"ጎጃም" How to Dance Ethiopian Cultural Dance "Gojam"

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 18 พ.ย. 2018
  • ውድ ተመልካቾቼ ትንሽ ስለ ጎጃም እንቅጥቅጥ ባህላዊ ጭፋሮአመጣጥ የማውቀዉን ላካፍላችሁ እንቅጥቅጥ ጭፈራ የመጣው .....
    👉1ኛው የ አባይ ፋፋቴ አወራረድ በእንቅጥቅጥ ጭፈራ ለማሳየት ሲሆን
    👉 2ኛው ደግሞ በድሮ ጊዜ አባይ አጠገብ የቆሙ ሰዎች የ አባይ ፋፋቴ እየወረድ ፍንጣሬው ሰውነታቸውን ሲያበርደው ከዚያም ሶንቀጠቀጡ ከዛም የመጣ ነው ይባላል::
    🔴 Thank you for watching .if you like it Don’t forget Like 👍 comment & Share
    #EthiopiantraditionalDanceTutorial #Gojam #ጎጃም

ความคิดเห็น • 283

  • @user-id5pp4qs3y
    @user-id5pp4qs3y 5 ปีที่แล้ว +18

    ዋዉዉዉዉ ጎበዝ ልጅ እስክስታ ውስጤ ነው ወገቤን አሞኝ ነው እንጅ በመዳም ህማም ኡፍፍፍፍፍፍ ግን እንደኔ መላ ያጣ እጁን ያውጣ

  • @FasiNico
    @FasiNico 5 ปีที่แล้ว +23

    ለየት ያለ አዲስ ነገር ይዘህ ነው የመጣኸው በርታልን: ብዙ እንደምታስተምረን ተስፋ አለኝ 👏👏👍

  • @hadi6037
    @hadi6037 5 ปีที่แล้ว +6

    ጭፈራስ እሚችለኝም የለ ከባሀል እስከ ዘመናዊ በርታ ጎበዝ ነህ ለማይችሉት ታስለንዳቸዋለህ

  • @user-wh5ti3xi3v
    @user-wh5ti3xi3v 5 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ና ምርጥ አድስ ነገር ነው የፈጠርከው ጎበዝ ነህ በርታ

  • @yesakyosef279
    @yesakyosef279 5 ปีที่แล้ว +9

    ዋው ጣም አመሰግናልሁ በጣ መልመድ የምፈልገው ጭፈራ ተባረክ

  • @wessenbegna4854

    በጣም አመሰግናለሁ። ይህን እስክሳ መማር እፈልግ ነበር።

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l 5 ปีที่แล้ว +4

    በርታ ጎበዝ ነህ

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 ปีที่แล้ว +2

    አሪፋ ስራ ነዉ ወዲም በረታ

  • @user-pf1kp7jt2k

    Thanks you i like it Ethiopia chifera betam newu yemwedewu ena bahlawi musica❤❤❤

  • @viralposts986
    @viralposts986 ปีที่แล้ว +1

    Thank you bro, never expect i would get such a good tutorial for Ethiopian dance.

  • @zaynebamekash8036
    @zaynebamekash8036 5 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነህ በርታ እናመሰግናለን ወንድም

  • @tsigetesfu4843
    @tsigetesfu4843 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Ambaw, magnificent! It help me to dance in any occasion, I like dancing

  • @dahirwako386
    @dahirwako386 5 ปีที่แล้ว +1

    gerami sera new, gen betechel ena rezem bil yebelt yamral

  • @zidzid9809
    @zidzid9809 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው ጎበዝ ነክ

  • @Marakitube
    @Marakitube 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው በጣም አሪፍ ነው እየተርሳ የመጣውን ባህላችን እንዲህ አስታውስልን እንደ አንተም ሌሎችንም ያብዛልን ወንድም እናመስግናለን በርታ

  • @haanahaana1836
    @haanahaana1836 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በርታ ጎበዝ በርታ

  • @selamfikdu8714
    @selamfikdu8714 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ነው በርታ ልዩ

  • @mululamatube8
    @mululamatube8 5 ปีที่แล้ว +3

    Wow Abooooooooo woze woze new👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏yimacheki Feta beli wodime

  • @EskediStyle
    @EskediStyle 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ታድለህ። 😍😍

  • @mekdesenyew501
    @mekdesenyew501 3 ปีที่แล้ว +2

    I need this so baddddddddd. Thank you 🙏 I will be watching this video morning and night until I become 👍once again thank you for the lesson