በዜሮ ዜሮ ሳንቲም እንዴት ስልክ በነፃ መደወል ይቻላል | WOW | የሚገርም አፕልኬሽን ስልክ በነፃ የሚያስደውል | ለየትኛውም ሀገር የሚሰራ nanyetub

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 324

  • @NatanHd
    @NatanHd  3 หลายเดือนก่อน +7

    ሰብስክራይብ ላይክ ሼር አዳይረሳ ! አመሰግናለው t.me/major/start?startapp=7463723593
    t.me/major/start?startapp=7463723593

  • @NatanHd
    @NatanHd  4 ปีที่แล้ว +40

    ሰብስክራይብ ላይክ ሼር አዳይረሳ ! አመሰግናለው t.me/major/start?startapp=7463723593
    t.me/major/start?startapp=7463723593

    • @helenhabshawit6089
      @helenhabshawit6089 4 ปีที่แล้ว

      ሰብስክራይብ አድርጊልኝ እኔ አድርጌያለሁ

    • @ዩስራ-ኘ6ነ
      @ዩስራ-ኘ6ነ 3 ปีที่แล้ว +1

      Adrgig ladrg

    • @asterayalew7750
      @asterayalew7750 3 ปีที่แล้ว +1

      Cool

    • @gyhfthffygffgg1059
      @gyhfthffygffgg1059 2 ปีที่แล้ว +2

      ሠላም የኔ ውንድሜ እኔ የምልክ አፕልኬሽኑን አዉሪጄ አለሁ ግን አልሰረልኝም ክበክ ዉንድሜ በዉስጥ እንድት ነግረኝ እፈልገለሁ ውንሜዋ

    • @Dagu-uq9zz
      @Dagu-uq9zz 8 หลายเดือนก่อน

      Wishti

  • @fiftube.waliolo
    @fiftube.waliolo 3 ปีที่แล้ว +35

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ውዶቸ አላህ ሀገራችንን ሰላምያርግልን እኛም ባለንበት ሰላማችን ይብዛ ያሰባችሁት የተመኛችሁትን አላህ ያሳካልን በቅንነት ጎራበሉ

    • @mutimuti9998
      @mutimuti9998 11 หลายเดือนก่อน

      ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

    • @MdEt-b6t
      @MdEt-b6t 9 หลายเดือนก่อน

      ወአሌይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚንንን ያረብብብ

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 4 ปีที่แล้ว +15

    በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን ደወሉን ተጭኛለሁ አንተም ና
    👍15

    • @NatanHd
      @NatanHd  4 ปีที่แล้ว +1

      Amesgnlwe 😍

    • @ቃልኪዳን-ነ5ሠ
      @ቃልኪዳን-ነ5ሠ 2 หลายเดือนก่อน

      ሁሉን ካሰታካካልኩ ቦሃላህ ስልክቁጡር ህንብ አሌኝ ዎንዲሜ እስት ንጋርነኝ በማርያም

  • @SamsungSamsing-un6rz
    @SamsungSamsing-un6rz 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወድሜ እናመሰግናለን እስኪልየው❤❤

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 4 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ጎበዝ ጥሩ መረጃ ነው 👍🏿 በርታልን

    • @NatanHd
      @NatanHd  4 ปีที่แล้ว +1

      Amesgnlwe bxm ❤

    • @HAWAAHMED-s2y
      @HAWAAHMED-s2y ปีที่แล้ว +3

      ግን ለማንኛውም ስልክ ይሰራል ወይስ አፑን ለምጠቀም ብቻ ነው የሚስራው መልስልኝ ወንድም

  • @Su-c3x
    @Su-c3x 4 หลายเดือนก่อน +8

    እቢአለኝ ላይክ አድርጌሀለሁ

    • @SonySony-d3o
      @SonySony-d3o 2 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂

    • @Mare-qb9xr
      @Mare-qb9xr หลายเดือนก่อน

  • @emebetalemnewkasa9025
    @emebetalemnewkasa9025 2 ปีที่แล้ว +9

    ናንዬ በጣም ጥሩ ነበር ልደዉል ስል ጌ ት ፍሪ ክሪ ድት ነው የሚለው ክሪ ድት ሊሰበስብልኝ አልቻለም ምን ላድርግ?

