ጥያቄ አለኝ - እግዚአብሔር አይፈርድምን? - ቁጥር 4 - ለአጭር ጥያቄ አጭር መልስ - ዲያቆን ሂኖክ ኃይሌ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 182

  • @abeba1
    @abeba1 3 ปีที่แล้ว +81

    ትምህርትህን ገና ሳልሰማው ከምትለቀው ቪዲዮ ትልቅ ትምህርት እንደማገኝ አውቃለው መምህሬ ፀጋውን ያብዛልህ ከዚ በላይ ካንተ ወንጌል መማር እንፈልጋለን መምህር በተለይ ስለ ሐዲስ ኪዳን አስተምረን😌😌

    • @abeba1
      @abeba1 3 ปีที่แล้ว +6

      @Dagem dagemm Asnakch mama ለራሴ ይደንቀኛል ሲያስረዳ ፍትፍት አርጎ ነው የሚያጎርሰው እመቤቴን ለዛ ነው መሰል ሙሉ ወንጌሉን ከሱ ብማር ብዬ እመኛለው😍

    • @abeyewoubeshet9857
      @abeyewoubeshet9857 3 ปีที่แล้ว +3

      ምን አልባት ካላወቅሽ በዚህ link th-cam.com/video/QvDrTnTZBAY/w-d-xo.html ወይም ደግሞ (የሉቃስ ወንጌል ትርጓሜ) ብለሽ search ብታረጊ በ16 ክፍል ያስተማረውን ታገኛለሽ።

    • @unitytube9921
      @unitytube9921 3 ปีที่แล้ว +1

      Ameen yene ehit

    • @unitytube9921
      @unitytube9921 3 ปีที่แล้ว

      Ameen ehite can you add fb Indeed some info frome you thank you

    • @zenabjwary448
      @zenabjwary448 3 ปีที่แล้ว +2

      በጣም እህቴ እኔም እንዳንች ነኝ ወደሂወቴ እየመለሠኝ ነው ብየ አሰባለው መምህር እረዥም እድሜ ይስጥለን

  • @saintdidymustheblind6016
    @saintdidymustheblind6016 3 ปีที่แล้ว +3

    ሊቀ ዲያቆን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ሥራው ድንቅ ነዉ በእውነት በአንተ አንደበት አድሮ ሲናገር!
    በሕይወቴ በጣም guaguche የምጠብቀው የዮሐንስ ወንጌል trguame እንዲቀጠል 🙏እመብርሃን ትጠብቅልን የእኛ አፈ ወርቅ

  • @Melak.e
    @Melak.e 3 ปีที่แล้ว +17

    መምህር ሀሳቤን ምን ብዬ ልንገርህ በቃ በአጭሩ የአንተን ትምህርቶች ሳዳምጥና ስመለከት ነው የምውለው። በብዙ ምክንያት ከቤተክርስቲያን የራቁትን እኔን ወደ መንገዴ መልሰኸኛልና እግዚአብሔር ይስጥልኝ! በቻልኩት መጠን ትምህርቶችህን ለሌሎች ለማካፈልም ዝግጁ ነኝ

  • @Ahferomwerede
    @Ahferomwerede 3 ปีที่แล้ว +2

    ብምን ልግለጽህ ድያቆን ለኛ ስትል እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጠህ 🇪🇷 🇪🇷

  • @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ
    @ፍቅርተስላሴ-በ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +5

    ታድለህ ሁሌ በእንተ እገረማለሁ ከአፍህ በሚወጡት ነገር በእወነት ስጧታዉ ግን ከላያ ነዉ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @የገብርኤልልጅነኝየኣብሳሪ
    @የገብርኤልልጅነኝየኣብሳሪ 3 ปีที่แล้ว +10

    በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጰ3ፀ
    @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ጰ3ፀ 3 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን 🙏⛪️❤️

  • @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ
    @የድንግልልጅ-ኈ2ቈ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @betelhemkassa2009
    @betelhemkassa2009 3 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ አድርጌ የወደድኩት አቀራረብ ቃለእይወት ያሰማልን ወንድሜ ግን ሁልግዜም ምህራፍና ቁጥር ቢጠቀስልን ምክንያቱም የምንሰማው ለኛ ብቻ አይደለምና

  • @sarah14252
    @sarah14252 3 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ሥራ

  • @BMW-vn8bz
    @BMW-vn8bz 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዛብሄር አምላካችን ፈፅሞ የማይሳሳት አምላክ እንደሆነ ማመን ፍርድም ፍጹም ትክክል እንደሆነና ቃሉን ለሚጠብቁ መከራ እንዃ ቢደርሳቸው ለበጎ እንደሆነ ማመን ያስፈልጋል፣ ያለምከራ ፀጋ የለምና።
    መምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @titemmurezha1419
    @titemmurezha1419 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን የማታልፈዋን ዓለም ያውርስልን

  • @bettys7412
    @bettys7412 3 ปีที่แล้ว +3

    Kale hiwot yasemalen! Be'betu yatsenalen!

