በ 20 ሪያል ብቻ ወሩን ሙሉ መፍቱህ እንተርኔት | how to Only 20 riyals for the whole month

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @khalidApp1
    @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦቼ ለዚህ ቻናል አድስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ሁኑ ሀሳብ አስተያየት እንድሁም ጥያቄ ካላቹህ ኮሜት ፃፉልኝ

    • @ፍቅርነሽእናቴ
      @ፍቅርነሽእናቴ 10 หลายเดือนก่อน

      ወንድምየ እናመሰግናለን በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ❤❤❤

    • @FggJki
      @FggJki 9 หลายเดือนก่อน

      አሁን ይሰራን

    • @abueimran144
      @abueimran144 8 หลายเดือนก่อน

      መደዋወያ ካለ መፍቱህ

    • @LeylaMohammed-p9c
      @LeylaMohammed-p9c 27 วันที่ผ่านมา

      ወዲም በአላህ እዳታልፈኝ ከሞባይሊዉና ከሰዋዉ የኢተርኔት ሀሪፉ የትኛዉ ነዉ ሞባይሊዉ ነዉ ያለኝ ሰዋ ልገዛ ነበር የትኛዉ እደሚሻል ንገረኝ ወዲም

  • @balaaiBalaai
    @balaaiBalaai 10 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤

  • @hanan-pz3yc
    @hanan-pz3yc 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @كاميلياكاسو
    @كاميلياكاسو 10 หลายเดือนก่อน +5

    ውድም ካሌድ ለሞባይሌ ኢቲዮ አመጃጀን ቪደወ ስራልኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      አለ የሰራሁት ቪዲዮ ከታች

    • @sikosilo7773
      @sikosilo7773 10 หลายเดือนก่อน

      @@khalidApp1 በቅርብ የሰራኸው አለ? እና ደግሞ የሙባይሌ እፕኬሽን ወይም የነፃ ሸበካ ካለ እባክህን በጣም ነው ያስቸገረኝ

  • @Masi-j3b
    @Masi-j3b 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ካሊድ ሠላምህ ይብዛ ዘይን ሸሪሀ ካርድ ሥሞላበት በቃ በራሱ እየመጁነ በጣም ተቸግሪለሁ መላ ካለህ ተባበረኝ❤

    • @አዩሽነኝየማሜናፋቂ
      @አዩሽነኝየማሜናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +1

      CA1006 CA1005 CA1007 መጃኑ ሲልቅ ወዳውን ላኪ ይዘጋልሻል

    • @Masi-j3b
      @Masi-j3b 10 หลายเดือนก่อน

      @@አዩሽነኝየማሜናፋቂ በእውነት አመሠግናለሁ በጣም ተቸግሬ ነበር

    • @Masi-j3b
      @Masi-j3b 10 หลายเดือนก่อน

      @@አዩሽነኝየማሜናፋቂ በሜሴጅ ነው እምልከው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      አወ በሜሴጅ ነው ልክ እንዳሳየችሽ አርገሽ ላኪው

    • @Masi-j3b
      @Masi-j3b 10 หลายเดือนก่อน

      @@khalidApp1 እሽ ወንድሜ በጣም ቡዙ ነገሮችን ተጠቅሜለሁ ካንተ በርታ

  • @heedasheedas3422
    @heedasheedas3422 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ከሰራልኝ በጣም ነው እማመሰግንህ

  • @YasinKayeradin
    @YasinKayeradin 10 หลายเดือนก่อน +1

    በሪነሜጂ አይፈልግም ወይ

  • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
    @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋአሊኩምሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን አኺ ኻሊድ ሳላውቅ የሰላሳብርመጃን አስሬ በሰዋ አሁን ስሞላ ይመጅነዋል መዝጊያካወክ ሰዋ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      ሳዋ እስኪ በውስጥ ላኪልኝ የመጣልሽን ሜሴጅ እና የመጀንሽበትን ኮድ

    • @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው
      @ሀያዕለሴትልጅአስፈላጊነው 10 หลายเดือนก่อน

      @@khalidApp1 እሺ ካለፈልጌእልክልሀለሁ

    • @FhhfCjbv
      @FhhfCjbv 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@khalidApp12:16

