🏃‍♂️መደፈሯን ሚያረጋግጠው ፎቶ እጅግ ይዘገንናል አይታችሁ ፍረዱ | እናትየው በየሚዲያው ይለቀቅልኝ ብላለች

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 481

  • @የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ
    @የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ 2 หลายเดือนก่อน +67

    አላህ ሃቋን ሲያወጣላት እሷን ሚዲያ አወጣት አጂብ ኸረ ድርቅና ሱባሃን አላህ የሧ ቁሥል ላቺ ይስጥሽ ኢንሻአላህ ☝️

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 2 หลายเดือนก่อน +4

      ወላሂትክክልእህቴ
      ደምሪኝእህቴ

    • @የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ
      @የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ 2 หลายเดือนก่อน

      @@Lebabachannel
      እሺ እማ በርቺ ❤️

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 2 หลายเดือนก่อน +3

      አሜን ይስጣት በእውነት

    • @Lebabachannel
      @Lebabachannel 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@የሌለኝእስኪኖረኝያለዉበቂ ጀዛከላኸይርማማየ

    • @JamelaDoha
      @JamelaDoha 2 หลายเดือนก่อน +1

      ደምሩኘ

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 2 หลายเดือนก่อน +30

    ኢቺ ሴት ብዙ አየነደረቅ ሠዉ አይቻለዉ እንደዚች ግን አላየሁም ደሙ መሠለኝ እዚጋ ጐትቶ ያመጣት ፈጣሪ ይፍረድብሽ

  • @Neyma24-i1d
    @Neyma24-i1d 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሄቨን በጣም ነው ምታሳዝነው ወላሂ አላህ የጁን ይስጠው ፎቶዋን ባታዩት ይሻላቹዋል በጣም ያማል 😢😢😢💔💔💔

  • @benadegefa8252
    @benadegefa8252 หลายเดือนก่อน +1

    በሰፈርሽው ቁና ተሰፈሪ የአውሬው ሚስት አንችንም ባልሽንም ህጻናትን የሚወድ የህጻናት አምላክ እግዚአብሔር ይበቀላችሁ

  • @NatiJr-n4q
    @NatiJr-n4q 2 หลายเดือนก่อน +31

    የልጆች እናት ነኝ ፎቶውን ሳይ ብቻዬን ማውራት ጅመርኩ መገደል አለበት

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 หลายเดือนก่อน

      ውዷደምሪኝ ፕሊዝ

    • @Rነኝ-n6g
      @Rነኝ-n6g 2 หลายเดือนก่อน

      ዬት ነው የዬሺው ውዴ😢

    • @betelhemworku2976
      @betelhemworku2976 2 หลายเดือนก่อน

      አትዩት ያማል

    • @girmafozi4763
      @girmafozi4763 2 หลายเดือนก่อน

      Telegram channel mndnew yemilew

    • @FirdosMujereb
      @FirdosMujereb 2 หลายเดือนก่อน

      Lakeleg

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד 2 หลายเดือนก่อน +24

    በእግዚአብሔር እባካችሁ ለዶ/ር አቭይ ላኩለት ይይና ፍርድ ይስጥ እንኳን ማየት ሰሰማም ዘግንኖኛል ።

    • @امينات
      @امينات 2 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭

  • @አዜምን
    @አዜምን 2 หลายเดือนก่อน +12

    ካላየሁ አላምንም የሚል ካለ ገደል ይግባ

  • @3001-m7z
    @3001-m7z 2 หลายเดือนก่อน +19

    ፎቶ ኧይለቀቅ ስንት underage ያየዋል ህግ የሚስፈልግ ቦታ ነው መታየት ያለበት

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 2 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 2 หลายเดือนก่อน +21

    ይች አረመኔ በሷላይ ደርሶ ህመሙን ትቅመሰው ሌላ ምንም አልላትም ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢

    • @tsigetadesse4934
      @tsigetadesse4934 2 หลายเดือนก่อน

      ልጆቹን አለመድፈሩ ምን ማረጋገጫ አላት? ደሟ እየጮኸባት ነው ያወራችሑ የመዝቀጥ ጥግ ሰምተን ከሖነ አሥከረኔኑን በበረኪና እጠቢያት ብሎ ሲያዛት ማጠቧን እናት ነግራናለች

