Ethiopia - በሚስጥር ቤተመንግስት ገብቶ የወጣው ጋዜጠኛ | ዶ/ርዓብይ ጸልዩልኝ ያሉበት ጉዳይ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ม.ค. 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

ความคิดเห็น • 236

  • @elianelina114
    @elianelina114 2 ปีที่แล้ว +62

    አውሮፖኖች ከጠሉት እመነኝ ሀገሬን አሳልፌ አልሰጥም ስላለ ብቻነው💚💛❤💪

  • @አቡኢልሐም
    @አቡኢልሐም 2 ปีที่แล้ว +2

    አቡቹ ከውጭ ከተጠላ እመነኝ ሐገሬን ስላለ ነው ሺ አመት ይግዛን አቡቹ

  • @ዜድየደሙፍሬ
    @ዜድየደሙፍሬ 2 ปีที่แล้ว +7

    ጀግናው መሪያችን🇪🇹💪

  • @kebdaalem3245
    @kebdaalem3245 2 ปีที่แล้ว +8

    Abech is love ❤️🇪🇹❤️ brilliant smart brilliant ❤️🇪🇹💪🏽

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 2 ปีที่แล้ว +2

    አብዪ በአገር ቀልድ አያቅም ቢጠሉት ቢወዱት ምንም ዋጋ የለውም ምንም አይጨምሩም ምንም አይቀንሱም ጌታ ይባርከዉና መድሀኔአለም ይጠብቅልን አሜን

  • @ethiopia2601
    @ethiopia2601 2 ปีที่แล้ว +13

    አቢቹ አባኮ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ጀግና አተን ኢትዮጵያ ህዝቦችዋን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😍😍😍😍💖💖💖💖💖💖)👉 ወያኔ አሜሪካ ግብረ አበሮቻቸዋ/ ይወደሙ

  • @ነፍጠኛዋአማራድልለፋኖ
    @ነፍጠኛዋአማራድልለፋኖ 2 ปีที่แล้ว +26

    ፍትህህህህህ ወለጋላይ ወገኖቻችን እንደበግ ታርደው አለቁ😭😭😭

  • @bentennyson3274
    @bentennyson3274 2 ปีที่แล้ว +29

    Stand with our PM of Ethiopia 🇪🇹

  • @elsag2834
    @elsag2834 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር እለ ከእነርሱ ካለ ባንተ ያለ ይበልጣል ::🙏❤️💐❤️

  • @mustafaumer5034
    @mustafaumer5034 2 ปีที่แล้ว +6

    አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነህ
    ሰላምም ያሚገኝው ካንተ ነው ሰላሙን አብዛልን

  • @amansadu5034
    @amansadu5034 2 ปีที่แล้ว +36

    አቢቹ ልብህ ብቻ በቂ ነው 💚💛❤

  • @harounmd701
    @harounmd701 2 ปีที่แล้ว +21

    አላህ ሠላማችንን መልስልን ለኛ የማይጠቅመውን በሙሉ አጥፋልን ጥሩውን አንድ አምላክ ብቻ ነው የሚያቀው አጥፊውን አጥፋልን

  • @hethem9623
    @hethem9623 2 ปีที่แล้ว +1

    አብቹ አሁን እራሱ ናፍቀንሀል ተባረክ ትክክለኛው ኢትዮጵያዌ ነህ ጅግና አይለቅም ሁሌም በልቤ ከብረህ ትኖራለህ እንደኔም የሚስማው ኢትዮጵያውያዌ ብዙ እንዳለ አምናለው
    ክብረ ለኢትዮጵያዌያን ለመላው ያገረ ህዝቦች ይሁን

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 ปีที่แล้ว +12

    እግዝአብሄር፡ አገራችንን፡ ህዝባችንና መሪያችንን ከክፉዎች ሴራ ሁሉ በክኔ ጥበቡ ይጠብቅልን።
    አምላክ ሆይ የለመኑህን የማትረሳ የጠየቁህን የማትረሳ ፀሎታችንን አንተ ስማልን። አሜን።

    • @tsehayabebe1131
      @tsehayabebe1131 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

    • @haymanothayliemariam8916
      @haymanothayliemariam8916 2 ปีที่แล้ว

      በናንተ የአብይ አምልኮ እኛ ተሰቃየን ሞታች እንኩዋን አላማረ!!