    • @sooksook5163
      @sooksook5163 2 หลายเดือนก่อน

      ሞባይሌ 7ቀኑ መጂኛ ነበር በራሱ ግዜ እየመጀነብኛ ስራልን ​@@khalidApp1

  • @gxhcgxhcug8334
    @gxhcgxhcug8334 14 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ውድሜ እኔ ሞባኢሊ እደስ ነበር የገዛውት ሚሰጅ አልሰጠኝም እዴት ነው መጃን ማረገው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  14 วันที่ผ่านมา

      መጃን ከላይ ከመጀመራ ቪዲዮ ህይ አለ እንደት እንደምትመጅኝ

  • @user-ts8xj7ws7c
    @user-ts8xj7ws7c 2 หลายเดือนก่อน

    ሜሴጅ ካልመጣስ የ30 ብሩስ ተዘጋ እንዴ መልስልኝ ወንድም ወይም ሌላ አማራጭ ካለህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 หลายเดือนก่อน

      ሜሴጅ ከመጣ ብቻ ነው እሚመጅነው

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው የተቸጋገርኩር😢😢 የሙባይሌ

    • @كاميلياكاسو
      @كاميلياكاسو 10 หลายเดือนก่อน

      ደምርኝ

    • @كاميلياكاسو
      @كاميلياكاسو 10 หลายเดือนก่อน

      እኔምተቸግሬለሑ

    • @oumerebre2578
      @oumerebre2578 10 หลายเดือนก่อน

      ሞባይል 60 ሪያል አንድ ወር አለ​@@كاميلياكاسو

  • @ዜድነኝየመዳምባጃጅ
    @ዜድነኝየመዳምባጃጅ 10 หลายเดือนก่อน

    በአላህ እዳታልፈኝ የፊሬንድሸሪሀ ለኢትዮጵያ መጃንአሳየኝ😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน +1

      ፌሬንድ እሚባል ሸሪሀ አላቅም ይቅርታ መቸ የመጣ ነው

  • @RahmaYesuf-lg8rl
    @RahmaYesuf-lg8rl 10 หลายเดือนก่อน +2

    👍👍👍👍

  • @MuletaWeld
    @MuletaWeld 10 หลายเดือนก่อน +1

    ያሁነው የቆየ ነው ዘይን

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      ያሁን ነው

    • @genileo8437
      @genileo8437 3 หลายเดือนก่อน

      አብልኪሽን አያስፈልገውም?

  • @YasinKayeradin
    @YasinKayeradin 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኢኔ ሪሰለዉ ከመጠልኝ ቆየት ብሎወል ገነ አሁነዉ የዬሁት አሁን ልሙለዉ ዎይ ወንዲም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      ሙላው ችግር የለም ይመጅናን

  • @አዩሽነኝየማሜናፋቂ
    @አዩሽነኝየማሜናፋቂ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እር ወንድም ዘይን ሸሪሀ አስልቅስኝ 9ብር እየወስደብኝ መጃንም ሸበካም ቢኖርኝም ይወስደዋል ሞልች ሂሳብሰላይ የሚውስደው ተባብርኝ ብዙ ሞክርኩ አላቁምም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      ከዚህ ቀጥሎ አለ የሰራሁት ቪዲዮ እህትዋ

  • @ዜድሀበሻ
    @ዜድሀበሻ 10 หลายเดือนก่อน +1

    እዲታይ አርገህ ስራ ወንድም አይታይም ድምፅ ብቻ ነው

  • @MunthaMuntha-z7m
    @MunthaMuntha-z7m 2 หลายเดือนก่อน

    አሁን ይሰራል ወይ ወንድም ኻልድ እስኪ ንገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 หลายเดือนก่อน

      ሜሴጁ አድስ ከወረደ ይሰራል ሜሴጅ ካልመጣ ግን አይሰራም

  • @Alemf2k
    @Alemf2k 6 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ደና መጣህ ካሊዶ በሞባይሊ ሀገር መደዋወያ የወር ካለ ስራልን