  • @mesiiselemon7619
    @mesiiselemon7619 2 หลายเดือนก่อน +15

    እሧ ምን ልታገኝ ነው በውሸት ተደፈረች የምትለው ሀኪም ያረጋገጠውን በአዘኔታ ለእናትየው አዝነው ነው ባሌ ላይ የፈረዱት ሁሉ ብላለች አንደበትሽ ይዘጋ

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt 2 หลายเดือนก่อน +7

    እኔ የሚስትየዋ ነገር ግርም የሚለኝ ግግም ብላ አይኔን ግንባር ያድርገው ማለቷ ነው እንደዛ ማለቷ ይባስ በባሏ ላይ መረጃ እያወጣች ነው ምክኒያቱም መደፈር አለመደፈሯ በህክምና ይረጋገጣል መደፈሯ እርግጥ ነው ስለዚህ ነገሩን ማለት መደፈሯን መካዷ ሌላ ወንድ እንዳይጠረጠር ትክክለኛ እሱ መሆኑን ያረጋግጣል ቢያንስ መደፈሯን አምና ባሌ አልደፈራትም ሌላ ሰው ሊሆን ይችላል ብትል ቢያንስ ምርመራውን ያሰፋው ነበረ ስለዚህ አልተደፈረችም ማለቷ በራሱ ደፋሪው ባሏ መሆኑን ታረጋግጣለች

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 หลายเดือนก่อน +10

    ጌታ ፍረድ ለማየት ይከብዳል ማየት አይደለም ለሠማም ኡኡኡኡኡ በጌታ አትልቀቁት ደርሦኘ ጀምሬው ይሔው እንቅልፍ አጣሑ ተው ወይኔ ምንም ሥም መሥጠት አይቻልም በሠቀል አለበት ሚሥቱም ተጠያቂነች

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ያሣዝናል እዉነተኛዉ ዳኛ እግዚአብሔር ይፍረድልሽ ህግማ የታለ የሚሥትየዋ አይን ያወጣ ዉሸት በፈጣሪ 😢😢😢😢😢😢

  • @hiwotzegeye4900
    @hiwotzegeye4900 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ይለቀቅ ሚስት ተቢየዋ አልተደፈረችም ባይ ይለቀቅ

  • @abebat2466
    @abebat2466 2 หลายเดือนก่อน +6

    ለህፃናት ፕሊስ ተጠንቁ እንዲያለቅሱና እንዲያዝኑ ለህፃናት መንፈስ ተጠንቁላቸው ከድሚያቸው በላይ የሆነ አታሳዮቸው

  • @zeritutube
    @zeritutube 2 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭አፈር ትብላና ወድቃነወ ትላለች እደዝህ ተጫዉቶባት

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 2 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይፍረድብህ ምስኪን እዴት አሰቃይተህ እደገደልካት አምላክ ብቻ ነው የሚያውቀው እውነት አንት የልጆች አባት ነህ
    ነገ ልጆችህንም እንደዚህ ነው የምታሰቃያቸው
    እግዚአብሔር ይመልከት በእውነት

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 2 หลายเดือนก่อน +6

    አረ እባካችሁ አትልቀቁ የህግ ባለሞያዎች ካዩት ይበቃል እባካችሁ ስለእግዚአብሔር የናትየዋን እንባ እንኳን ባየሁት ቁጥር እምባዬ ይረግፋል ልባችን ተሰብሯል የኔ ልጅ ብትሆንስ ብለናል ህመሟን ተጋርተናል 😭😔 የልጅቷ ስቃይ ባናየውም ይገባናል እንዳትከቁ እባካችሁ ... 😭

    • @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል
      @አልሀምዱሊላህአለነእመቲል 2 หลายเดือนก่อน +1

      ውዴ እናትየቱ ፈቀደች ስቀጥል የገዳ ሚስትዮወ በሚድያ መታ አልደፈረም አለች አላህ ሲሳስታት ሀቁን አወጣችው በውሸት የሟችን እናት ሳላደቃት አላልፍም በጣም ጠካራናት 😢

    • @yehunlavolontededieu322
      @yehunlavolontededieu322 2 หลายเดือนก่อน

      Why release on media ? Lemin photo yilekekal ? agabab ayidelem iko .