  • @goodnews9572
    @goodnews9572 3 ปีที่แล้ว +4

    በዚህ ዘመን መንፈስ ቅዱስ ባንተ አድሮ የሚያስተምረን እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @Henoka369
    @Henoka369 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @birzafhaile1732
    @birzafhaile1732 3 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
    Always amazing

  • @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ
    @የዙፋንየቅዱስጊዮርጊ-ኀ9ኸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @abenezera5292
    @abenezera5292 3 ปีที่แล้ว +7

    ትህትናህን ፀጋውን ክብሩን ያብዛልህ አሜን 🤲

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ያብዛልህ

  • @tehetenaalemu7231
    @tehetenaalemu7231 3 ปีที่แล้ว +1

    👌🙏 betam dess yemilu temhertochi nachewo.

  • @የወደደኝየወደደኝጌታ
    @የወደደኝየወደደኝጌታ 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 👏✝️❤

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kal hywat yasemalen

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 ปีที่แล้ว +2

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @selamawittilahun2003
    @selamawittilahun2003 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @genetaylel8784
    @genetaylel8784 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልኝ ፀጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwotn yasemalen Bewunet Lememhrachin Beedme Betena Ytebklen Amen!🙏💚💛❤

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን።

  • @leadyuh1133
    @leadyuh1133 3 ปีที่แล้ว +10

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን! መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን! ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅልን!

  • @Sarasara-sz9qe
    @Sarasara-sz9qe 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ ረጁም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ጸጋዉን ያራዝምልን አሜንን

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ephronkinfe3416
    @ephronkinfe3416 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፡ ፡ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን ፡ ፡ የአገልግሎት ዘመንሆን ይባርክልን ፡ ፡

  • @etagualemu4501
    @etagualemu4501 3 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwot yasemalin

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว +2

    Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsegawon yabzalek

  • @ሚልሽየማሪያምልጅሚልሽየማ
    @ሚልሽየማሪያምልጅሚልሽየማ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን👏

  • @israelisroo9124
    @israelisroo9124 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርት ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ I can't wait part 5...

  • @sarah14252
    @sarah14252 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @raihankhan9795
    @raihankhan9795 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ሙሉነኝስደተኛዋ
    @ሙሉነኝስደተኛዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏

  • @ወለተማሪያምየኪዳነምህረት
    @ወለተማሪያምየኪዳነምህረት 3 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ አስተምረን መምህራችን እንዲገባን አድርገህ ስለምታስተምር እንጠብቅሀለን

  • @jonathanmicheal3460
    @jonathanmicheal3460 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እናት ማርያም አማላጅነህ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልህ

  • @Anna-21
    @Anna-21 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiwot ysmalen memehr 🙏🙏🙏

  • @ruthlove1462
    @ruthlove1462 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት መምህር🙏🙏🙏

  • @fekertaethiopia9015
    @fekertaethiopia9015 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍

  • @seblehaile7064
    @seblehaile7064 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውንያብዛልህ !!!

  • @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ
    @መቅዲነኝየአማኑኤልስራ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ
    @እግዚአብሔርፍቅርነውሚዲያ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን መምህ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yemariamyemariam4170
    @yemariamyemariam4170 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን

  • @sharjah6096
    @sharjah6096 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህወትያሠማል

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ኑርልን

  • @እሙነኝየተዋህዶእንቁ
    @እሙነኝየተዋህዶእንቁ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሄኒየ እንወድሀለን

  • @yihenewyilkal2424
    @yihenewyilkal2424 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን!

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ በጤና ይጠብቅልን ትምህርትህ ልብን ሰርስሮ ይገባል ከልብ ለሰማው ሰው እግዚአብሄር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 2 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🌿🌿😘🌿👏👏👏

  • @abdiketema2222
    @abdiketema2222 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasemalin Deakon Henok. Amen Amen Amen

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ከክብር ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን ዲያቆን መምህራችን ወንድማችን🙏🏽🤲🏽🙏🏽

  • @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
    @ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህረ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @sitotatube2010
    @sitotatube2010 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @mesekeremlemma9490
    @mesekeremlemma9490 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህነ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @cecet745
    @cecet745 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!🙏

  • @eyu5896
    @eyu5896 3 ปีที่แล้ว

    Amen kal hiywot yasemalin

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 3 ปีที่แล้ว

    Egzbher stegwun yabzalik !

  • @መቅደስፅጌማርያምA7
    @መቅደስፅጌማርያምA7 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን

  • @mulumogmogesasfaye6014
    @mulumogmogesasfaye6014 3 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ወንድሜ።

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤🙏

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን
    ይፃፍልን ።የአባቶቻችንን ፀጋ እና በረከት አብዝቶ
    ያድልልን። ግን ትምህርቱን አታቋርጡብን አጭር ነው ተመሰጬ እያዳመጥኩ ነብር !?!?!!