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ ትንሽ ደቂቃ ነው እንጅ አለ

    • @حواء-ث3ر
      @حواء-ث3ر 2 หลายเดือนก่อน

      ለኢቶ ካለ ሰርተህላክልን

  • @MediYes-q4m
    @MediYes-q4m 4 หลายเดือนก่อน

    ለወር 75 ብር ገዝቼ 4ቀን ብቻ ሆነብኝ ሳልመጅን በፊት የመጣልኝ ሜሴጅ 1ወር ነበር የሚለው

  • @MediYes-q4m
    @MediYes-q4m 3 หลายเดือนก่อน

    ሀሊዶ 20ብ መፍቱህ ሁሉን አይነት ቻና ኢሞ ዋሳፕ ቴሌግራም ይሰራል እንዴ 1ወር እንደፈለግን ነውጭአይዘጋም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 หลายเดือนก่อน

      ሜሴጁ ከመጣ አወ ይሰራል

  • @ኤፍነኝየፋኖዎችእህት
    @ኤፍነኝየፋኖዎችእህት 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድም አሁን ላይ ብንሞላው ይሰራል??

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 หลายเดือนก่อน

      ሜሴጁ ካልመጣ አይመጅንም

    • @GutGfh-jk5on
      @GutGfh-jk5on 4 หลายเดือนก่อน

      ሙከለማስ ወንድም ስራልን​@@khalidApp1

  • @HhJii-rp9fe
    @HhJii-rp9fe 9 หลายเดือนก่อน

    ካዲንእዴት፤ነውሙማላው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 หลายเดือนก่อน

      ከካርዱ ላይ አለ ቁጥሩ

  • @AhmedAdem-t3h
    @AhmedAdem-t3h 2 หลายเดือนก่อน

    እስኪ ሙባይሌ ሸሪሀ የቀረኝን ዴቂቃ ማወቅ የምችለው እንዴት ነው❓❓የምታውቅ ንገሩኝ ፕሊስ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 หลายเดือนก่อน +1

      እሽ መርሀባ ቪዲዮ እለቃለሁ

    • @AhmedAdem-t3h
      @AhmedAdem-t3h 2 หลายเดือนก่อน

      @khalidApp1 እጠብቃለሁ በቅርቡ ።

  • @ዜድሀበሻ
    @ዜድሀበሻ 10 หลายเดือนก่อน +1

    በአፕሌኬሽን ነው የሚሰራው

    • @gffg8068
      @gffg8068 10 หลายเดือนก่อน

      የአፕልክሽኑ ስም ንገርኝ😢

  • @Werknes
    @Werknes 8 หลายเดือนก่อน

    የሠራለት ንገሩኝ በጣም ተቸግሬያለሁ የ60 ብሩ እራሡ ብዙም አየይሰራ

  • @SurprisedCorn-ey3bt
    @SurprisedCorn-ey3bt 9 หลายเดือนก่อน

    ምንድን ሲም ካርድ ነው ይሄ ዘይን አደለምዴ
    ወንድሜ እኔ ምሰራበት ሸበካ የለም በትንሽ ብር ለወር የሚመጂን ሲም ምንድን ነው ስሙ ላስገዛ ነበር እና ቤትህንም ሰብስክራብ አርጌያለሁ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 หลายเดือนก่อน

      ሞባይሊይ

    • @SurprisedCorn-ey3bt
      @SurprisedCorn-ey3bt 9 หลายเดือนก่อน

      ሞባይሊይ ብየ ግዙልኝ ልበላቸው? አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @SurprisedCorn-ey3bt
      @SurprisedCorn-ey3bt 9 หลายเดือนก่อน

      እሽ ወንድሜ ጀዛክአላህኸይር

  • @Amena-i2k
    @Amena-i2k 27 วันที่ผ่านมา

    እሰኪ ጀወይ ለኢቶጺያ መጃን ካለው ሰራልኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  27 วันที่ผ่านมา

      እሽ መርሀባ አይቸ አድስ ነገር ካለ እለቃለሁ

  • @gffg8068
    @gffg8068 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ የሞባይል ከርድ ወዲ ኢትዮጵያ መላክ እንዴት እንደሆነ ንገረኝ😊

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @SemuAbdu-x9q
    @SemuAbdu-x9q 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በአላህ መልስልኝ እኔ 23 ብር ሪሳላ ወርዶልኛል ግን እንዴት ነው መመጀኛው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 หลายเดือนก่อน