  • @aminat-2
    @aminat-2 2 หลายเดือนก่อน +6

    እኔ ግን ለሴትይዩቱ ሚስት ነኝ ለምትለው ይሄ ነግር በልጂሽ ላይ ቢሆን ባልሽ እራሱ ልጂሽን ቢሆን ምን ትይነበር አልደፈረም ብለሽ ትይነበር ጥያቄው ለሷነው አድርሱልኝ ፍትህ ተሰቅሎ ማየት እንፈልጋለን 😢😢😢😢😢😢

  • @MekdesAlemnew-ud7vm
    @MekdesAlemnew-ud7vm 2 หลายเดือนก่อน +6

    ብትወድቅ እራሱ ለሞት አያደርሳትም እራሷ ቢፈነከት ነው ልጆች ከስት ቦታ ላይ ነው እየወደቁ ያደጉት ፈጣሬ ልቦና ይስጥሽ አቤት ሂሊናን መሸጥ አግዞ ማህርና ክርስቶስ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 หลายเดือนก่อน +1

    እንዴት ይታያል ለመስማትም ያማል እግዚኦ ፍረድልን😭😭

  • @TgTg-u5i
    @TgTg-u5i 2 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ሉመናገር ብዙ ሰውች እዳያቹ ስለገባኝ ባላየው ደስ ይለኛል ግን የሚስት ተብዬው ንግግር ያማል ያሳፍራል

  • @fitsumteshome2472
    @fitsumteshome2472 2 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል የራሱ የደፋሪዋን ሚስት እውነት አስለፈለፋት እሷም ለፍርድ መቅረብ አለባት

  • @ኢማንዩቱብ
    @ኢማንዩቱብ 2 หลายเดือนก่อน

    ሰለም ሰለም

  • @elsabetfekadu602
    @elsabetfekadu602 2 หลายเดือนก่อน +1

    እረ አደለም ፎቶ አይቼ ከሰማው ጀምሮ በሽተኛ ሆኛለው ነብሰ ጡር ነኝ ከሰማው ጀምሮ እያለቀሰኩ ልሞት ነው አግዚአብሔር በሰላም የገላግለኝ ብቻ ከኔ አልፎ የ3 አመት ልጄ እኔ ሳለቅሰ ምን ይሁን ሳያቅ አብሮኝ ያለቅሳል

    • @tsigetadesse4934
      @tsigetadesse4934 2 หลายเดือนก่อน

      በቃ እሕቴ ተይ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ በስንቱ እናልቅስ በርቺ

  • @esmailibrahim642
    @esmailibrahim642 2 หลายเดือนก่อน +25

    ቴሌግራም ቻናልህን ላክልን

    • @babyaddis7231
      @babyaddis7231 2 หลายเดือนก่อน +5

      1:57

    • @mubetube2
      @mubetube2 2 หลายเดือนก่อน

      ከላይ አለልሺ

    • @kidistfseha2272
      @kidistfseha2272 2 หลายเดือนก่อน

      Tessi 21 gib

    • @WsW-m4y
      @WsW-m4y 2 หลายเดือนก่อน

      ላክልን

    • @hayatmohammed26
      @hayatmohammed26 2 หลายเดือนก่อน

      እኔም ከላይ አልከፈተልኝም

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በሞያዬ ጤና ባለሙያ ነኝ በዚህ ሞያ ብዙ ዘግናኝ ነገር አይቻለሁ ግን የዚህችን ልጅ በምትነግሩኝ ነገር ጉዳቱን በጭንቅላቴ እየሳልኩት ሳላየው እየዘገነነኝ ነው ማየት እራሱ አልደፍርም

    • @betelhemworku2976
      @betelhemworku2976 2 หลายเดือนก่อน

      😢 me to dear
      ስንት ጉድ አይተናል ይሄ ግን በቃ ወይኔ ...