    • @wonder580
      @wonder580 2 ปีที่แล้ว

      @@haymanothayliemariam8916 junta manm Abiyn alamelekem betru sraw ywededal ydenekal enante nachu hwahatn yemtamelku

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +6

    አብቾ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    አስተዋይ 100%
    ትግስተኛ 100%
    ጉብዝና 100%
    ሀገር ወዳድነትህ አላህ ይጠብቅህ የስንቱን ጩህት የቻልክ ጀግና መሪ ነህ ገና ብዙ ትነግሳለህ እውነትን ይዘህ ተጓዝ ቅን ሁን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @meskineway4162
      @meskineway4162 2 ปีที่แล้ว

      አብይ በድቶሃል ቂጥህን

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ አሁንም ጌታ የባረኪ❤❤❤❤❤❤ለበርካታ ሁኑ ወገኖች

  • @ermiashmariam123
    @ermiashmariam123 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላምለሀገራችንአሜን

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 2 ปีที่แล้ว +15

    አብቹ ከእግዚአብሔር የተሰጠህን ወድ ስጦታ ነህ እንወድሃለን 💚💛❤️

  • @hulegebtube6551
    @hulegebtube6551 2 ปีที่แล้ว +7

    የሰላም እና የ ፍቅር አመት ያርግልን

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 2 ปีที่แล้ว +41

    አቢቹ ጀግና 👍👍👍👍በርታ አንድ እንደአንተ አይነት አፋሪካ ቢኖራት ድህነት ደህና ሰንበት💪💪💪

    • @ethiopiayene5039
      @ethiopiayene5039 2 ปีที่แล้ว

      በወለጋ የሚያልቀው አማራ ለአብይ ምኑ ነው?ለምንስ አላስቆመውም የንፁሀኑን እልቂት??

  • @lilyteferi5942
    @lilyteferi5942 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ መሪ አቢቹ❤

  • @abdusemedworku8977
    @abdusemedworku8977 2 ปีที่แล้ว +8

    አብይ ፈጣሪ መቻሉንና አቅሙን ይጨምርልህ። ፍትህና ሰላም፣ እድገትና ፍቅር የሰፈነባት ሀገር መገንባቱ ላይ አላህ ያግዝህ።

  • @genetbekele357
    @genetbekele357 2 ปีที่แล้ว +5

    Ethiopia will Prevail!!

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ገራሚና ቅን መሪ አቢቹ ሰውን ሁሉ በሠውነቱ የምያይ ይህንንም ጋዜጠኛ በክብር ተቀብሎ እንደ ወዳጅ አስጎበኘው።
    ተልእኮው በግልፅ ባይታወቅም መልካምነትን አይቶ መሄዱ መልካም ነው። የኛ አቢቹ ሺህ አመት ይኑርልን።
    የሴረኞችን ሴራ ፈጣሪ በቃ ይበለን።

  • @amenaahmad6072
    @amenaahmad6072 2 ปีที่แล้ว +4

    Dr.abiyn Allah ytbkik inshallah

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +13

    ዶክተር አብይ አላህ ይጠብቅህ
    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
    ሞት ለጠላቶቻችን ኢትዮጵያ ትቅደም 🇪🇹✊💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊🕊🕊

  • @selammekonen1902
    @selammekonen1902 2 ปีที่แล้ว +1

    D/r Abiy yena zeman jegena new 💚 💛 ❤

  • @yesuuf3315
    @yesuuf3315 2 ปีที่แล้ว +17

    ፍትህ ወለጋላይ ለሚገደሉት ለአማራ ልጆቺ ፍትህህህህህ

    • @godfather9377
      @godfather9377 2 ปีที่แล้ว

      feth malete aybekam nana welega tewagalahew .digital.....

