Ethiopia | የማያቋርጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 224

  • @yenetena
    @yenetena  หลายเดือนก่อน +29

    መግዛት ለምትፈልጉ CLICK THE LINK
    yenetena123go.com

    • @hirutmeheret590
      @hirutmeheret590 หลายเดือนก่อน +3

      ደ/ር ተባረክ ዛሬ በጣም የሚጠቅመኝን Information ነው ያገኘሁት። አንድ ጥያቄ አለኝ ድንገት ካገኘኸው። v D አንድንወስድ መክረኸናል Calcium መውሰድ የለብንም ወይ? ማለቴ አብሮ ይሆናል ማለቴ ነው ። እውነት ነው ከሁሉ በፊት የአምላካችን ስም መጥራት ማመስገን ፖዘቲቭ መሆን። ከልብህ ነው የምታስተምረው ተባረክ ያንተን አይነቱን ያብዛልን

    • @haregfasil2703
      @haregfasil2703 หลายเดือนก่อน +2

      ዶክተር በጣም ኢንተረስትድ ሆኜ መግዛት ፈልጌ ነበረ ዴልቨሪው ዋጋ ከቫይታሚኑ በላይና ውድ ስለሆነ እድሉን ማግኘት አልቻልኩም መፍትሄ ብታደርግበት🙏

    • @gmalmu650
      @gmalmu650 หลายเดือนก่อน

      ኢትዮጵያ ዉስጥ እንዲት እናግኘ መድሃኒቶቹን ?

    • @EshetuTaddese
      @EshetuTaddese วันที่ผ่านมา

      ለመግዛት በምን መንገድ እናገኛለን

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር አሩ ሌቤኝ አልፎ አልፌ ነበር የምያመኝ አሁን ሠምንት ሞላኝ መፊቴዉን ንገረኝ ተባረክ❤❤

  • @yelmag2511
    @yelmag2511 หลายเดือนก่อน +5

    ቀንህ ፡ ይባረክ Dr

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 หลายเดือนก่อน +9

    ደ/ር እጅግ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 หลายเดือนก่อน +5

    የሀገር ስጦታ ነህና ተባረክልን ።አዕምሮህን ያበለፀገ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ።

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 หลายเดือนก่อน +6

    ዶ/ር ዳኒ ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን ጊዜህን ስተህ ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ::

  • @helimanchester1505
    @helimanchester1505 หลายเดือนก่อน +4

    Hi Doctor, I’m following you for a few years now I got a lots of health benefits from your education thank you for your hardworking you and your family as well we love you😊😊

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 หลายเดือนก่อน +3

    Dr GOD bless you and your family ❤❤❤

  • @danielababulgu9368
    @danielababulgu9368 หลายเดือนก่อน +5

    Thank you dani

  • @TGTG-xg2ev
    @TGTG-xg2ev หลายเดือนก่อน +5

    እኔ ለሊት ከነቃው መልሶ ለመተኛት እቸገራለው እናመሰግናለን ዶ/ር ❤

  • @kinfegabrielmatthewos7737
    @kinfegabrielmatthewos7737 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you for your sincere advice!

  • @KidistAssefa-oo6lw
    @KidistAssefa-oo6lw หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር ተባረክልን

  • @YordanosAddis-y2u
    @YordanosAddis-y2u หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክ የትባርክህ ወንድማችን

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተሬ እግዚአብሔር አምላክ ስራህን ኑሮህን ይባርክልህ🎉ዶክተሬ እስቲ ጊዜ ካለህ ስለ ከርቤ አስተምረን

  • @HomeMade-n7f
    @HomeMade-n7f หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አላህ.ይጠብቅ.🎉🎉🎉

  • @yordanosteclehaimanot7694
    @yordanosteclehaimanot7694 หลายเดือนก่อน +2

    Amen God bless you Dr thanks

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน +1

      You are most welcome

  • @Marthi723
    @Marthi723 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ክብረት ይስጥልን❤❤❤

  • @Hadraqq
    @Hadraqq หลายเดือนก่อน +2

    ጀግናው ዶ/ር እናመሰግናለን ቆይልን

  • @BirhaneGirmay-v2g
    @BirhaneGirmay-v2g หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር የምትሰራቸው ሁሉ ለእኛ የሚጠቅም ነው አሁን ገን የምጠይቅህ ሰለsoursoup የሚባል ፍራፍሬ ብትሰራልን አባከህ አምላክ እረጅም እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ።

