የብጉር ማጥፊያ፣ የፊት ቆዳን ማስተካከያ እና መከላከያ እቤት ውስጥ የሚሰሩ የፊት ማሰኮች።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 744

  • @zebibaabdu3638
    @zebibaabdu3638 7 ปีที่แล้ว +30

    ማሬ ስትናገሪ ይገባል ቃላቶችሽ ግልፅ ናቹ እርጋታሽ እና ትእትናሽ ደስ ይላል እናመሰግናለን Love u 💝😍

  • @soloasrawake3094
    @soloasrawake3094 4 ปีที่แล้ว

    ደስ በሚል ሁኔታ ነው ያስረዳሽው አመሰግናለሁ ለመጀመራያ ግዜ ነው ሳይሽ ልጠቀመው አስቤያለሁ ለሌላግዜ የሩዝውሀጥቅምን እና አጠቃቀምን ብታሳይ ደስ ይለኛል ።

  • @emrankasim5316
    @emrankasim5316 4 ปีที่แล้ว +1

    you have a flawless skin Ma'sha'lah and just wondering won't the lemon cause any problems and yeah if any one was wonder about the name i am not a boy

  • @liyabelay4132
    @liyabelay4132 7 ปีที่แล้ว +1

    ቆንጆ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያቀረብሽው !

  • @genet84belachew41
    @genet84belachew41 7 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ነሽ ግልጽ እና ቀለል አድርገሽ የማስረዳት ችሎታሽ ወድጄዋለሁ ተባረኪ።

  • @tsedalewoldemariam3092
    @tsedalewoldemariam3092 4 ปีที่แล้ว

    How can I get clear curry powder ?I like ur video

  • @lidethulluka6473
    @lidethulluka6473 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for important information about face mask 🥰🇪🇹🙏

  • @tgtufa4981
    @tgtufa4981 6 ปีที่แล้ว +1

    thank you sweetheart pls what kind soap we have to use for the acne face??????

  • @bettybety1633
    @bettybety1633 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ ነው ሞከርኩት ተስማምቶኛል ለውጥ አለው አመስግናለው ቆንጆ

  • @helenhaile6201
    @helenhaile6201 7 ปีที่แล้ว

    ፊቴ የተለያየ colour ነው ያለው እና ለኔ ጠቃሜ የሆነ ነገር ነው እና በጣም በጣም አመሰግናለሁኝ🙏💕

  • @mebratetsegawmebrate3655
    @mebratetsegawmebrate3655 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ርጋታሽ ደስ ይላል

  • @merrybeyene6613
    @merrybeyene6613 5 ปีที่แล้ว

    Hi Meljaye betam bugure yasechegeregnale, i hope yeredagnale beye asebalehu

  • @hjipj8836
    @hjipj8836 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ትምህርትሽ በጣም ተመችቶኛል

  • @wintagatesh3602
    @wintagatesh3602 7 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይጨምርልሽ እናመሰግናለን በርቺ ውብ

  • @frutitessema2267
    @frutitessema2267 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ጠፋሽብን እኮ በጣም ነው የናፈቅሽኝ። ለዛ ደግሜ እያየሁሽ ነው

  • @milaseid2388
    @milaseid2388 3 ปีที่แล้ว

    Yene konjo betam new yemwedesh fite dnget tebelashtobgn neber ahun gen anch bemtsechew ejig melkam behonu tmretoch eyetenkebakebku wededrow eyetemeleselgn new thanks so much ❤

  • @mekdesteshome7586
    @mekdesteshome7586 4 ปีที่แล้ว

    መልክትሽ ጥሩነው ማዲያት ወቶብኝ ተጀግሬአለሁ ሎሚ እየተጠቀምኩኝነው የተወሰነ ለውጥ እያየሁነው ሌሎች መጠቀም ያለብኝ ካለ እባክሽ

  • @aleyafle458
    @aleyafle458 7 ปีที่แล้ว +1

    Wiy miljaye siwedish! U r so thorough n i love that abt u. I may be the oldest subscriber on ur channel but i dont care i watch ur videos all d time. They r all so useful. One question for u, is it ok to use buck wheat honey?