  • @bizuayehujeffrey7434
    @bizuayehujeffrey7434 2 ปีที่แล้ว +1

    እነዚህ የኢትዮጵያ ምቀኞች ከኢትዮጵያውያን አራስ አልወርድ ማለታቸው አይገርም። አምላክ አገራችንን ይጠብቅል የውስጥና የውጭውን ጠላቶች ያውድምልን እንላሉን።ኢትዮጵያ ሲገቡ መላኮች ሲወጡ ሰይጣኖች ናቸው። በኢትያ ውስጥ እየገቡ በማያገባቸው ነገር እየገቡ ይፈተፍታሉደ።

  • @bogechala6820
    @bogechala6820 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አለ ኢትዮጵያ ትቀጥላለች አለም ሁሉ ከኢትዮጵያ መፍትሄ ፍለጋ ይመጣሉ🙏🙏🙏🙏

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
    @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያን ለመልካም ነገር የሚጠብቃት ሰው ይጠላል ግን እግዚአብሔር ይጠብቀዋል

  • @jemberutarekegn7978
    @jemberutarekegn7978 2 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ተባረክ

  • @nabiiha1478
    @nabiiha1478 2 ปีที่แล้ว +1

    አቢቹ 😍😍😍😍😍😍😍

  • @haileakalu1628
    @haileakalu1628 2 ปีที่แล้ว +42

    አቢቹ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏 ለዘላለም ይኑር!!!

    • @Footballegen
      @Footballegen 2 ปีที่แล้ว

      Amen 🙏

    • @sewkefuegezabehermelkam7878
      @sewkefuegezabehermelkam7878 2 ปีที่แล้ว +1

      Yesew leje zelalem ayenorem zelalmawi egezabeher becha new

    • @Zabiba85
      @Zabiba85 2 ปีที่แล้ว

      እድሜው ይጠር

    • @terytill3652
      @terytill3652 2 ปีที่แล้ว

      @@Zabiba85 never he will be the king of the entire world all BS will go hell 😂

    • @terytill3652
      @terytill3652 2 ปีที่แล้ว

      @@sewkefuegezabehermelkam7878 ABICHU is blessed men will leave forever nothing happened ETHIOPIA and ABICHU the same face in one coin 😂

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 ปีที่แล้ว +5

    በናትክ ሁሌም አንተ አቅርብ 🙏

  • @gemelbarka9345
    @gemelbarka9345 2 ปีที่แล้ว +5

    🙌🙌🙌Abiyyyyyyy I love you so much 🌺🌹🌺🌹🌺🌸🌺🌸🌺🌹🌿❤️🌿❤️🤲🤲🤲💪💪💪🙏🙏

  • @letashuffo9884
    @letashuffo9884 2 ปีที่แล้ว +2

    How Ethiopia 🇪🇹 is civilized
    Ethiopia 🇪🇹 shall ♥ soon stretch out her hands unto God and prevail 🇪🇹

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 ปีที่แล้ว

    My Allahe he save Ethiopia.

  • @yimamhikima8534
    @yimamhikima8534 2 ปีที่แล้ว +20

    አብይ ኢትዬጺያን ከፍ እንደሚያረጋት እርግጠኛ ነኝ

    • @deehope9477
      @deehope9477 2 ปีที่แล้ว

      Lol me too!! Bless you dear!!

  • @ወሎገራገሩ-ጰ2ከ
    @ወሎገራገሩ-ጰ2ከ 2 ปีที่แล้ว +2

    Abchu forever ❤

  • @fyigffghfg2273
    @fyigffghfg2273 2 ปีที่แล้ว +7

    Dr.Abiy is intelligent, loving and caring leader ever in Ethiopian history ❤️ 💜 💙 ♥️ 💕 💖 ❤️ 💜

    • @jomomamo9464
      @jomomamo9464 2 ปีที่แล้ว +1

      አትሳሳት፡ዘረኝነቱና(ኦነግ)ጥቀስ ????

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 2 ปีที่แล้ว

    Dr.Abiy ♥️

  • @genetdabbie5964
    @genetdabbie5964 2 ปีที่แล้ว +1

    አብይዬ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው አኛም ካንተ ጋር ነን 💚💛❤👍👍👍🙏

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 2 ปีที่แล้ว +4

    አቢቹ አንበሳው ከፍ በልልን እድሜና ጤናውን ይስጥህ።

  • @sherifmustafa3367
    @sherifmustafa3367 2 ปีที่แล้ว

    Thank you feta daily this very nice program thank you again.