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน +2

      OK

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you D.r Dani ❤🎉❤🎉

  • @Efrem.2024
    @Efrem.2024 27 วันที่ผ่านมา

    Amesegnalew❤wendemachen Doctor

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 หลายเดือนก่อน +3

    Tebarek doctor ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraTesfaye-v2d
    @SaraTesfaye-v2d หลายเดือนก่อน +4

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @JdbdhdhdGdudhd
    @JdbdhdhdGdudhd หลายเดือนก่อน +3

    ፈጣሪ ይባርክ

  • @frehabte7107
    @frehabte7107 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @retibeta
    @retibeta หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ዳንሄል ስለሰጠኽን መረጃ እናመሰግናለን ዘመንክ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @soliyana1004
    @soliyana1004 หลายเดือนก่อน +2

    🎉🎉🎉

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 หลายเดือนก่อน +1

    Dr gata zemenehen yebarekiw ewunet

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 หลายเดือนก่อน +3

    God bless you 🙏 ❤️ ❤❤

  • @AbebeMekonent
    @AbebeMekonent หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግንአለንዶክተር❤

  • @teamdue6435
    @teamdue6435 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks for your hard work & taking the time to do this.
    Please accept my deepest gratitude. God bless u & ur beloved family.

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 หลายเดือนก่อน +4

    እናመሰግናለን 🙏

  • @bettysilvana9519
    @bettysilvana9519 หลายเดือนก่อน +3

    thanks

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน +1

      You're welcome!

  • @almazteklehaimanot9859
    @almazteklehaimanot9859 หลายเดือนก่อน +3

    THANKS. DOCTOR.

  • @etaferzeleke4643
    @etaferzeleke4643 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @asterbogalle1143
    @asterbogalle1143 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you and a happy holidays to you and your lovely family 🫶🏼🎄🎄

  • @Jeremylol13-jemy
    @Jeremylol13-jemy หลายเดือนก่อน +2

    Thank you God bless you ❤

  • @yordanoseyordanose5613
    @yordanoseyordanose5613 หลายเดือนก่อน +2

    Dr. Daniel bless you & Thanks 👏 🎄🎄

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน +1

      Same to you!

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 หลายเดือนก่อน +1

    EMENETENE YETEGONASEFE TEBEBE WEYEM EWEKETE SEGA NEWENA ENAMESEGINALEN SELE DENKE MEFETEHEWE 🙏🙏🙏

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 หลายเดือนก่อน +1

    Dr tebarek 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @gmalmu650
    @gmalmu650 หลายเดือนก่อน

    ዘመንህ ይባረክ ሰለምታደርገው ድንቅ የጤና ትምህርት

  • @selina-y9s
    @selina-y9s หลายเดือนก่อน +2

    Thankyou sle tretih wendmachin Dubai lalens endet new mageghet yemnichilew

  • @mekedeswinter4454
    @mekedeswinter4454 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግናለሁ ዶክተር

  • @mariakadesse5188
    @mariakadesse5188 หลายเดือนก่อน +1

    wow You are soooooo amazing amennnnnnnnn amennnnnnnnn amennnnnnnnn God bless you so much ❤️

  • @eyerusalemmitiku1235
    @eyerusalemmitiku1235 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Dr!!.

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr great information bless you like always***

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน +1

      So nice of you

  • @zennygebremariam1359
    @zennygebremariam1359 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you very much god Bless you everyday I Follow you I. Can not the anything Only I can’t say Got Bless You more and the more Special you explain with English I understand the Well because sometimes is difficult to understand Ethiopia.

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน +1

      I will start English Channel in the coming new year

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 หลายเดือนก่อน +1

    Thank You Doctor!

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks. Dr.

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 หลายเดือนก่อน

    Doctor ! እናመሰግናለን :: ዘመንህ ይባረክ ! በሰላም በጤና ኑርልን::

  • @dikamyeleshakle5547
    @dikamyeleshakle5547 หลายเดือนก่อน +3

    የከርቤ ጥቅም እባክህን ዶክተር ንገረን

  • @sefrashrediandeta4620
    @sefrashrediandeta4620 หลายเดือนก่อน +1

    ተ❤

  • @AndinetWondemu
    @AndinetWondemu หลายเดือนก่อน

    ዶክተር እግዚአብሔር ይሰጣል ን በብዙ ነገር እየረዳሀን ነው

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 หลายเดือนก่อน

    Enamsgenalen doktery 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelmoges5650
    @amanuelmoges5650 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much Doctor. God bless you

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน +1

      You are most welcome

  • @marthat6031
    @marthat6031 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks Doctor 🙏🏽🥰

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน

      You are so welcome

  • @netsenetwoldemichael
    @netsenetwoldemichael หลายเดือนก่อน +2

    Tebarek

  • @MariaMohamed-be9qo
    @MariaMohamed-be9qo หลายเดือนก่อน +1

    Doctor thank you for your time and efforts for this kind of amazing health educational programs. Thanks again.