      ነይ በውስጥ Khalid App ብለሽ በፌስቡክ

  • @GG.AGAME16
    @GG.AGAME16 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሀረ እንዴት ይሰራል

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      የሀራ እሚባል ሸሪሀ አለ እንዴ ይሱን አላወኩትም

  • @MBaba-u5s
    @MBaba-u5s 10 หลายเดือนก่อน +1

    መቸ ይታያል አዳ😳 ካሊዱ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      እረ ይታያን

  • @heyatheyat9873
    @heyatheyat9873 3 หลายเดือนก่อน

    ቀጥታ ወደኢያ በመሥመር ለመደወል አሠየን በአላህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 หลายเดือนก่อน

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @MunthaMuntha-z7m
    @MunthaMuntha-z7m 4 หลายเดือนก่อน

    ወንድም የ60 መጃን አርጌ ነበር ሞባይሊ ግን ስንት ጂቪ እንዳለው እንዴት ነው ሚታየው ስንት እንዳለው ለማወቅ ፈልጌ ነበር እስኪ ንገረኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 หลายเดือนก่อน +1

      ጅቢ የለውም መፍቱህ ነው ዝም ብለህ መጠቀም ነው ለሾሻል ሚድያ ለዩቱብ አፕ አለው አፑን አውርደህ ተጠቀም

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m 4 หลายเดือนก่อน

      ወሩን ሙሉ አያልቅም ማለት ነው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 หลายเดือนก่อน +1

      @MunthaMuntha-z7m አወ አያልቅም

  • @bintseid1800
    @bintseid1800 9 หลายเดือนก่อน

    ሞባይሊ ካርድ እየቆረጠብኝ ነው እርጁክ ? መፍትሄ ካለህ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 หลายเดือนก่อน

      አቡቡን አውርደህ የተሻረከውን ካንስል አርገው

    • @ፎዚያአደም-ዘ9ቘ
      @ፎዚያአደም-ዘ9ቘ 9 หลายเดือนก่อน

      አፕአለውደ​@@khalidApp1

  • @جمال-د8ه
    @جمال-د8ه 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብስክራይብ አድርጌ ባይሰራ 😂

    • @EmanAlwe
      @EmanAlwe 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @AbcAbc-jh6np
    @AbcAbc-jh6np 6 หลายเดือนก่อน

    ከጀመሪኩት 3 ዎሪ አልፎተል ጊን ገደቡ ኢደዘ ሲለተበለ አልሞለሁትም ሊምለዉ ከዘ በለይ ይሰል

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 หลายเดือนก่อน

      እኔ አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሞከርኩት

  • @BlenFenta
    @BlenFenta 10 หลายเดือนก่อน

    የዘይን የ20 ብር የኔት እየመጀነብኝ ማቋረጫ በፍጣሪ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

    • @BlenFenta
      @BlenFenta 10 หลายเดือนก่อน

      አላገኘሁትም በናትህ አሳየኝ

  • @ሀሉምያልፋል
    @ሀሉምያልፋል 9 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በአላህ እዳታልፈኝ17 ሞለተን የቀረን ማወቅ እንደትነ ው ስትደቂቃ እደቀረን😊

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 หลายเดือนก่อน

      ስታወሪይ ደቂቃውን ህይ ማየቻ የለውም

    • @ሀሉምያልፋል
      @ሀሉምያልፋል 9 หลายเดือนก่อน

      @@khalidApp1 ስት ቀን ይቆያል 17 እና50 ይህም ስትቀን ይቆያል

    • @ሀሉምያልፋል
      @ሀሉምያልፋል 9 หลายเดือนก่อน

      @@khalidApp1 ስትቀን ይቆያል50 እና17ለስትቀንነው

  • @FhhgtGhgg
    @FhhgtGhgg 2 หลายเดือนก่อน

    የመቸነው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  2 หลายเดือนก่อน

      የቆየ ነው

  • @genileo8437
    @genileo8437 3 หลายเดือนก่อน

    አብልኪሽን አያስፈልገውም20ብሪ መልስ እልን በናትህ እኔ 60ብር እቢብሎኛል

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 หลายเดือนก่อน

      እረ ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ አፕልኬሽም እሚስራ አለው ይሱን ይመልከቱ