  • @mahbuba392
    @mahbuba392 2 หลายเดือนก่อน +1

    ኢናሊላሂ ምን አይነት ፍጥረት ነሺ በአላህ መቃጠል ነው

  • @KuWait-vc4qj
    @KuWait-vc4qj 2 หลายเดือนก่อน

    ቁጥርህን ባገኘሁት ዉስጤ ማመን አቅቶኛል

  • @zahra951aseeri
    @zahra951aseeri 2 หลายเดือนก่อน

    ትክክል መለቀቁ በጠም ጥሩነው አዲ ሞተ የለ ተደበብቆ እደይቀርብን😢😢😢😢😢😢

  • @marthaabera2898
    @marthaabera2898 2 หลายเดือนก่อน +1

    ማየት እፈልግ አለው

  • @IkramIkru-s2r
    @IkramIkru-s2r 2 หลายเดือนก่อน +5

    የቴሌክረምቸነረችን ለክልን😭😭😭😭

  • @NeatoAna
    @NeatoAna 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔብዙአይነደረቅሰውአይቼአለው.ግንእንደዚ.ደረቅአላየሁም.ወድቃነው.ትላለች.ደረቅ..አሁንም..አላህ.ይፋረድ.የሄበን.ፋትህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ 2 หลายเดือนก่อน

    አረ በጣም ታምራ ነው አያናውጣ ነት አለማፈሮ እንደው ከዛች ወዲቃ ሞትቺ ስትል አለማፈሮ ❤❤❤ 🎉🎉🎉

  • @benadegefa8252
    @benadegefa8252 หลายเดือนก่อน

    እንደእነዚህ ያሉ አውሬ ወንጀለኞች ቀርቶ ተራ ደፋሪዎች/ እንስሣ ወንዶች አንገታቸው ብቻ ሳይሆን የሚደፍሩበት እቃቸው ጭምር ይቆረጥልን ፍትህ ይስፈን የሀገራችን ህግ እና ፍርድ ወንጀለኞችን የሚያበረታታ መሆን የለበትም ሀገራችን የምትኮራበት መልካም ባህል የምትመካበት ተቻችለው የሚኖሩ ፈርሃ እግዚአብሔር ያላቸው ሀይማኖቶችን የምትከበር አገር ናት፤ የፍትህ መላላት/ቸልተኝነት የጎዳና ልጆችን / አዳሪዎችን /ነዋሪዎችን ቁጥር አጋኖታል፣የብዙ ህጻናትን፣ ሴቶቻችንን እናቶቻችንን ህይወት ሲኦል አድርጎታል

  • @rahelyifru
    @rahelyifru 2 หลายเดือนก่อน

    ኧረ እኔስ ፈራው ዋ ለልጆቼ እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @zewduhaile1551
    @zewduhaile1551 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ከነተባባሪዎቹ የእጃቸውን ፍርድ አግኝተው ያሳየን!

  • @fanosw2869
    @fanosw2869 2 หลายเดือนก่อน

    ይማል😢😢

  • @AsWe-tz1iu
    @AsWe-tz1iu 2 หลายเดือนก่อน

    በዝህላኩልን እህታቺንፎቶ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥

  • @meron612
    @meron612 2 หลายเดือนก่อน +1

    Ebakachu endatlekut 😢 ene tesasche enkuan lemayet akimu yelegnim. Please 😭😭😭

  • @SolyanaAbush-pi8cv
    @SolyanaAbush-pi8cv 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሉም ማየት አለብን ይለቀቅ ማየት አለብን ከዛ ፍርዱ ደግሞ እንዲገደል ማስደረግ ነው

  • @ንኩሉጊዜኣለዎ-ሸ3ሐ
    @ንኩሉጊዜኣለዎ-ሸ3ሐ 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሆይ😢😢😢

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢ጉድ🎉🎉🎉

  • @betelhemmahari-em1
    @betelhemmahari-em1 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ተበቃይ ነው
    የህጻናት አምራክ ይፍረድ ፍትህ
    ፍትህ

  • @ElfSaron
    @ElfSaron 2 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አይነት ቀሽም ሴት ናት ከዚች ላይ ወድቃ ሞተች ስትል ትንሽ አታፍርም በጣም ማፈሪያ ነሽ እግዚአብሔር ይፍረድበሽ ጭራቅ ቤተሰብ 😢😢😢😢