  • @AbdiAli-yi3fs
    @AbdiAli-yi3fs 2 ปีที่แล้ว

    We love pr minstre of Ethiopia

  • @thomasasrat1559
    @thomasasrat1559 2 ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ብድር የሚያስጨንቀው አቢቹ አንተን ያቆይልን

  • @meselechashamo5108
    @meselechashamo5108 2 ปีที่แล้ว +3

    ዓቢቹ እግዚአብሔር በልዱ ደም ይሸፍንህ )

  • @kingcsln442
    @kingcsln442 2 ปีที่แล้ว

    Good job..

  • @hiwath9872
    @hiwath9872 2 ปีที่แล้ว +27

    የስቱን ምላስ የስቱን ስድብ የቻለ መንግስት አደሆነ ጀግና ነህ ለኔ ። አዳቤ ቢጫጫ አብቹ ገና እጥፍ ይመራሻል አዳሜ 👌👌

  • @fatumam2445
    @fatumam2445 2 ปีที่แล้ว

    The who side no
    እምቢ ያለው ሰው 💪

  • @mustafaumer5034
    @mustafaumer5034 2 ปีที่แล้ว +9

    ምዕራበዊያን ያሸለሙን ሽልመት አስሮ
    የመስቀመጥ ስራ ነው የሰሩት
    ግን አልተሰካም

  • @terytill3652
    @terytill3652 2 ปีที่แล้ว +7

    ABICHU Gift of GOD for the entire world ❤

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 ปีที่แล้ว +6

    ምዕራባዊያኖች ዶ/ር አብይን የጠሉት ተላላኪ መንግስት አደለሁም ብሎ ስላላቸው ነው አብቹ ጀግና መሪ ነው እኔ በበኩል ከአብቹ ጎን ሁኜ ለሀገሬ እሰዋለሁ ጀግና እወዳለሁ

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 ปีที่แล้ว

    Inshallahe Ethiopia tachenefalech
    Wayana yetefall.

  • @aemeromedia
    @aemeromedia 2 ปีที่แล้ว

    awesome post!
    💪

  • @gondarethiopia2635
    @gondarethiopia2635 2 ปีที่แล้ว +1

    P.M. ABIY free Temesgen DESALEGN.

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
    @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው 2 ปีที่แล้ว

    አብይን በጣም እወደዋለሁ በውጭ ላሉት ጥላቶቻችን እራስ ምታት ነው የሆነባቸው 😭ግን ስለ ወለጋ ኦነህን ዝም ማለቱ አዝንበታለሁ 😭😭😭 የኦሮሞ ፎሊሶች በሸዋ ላይ በሚያደርሱት እንግልት ያመኛል ስለ ፋኖ ጀግንነት እያወቀ ያባርራቸዋል ለንም⁉ ይሄን ያስተካክልልን ዘንድ እግዚአብሔር ልብ ይስጥልኝ አሜን🙌

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 ปีที่แล้ว

    Good morning Fetha Midya today for sharing the truth news

  • @الاال-م8ظ
    @الاال-م8ظ 2 ปีที่แล้ว

    እድህያሉትጋዜጦችአላህያሣህ

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 2 ปีที่แล้ว

    Egzabhier ke Dr Abey gar newu.manm chafun menkat aychilm.

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 ปีที่แล้ว +5

    ግን ከየት እያመጣሀው ነው ፊታ ደሊ

  • @bekarobera4824
    @bekarobera4824 2 ปีที่แล้ว

    Yene ❤🎉❤🎉❤ fikir

  • @hailuwabalakerebo8433
    @hailuwabalakerebo8433 2 ปีที่แล้ว

    የኢ/ያ አምለክ ይጠብቀዋል

  • @teshome703
    @teshome703 2 ปีที่แล้ว +1

    በስራው ሁላችንም ኢትዮጵያውያን እናከብረዋለን ጠማማ ካልሆንን በቀር፤ ግን እሱ ዝም ብሎ ስራው ብቻ ቢናገር ይመረጣል

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ 2 ปีที่แล้ว

    ሠላምናችሁ

  • @aminaa8788
    @aminaa8788 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤🇪🇹❤☝🥺