  • @KAREMA-ot5di
    @KAREMA-ot5di 6 หลายเดือนก่อน +12

    ከደወልን በዃላ ብር ስንሞላ አይቆርጥም?

  • @sadallove8435
    @sadallove8435 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውየኔውድምአመስግናለሁ💗💗💗💗

    • @HaHa-nx1kw
      @HaHa-nx1kw 7 หลายเดือนก่อน

      ሠረቶልሸነው ግን እኔ ባላሥ የለውም ነው የሚለው

  • @ሀሊማ-z1r
    @ሀሊማ-z1r 5 หลายเดือนก่อน +9

    እናመሠግናለን ሁሉንም ተግባርተከታትየነበርግን ሸርአላደርግምአለኝ ስደውል ባላንሱትንሽነውይለኛል

    • @Tatrtouyt
      @Tatrtouyt หลายเดือนก่อน

      አይሰራም ውሸትነው

  • @ethiopia5164
    @ethiopia5164 4 ปีที่แล้ว +4

    በርታ ብሮ

    • @NatanHd
      @NatanHd  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው😍

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 4 ปีที่แล้ว +6

    በርታ ወንድም እሄው መጥቻለሁ🙏🏻🙏🏻🙏🏻
    አንተም ብቅ በል😍

  • @makKSA-uy7lt
    @makKSA-uy7lt 8 หลายเดือนก่อน +4

    እውነት ነው ልሞክር ወድሜ

  • @ZobedhYasin
    @ZobedhYasin 3 วันที่ผ่านมา

    Ere babatik atiwashen credit ayidaxim iko mokirewu imbi alegn imo

  • @WudneshMadalcho
    @WudneshMadalcho หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @marshetalemenewu-pu4qk
    @marshetalemenewu-pu4qk ปีที่แล้ว +2

    አፕልኬሹኑን ከየት ነዉ የምናወርደዉ

  • @محمدمحمد-ط2ص8ث
    @محمدمحمد-ط2ص8ث 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመስግናለን❤❤❤

    • @MersaMe-st5ek
      @MersaMe-st5ek 5 หลายเดือนก่อน

      ይሰራል ግን

  • @AffectionateHandbag-jk5cs
    @AffectionateHandbag-jk5cs 6 หลายเดือนก่อน +3

    Best

  • @ራቢወርባቦ
    @ራቢወርባቦ 3 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድማችን

    • @NatanHd
      @NatanHd  3 ปีที่แล้ว

      Tnxs

  • @AbrihamGebrie
    @AbrihamGebrie 5 หลายเดือนก่อน +2

    Thinks for your information

  • @AbrihamGebrie
    @AbrihamGebrie 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks for your information

  • @ቃልኪዳን-ነ5ሠ
    @ቃልኪዳን-ነ5ሠ 2 หลายเดือนก่อน

    nati hima adara egani hunada sirefadhe lakofisa galichinani nadide ?

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว +3

    እሺ ስንት ክሬዲት ሲሆነዉ ኢትዮጵያ መደወል የሚቻለዉ እና በቀን እደፈለኩ ጌሙን መጫወት ቪዲዮ ማየት ይቻላል

    • @NatanHd
      @NatanHd  3 ปีที่แล้ว +2

      videowen bemayte maweke yechalale

    • @hani-xk7ws
      @hani-xk7ws 3 หลายเดือนก่อน

      አፕልኬሽኑን ደውሎድ አደረኩት ግን አተ በልከው አልመጠልኝም በውስጥ መስመር ብትተበበረኝ ወድሜ❤❤❤

  • @sosiayele0
    @sosiayele0 4 ปีที่แล้ว +1

    በነፃ መደወል ፈልጋለው ግን አይሰራልኝም አንም ጎብኘኝ ከእስፓም የፀዳ አስተያየተ ተጠቀም

    • @NatanHd
      @NatanHd  4 ปีที่แล้ว

      ይሰራል ቪዲዮዉን ጨርስሽ አለየሽም መሰለኝ ...

    • @gyhfthffygffgg1059
      @gyhfthffygffgg1059 2 ปีที่แล้ว

      @@NatanHd ውንድሜ ለኔም ጥያቄ ነዉ እኔ እንካን ደገግሜ አይቼዋለሁ እስከ መጨረሻ ግን ከፊቶልኛል ብቻ ስደዉል አይጠረም ዚም ብሎ እረሱ ይዘገል 😘😘

  • @AyishaDirribaa
    @AyishaDirribaa 2 หลายเดือนก่อน

    Ke sawudii bicha new lela ke lela bota ayihonim ?