  • @yehishimebet4605
    @yehishimebet4605 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you ❤❤

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน

      Any time!

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 28 วันที่ผ่านมา

    Thankyou Brother

  • @ameleworkhabtemical8094
    @ameleworkhabtemical8094 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዶክተር በጣም እናመሰግናለሁ

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน +1

      You're welcome 😊

  • @AksheZed
    @AksheZed หลายเดือนก่อน

    God bless you all and family ❤️

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዶክተር❤

  • @DebelaAsefa-x7k
    @DebelaAsefa-x7k หลายเดือนก่อน +3

    Enamesgnalen D/r sle cortisol seralen

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @Alemye777
    @Alemye777 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @tsigeayalew1887
    @tsigeayalew1887 หลายเดือนก่อน

    D/r enamesegnalen

  • @meseretgezu2963
    @meseretgezu2963 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለሁ ዶክተር

  • @tefta293
    @tefta293 หลายเดือนก่อน

    My god bless you, doctor!

  • @sarateklou1249
    @sarateklou1249 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you very much doctor 😊

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน

      So nice of you

  • @OstrichOstrich-m4j
    @OstrichOstrich-m4j หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር ሰለመልካም አገልግሎትህ እግዚአብሔር ወጋህን ይክፈልህ ጤናውን ያድልህ። ዶክተር እኔ መኝታ እቸገራለሁ የሰውነቴ አጥንቶችና ጉልበቴ ይቆረጣጥመናል እና ምን ብጠቀም ትመክረኛለህ እንዲሁም አንተጋራ ያለው መድኃኒት ለማግኘት እንዴት ነው ። ያለሁት አዲስ አበባ ነኝ ዶክተር ምክርህን እጠብቃለሁ።

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน

      contact me on Instagram

  • @aminasurur2523
    @aminasurur2523 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶ/ር 🎉🎉
    እስኪ ስለ ሆድ መነፋት ይነገረን በጣም አስቸግሮኛል

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน

      i made a video , please find it

  • @user-xn1ts9tv7l
    @user-xn1ts9tv7l หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ

  • @kibitumerga4135
    @kibitumerga4135 หลายเดือนก่อน

    Thank you doctor for

  • @JessicaU-n9h
    @JessicaU-n9h หลายเดือนก่อน

    Tebarek doc ......

  • @terezaoresheso7513
    @terezaoresheso7513 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much Doctor ❤

  • @nebeyatkebede8696
    @nebeyatkebede8696 27 วันที่ผ่านมา

    ስለማንኮራፋትና መፍትሔ ስራልን ወይም አስተምረን

  • @jannat5631
    @jannat5631 หลายเดือนก่อน

    Enamseginalen

  • @memd3085
    @memd3085 10 วันที่ผ่านมา

    በኣላህ ንገረኝ እንቅልፍ የለኝም ግን ፊቴ ኣይከሳም እንዳንዴ ይከሳል እራሰ ምታት ኣለብኝ እባክህን ተባበረኝ❤❤❤❤

  • @ነጃትጀማልበሺር
    @ነጃትጀማልበሺር หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 หลายเดือนก่อน

    Dr.Dani i Ammlak abzito yibarkih❤❤

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድም የምትናገረው ነገር ከመቸኮልህ የተነሳ አይሰማም ቀሰ ብትል ይቅርታ

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 หลายเดือนก่อน +2

    Hi doctor 🖐

  • @yonasmulugeta7444
    @yonasmulugeta7444 หลายเดือนก่อน +2

    Hi 👋

  • @abebechabdissa8943
    @abebechabdissa8943 หลายเดือนก่อน

    Thank you very much

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน

      You are welcome

  • @getacheweshetu7273
    @getacheweshetu7273 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ነው ዶክተር አንተን ስለ ጤናዬ ማውራት ፈልጌ ነበር እንዴት ማግኘት እችላለሁ please

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 หลายเดือนก่อน

    Thank you !

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน

      You're welcome!