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 7 หลายเดือนก่อน

    አሁን ይሰራል ወይ ካሊዶ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 หลายเดือนก่อน

      ሜሴጁ ከመጣ አወ

    • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
      @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 7 หลายเดือนก่อน

      @@khalidApp1 አመሰግናለሁ የኔ ወንድም ሜሴጁ በአረብኛ ነው እንዴት ነው ወዴ እንግሊዘኛ መቀየር የምችለው

  • @Zinet-p4b
    @Zinet-p4b 5 หลายเดือนก่อน

    እደትነውአልገባኝም

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      ሜሴጁ ከመጣልሽ ይመጅንልሻን ነው

  • @የኮቻው
    @የኮቻው 8 หลายเดือนก่อน

    ኢሞ አይሰራም የሚሰራበትን አፕ አሳየኝ ወድም 🥰🥰

    • @foziyaalimea4752
      @foziyaalimea4752 8 หลายเดือนก่อน

      ሌላው ሰራዴ እስኪ ንገርኝ

    • @የኮቻው
      @የኮቻው 8 หลายเดือนก่อน

      ወላሂ ይሰራል 🥰​@@foziyaalimea4752

  • @የኮቻው
    @የኮቻው 8 หลายเดือนก่อน

    አሁን አየሁት ይሰራል ወይ አፕልኬሽኑስ የሚሠራበት

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 หลายเดือนก่อน +1

      ሜሴጁ ከመጣ ይሰራን

  • @rufu3986
    @rufu3986 6 หลายเดือนก่อน

    ኢቶጵያቁጥርእዴእንሠር

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 หลายเดือนก่อน

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዘይን መስሎኝ ስመጣ ሳልሰመር ደረስኩኝ ክክክክ

  • @Gjn-ym3vo
    @Gjn-ym3vo 7 หลายเดือนก่อน

    የኔ ወንድሜ 60 ኢሪያል ሰርቼ ኢይቢ አለኝ 1100,440በዚ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 หลายเดือนก่อน

      ለምን ኮዱ ይሄው ነው ሌላ የለውም

    • @Liliy123-ql6sw
      @Liliy123-ql6sw 3 หลายเดือนก่อน

      ለኔም እምቢ ብሎኛል

  • @كاميلياكاسو
    @كاميلياكاسو 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላምወደም ለሞባይሌ ውድ ኢትዮጵያውያን መጃን ሞልቸ ደዉያለሑ ቀሪየን እት ልውቅ ስት ቀንስ ይቆያል በአላሕ መልስልኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      ላንድ ቀን ይቆያን ደቂቃውን ስታወሩ ህዩት ስንት ደቂቃ እንዳያቹህ

  • @AliAhmed-r2b
    @AliAhmed-r2b 5 หลายเดือนก่อน

    የሊባራነምፈልገው❤

  • @أبُورَيَّانْ-ب6ذ
    @أبُورَيَّانْ-ب6ذ 10 หลายเดือนก่อน

    አንተ ቲክቶክና ኢሞ ዩትዮፕ አይሰራም በርናሚጅ ካለው አሳየን 😢😢😢😢😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      HA tunnel pulseይሰራል

  • @MersalMersal-h8p
    @MersalMersal-h8p หลายเดือนก่อน

    4 ወር ተጠቅሜ ቆረጠብኝ

  • @KedrHussin
    @KedrHussin 8 หลายเดือนก่อน

    ጠቅላላ ችጋራም ነው ያለው። ሚሴጁ የለም ምን ላድርግ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 หลายเดือนก่อน

      ይሄ በራሱ የሚመጣ መጃን ነው ምንም ማረግ አትችልም

  • @MehamedEbrahim-do1se
    @MehamedEbrahim-do1se 7 หลายเดือนก่อน

    ግን ይሰራል

  • @Swe-t2p
    @Swe-t2p 3 หลายเดือนก่อน

    አሠላሙአለይኩ ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የሞባይሌ ሎካል ሚዲያ አሣየኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  3 หลายเดือนก่อน

      ከላይ አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @rebiaali-re5bs
    @rebiaali-re5bs 15 วันที่ผ่านมา