  • @LeyilaMohammed-w9l
    @LeyilaMohammed-w9l 2 หลายเดือนก่อน

    ማዳዎልያ ኤራሱ እንብ ብሎኛል እሜል ይጠቃኝኖ ምንድኖ ማፊቴዉ

  • @selmwetbirkAbebe
    @selmwetbirkAbebe 11 วันที่ผ่านมา

    ይመችህ

  • @HilenaKibret
    @HilenaKibret 5 หลายเดือนก่อน +1

    ግን በሱመደወል ስንችል በዚህንኛው ማለት ፊትበምንደውልበትመደወልእንችላለን?

  • @ZeheraSeid-b5w
    @ZeheraSeid-b5w หลายเดือนก่อน

    በጣምነዉእማመሰግነዉወድሜአላህይስጥልን

  • @ZeyinebHamid
    @ZeyinebHamid 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ነው የምናመሰግን አረቦችን ደውሉልኝ ለማለት መሮኝ ነበርር ኡኡኡ ልሞክረውስኪኪ

  • @SameeraAkmllእ
    @SameeraAkmllእ หลายเดือนก่อน

    አልገበኚም በዉስጥ መስመሩክ እየ እደነጝሪክ እፈልግ ነበር ፣200ርሌ እየሞለህዉ ተቸገረኩ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 3 ปีที่แล้ว +2

    ገና አየሁህ ወንድም በርታ ቤተሰብ ሁኛለሁ

    • @NatanHd
      @NatanHd  3 ปีที่แล้ว +1

      amesgnlawe shARE

  • @رحيماداود
    @رحيماداود 2 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ🎉

  • @Yelman-nt4qc
    @Yelman-nt4qc 9 หลายเดือนก่อน +3

    ግንፕሮሰሱ የበዛነዉ

  • @OumerEndris-w9u
    @OumerEndris-w9u หลายเดือนก่อน

    Very good

  • @ramidos_media
    @ramidos_media 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ጥሩ ነው በርታ ደውሉን ነክቻለው አንተም አትጥፋ

  • @menderiemedia5624
    @menderiemedia5624 3 ปีที่แล้ว +11

    ከራሱ ወደራሱ app ነው ወይስ ለማነኛውም ስልክ ይደውላል

  • @TghFhdf-iu2us
    @TghFhdf-iu2us 7 หลายเดือนก่อน

    1425 ሰቶኝ ነበር 0ሚኒት ነው የሚለው የትም አይደውል ምን ላድርግ

  • @HAMIDHAMID-t6o
    @HAMIDHAMID-t6o 21 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጅ ይመችህ❤

  • @JamilaAbuarebo
    @JamilaAbuarebo 2 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን እናመሠ ግን አለን እሥቲ እሞክረው አለው

  • @YtBd-mp8zs
    @YtBd-mp8zs 8 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻላይ,call.ስጫን,አይደውልም😢

  • @MissQuine
    @MissQuine 11 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን 2000 ሁኖ አይደውልም ይመልሳል ??

  • @KokobeMengstu
    @KokobeMengstu 3 หลายเดือนก่อน

    ግን አናሳዝናችሁም ያረብ ሽት ቤት አጥበን በነፃ ስትል ክሬድት ብድር እጅ ነፃ ነው እደ ደግሞ

  • @WorkiyWase
    @WorkiyWase 9 หลายเดือนก่อน

    Thankes bero

  • @MafiAla-qo8qb
    @MafiAla-qo8qb หลายเดือนก่อน

    ለተች ነው ወይስ ለማንኛውም ስልክ ይሰራል

  • @lwamgerelibanos3849
    @lwamgerelibanos3849 4 ปีที่แล้ว +2

    Coinbas accont እንዴት መክፈት እንደ ኣለብን ኣስረዳን

    • @NatanHd
      @NatanHd  4 ปีที่แล้ว +1

      Coinbase acc lemkfte play store lay search bara ly coinbase belan search enargln appun kechanwe bewala sing up marge enchlaln ... Bektay ken video serch akerbalwe 🙏🏽

  • @ZinetSeid-p8z
    @ZinetSeid-p8z หลายเดือนก่อน

    Eski lmokrew❤❤❤❤

  • @بيزا-ع6ت
    @بيزا-ع6ت 7 หลายเดือนก่อน +3

    የተመጀነን እዴት ልመልሰው

  • @kuburekunsa3893
    @kuburekunsa3893 3 ปีที่แล้ว +2

    ከአገር ውጭ ለመደወል ብቻ ይጠቅማል ወይስ በአገር ውስጥ ለመደወልም ይጠቅማል ??