  • @lwamghebrehiwet6102
    @lwamghebrehiwet6102 4 ปีที่แล้ว

    Thanks yene konjo, kemasku behala yegd zeyt mekebat alebn weys, kbatam new kodaye

  • @ሳምሪመርካቶሳምሪመርካቶ
    @ሳምሪመርካቶሳምሪመርካቶ 4 ปีที่แล้ว

    Yani konjo ebakise fita bgure ena tikukure tabasa ascagrage mala bayige fita wazame nw

  • @misraktamerat8887
    @misraktamerat8887 6 ปีที่แล้ว +1

    እንደምነሽ አጃው የፊት ማስክ ዛሬ ሞክሬው በጣም ፊት ያለሰልሳል ቆንጆ ነው አመሰግናልሁ

  • @ሀናሚዲያ
    @ሀናሚዲያ 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @selamselam866
    @selamselam866 4 ปีที่แล้ว

    Yene konjo bugur betam yaschegregnal bemnm altefam alegn mn large

  • @eskaeska2149
    @eskaeska2149 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ .ምን ያክል ቪዲዬሽ እንደጠቀመኝ ብታውቂ .የእውነት መልካም ልጅ ነሽ ተባረኪ

  • @mahltegubae1606
    @mahltegubae1606 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው እኔ ተመችቶኛል አመሰግናለሁ

  • @ygg6065
    @ygg6065 7 ปีที่แล้ว

    Thank you so much, all your videos are very helpful. Could you please also tell us about how to get clear eye naturally or if you have an eye drops to suggest I really appreciate it.

  • @temirseid1570
    @temirseid1570 7 ปีที่แล้ว

    ትምህርትሽ በጣም ሀሪፍ ናቸው አይዞሽ ጠንክሪ ማር ውድድድድድ ነውማርግሽ

  • @adeyabeba7729
    @adeyabeba7729 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ምርጥ ማስክ ነው ተባረኪ

  • @merongashe9
    @merongashe9 7 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnalen konjo. Sle apple cider vineger besu katsedan behuala bedgami be water metateb alebn?

  • @Rahwa143
    @Rahwa143 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የወደድኩት በርች የእኔ ቆንጆ ውድድ ነው ማደርግሽ

  • @kidistkahsay4750
    @kidistkahsay4750 6 ปีที่แล้ว

    Melye bizu bemekosater ginbare lay kodaye tesebiroal esun be min metifat echilalew Ena demo be bigur mikniyat kodaye lay kedada mimesilu netebitaboch alu please benezi gudayoch lay siri ye ajaw scrub yitekimegnal?

  • @mekdilove1800
    @mekdilove1800 6 ปีที่แล้ว

    Betam enamesegnaleh konjo ye chanalsh adiss negn akebabel?...
    Ena and tyake ayne sr eyetokore aschgeregn mela beygn

  • @anshaali2223
    @anshaali2223 7 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን የምታቀረቢው በጣም ነገሮችን ነው በርቺልን የኔ ውድ

  • @dominicweldemaryam5155
    @dominicweldemaryam5155 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን.ግን.ቡጉር.በጣም
    ያስቸግረኛል..መላ.በይኝልኝ.ቆንጆ

  • @Ladyattack2032
    @Ladyattack2032 4 ปีที่แล้ว

    I truly enjoy your tutorial. You are absolutely beautiful inside and out. Thank you so much for all you do🥰👏🏾👍🏾💯

  • @dejenendegdejenendag9519
    @dejenendegdejenendag9519 7 ปีที่แล้ว

    Konjo egnam betam new minamsegenaw
    Ene gin benatshi feta lay alefo alfo like ende madyat aynte wetabign
    Gen makeup aletkemm
    Kemi endem ta alwekm

  • @ekramseid8908
    @ekramseid8908 7 ปีที่แล้ว

    Thaks so much sis teyaka alge feta 2 ayinet New gmashu tekur gemashu key new mela kaesh tebanerigne ?????????

