶክተር
Thank Dr for sharing us good information from California more blessing all family members 💙
ተባረክ ስለ ቀናነትህ.
እናመሠግናል ዶክተር❤❤
Dr. your clarification focused on Chemistry I can't undrestand make it simple & clear so that we can follow the instructions
ያንተን ምክር በጣም እየተጠቀምኩበት ነው 🙏
ተባረክ ወንድሜ በሳም!ንት ስንት ግዜ ከስንት ሰዓት ነው ደሞ የምናርገው
Thank you Dr great information like always!!! Bless you More 🙏🙏🙏
እናመሠግናለሑ
Thank's alot Doc !!
Dr Dani thank you very much 🙏😍🇪🇷.
Thanks for everything my doctor 💊🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤tabarak Tabarak wadem buna saletat mwal alchalkum peles help me
ገለቶሚ ዶ/ር
Geleettomii Dr.
Thanks for your help and listen 🙏 Doctor Dane
D.r ibakh sile Atinti metatfia aegzih yasiflgnal ketihitna gar🙏
በእውነት እናመሰግናለን ሰላም ነው የተሰማኝ❤❤❤
Thank you DR.
Thank you so much, Dr. Danny
Excellent explanation. I’ve seen the full video. Where can I find the data research?
Thanks for the info.
Please keep in mind that there are so many people out there who can not afford the supplements you're recommending.
ጌታ ይባርክህ ወንድሜ
God bless you🎉
ሰላም ዶር. ዳኒኤል ዮውሃንስ የምታደርገው ያለ ግልጋሎት ከልብ ነው የሚያመሰግንህ ተባረክ:: ፆሙ ለስንት ቀናት ነው የምንፆሞውን? ትንሽ ብታብራራው እናመሰግናለን::
በጣም እናመሰግናለን
thank ypu doctor
Thank you Dr ❤️
tankyou
አጨበርባር የEnglish teacher 😊
ዶር በመጀመርያ በጣም እናመሰግንሀለን ተልካሻ የኢትዮጵያን ፖለቲካ ከመስማት እዲህ አይነት በጎ ነገሮችን መከታተል ትልቅ ትርፍ ነው በርታልን ። የዛሬው ትምህርት ግን ምንም ሊገባኝ አልቻለም ማለትም የውሀ ፆም ባጭሩ ምንድን ነው ከስንት ሰአት እስከ ስንት ሰአት ወይም ለምን ያህል ቀን ውሀን መፆም አለብን ወይስ ምግብ ትተን በውሀ ብቻ መቆየት አለብን ወይ...ግራግብት ስላለኝ እባክህ ባጭሩ አብራራልን።
አመሰግናለው።።።።
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ሰፕልመንቶች ኦርደር አድርጌ ነበር ግን አልደረሰኝም
Thankyou
ሰላም ጤና ይስጥልኝ Dr እግዚአብሔር ይስጥልን ስለ ምክርህ በጣም እናመሰግናለን ግን በሚርዳን አነጋገር አስርዳን ማለት የውሃ ጾም ማለት ከስንት እስከስንት ሰሀት እውሃ አለመጠጣት ነው ልክ ነህ እኔንም ምግብ በተመገብኩ ቁጥር እስትሬስ በጣም ይበዛብኛል እና እባክህ በ እግዚአብሔር አሳውቀን መልካሙን ኡሉ እስጥህ 🙏
Thanks🙏🙏
Nurelin! Doctor
ስላም ዶ/ር ስለምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በቅድምያ አመስግናለው ኢትዮጵያ ነው ያለሁት የእንቅልፍ ችግር አለብኛ መድሀኒቱን እንዲት ማግኘት እችላለሁ አመስግናለው ።
Hi Dr. Daniel Y. Welcome and good to see you God bless you!💐🙏
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ጥያቄ አለኝ የውሃ ፆም ስኲዋር በሽታ ምልክት ለታየበት ይሆናል ወይ ?
Hi Dr. Is there any preparation needed before starting water fasting to help the body adjust safely and avoid harm?
ዶክተር መደኒቱን እንዲት አገኘዋለው
❤❤❤❤❤
❤🎉❤🎉
የውሐውን ጾምና ለስንት ጊዜ እንደሆነ ከቻልክ ንገረን
DR በመጀመሪያ አመሰግናለሁ ግን ባለፈው በነገርከን መሰረት ኾሎጂን ጥሩነዉ ብለህ ጀምሬ ነበረ ግን አሁን ሰሰማ በአሜሪካ ጥናት አድርገን ለካንሰር ያጋልጣል አሉ ታዲያ ምን የህል እዉነት ነው እባክ ማብራሪያ ሰጠኝ አመሰግናለሁ።
ዶክተር እባክህ እርዳኝ ሰዉነቴ የራሴን ሰውነት ጠላት ኦያደረገ መገጣጠሚያዎች አሳበጣቸው እባክኽ መድሀኒት ካለ አመሰግናለሁ
በቂ ውሃ አለ መጠጥት የኩላሊት ችግር አለው የሚባለውስ ነገር
😊😊😊😊😊
Wuha demo axexuu new mibalewu yewuha tsom malet
ዶ/ር እንዴት ነህ ቤተሰብህ ሁሉ ሰላም ነህ በonline vitamin መግዛት የማንችል ምን አማራጭ አለ ማለቴ store ውስጥ ካለ ብታሳውቀን
ሲጀመር እንዴት መፃም እንዳለብኝ ብታስረዳን ጥሩ ነበር
በጣም እናመሰግናለን 🙏🏾በየስንት
ጊዜ ነው የውሀ ፃም ማድረግ ያለብን ?