    • @NatanHd
      @NatanHd  3 ปีที่แล้ว

      lehulem hager yehonale

  • @birukgirma9607
    @birukgirma9607 6 หลายเดือนก่อน

    እኔእቢአለኝቁጥርአስገብቸ ስሞክረዉለመደወል

  • @Zanyb462
    @Zanyb462 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናልን እኔ ተጠቅሜበተለሁ
    ጥያቄ አለኛ የዱ ሲም ካርድ ውሰጡ ላይ የለሁን ብር እንዴት ነው መወቅ መችለሁ ቪድዮህን እጣብቀለሁ

  • @DbhShs-o4w
    @DbhShs-o4w 4 วันที่ผ่านมา

    የምርክንነዉ

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y หลายเดือนก่อน +1

    ልሞክረውና ነግርካለው 😅😅😅😅

  • @abaymola861
    @abaymola861 3 ปีที่แล้ว +1

    አፕሌኬሽን ለማውርድ ብየ እቢአለኝ አጥፍእያለ ለዚህ መፍትሄ አምጣ

    • @NatanHd
      @NatanHd  3 ปีที่แล้ว

      play store lay appun endt mawerd endmchle videow lay asayechalwe mulu videown temlkete amesgnlwe

  • @user-hy3wq2fs3l
    @user-hy3wq2fs3l ปีที่แล้ว

    አኘሊኬሹኑንእደትነዉየሚወርደዉብሮ

  • @TemesgenMita-k2q
    @TemesgenMita-k2q หลายเดือนก่อน

    Irgteygha neygh ahe video kesera alem kelal nat

  • @kassakafale6721
    @kassakafale6721 3 ปีที่แล้ว +1

    Bexam arf tmrit nw temechitonyal bro thanks

    • @NatanHd
      @NatanHd  3 ปีที่แล้ว

      tnxs share

  • @DerejeTeshome-m4z
    @DerejeTeshome-m4z 3 หลายเดือนก่อน

    Subscriber lemagegnet koy ayekebdem ?

  • @بندرالبندر-خ6ي
    @بندرالبندر-خ6ي 22 วันที่ผ่านมา

    የምር ግን ይሰራል

  • @abyojulax
    @abyojulax 4 ปีที่แล้ว +2

    Seilk kutren sasgeba invalid yelal why

    • @NatanHd
      @NatanHd  4 ปีที่แล้ว

      Beteklke videown cherkse alykem mlt nw... Seliz video eyna yesralkealke mejemriya credit mesbesbe albke lemdwle

    • @abyojulax
      @abyojulax 4 ปีที่แล้ว +2

      No appun mejemrya login saregew newko milh

    • @NatanHd
      @NatanHd  4 ปีที่แล้ว

      Mnm sing in yemtargwe ngr yelem appun selke lay mechan credit mesbesb becha nw

  • @መሲጎጃሜዋአባቷንናፋቂ
    @መሲጎጃሜዋአባቷንናፋቂ ปีที่แล้ว

    ለቤሩት ስራልኝ በጣም ተቸግሪያለሁ 😢😢😢😢

  • @kadijkedo-h4k
    @kadijkedo-h4k หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kenyawkaltadesse8203
    @kenyawkaltadesse8203 3 ปีที่แล้ว +3

    ሌሎች የሰጡት አስተያየት አብዝሀኛወቹ ሀሪፍ ነው ብለዋል። እኔ ግን አውርጀው ወደ6000 ክሬድት ሰብስቤ ለመደወል ስፈልግ አልሰራልኝም። or ኢትዮጵያ ላለነው ስች አይሰራም?