    ?ሙባይሌ ከርድ እደት ንው የሚሙላው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  15 วันที่ผ่านมา

      ከካርዱ ላይ ሞሙላውም ቀሪይ ሂሳቡንም ያሳያን እኮ በዛላይ ከዚህ ከፍ ብሎ አለ አሞላሉን የሰራሁት ቪዲዮ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  15 วันที่ผ่านมา

      ከካርዱ ላይ ሞሙላውም ቀሪይ ሂሳቡንም ያሳያን እኮ በዛላይ ከዚህ ከፍ ብሎ አለ አሞላሉን የሰራሁት ቪዲዮ

  • @Fatmah-nc8qg
    @Fatmah-nc8qg 5 หลายเดือนก่อน

    በአብሊኪሺን ነውደየሚስራ ነውዝምብሉይራ ግልጥአድርግልኝ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      ለሳምንት ዝም ብሎ ይሰራን ለሁሉም ከዛ ለሾሻል ሚድያ ዝም ብሎ ይሰራን መጀመራሜሴጁ ከመጣ ነው እሚመጅነው

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  5 หลายเดือนก่อน

      ለሳምንት ዝም ብሎ ይሰራን ለሁሉም ከዛ ለሾሻል ሚድያ ዝም ብሎ ይሰራን መጀመራሜሴጁ ከመጣ ነው እሚመጅነው

    • @Fatmah-nc8qg
      @Fatmah-nc8qg 5 หลายเดือนก่อน

      @@khalidApp1 ቲሊግራምነ ኢሙ ዋስታብ ይሰራልኛልወይ

  • @temr-w7w
    @temr-w7w 11 วันที่ผ่านมา

    ለኢሞ ይሰራል

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  11 วันที่ผ่านมา

      አወ ሜሴጁ ከመጣ ብቻ ነው እሚመጅነው

  • @Heregabrsh
    @Heregabrsh 6 หลายเดือนก่อน

    በፈጠረህ የሞባይሌ የ60ብር አፕልኬሽን ንገረኝ አትለፈኝ🙏🙏🙏🙏

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 หลายเดือนก่อน

      እሽ መርሀባ

  • @ziletzilet
    @ziletzilet 10 หลายเดือนก่อน

    ዋአለይኩምሠላም ካሊድ አላወኩበትም

  • @saadamohammed2774
    @saadamohammed2774 10 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እሲቲ ለሰዋ ቅናሸ ብር ካለ ባፕልኬሸን ወንድም

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 10 หลายเดือนก่อน

    እስኪ የሙባይሌ ሂሳብ አጠያዬቅ የሚፅፍልኝ 😢 እስካሁን ስልክ ቤት እዬወሰድኩነው የማስሞላው አሁን እኔ ልሞላ ነበር አሳዩኝስኪ እህቶቼ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      ከካርዱ ላይ መሙላውም ስንት ብር ቀሪይ ለማየትም ሁሉም ኮድ አለ ከዛው ከካርዱ ላይ

    • @ሂበቲነኝየረሡልዓማና
      @ሂበቲነኝየረሡልዓማና 8 หลายเดือนก่อน

      *1411#

    • @ሚጡየኬሚሴዋ
      @ሚጡየኬሚሴዋ 8 หลายเดือนก่อน

      *1411# ይሄ የቀረሽን ማየቻ ነዉ ማስገቢያዉ ደሞ*1400* ነዉ

  • @እሙሙራድ-ጐ7ዐ
    @እሙሙራድ-ጐ7ዐ 10 หลายเดือนก่อน

    ሜሴጁ አይታይም

  • @BetyFikr-s5q
    @BetyFikr-s5q 7 หลายเดือนก่อน

    መች መቸነለኝ ለኔ የ40ብር ነበረው😢

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 หลายเดือนก่อน

      ሜሴጅ ከመጣልሽ ብቻ ነው እሚሰራው ይሄ

  • @زمزمادم-ت4ث
    @زمزمادم-ت4ث 8 หลายเดือนก่อน

    ሽኩረን ኳሊዶ

  • @እሙሙራድ-ጐ7ዐ
    @እሙሙራድ-ጐ7ዐ 10 หลายเดือนก่อน

    በአፕሊኬሽን ነው የሚሰራ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      ዝም ብሎ ይሰራን