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ 2 ปีที่แล้ว +1

    ጄግናችን አብያችን ብዙዎቹ ያንተን መንግስትነት እየመረራቼዉ ነዉ የዋጡት ቢሆንም ግን ለኢትዮጵያ ታስፈልጋታለህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪ለኛም ታስፈልገናለህ 💪💪 እዉነት ነዉ ሰዉ ሞተ ታረዴ ይሉታል እሱ ግን ልማቱንም አልተወም ጀግና💪🇪🇹

  • @wadinada1237
    @wadinada1237 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈትህ ለወለጋ አማራ ዘሩ አቀ ፈትህህህህህህህህህ ለዘመነ ካሤ ፈትሀሀሀሀሀ ለጎበዜ ሢሣይይይ

  • @medlna4465
    @medlna4465 2 ปีที่แล้ว +1

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ውድየአገሬልጆች ባላችሁበት የአለምዳርቻ አላህ ይጠብቃችሁ መልካሙን አላህ ይወፍቀንሰደትበቃች ይበለንለሀገራችንያብቃን አገሬችንሰላሙን ያውረድልከመጠፎነገር አላህይጠብቃችሁ ውድየአገሬልጅች ፎሮፈይሌንበመጫንቤተሰብይሁኑ

    • @habeshaw50
      @habeshaw50 2 ปีที่แล้ว

      ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
      አሚንንንንን

  • @kidin19
    @kidin19 2 ปีที่แล้ว

    Abichu 💕

  • @dddfcxdd9174
    @dddfcxdd9174 2 ปีที่แล้ว +24

    ፀሀፊው የራሱን ሀሳቦች እንደጨመረ በግልፅ ይታያል አብይ ሰው አይነቅፍም ስራውን ይሰራል። አብይ እራሱን አያመሰግንም ወይም እንዲህ ነኝ አይልም ሰርቶ ግን ያሳያል። እውነት መናገር ጥሩ ነው።

  • @addiseth2915
    @addiseth2915 2 ปีที่แล้ว +2

    In the article Abiy also said " I would fight and die for America.” Why don't you mention this?

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ ዘድሮ

  • @الاال-م8ظ
    @الاال-م8ظ 2 ปีที่แล้ว

    አላህያሣልህጥላትን አብቹ ምንምአይደርሥህም

  • @hxhgd9093
    @hxhgd9093 2 ปีที่แล้ว

    😍😍😍😍

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 2 ปีที่แล้ว

    Good.

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ
    @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ 2 ปีที่แล้ว

    ምን ዋጋ አለው. ወገንን. እያለቀ. እየተቀነሥን. ምን ዋጋ. አለው. ክክ መጀመረ. ተቀነሥን. እንጂ. ምን ተደመርን. ፍትህ. ለሀገራቺን. የሥልጣን. ጉዛው. ደርሣል. ምን አየን. ህዚቢ. አለቀ. ተጨፈጨፈን. ከዚህ. በላይ. ምን. ተደመርን. ተቀነሥን. ፍትህህህህህ ለሀገራቺን. ኢትጰ።

  • @aishamuhammadraya1852
    @aishamuhammadraya1852 2 ปีที่แล้ว

    ሳህ

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 2 ปีที่แล้ว

    አብይ አህመድ አገር መምራት አቅቆቶታል ፍትህ በወለጋ ለሚታረዱ የአማራ ተወላጆች ፍትህ 😢

  • @meskineway4162
    @meskineway4162 2 ปีที่แล้ว

    አብይ የአማራ ጠላት

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 2 ปีที่แล้ว

    Wow abichuy ayizoki ye Ethiopia amelaki hulem keante gar new yiredahalel !!!!!¡

  • @sumaymussa186
    @sumaymussa186 2 ปีที่แล้ว

    አብይ ውዴ😍😍😍

  • @Qasimtube885
    @Qasimtube885 2 ปีที่แล้ว

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @melkaninshdemisemelkaminsh6456
    @melkaninshdemisemelkaminsh6456 2 ปีที่แล้ว

    በታለይ ለአሜሪካ መሪዎች የሰጣው አስተያየት ልባ ሙሉነትን ያሳያል

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 2 ปีที่แล้ว

    The one and only Teklayacheen!
    Amlak kantena ke Ethiopiacheen hezboch gar newna Ayzoh! Ante bichaa bertaleen!