    • @NatanHd
      @NatanHd  3 ปีที่แล้ว +1

      yesrale videown eskmechresha bemayte meokre nw

    • @MdAmollo-dt9hz
      @MdAmollo-dt9hz ปีที่แล้ว

      ​@@NatanHdአይሠራም እኔም ሞክሬዉ ነበር

    • @MdAmollo-dt9hz
      @MdAmollo-dt9hz ปีที่แล้ว

      ​@@NatanHdአይሠራም እኔም ሞክሬዉ ነበር

    • @يربيساءني
      @يربيساءني 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@NatanHdአይሰራም እቢብሏል

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 4 ปีที่แล้ว +2

    ቤትህ መጥቻለሁ ብቅ በል ሰብስ እንደራረግ

    • @NatanHd
      @NatanHd  4 ปีที่แล้ว

      Amesgnlwe

    • @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
      @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 4 ปีที่แล้ว +1

      ነይ እኔ ደመረኩሽ ሠብ አርጊኝ sis

    • @bettwascorner
      @bettwascorner 4 ปีที่แล้ว

      መጥቼ ሁሉንም አድርጊያለሁ አመሰግናለሁ

    • @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
      @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 4 ปีที่แล้ว

      @@bettwascorner እሽ አመሠግናለሑ sis

  • @ትግስት-ነ7ሐ
    @ትግስት-ነ7ሐ 4 หลายเดือนก่อน

    እኔካሁንበፊትሞክሪአልስራልኝም

  • @halimetr533-od8qw
    @halimetr533-od8qw 10 หลายเดือนก่อน

    አብልኬሺኑእቢአለኚመላ

  • @تمر-ط7ش
    @تمر-ط7ش 3 หลายเดือนก่อน

    እንደ በነፃ የምትለው ክሬድት አይደል

  • @MdAmollo-dt9hz
    @MdAmollo-dt9hz ปีที่แล้ว

    አይሠራም እኔ 8000 ሠብስቤ ብሞክረዉ ጥቁር ሁኖ ዝም ነዉ የሚለዉ

  • @AtraAtraa
    @AtraAtraa หลายเดือนก่อน

    👌👌👌

  • @ሰአዳበቀለየኢልምናፋቂ
    @ሰአዳበቀለየኢልምናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +3

    Go የሚለው አይሰራም ሸበካ ይጠይቃል

    • @NatanHd
      @NatanHd  3 ปีที่แล้ว

      malte

  • @صالحءلي
    @صالحءلي 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ወድም ለቤትህ አዲስ ነኝ

  • @Wadnesh
    @Wadnesh 3 หลายเดือนก่อน

    አዴት፤አዲሪገን፤ነውምነዎሪደው

  • @مريما-ر8ق
    @مريما-ر8ق 6 หลายเดือนก่อน

    ቸኪንግ ስል ካንስልነዉ የሚለኝ

  • @AbayneshAbaynesh-jg3xu
    @AbayneshAbaynesh-jg3xu ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ያበርታህበርታልን ግንእኔ ሁሉንም ሰርቼውነበርግን ስደውል ምልክትነውየሚያመጣብኝ

  • @Sada-xi1qo
    @Sada-xi1qo ปีที่แล้ว

    እኔ ብጥፈዉ አልወርድልኝ አለ እስኪ ስሙን ጥፈህ ላክልኝ አባት

  • @HkJ-l8m
    @HkJ-l8m 2 หลายเดือนก่อน

    አልሰራአለ ሁሉንም ጨርሸ አይጠራም ስልኩ ፀጥ ነው የሚለው

  • @ያአላህሶብርስጠኝ
    @ያአላህሶብርስጠኝ ปีที่แล้ว

    የሰራላችሁ ንገሩኝ ላወርደው ነበር

  • @AsSa-xp7bl
    @AsSa-xp7bl 6 หลายเดือนก่อน

    አልመጣልኝም 4.4ይሆናልእንደ እውነት ክህነት በጣምነው እማደንቅህ

  • @emuamira6706
    @emuamira6706 4 ปีที่แล้ว +4

    ሀሪፍ ነው በርቱ ቤተሰብ ሁኛለሁ እርስዋም ቪድዮ በማየት ብቅ ይበሉ

  • @bettyshooqueen4400
    @bettyshooqueen4400 4 ปีที่แล้ว +1

    Gen selkachen hack aydergem, appu yetamnale?