  • @tsigeteklmichel1980
    @tsigeteklmichel1980 4 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን

  • @ruthyegetaleji6992
    @ruthyegetaleji6992 7 ปีที่แล้ว

    Yene konjo betam enamesegenalen enema fiti kemebelashetu yetenesa yehulet ayenet fet yalew sew hognileshalew

  • @wendeayele3078
    @wendeayele3078 7 ปีที่แล้ว

    አዎ ልክ ነሽ እኔም በጣም የምወደው ማክስ ነው በጣም ይጠቅምል የ ኦትስ ማክስ ቀጢይበት አሜሰግናለው

    • @zzkedir8342
      @zzkedir8342 6 ปีที่แล้ว

      ኦትሥ ምድነው

  • @haregeweynmekonn9357
    @haregeweynmekonn9357 7 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጆ የቀረፉ ዱቄት በጣም ነውኮ የማቃጥለው

  • @emuyegetachew2450
    @emuyegetachew2450 7 ปีที่แล้ว +1

    የኔቆንጆ Sauna ስንገባ ፀጉራችንን እና ፊታችንን ምን ተቀብተን ብንገባ ጥሩ ነው?በየ ስንት ግዜ sauna ብንገባ ይመከራል በጣም አመሰግናለሁ በርቺ

  • @mola6944
    @mola6944 7 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሠግናለን አሁንም ጨምሮ ያብዛልሽ እውቀቱን እኔ ማዳት አሥቸገረኝ

  • @elsakifle7322
    @elsakifle7322 6 ปีที่แล้ว +1

    Love you. You r helping our community speaking in Amharic !

  • @MuluTaye-ix3ko
    @MuluTaye-ix3ko 8 หลายเดือนก่อน

    Baxam arif naw barchi❤❤🎉🎉

  • @mettikanea1306
    @mettikanea1306 5 ปีที่แล้ว

    የኔ ውብ ጎበዝ በርቺ!!!!!

  • @ትግስትደሴ
    @ትግስትደሴ 6 ปีที่แล้ว

    የእኔቆንጆ በጣም አመሠግናለሁ በጣም ለውጥ አግኝቻለሁከትምህርትሽ

    • @omaralatawi677
      @omaralatawi677 6 ปีที่แล้ว

      እሸ የኔ እህት በጠም አሰቸግሮኘል ውድ ቡጉር ከምነግረሸ በለይ ተቸግሬለው እሰክ ልሞክረው

  • @merongashe9
    @merongashe9 5 ปีที่แล้ว

    Thanks yefit yemihon cream wid yalhoneno bet wist yemisera bitasayn

  • @rakitube7359
    @rakitube7359 5 ปีที่แล้ว +1

    I like this mask thanks for sharing the recipe with us.

  • @fikirtadesse5021
    @fikirtadesse5021 7 ปีที่แล้ว

    Thank you tebareki Konejo!

  • @yo6552
    @yo6552 7 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሰው ነሽ በጣም ተመችተሽቶኛል ምልጃዬ እናመሰግናለን

  • @bekelchedo7304
    @bekelchedo7304 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን

  • @oromosabakoooromosabakoo3476
    @oromosabakoooromosabakoo3476 7 ปีที่แล้ว

    Thanks😙😙😙😙. gin palese mar endt mar kee mekep hnkabalen???

  • @haymanotmebrate8619
    @haymanotmebrate8619 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የእኔ ቆንጆ ግን ይሄ ኡትስ ያልሽው ነገር ምን እንደሁ አላወኩትም ከቻልሽ ያልተፈጨውን ብታሳይኝ እባክሽ?

  • @TGST645
    @TGST645 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ ምክር እየሰጠሽን ነው

  • @kiduelove2425
    @kiduelove2425 7 ปีที่แล้ว

    Tanks sis I use honey and lomene for acine

  • @ilubko8609
    @ilubko8609 6 ปีที่แล้ว

    I like your home made remedy; it simple and easy to follow

  • @ራሔልየኪዳነመህረትልጅ
    @ራሔልየኪዳነመህረትልጅ 6 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆጆ በጣም ነው የምወድሽ

  • @mohamedjo2424
    @mohamedjo2424 7 ปีที่แล้ว

    ዋው የተፈጥሮ ውበትሽ በጣም ደስ ይላል እና ዱቄት ነገር የሾርባ ዱቄት ነው አላወኩትም ንገሪኝ ከቻልሽ

  • @sheemamenneeza7994
    @sheemamenneeza7994 7 ปีที่แล้ว

    berchi konjo arif new tnx gin teyaka algn hultegnawuli aja new eda konjo

  • @emancjguh5802
    @emancjguh5802 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥይበት ቆንጆ