  • @ahmedhussen2569
    @ahmedhussen2569 29 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ስለ ሉፐሥ የምታውቀውን ምክር እንድ ታካፍለን በአክብሮት እንጠይቃለን ።

  • @Akotet2112
    @Akotet2112 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ዶክተር በመጀመሪያ ስለምታደርግልን ድጋፍ እና ምክር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን።
    እኔ ጀርባዬን በጣም ነው የሚያመኝ ትንሽ ከቆምኩ ወይም ረጅም ጊዜ ኮምፒውተር ላይ እቀመጣለሁ እና 1አመት ይሆነዋል MRI ስታይ ድስክ ተብዬ ነበረ ከሶስት ወር በኋላ ድጋሜ ስታይ የለም ተባልኩኝ በሰዓቱ የvitamin D እጥረት ነበረብኝ እና ለ2ወር መድሃኒቱን ከወሰድኩ በኋላ ተስተካክሏል ተባልኩኝ።እና አሁን ላይ ስራ ላይ ረጅም ሰዓት መቀመጥ አልችልም በርግጥ እንቅልፍ ያልከው ነገር ተማሪ ሰለነበርኩ ከ4 ሰዓት በላይ አልተኛም እንቅልፌ ይጠፋል እና ምን ትመክረኛለህ ።
    ስለ ትብብርህ አመሰግናለሁ

  • @ቢትበሸረቢትበሸረ
    @ቢትበሸረቢትበሸረ หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ዶክተር ዳኒ የዉሀ ፆም መቸነዉ የምጀምረዉ በየሷስት ወር ስለምትፆም አዉቃለሁ እናም አብሬ እንድጀምር ስለፈለኩነዉ አሳዉቀኝ ቀኑን ይቅርታ

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน +1

      የፈረጆች እርስ አመት የመጀመሪያው ሳምንት ላይ በደንብ አሳውቃለሁ

  • @sabatizazu6256
    @sabatizazu6256 หลายเดือนก่อน +2

    Hi Docter where did I get bio balance probiotic in Ethiopia pls help

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน +1

      ሌላ አይነት በየፋርማሲ ይሸጣል ወደፊ ሁሉንም የኔጤና ሰፕሊመንቱን እዛው ለማምረት ዝግጅት ላይ ነን

  • @monaam-q2q
    @monaam-q2q หลายเดือนก่อน +3

    Sel ASHEWAGANDA seralen

  • @tsiondubale1293
    @tsiondubale1293 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር ዳንኤል ቫይታሚን ያልከዉን እወሰዳለሁ ግን ይሒ ምንንም ለዉጥ የለዉም እንቅልፍ ብዙ እንቅልፍ የለኝም ምን ትመክረኛለህ ሌላ

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน

      contact me on Tik Tok messenger

  • @Lifehacks4570
    @Lifehacks4570 หลายเดือนก่อน +2

    Hi Dr. This topic is hopefully helpful for me. Am extreamly tired every single day. I can't even cook for my family. Also I am so anemic. Am Trying to buy Iron from yene tena. But my question is currently I started to drink home made beet root, apple and celery juice everday in the morning. Did this drink helpful with out taking iron supplement?

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน

      please , go to hospital , you need to do more test and follow up

  • @Tube-wy4oy
    @Tube-wy4oy หลายเดือนก่อน

    የወሊድ መከላከያ ከመጠቀም ጋር ይሄ ነገር ተያይዞ ይመጣል በጣም ሀይለኛ ድካም የሰውነት እንደቁስል መታመም መዛል መድከም የሆድ በጣም መወጠር ትንፋሽ ቶሎ ቶሎ መተንፈስ የአጥንት በጣም መዛል እንዲሁም ከፍተኛ የምግብ ፍላጎት መቀነስ የአፍ በከፍተኛ ሁኔታ መድረቅ በጣም መግለፅ ከምችለው በላይ በየቀኑ ይሄ ህመም አለብኝ እንደው ምን ይሻለኛል መፍትሄውስ ምን ይሆን ክቡር ዶክተር እባክሆ መልስ ይመልሱልኝ አመሰግናለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน

      contact me on Instagram

  • @YeneneshYenenesh-t3o
    @YeneneshYenenesh-t3o หลายเดือนก่อน +2

    ኢትዮጵያ ያለነው መዳኔቱን የት እናገኛለን

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน +1

      በየፋርማሲ ተመሳሳይ ይኖራል

  • @Mariam-x8f7l
    @Mariam-x8f7l หลายเดือนก่อน

    ዶክተርየበየት አግኝቸ ልጠይቅህ

  • @elyasamare13
    @elyasamare13 หลายเดือนก่อน +1

    ብዙ ውሀ መጠጣት ጉዳት አለው የለውም

    • @yenetena
      @yenetena  หลายเดือนก่อน +2

      ከዚህ በፊት በሰራሁት ቪዲዮ በሚገባ ገለፃ ተደርጎበታል

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet112 หลายเดือนก่อน

    የቅጥማት መድሃኒት እንዴት ናገኘውለን ኣለን