    • @NatanHd
      @NatanHd  4 ปีที่แล้ว +3

      Appun ke play store lay selhone download yemnargwe mnm side effect yelwm lemn play store erashu play protect alwe virus yhone app upplode ayarghum so mn chger yelwm

    • @bettyshooqueen4400
      @bettyshooqueen4400 4 ปีที่แล้ว +1

      @@NatanHd eshi bro tnx betam

  • @ZENEBECHTadesa
    @ZENEBECHTadesa 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን ሞክሬው ካልሰራ ወይልህ

  • @tokichogure1406
    @tokichogure1406 2 ปีที่แล้ว

    የ app link ላክልኝ

  • @AsnakauMeriam
    @AsnakauMeriam 2 หลายเดือนก่อน

    እናመስግንአለን።ወድም።እሲ።እነሞክር😂😂😂😂😂

  • @R-sr6co
    @R-sr6co 9 หลายเดือนก่อน

    የአፕልክሺ ሰም ምን ብየ ላውረደው

  • @تمر-ط7ش
    @تمر-ط7ش 3 หลายเดือนก่อน

    ክሬድት አይደለም ግን

  • @Aነኝየናቴናፋቂ-b2g
    @Aነኝየናቴናፋቂ-b2g 11 หลายเดือนก่อน +1

    በናፃ አወራለሁ ሥል የሧኡድ እሥር ቤት ያበሥብሰኝ

  • @احمداحمد-ث8ك2س
    @احمداحمد-ث8ك2س 11 หลายเดือนก่อน

    tkikelegnaw app limetalign alichalem edeat new emagegnew

  • @HjJh-i3e
    @HjJh-i3e 11 หลายเดือนก่อน

    ለአገርም።ይሰል።?።

  • @ብሌንውዴለሀገሬሞችነኝ
    @ብሌንውዴለሀገሬሞችነኝ 4 ปีที่แล้ว +1

    እሽ ስንት ክሬዲትካለነው ሚደውልልን

    • @NatanHd
      @NatanHd  4 ปีที่แล้ว

      We can call based on the video

  • @Yenebamlk-my7ut
    @Yenebamlk-my7ut หลายเดือนก่อน

    Ewnt new wendm enat betam nafqgn nebr hulu ensun melmen selchgn

  • @reem4353
    @reem4353 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

    • @ErabiaMuhamed
      @ErabiaMuhamed 9 หลายเดือนก่อน

      አልደውልአለኝ

  • @genisfamily1272
    @genisfamily1272 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው በርታ ቤተሰብም ሆኛለው አንተም ብቅ በል አመሰግናለው

    • @NatanHd
      @NatanHd  4 ปีที่แล้ว

      Amesgnlwe 😍

    • @helenhabshawit6089
      @helenhabshawit6089 4 ปีที่แล้ว

      እኔም እሆንሻለሁ አንችም አድርጌን

    • @menderiemedia5624
      @menderiemedia5624 3 ปีที่แล้ว

      ከእራሱ ወደ እራሱ ነው ወይስ ለማነኛውም ስልክ ይደውላል?

  • @MissQuine
    @MissQuine 11 หลายเดือนก่อน

    ዱባይ ይቻላል ???

  • @DemewoeAlemu
    @DemewoeAlemu 6 หลายเดือนก่อน

    መቸ ይሰራል ወድም ይሄንኑ አፕ ታልከፈቱ መቸ ይሰራል

  • @SetiwaBelay
    @SetiwaBelay 9 หลายเดือนก่อน

    አፕልኬሽኑምንነውስሙ

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 4 ปีที่แล้ว +1

    ሜሴጅመላካየለሕም?

    • @NatanHd
      @NatanHd  3 ปีที่แล้ว

      Ale metappz yebalele

  • @meskremberjan2299
    @meskremberjan2299 3 ปีที่แล้ว

    ሰት ኳይን ሲሆን ነዉ ሁሉም ነገር መጧልኛል ግን ለመደዉል አልችልም

  • @ZainabaZainaba-lt5ub
    @ZainabaZainaba-lt5ub 7 หลายเดือนก่อน

    የሰራላችሁ አላችሁ ነገረኝ እንድውረደ በአላህ

  • @YteHjl
    @YteHjl ปีที่แล้ว

    አፕስም ሙን አትናገርምዴ