  • @hananomer2133
    @hananomer2133 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @gloriousgamer4699
    @gloriousgamer4699 6 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ የውልሽ እህት ኦቱሱን ማሩን ሉሚውን አንደ ላይ አድርጌ ተቀባሁ ከዛ የተረፈውን ፍሪጅ ጨመርኩ ነገር ግን በንጋታው ከፍሪጅ አውጥቼ ስቀባ ደረቀ እንደውም ፊቴ ላይ አልቀመጥ አለ ምን ድነው ፍሪጅ ከመክተቴ በፊት ስቀባው አረፍ ነበር ምክንያቱ ምን ድነው ማውቅ እፈልጋለው መልስ

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ
    @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ 7 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በስላም መጣሽ ቆንጆ ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ስውድሽ ውድድድ

  • @ethiopiankidsvideochannel4885
    @ethiopiankidsvideochannel4885 5 ปีที่แล้ว

    selam lanchi!!honey & oatmeal mixture arif yimeslishal? thank you konjo

  • @samriykinfe1505
    @samriykinfe1505 4 ปีที่แล้ว

    Lefit samuna (sope) min binitekim temekiriyalese

  • @ሠላሜነሽማርያምአለኝታዬ
    @ሠላሜነሽማርያምአለኝታዬ 7 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን የኔ ቆንጆ

  • @hiwettesfay757
    @hiwettesfay757 7 ปีที่แล้ว

    yen tsgure betam yesababral and betam nwe yedrkale yekuraretal men endmarge betam chenkgenle endaksihe agezenche men largbet

  • @ለታሪክአበራ
    @ለታሪክአበራ 7 ปีที่แล้ว

    Thanks Meli I am proud of you sis you deserve it! !!!!

  • @hanitube2686
    @hanitube2686 7 ปีที่แล้ว

    Egnam.enamesegenalen yene qonjo tsegure kefit lay edet edemenanesa asayene

  • @mazseidmazseif7775
    @mazseidmazseif7775 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ቆንጆ ጥያቄ አለኝ ቡና ኒስካፌ ይሆናል

  • @hawamohammed1292
    @hawamohammed1292 7 ปีที่แล้ว

    በጣም ብጉር ያስቸግረኛል

  • @ananyaloulloul774
    @ananyaloulloul774 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ በተፈጥሮው ዘይት ላለው ፊት መላ ካለሽ ብጉር ጨረሰኝ

  • @makidalwit7186
    @makidalwit7186 6 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ ማር ተቀብተን ብናድር ችግር አለው

  • @tsionshenkoru610
    @tsionshenkoru610 3 ปีที่แล้ว

    I think arf yemeslegnal gen almokorkugn. Emokralw gen betam bugur aschegeregn

  • @stateminister9744
    @stateminister9744 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ምልጃ እንዴት ነሽ? አንድ ጥያቄ አለኝ ሁሉንም ማስክ ስንጠቀም ፊታችንን በመጀመሪያ በሳሙና ታጥበን ነው ወይ? ከተቀባን በኋላስ? በሳሙና ነው ወይስ በውሃ? ምን ትመክሪናለሽ? ለምሳሌ እርድ በውና ብቻ አይለቅም

    • @Meljasimie
      @Meljasimie  3 ปีที่แล้ว

      Yes always. Clean face

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 7 ปีที่แล้ว

    Yene konjo thank u betam teru mask new God bless u emokerewalhu.
    Ejesh betam ymral yemtetekemiwe ebetesh yemeteserewen cream new. Videoshen ayechewalhu esun new emetetekemew? Eje betam yederkebghal betam sera selemesera meselgh

  • @selamfekirselam1474
    @selamfekirselam1474 7 ปีที่แล้ว

    Selmtesriw melikam sira egziabher yebarekeshe

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5የ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፈ5የ 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግን አለን ኡት ማለት ምን ማለት ነው ማር አላወቁትም

  • @ሰአዳየናቷልጅ12
    @ሰአዳየናቷልጅ12 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት ፀጉር ላይ ነጫጭ። ፎፎር የሚመስል የሚያጣፍ ታለሽ እባክሽን

  • @ለዉዷእህቴ
    @ለዉዷእህቴ 7 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግነለሁ የኔ ቆንጆ😘