  • @NejatSultan-fd5rc
    @NejatSultan-fd5rc 2 หลายเดือนก่อน

    ያማል😢😢😢😢😢

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እእእ ወለድ ጉደኛ አረ ያማል ያማል እኮ ውይ ውይ ወይ ወይ አልቅሱ እንለቀስ ወገኔ ነገ በኔ ይማጠል ብለን ውይ ከዚ ያበሠ ምን አለ

  • @its38bby62
    @its38bby62 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ እግዚብሔር ፡ ነዉ።

  • @Eyerusshewangzawengdasew
    @Eyerusshewangzawengdasew 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍፍፍ ህፃኗ በህልሜ አየሆት ስትል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @GYr-bh8he
    @GYr-bh8he 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢

  • @srajsherefa4816
    @srajsherefa4816 2 หลายเดือนก่อน

    አልደፈረትም አዉቀናው የምትለወ ሴትይ ጤነኛነች ወይስ ተመነው አንቺ ስለ ፈጠሪ ብለሽ አንቺ ሴት ልጅ ዬለሽም እንዴ ፈጠሪ ምንኢለኛል እንኳን አትዪም የነትሽ ልጅ ወንድምሽ እንኳን ለምን አይሆንም ሀቅ እኮ ተቀብሮ አይቀበርም አንቺ ግን እኔ እኔንጃ ሰው አይዳለሽም የጨካ አውሬነሽ አንቺ እራስሽ እንደዳረክሽው ነው የመሰለኝ ፈጠሪ የስረሽን ዪስጥሽ አድርሱልኝ ለዚች ሰዉ በላ አለህ ይብለት

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 2 หลายเดือนก่อน

    ላክልን

  • @halimab609
    @halimab609 2 หลายเดือนก่อน

    ሁላችንም አእምሯችን ታውኳል።
    የኢትዮ ወንዶች እስኪ ወንድ ሁኑ እባካችሁ።
    ሴት ይመስል ህግ ህግ እያላችሁ አትለማመጡ፣ ሴት ይመስል አታልቅሱ ብቻ ወንድነታችሁን አሳዩን።

  • @YeneYene-st6jm
    @YeneYene-st6jm 2 หลายเดือนก่อน +1

    ምን አይነት ዘመን ለይ ደረስን😢😢😢😢

  • @merimazeynu4918
    @merimazeynu4918 2 หลายเดือนก่อน

    Mesteyewa beskelat yewngel tebabare nat

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 2 หลายเดือนก่อน +2

    ፎቶው መታየት የለበትም እባካችሁ ሞራል እሚባል ነገር የለም እንዴ?ፎቶው ለህግ ማለት ለዳኞች ብቻ ነው መታየት ያለበት::

  • @ethiopiayehulum3517
    @ethiopiayehulum3517 2 หลายเดือนก่อน +1

    የገዳይ / ደፋሪ ባለቤት ያልገባት ነገር ህግ በተባባርሪነቷ ፈርዶባት ሽቤ ከገባች ልጆቿንም አውላላ ሜዳ መጣሏን ነው በሰው ልጅ ስትፈርድ በራሷ ደርሶ እንዳትቀምሰው እንጂ የዋህ ልጆች ምን አድርገው እንዲህ በወንጀለኞች ፍዳቸውን ያያሉ :: እንደጥንቱ በአደባባይ ስቅላት ለሚገባው ወንጀለኛ ቢቀጣ ተከታዩ አርፎ ይቀመጥ ነበር::

  • @abuayeda4406
    @abuayeda4406 2 หลายเดือนก่อน

    ላክልኝ

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወየሁ አምላኬ የሱ ልባችንን መስበርና መሪሪ ሀዘን ሳያንሰን ሚስት ተብየዋ በቃ ስለሷ የመናገር ቃል የለኝም ልጆች አሏት ነገ በኔ ቢደርስ አለማለቷና በራሷም ልጆች የጭካኔ ጥግን አሳይታናለች አጥንታችንን ሰብራናለች የባሏን 100 + የበለጠ ገላናለች ይቺን ብቻ ሰይጣንም እሷን አይወክላትም ለምን ዘጠኝ ወር ተሸክማ ወልዳለች ወንዶች እንኳን እንዲህ ልባቸው ሲያለቅስ አይተናል እናትኮ አንደቷ አይችልም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እረ እንኳን ፎቶዋን አይተን ያዩትም ሲነግሩን አይናችን ደምቷል 😢 ስማችን በዚህ መጠራቱ አይ 😢😢😢😢