  • @AbcAbc-jh6np
    @AbcAbc-jh6np 6 หลายเดือนก่อน

    ኢኔ ነበረኝ ኢስከ 3 ዎሪ ነዉ ሚሰረዉ አዶል

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  6 หลายเดือนก่อน

      አወ

  • @jemalyesuf-dn2cd
    @jemalyesuf-dn2cd 8 หลายเดือนก่อน

    የሊባራ ስራልን❤❤❤❤

  • @HawuyTube
    @HawuyTube 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሞባይሌ አልመጅን አለኝበብር ነው የምደውለው እዳታልፈኝ ደሞ እንደማመር

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  10 หลายเดือนก่อน

      መመጀኛውን ሞክረሽው እንቢይ ካለሽ ሌላ የለውም ከሸሪሀው ችግር የለው

  • @እውልፍርስ
    @እውልፍርስ 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @KsaKsa-hl2vi
    @KsaKsa-hl2vi 8 หลายเดือนก่อน

    ሪሳላ መላኪውስ

  • @SikoSilo-ld3fr
    @SikoSilo-ld3fr 5 หลายเดือนก่อน

    እረእባህ ለኔምንገረኝ

  • @SamA15-wl9ik
    @SamA15-wl9ik 8 หลายเดือนก่อน

    በሞባይሌ መደወያ ለኢትዮጵያ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 หลายเดือนก่อน

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

  • @shewit-p4z
    @shewit-p4z 8 หลายเดือนก่อน

    ለ ሳዋ ሻሪሓ ይስራል

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  8 หลายเดือนก่อน

      ሞባይሊ ብቻ ነው

  • @ZenetTefere
    @ZenetTefere 4 หลายเดือนก่อน

    አሁንይሰራልወይስ

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  4 หลายเดือนก่อน

      ሜሴጁ ከመጣ ይሰራል

  • @medinayimam
    @medinayimam 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ካለክ😊

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 หลายเดือนก่อน

      ሰላም እሚባል ሸሪሀ አለ እንዴ

    • @ሚጡየኬሚሴዋ
      @ሚጡየኬሚሴዋ 8 หลายเดือนก่อน

      አረ ወየዉ በሳቅ😂​@@khalidApp1

  • @semegn9413
    @semegn9413 9 หลายเดือนก่อน

    ኳታር ስራልን

  • @kshsusohs4746
    @kshsusohs4746 10 หลายเดือนก่อน

    አይታይም

  • @እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ
    @እሙሙአዝዩቱብ-ዸ2ኀ 10 หลายเดือนก่อน

    ሰላም

  • @ኢሞቶብ
    @ኢሞቶብ 9 หลายเดือนก่อน

    በሞባይሌየኢቶመጃን አሳየኝአወል

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  9 หลายเดือนก่อน

      ከታች አለ የሰራሁት ቪዲዮ

    • @ኢሞቶብ
      @ኢሞቶብ 9 หลายเดือนก่อน

      @@khalidApp1 አጣሁት

    • @ኢሞቶብ
      @ኢሞቶብ 9 หลายเดือนก่อน

      @@khalidApp1 ፍልጊቆየ ለኢቶእሚልየለም

  • @Liliy123-ql6sw
    @Liliy123-ql6sw 3 หลายเดือนก่อน

    ለኔ አልመጣልኝ አለ

    • @Liliy123-ql6sw
      @Liliy123-ql6sw 3 หลายเดือนก่อน

      አፕሊኬሽኑ ስም ምንድን ነው

  • @رهفمسلم-د1و
    @رهفمسلم-د1و 7 หลายเดือนก่อน

    Yeslsa brun ngeren kalido

    • @khalidApp1
      @khalidApp1  7 หลายเดือนก่อน

      የሞባይሊይ የስልሳ ብሩ ከላይ 1100 ከታች 440 ነው ሜሴጅ ላይ ላኪው

  • @balaaiBalaai
    @balaaiBalaai 10 หลายเดือนก่อน +1

    👍👍👍👍👍

  • @kshsusohs4746
    @kshsusohs4746 5 หลายเดือนก่อน

    አይታይም