“የመንግስቱ ነገር” I በመጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ I ክፍል 1(a)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ม.ค. 2025
  • เพลง

ความคิดเห็น • 14

  • @TarekegnTafese-rw8yq
    @TarekegnTafese-rw8yq ปีที่แล้ว +1

    የአንተተ ክብርለጌታ የሆን አመመመመመመኒ

  • @addisuabayeneh3733
    @addisuabayeneh3733 2 ปีที่แล้ว +3

    የምወድህና የማከብርህ ውዱ መጋቢያች ሐይወቴ በብዙ ጌታ እንድፈራ ፀሎቴን እንዲያድግ በብዙ መልኩ ሕይወቴ በመለወጡ ጌታ ይመስገን
    ከዚህ በበለጠ በመንፈሱም በኃይሉም ለምልምልኝ ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @asheawaje7700
    @asheawaje7700 2 ปีที่แล้ว +3

    #የመንግስቱ_ነገር የወቅቱ መልዕክት ነው የተወደድክ መጋቢያችን ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @asheawaje7700
    @asheawaje7700 2 ปีที่แล้ว +2

    ይህ #መልዕክት በእንዲህ መልኩ ለሰው ዘር እንዲደርስ በብዙ የምትደክሙ የቤተክርስቲያኒቱ የስነ-ጽሁፍ እና ስነዳ አገልጋዮች ሳልባርካችሁ ማለፍን አልሻም🙌 ቀጣዩን እንጠብቃለን😍

  • @mekbibmekonen700
    @mekbibmekonen700 ปีที่แล้ว

    ግሩም መልዕክት ❤

  • @KedirTufa
    @KedirTufa ปีที่แล้ว

    Abundantly God bless you and all your family too.

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 ปีที่แล้ว

    GBU more and more

  • @addisethiopia8857
    @addisethiopia8857 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @alemayehuhilemariam4780
    @alemayehuhilemariam4780 2 ปีที่แล้ว

    Amen 🙌🙌🙌 tsegaw yebezalen

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 2 ปีที่แล้ว +1

    ተሥፋዬ ጋቢሦ በዛ የዘር ፖለቲካ በሚዘራበት ዘመን የክርሥቶሥን ዕምነት በዝማሬ በዛ ልሥልሥ ባለ ቅለፄ ልቤን በለዘን እና በሀሤት ትሞላው ነበር ዛሬም ያ ድምፅ ህያው ነው

  • @thegospelofjesusfortheworl6536
    @thegospelofjesusfortheworl6536 2 ปีที่แล้ว +2

    "ደግሞ መንግሥተ ሰማያት በእርሻ ውስጥ የተሰወረውን መዝገብ ትመስላለች፤ ሰውም አግኝቶ ሰወረው፥ ከደስታውም የተነሣ ሄዶ ያለውን ሁሉ ሸጠና ያን እርሻ ገዛ።" ማቲ 13፡44 ፓስተር ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ። የእግዚአብሄርን መንግስትን የሚያስተምረን ታማኝ አገልጋይ ከ100 አንድ በሆነበት ዘመን ፡ እንዲህ ፍትፍት አድርገህ ስታስተምረን መለስ ብለን ለንጉሱ ኢየሱስ እንድንገዛ የሚያደርግ ሆኖ ተባርኬበታለሁ። ትኩር ብሎ የማቲዎስን ወንጌል ላነበበ ራሱ ኢየሱስ የመንግስቱን ነገር ብቻ ማስተማር ይወዳል ያስብላል። እውነት ነው በመካከላችን ላለችው የጌታ መንግስትና ፈቃድ መገዛት አለብን። መንግስቱ ሁሉን ትገዛለች!!!

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 2 ปีที่แล้ว

    We love you pastor

  • @GospelProjectEth
    @GospelProjectEth 2 ปีที่แล้ว

    መጋቢ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርክህ። አሁን በጽኑ ትምህርት የሚያስፈልበት ጊዜ ነው