ግዴታ 3ቀን መሆን አለበት?ወይስ 24ሰአት ለማይችሉ ውጤታማ ነው?
እኔ በሳምንት 1ቀን 24ሰአት የውሀ ፃም አደርጋለሁ ይሄንን እንዴት ታየዋለህ ?አመሰግናለሁ
Yalgebann dgami asredan
ኢትዮጵያ ነኝ እና ውሀውን በምን ያህል እንደምንጠጣ አልተብራራም ግን በጣም አመሰግናለሁ
አመሰግናለሁ ዶክተር የውሃ ጾም በሳምንት ስንት ጊዜ ማድረግ ይገባኛል ? ለምን ያህል ሰአት ?
አመሰግናለሁ።
How often a week do I need to fast please?
አጠቃቀሙ እንዴት ነው
ዶክተር ስለኡዉነት እጀግ በጣም አመሰግናለሁ ያንተን ፕሮግራም ተጠቃሚ በመሆኔ ከ 80-ወ 60 ገብቻለው ለእኔ ይህ ለወጥ ያንተ ውጤት ነዉ በድጋሚ አአመሰግናለዉ ዶክተር የኰለጅን ቫይታሚን እስከመቼ ነዉ መወሰድ ያለብን ? አመሰግናለሁ
eskiy negerg mn aregshiy enim lmokr?
Benateh wendme melsleg Ene yedem aynet o neg buna metetat echlalhug Enklf techegere new yalehut mnalbat buna slemteta endayhon
How can I get your cooking book and your other products
የትእናግኝ ?ስልክ አስቀምጡ ለኢትዮጵያ
ውሀ ጠጡ ነው ወይስ አትጠጡ ምን ማድረግ እንዳለብን አልገባኝም
ምግብ ሳይበላ ውሃ ብቻ መጠጣት
የውሀውን ፆም እንዴት መፆም እንዳለብን ልትነግረን ትችላለህ?
የተጻፈውን መልስ
Chegwara himem yalebet metsom yechelal
7:41
ብዘገይም መቀላቀል እፈልጋለው
i am in
ጠጡ ነዎ አትጠጡ አልገባኝም
ምንአለ በአማርኛ ተርጉመህ ብታስረዳን በንግልዝኛ ብቻ እያወራህ እንዴት ይግባን
ዶክተር የውሃ ፆም ማለት ምን ማለት ነው አልገባንሞ ውሃ አትጠጡነው ወይስ በውሃ ብያ ዋሊና እደሩነው ምግብ ሳንበላ ከስንት እሰከ ስንት ሰአት ነው የማንበላው የማንበላው አብራራል እናመሰግናለን ተባረክ
ያንተን በመከተሌ ከ86 ወደ 79 ቀንሻለሁ ግን ከዛበታች ለመውረድ ከበደኝ
የገባው ያስረዳኝ እዴት ውሀ እየጠጣን እደምንፆም የገባው ያስረዳኝ
እባክህ የሮማታይድ አልትራይተስ የሚድንበት ምክር ካለህ እባክህ እባክህ እጅና እግሬ አጥንቶቼ ተሰቃየሁ
Walhii 💯 algbgnm
አልገባኝም ዉሀ ብቻ እየጠጣቹቺ ፁሙ ነው ወይስ ውሀ እንዳትጠጡ ነው
You can drink water.
No food.
But in the morning you can drink black coffee. No sugar. No milk or other stuff.
But you may need some vitamins and minerals .
Follow him he will explain to you. He is doing it 4 times a year. Every time, he fast 5 straight days. Make sure to ask your doctor if you can handle that much day.
I am just his follower. I told you what I heard. ❤
For how many days?
@bayushegame5760 for 5 days only
@bayushegame5760 Dr. said for 5 days but if you want start for one day and two days and 3 days and as long as you want ro do it.
The more you fast the more you can be healthy. Just follow Dr. and he will expline more .
Good luck !!
አወሳሰዱን አልነገርከንም
እኔም አልገበኝም
እኔ ምንም አልገባኝም ዶክተር የውሀ ፆም አርጉ ነው ወይሰ ሰኘሊሜንት ውሰዱ ነው
መቼ ነው ጾም የሚጀምረው
የውሀ ፆም ምን ማለት ነው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ምን ማለት ነው የውሃ ፆም አብራራና አስአዳን
ዲያቤቲክ ያለው ሰው እዴ ኢሄን ፆም መፆም ይችላል?
Please don't do it
መጀመሪያ በውሃ ጾም ምን ማለት ነው?
ወደ ኃለ ስክሮል አድርገው ይመልከቱ
አልገበኝም የውሃ ፆም ማለት
የውሀ ፆም ሲባል ውሀ አትጠጡ ማለት አይደለም
ውሃ ጠጡ ነው አልገባኝም
ጠጡ ነዎ አትጠጡ
እዚሁ ፔጅላይ ወደኋላ ሄዳችሁ ስለዉሀጻም ተመልከቱ
እኔ አልገባኝም የገባዉ ካለ ያሰረዳኝ pls
Lanhim yasfelgeshal
የውሀ ማለት አልገባፕም