  • @brektiybrktiy9525
    @brektiybrktiy9525 6 ปีที่แล้ว +1

    ደስ ስትይ ቆንጅዬ ነሽ አመሰግናለው

  • @eseyechanie9147
    @eseyechanie9147 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህት

  • @ፊርዶስቢትሀላል
    @ፊርዶስቢትሀላል 6 ปีที่แล้ว

    አቺ ሽኩረን ግን እኔ አልሀምዱ ሊላህ ፊቴ ከሣሙናና ከውሀ በስተቀር ምንም አያሥፈልገው ጥያቄ ምንም የለኝ ደሞ ለኮሜት አትጨነቂ እኔ እያልሁ የኔ ቅመም ❤😍❤

  • @hiwotmulugeta.h3963
    @hiwotmulugeta.h3963 5 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ነበርኝ ፊቴየመፈግፈግ ባህሪአለው ምን ትመክሪኛለሽ

  • @raheleshetu6578
    @raheleshetu6578 5 ปีที่แล้ว

    ሠላምሽ ይብዛ ምልጃዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሠግናለሁ ሁለት ጥያቄ ነበሩኝ።
    1:ፊቴ በጣም ቅባታማና ብጉር ይበዛዋል በጣም ተቸግሬያለሁ ብዙ ነገር ሞክሬያለሁ ግን ምኑም አልተስማማኝም ገንዘቤን ጨረሠው እንጂ ለውጥ አላመጣሁም ምን ልጠቀም እባክሽ ጠቁሚኝ🙏🙏🙏
    2:አሁን ደሞ ከአይኔ በታች(ጉንጬ)ላይ ደሞ እንደጭርት የሚመስል ነገር እየወጣብኝ ነው ከግንባሬና አፍንጫዬ ውጪ ሁሉንም ፊቴን በጣም ያሣክከኛል ፊቴ የተለያየ የፊት ቀለም ነለው ያለ ሜካፕ መውጣት አልችልም እባክሽ ምክርሽን እጠብቃለሁ። በተረፈ በርቺ እርጋታና ማስተዋልን ጌታ ያብዛልሽ ተባረኪ።

  • @እማየእሩጫየላንችውነው
    @እማየእሩጫየላንችውነው 7 ปีที่แล้ว

    ትምህርትሽ ግልፅ ነው አመሰግናለሁ ብጉር ችግር ላለበት ተጠቅሞ ውጤቱን ማየት ነው እኔ የተቸገርኩት ብዙ ሰው የማዳያት ችግር አለበት ከዛም ውስጥ እኔ አለሁ ስሪልን

  • @shimeleshamda2245
    @shimeleshamda2245 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል

  • @melathenok7515
    @melathenok7515 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @tttmmm9694
    @tttmmm9694 7 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @ድንቅነሽኢትዮጵያ
    @ድንቅነሽኢትዮጵያ 7 ปีที่แล้ว

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ ስወድሽ እናመሰግናለን 😘😍

  • @zaiddebebe2250
    @zaiddebebe2250 7 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፍቅር

  • @sarasara-ds4yu
    @sarasara-ds4yu 7 ปีที่แล้ว

    በጣምምም እናመስግንናለን እህት..እስኪ ከዛሬ ልጀምርውና...ያለውን ውጤት እነግርሻለሁ..አገላለጽሽ በጣም ደስ ይላል በርችልን

  • @q8drag928
    @q8drag928 6 ปีที่แล้ว

    ስወድሽ የኔ ልዮ ሞክሬ ትርጉም ባይሠጠኝም በጣም ነው የምትመችኝ ውዴ

  • @melatyemata378
    @melatyemata378 4 ปีที่แล้ว

    mar letsegur shbet ayametam?

  • @kalkidansemie8561
    @kalkidansemie8561 4 ปีที่แล้ว

    Hi can you place how often to apply this mask

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 5 ปีที่แล้ว +1

    በፈጠረሽ የጸጉርሺን ከለር ምን አይነት ከለር ተጠቅመሺ ነው ?????😘

  • @ሳሎሚየማሪያምልጅ
    @ሳሎሚየማሪያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    በርች እንዴት እንደ ምናረግ እያሳየሽ ቢሆን ጥሩ ነው

  • @tsionalex9250
    @tsionalex9250 4 ปีที่แล้ว

    Helpful new thanks.