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 2 หลายเดือนก่อน +4

    ውይ የዝችን ልጂ ታሪክ ስሰማ እራሴን ያዙረኛል ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፎቶ ውን ማየት አልችልም

  • @eddddfhh
    @eddddfhh 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢ኧረይገደል😢😢😢

  • @طيبةمحمد-ح7ع
    @طيبةمحمد-ح7ع 2 หลายเดือนก่อน +1

    ታዉ እሦንም የገዳይ ሚሥት ተቀጣ እሡም የማያ ዳግም ቅጣት ይሠጠዉ አሁን በዚህ ከተተወ ነገም በኛይ ደርሥንብናል

  • @AlemAlemu-k2d
    @AlemAlemu-k2d 2 หลายเดือนก่อน

    በምን ላይ ነው ምን ብለን እንግባ

  • @Ksa-m5c
    @Ksa-m5c 2 หลายเดือนก่อน

    እረ እባካችሁ በአላህ 😢😢😢😢😢😢እረ እረአላህየፍትህ ከአተነው ቅርብአድርግልንእረያረቢቢ

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 2 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢 ይሰቀልልል

  • @RichMm-jn3eq
    @RichMm-jn3eq 2 หลายเดือนก่อน

    ያማል ለደፋሪው ለሚስቱም አላህ የጃቸውን ይስጣቸው

  • @FafiFafi-md9eg
    @FafiFafi-md9eg 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ያማል

  • @WedalatEthi
    @WedalatEthi 2 หลายเดือนก่อน

    ይሰከል

  • @leltehaile3035
    @leltehaile3035 หลายเดือนก่อน

    Feth fethe fethe fethe fethe fethe 😢leheven

  • @bkhm6433
    @bkhm6433 2 หลายเดือนก่อน

    የት ላግኘው ?

  • @JammelaBh
    @JammelaBh 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔም ልጅ አለኝ አመመኝ ፍትህህህህህህህህህ ኧረ ወገን አሁንም እንጩህህህህህህህህ

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 2 หลายเดือนก่อน

    ውይ አምላክ ይፍረድ ማየት ከባድ ነው ውይይ በስመአብ

  • @munahussen7518
    @munahussen7518 2 หลายเดือนก่อน

    ማየት አልችልም

  • @AtesdBimerewu
    @AtesdBimerewu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ክልልን እስኪ

  • @amaamm-mc9zj
    @amaamm-mc9zj 2 หลายเดือนก่อน

    የትናት

  • @TigsetTamera
    @TigsetTamera 2 หลายเดือนก่อน

    የምንበዉሰጥ,አለምይየዉልቀቀዉ,ፍትህፍትህለሄበን,አይግዜ,ህፃንወችአምሮቸዉተበረሰ,,በዚህግዜአለመዉለዲመታደልነዉ😭😭😭😭😭😭

  • @rahma-hv1ww
    @rahma-hv1ww 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍትሕ ለሔቨን

  • @dagnetemesgenbalker6349
    @dagnetemesgenbalker6349 2 หลายเดือนก่อน

    እህት ወንድሞቼ እግዘብሔርን ምን ትፈራለች
    እግዚአብሔርን የካዱ ናቸው

  • @zuzususu964
    @zuzususu964 2 หลายเดือนก่อน

    ዉይ ውይ ውይ እኔ ሆዴን ነው የበረደኝ ልጆቼ የተኙበት አንጀቴ ተሰፈሰብኝ እረ ምንልበል አቃተኝ

  • @tenagneworkzergaw259
    @tenagneworkzergaw259 2 หลายเดือนก่อน

    አምላክ😂😂 ይፍረድ ፍርዱን ላምላክ መተው ነው የሱ ፍርድ ይበልጣልና ። የሚገርመው የናትየዋ ጭካኔ ነው ያውም ሴት ልጆች እያላት የህፃኑ አምላክ ይፍረድ።

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ሀቁን ያውጣላት እኔ ላክልኝ ልልህ ነበር ግን ወላሂ ሣላየው ልቤ ፈራ ጨነቀኝ አሁን እራሡ እየፈራሁ ነው ለልጂ የወለደ ያውቃዋል

    • @awtar_media
      @awtar_media  2 หลายเดือนก่อน

      Go to our telegram

    • @imubilal6947
      @imubilal6947 2 หลายเดือนก่อน

      @@awtar_media I can't see photo

  • @MdAnis-wc3ym
    @MdAnis-wc3ym 2 หลายเดือนก่อน

    አለሀ በዱኒየ የሰየው ተአምሩን

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፎቶ እኔ አላየህትም እውነት ተለቆል???