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት እመብርሃን ያገልግሎት ዘመነወትን ትባርክልን ቃለህወት ያሠማልን የቅዱሣን አምላክ እድሜ እና ጤና ይሥጥልን

  • @rarsgirl6836
    @rarsgirl6836 3 ปีที่แล้ว +4

    ትምህርትህን ስሰማ በደስታ ነው ያጽናናኛል ሰእቱ ግን በጣም አነሰ ለምን?ጸጋህ ብዝት ይበል🙏🙏❤❤

  • @melatmequanint1541
    @melatmequanint1541 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Kala Hiwot Yasemalen, ba tena be hiwot yakoyelen!!!!

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህሬ🥰🥰🥰
    እግዚአብሔር አምላክ በፀጋው ይጠብቅህ በሰላም በፍቅር ያኑርህ❤🥰🙏

  • @lidyadesalegn6827
    @lidyadesalegn6827 3 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemalen memeher betammm gerum sera nw yejemerkewe emeberehan tabertahe

  • @ስደቱማተቤንአጠበቀው
    @ስደቱማተቤንአጠበቀው 3 ปีที่แล้ว +19

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏💚

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።

  • @sosinaalemu8063
    @sosinaalemu8063 3 ปีที่แล้ว +1

    Memehir setasereda eko gerum neh tebarek

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew9936 2 ปีที่แล้ว

    ቃለሒወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sarahasefa8174
    @sarahasefa8174 3 ปีที่แล้ว

    Kalhiwot yasemalin memirachin xegawun yabzalih

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የእግዛብሔር ፀጋ ያለሀኽ ስለሆንክ እንጂ እንዲህ ጎጉተን እምንጠብቅህ መምህራችን እማትሰለች ሐዋርያችን ነህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @ቃልተክለሚካኤል
    @ቃልተክለሚካኤል ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @yosephayele2899
    @yosephayele2899 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ጸጋውን ያብዛል

  • @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና
    @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበብን ይግለፀልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ🙏 ወንድማችን ሄኒየ በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀላን 🙏ከኛበላይ እግዚአብሔር ይውደድህ ለኛም የልድያን ልብ የከፈተ አምላክ የኛንም ይክፈትልን😭 አሜን እማምላክ ሞገስ ትሁንህ💚💛❤

  • @mekdesbogale4154
    @mekdesbogale4154 3 ปีที่แล้ว

    የህይወት ቃል ያሰማልን መምህር

  • @abaymelka9955
    @abaymelka9955 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከዚ በላይ ፀጋውን ያብዛልክ ቃለህይወትን ያሰማልን እመቤቴ ሁሌም ከፊትክ ትቅደም መምህር

  • @አብርሃምእቴነሽአውሮፓ
    @አብርሃምእቴነሽአውሮፓ 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ስሰማው ነፍሴ ምን ያክል ሃሴት እንደምታደርግ መምህሬ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይጠብቅህ...

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 3 ปีที่แล้ว

    Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿

  • @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ
    @Aነኝየቤተሰቦቸናፋቂኢትዮ 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን💒❤💛💚🙏

  • @betyzewdu6792
    @betyzewdu6792 3 ปีที่แล้ว +4

    Pls alembank medhaniyalm betkrstiyan meteh astemeren betam metagez ena megobgnt yalbat betkrstiyan nat le wetatu bertat tehonalah antem tebarkalah

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @seblewengeltsehay6389
    @seblewengeltsehay6389 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ድንግል ማርያም ከለላ ይሁንህ ይሁኑን ተባረክ

  • @callcall6911
    @callcall6911 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማለን መምእራቺን ♥️♥️♥️♥️♥️👏❤️

  • @alemethiolove3159
    @alemethiolove3159 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሬ

  • @አፀደየሥላሴባርያ
    @አፀደየሥላሴባርያ 3 ปีที่แล้ว

    የኔ አባት የሕይወትን ቃል ያሰማልን

  • @fddgffjgcjgdf202
    @fddgffjgcjgdf202 3 ปีที่แล้ว +1

    እውቀቱን ይጨምርልህ መምህር

  • @alazar.14
    @alazar.14 3 ปีที่แล้ว +1

    1 ቆሮንቶስ 15 : 24-28, ምሳሌ 8 : 22-30
    ራዕይ 3:14, ራዕይ1:1-3 መምሕር እኔ የቅድስት ቤተክርስቲያን ልጅ ነኝ በነዝሕ ጥቅሶች ግን ፍፁም ተፈትኛለሁ አንድም የሚያብራራልኝም ሰው አላገኘሁም ፈቃድሕ ኮሆነ ብታብራራልኝ

  • @እጅግነሸyouTube
    @እጅግነሸyouTube 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ ግን በጣም አጠረች

  • @kalebbelay7384
    @kalebbelay7384 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ሂዎትን ያሰማልን 🙏

  • @ገብርኤልአባቴየድንግ-ጠ6ቨ
    @ገብርኤልአባቴየድንግ-ጠ6ቨ 3 ปีที่แล้ว

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ትንሹ ሄኖክ