ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ በጣም የምወደው ነእስክስታ ልምምድ ተጀመረ ፈጣሪ በገባኝ እና እስክስታ በቻልኩ
በርታ ወንድማችን በጣም ምርጥና በቀላሉ እንዲገባን ነው ያደረከው ይሄ እስክስታ ለጀርባ ህመም ሁሉ ይጠቅማል ምርጥ እንቅስቅሴ ነው የራሳችንን ካላጣጣልነው
በጣም አሪፍ እስክስታ ማሰልጠኛ ቪድዮ ነው ! ብዙ ስላልተሰራበት አንተ በደንብ ብትሰራበት እኛም እንጠቀማለን አንተም ብዙ ተከታታይ ታገኝበታለህ
አድራሻህ እባክህ
ለባህላዊ ውዝዋዜ በጣም ፍቅሩ አለኝ ብታግዘኝ በጣም ደስ ይለኛል ወድሜ
Betam kebad new hulu practive ayseram lene 😪
ዋው ትችላለህ
በውዝዋዜ እንዴት መስራት እንችላለን
በጣም ነው የምወድልህ
በጣም አመሰግናለሁ ምፈልገው ነበርአሰነካሁት በቅርቡ እደምችል ነውአመሰግናለሁ
የፊትነስ ፕሮግራምህን ቪዲዮ TH-cam ላይ ብትለቅልን በጣም ደስ ይላል አገር ውስጥ ስለሌለን መተን መሳተፍ አንችልም please.
የት ነው የምታሰለጥነው የሙዚቃ ስፓርት በጣምእፈልጋለው
God really blessed you abundantly. You're like a ray of sunshine with Ethiopian culture. Nice moves.
በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ በርታልን
እኔ ባዩሺ እባላለሁ መስልጥን እፍልጋለሁ
በጣም አሪፍ እያዝናና ጤናነሸ ለመጠበቅ ለየት ያለ ስፖርት ነዉ በዚያው ግን መሰልጠን ለሚፈልጉ አድራሻ እና ስልክ ቁጥርህንም ብታስተዋዉቅ የበለጠ ይሆን ነበር ከቻልክ አሳዉቀን
OMG so easy I did it thanks my dear.
የዘፈኑን ርዕስ
እናመሠግናለን
የምታሰለጥንበትን ቦታ ማወቅ ይቻላል
የጎንደርን ስራልን
አድራሻቹ ላክልኝ መልመድ መማር እፈልጋለዉ
በአንገት ብቻ አሳየን
እናመስግንሃለን!!
Yamral Berta wendma ::Adrasha yet new slk kutr felga neber lemeselten ???
አደኛየ በርታ ጠንካራ ነህ
Ere hula Sim afer yibelu gojam yinur walon Eske hun alnekum lelawun gerfewal jegnoc Eseyi
We need more tutorials please 🙏🏼
በርታልን
እበክሕን አድሬስ
የት ነው
የትነው
በርታ
በርታ አበሳ
እረ ትከሻዬን አመመኝ እንደ አንተ እሞክራለሁ ብዬ መሰባበሬ 😃 ነው እስክስታው ለአንተ ቢቀልም እኔ ግን ለግዜው አልሆንልኝም አመሰግናለሁ ወንድም ♥
me too
ይመችሕ ወንድም በርታ
አሪፍ ትምህርት ነው
I dont know what else to do
ለምን በአካል ማስተማር አትጀምርም
በየ ቀኑ በለማመድ እችል ይሆን 💚💛❤️
ሰላም ኤፋ ወደኮተቤ አካባቢ ብራች አለው እንዴ ስልክ ካለ ባናግርህ?
በርታ ጀግና
አቦ ይመችህ በቃ ቃል የለኝም
Gena si amet new yemi negsut goje balageru
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ በጣም ምርጥ ነው ወንድም
ቤተሰብ ሆኛለሁ 👍👍👍💚💛❤️🇪🇹🇪🇹
Waww btam yamral
nice to meet u
አባቴ
ኤፊዬ አንደኛ😍👌👌👌
ጎበዝ ነህ ወንድሜ በርታልኝ እዳው ለአንተ ነው ድቅቅ ብዬ ብቀር
እኔ ውዝዋዜ መሰልጠን እፈልጋለሁ ምታውቁ ካላቹ ኣድራሻ ስጡኘ መተባበርሃጥያት ኣይደለም
እንቅጥቅጥ ትካሻየን ባንቀጠቅጠውም ሆዴ እና ደረቴ አካባቢ ምንም እንቅስቃሴ የለም።
wow enamesgnalen
የኔ ብራና 😍
ኧረ ከባድ ነው ብሮ
❤❤
እንቅጥቅጡ ላይ እግርህን ትጠቀማለህ ወይ ?ብለዉ ብለዉ እንቢ አለኝ በዚ ከቀጠልኩ የማዳም ኩሽና መፍረሱ ነዉ
🤣🤣🤣🤣🤣
ኤፊታዬ🥰
ሞትኩ ተንቀጥቅጬ በርታልኝ
❤
Yen jagena
አንበሳ
አድራሻ
😮😮😮😮😮
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
ምነው ዝም አልክ ሌላም ጨምርልን እንጂ
f(x) uvvvta ye nazuaaa
❤❤❤❤❤❤
ወይኔ በጣም የምወደው ነእስክስታ ልምምድ ተጀመረ ፈጣሪ በገባኝ እና እስክስታ በቻልኩ
በርታ ወንድማችን በጣም ምርጥና በቀላሉ እንዲገባን ነው ያደረከው ይሄ እስክስታ ለጀርባ ህመም ሁሉ ይጠቅማል ምርጥ እንቅስቅሴ ነው የራሳችንን ካላጣጣልነው
በጣም አሪፍ እስክስታ ማሰልጠኛ ቪድዮ ነው ! ብዙ ስላልተሰራበት አንተ በደንብ ብትሰራበት እኛም እንጠቀማለን አንተም ብዙ ተከታታይ ታገኝበታለህ
አድራሻህ እባክህ
ለባህላዊ ውዝዋዜ በጣም ፍቅሩ አለኝ ብታግዘኝ በጣም ደስ ይለኛል ወድሜ
Betam kebad new hulu practive ayseram lene 😪
ዋው ትችላለህ
በውዝዋዜ እንዴት መስራት እንችላለን
በጣም ነው የምወድልህ
በጣም አመሰግናለሁ ምፈልገው ነበር
አሰነካሁት በቅርቡ እደምችል ነው
አመሰግናለሁ