  • @alainvista9661
    @alainvista9661 2 หลายเดือนก่อน

    ይገደል ይገደል😢😭😢😭😢😭😢😭😭😭

  • @ZzZz-im6sy
    @ZzZz-im6sy 2 หลายเดือนก่อน

    አረ ይገደልልልልልልልልል ውይ

  • @Selamawittadesse-rj7gz
    @Selamawittadesse-rj7gz 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በአሰቃቂ ሁኔታ በግፍ ተደፍራ ለተገደለችው ለህፃን ሄቨን በጣም እጅግ ያሳዝናል አሁንም የምንለው የኢትዮጲያ ህግ ይቀየር በፍርዱ ሂደት ላይ መክበድ አለበት ፡ወንድሜ ስመረጃህዎችህ እናመሰግናለን

  • @KalkidanGashaw-ex1iu
    @KalkidanGashaw-ex1iu 2 หลายเดือนก่อน

    ታዲያ ለምንድነው ለህግ አካላትና ለባለስልጣን እንዲያዩትና ፍርድ እንዲሰጡ የማይደረገው????😮

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 2 หลายเดือนก่อน

    ሱባሀንአላህ

  • @AyeleAmanuel
    @AyeleAmanuel 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፈትህ ፍትህ

  • @SofiyaSofi-ct4bk
    @SofiyaSofi-ct4bk 2 หลายเดือนก่อน

    ፍትህ ፍትህ

  • @ረሂማመሀመድ-ኈ6በ
    @ረሂማመሀመድ-ኈ6በ 2 หลายเดือนก่อน

    ላክልኝ 😢😢😢😢

  • @ሙየመድአሕመድ
    @ሙየመድአሕመድ 2 หลายเดือนก่อน

    ሡበሐንአላሕ የሌባአይን ደረቅ መልሦልብአድረቅ😢😢😢😢😢😢አሑንአችሠውነሽ እኔደምይሠቀልልትልነውብየ😢😢😢😢😢😢አኡዙቢላ አወንአወንትላላችደም😢😢😢

  • @MdAnis-wc3ym
    @MdAnis-wc3ym 2 หลายเดือนก่อน

    መግስት ፈጠሪህን ፍረ ይገደል ፍትህ ለህበን 👌👆

  • @kidustibebe3793
    @kidustibebe3793 2 หลายเดือนก่อน

    ፋቶላክ

  • @lubabatube7975
    @lubabatube7975 2 หลายเดือนก่อน

    እነዚህ አይነደረቅ ልቧን ሠበሯት እዳትነሳ አርገው አላህ ሀቋን ያውጢላት የኔ እናት እህህህ ህ😭😭😭😭😭

  • @حياه-د4ح
    @حياه-د4ح 2 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ኢትዬጵያ የሰው ጭካኔ ህፃናትን እያሳቀቁ ነው ሁሌ ህፃናት እየተደፈሩ ዝም ይባላል ይህቺ ጠንካራ ቤተሰብ ስላላት ነገሩ ወጣ እንጅ ተደፍረው እንኳን ልክ እነሱ ፈልገው እንደተደፈሩ መጠቁቋቆሚ የሚያደርጉዋቸው ይህ አቤት የግፋችን ብዛት

  • @HdyHxx
    @HdyHxx 2 หลายเดือนก่อน +1

    እእፍፍፍፍ💔💔

  • @Marsilase
    @Marsilase 2 หลายเดือนก่อน

    እርጋታህ ደስ ሲል ፍትህ ለሄበን

  • @HayatiAbati
    @HayatiAbati 2 หลายเดือนก่อน

    አይ ግፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LensaTamene
    @LensaTamene 2 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭 ufffff enen yene tenesh