  • @aishasaidi4454
    @aishasaidi4454 2 ปีที่แล้ว +1

    ABBICHU KOO KING ❤ 👑 🤴 💖 💗 👏 ❤ 👑 🤴 💖 💗 ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪👑👑🐅🐅🐅🐅🥀♥️♥️♥️🐅🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹🇪🇹👑👑👑🐅🐅🐅🇪🇹🇪🇹👑👑👑❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔♥️♥️💔💔💔💔💔🥀♥️♥️♥️♥️💔💔💔💔💔💔

  • @wondwossen309
    @wondwossen309 2 ปีที่แล้ว

    የJ.Anderson የእግሩ እጣቢን ያክል አትሆንም አደለም ለመተቸት ልትበቃ። ለአሜሪካ እሞትላታለሁ ለአሜሪካ እሰልል ነበር ያለውን ግን ዘለልከው አደል? ሌላም ልጨምርልህ ኢትዮጵያዊን ለልጆቻቸው ግድ የሌላቸው ስለሆኑ እኛ እንዋጋላቹዋለን ያለውስ? ጠማማ መሆንህ እጣመህ ነው ያቀረብከው።

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ሀገር መሪ መከታተል ለምን አስፍለገ እነዚህ ምቀኞች

  • @wonder580
    @wonder580 2 ปีที่แล้ว

    ነጭን ማመን ቀብሮ ነዉ

  • @seifeteshome9432
    @seifeteshome9432 2 ปีที่แล้ว

    ከወቀሳ ወጥተን እራሳችንን እንይ

  • @fitsumdegefu514
    @fitsumdegefu514 2 ปีที่แล้ว

    ትክክለኛ አገላለፅ ደላላ ነው ሚመስለው መሪ አይመስልም

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
    @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 2 ปีที่แล้ว +5

    ኧረ በኦሮሚያ የሚጨፈጨፉ ንፁሀንን ድምፅ ሁኑ ስለ ኖቬል ይወራል አሁን ህዝቦች እንደቅጠል እየረገፉ

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 2 ปีที่แล้ว +1

    Abiy has right vision and confidence and transparency. The best is yet to be because God is in control all over the world no one else. Romans 8:31 If God is for us who can be against us.

  • @uf7g239
    @uf7g239 2 ปีที่แล้ว

    D/r.Abiey.Ahmed.Ali.sheamete.negase.

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 2 ปีที่แล้ว

    ቤተመንግሥቱ በታመኑ የጀግናዉ ሠራዊታችን በማያወላዉል ደረጃ ሊጠብቁት ሲገባ ጋዜጠኛ ገባ ማለት አሳዛኝም አሳፋሪም ነዉ እንኩዋን የመንግሥት ቤት ቀርቶ የግለሰቦችምመኖርያ በስርዓት ይጠበቃል ዓቢያችን ሳይዉል ሳያድር የቤተመንግሥቱን ጥበቃ ያ እስቲሆን ዝም ያለዉን አባርሮ እምነት በሚኖረን ጀግኖች መተካት ይንንም ሁኔታ አጣርቶ እርምጃ መውሰድ ያሻል !!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @kidusdereje8068
    @kidusdereje8068 2 ปีที่แล้ว

    ንጉስ ዳዊት ብዙ ሞቶችን አምልጦ ሊሰራ የሚገባውን ሰርቶ ጨርሶ በጊዜው ሄደ
    መሪው ሙሴም ብዙ ሞቶችን አምልጦ ታላቅ ስራ ሰግቶ ጨርሶ በፈጣሪ እጅ ሄደ
    ፈጣሪ እንዲሁ እንደሚያደርግ በማመን ፀሎት እናደርጋለን::
    ሀይል ሀያል ናቸው ለተባሉ በፍጹም አይደለም::
    ሀይል የአላህ ሱቡሀነ ወተአላህ ነው!!!
    ሀይል የፈጣሪ ነው::

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk
    @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk 2 ปีที่แล้ว +4

    ወድማችን አሹየን አጣን የማስተሩ ተማሪ በጠዋት ተቀጨ ፋኖ አሸናፊ እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @Wello.Amhara
    @Wello.Amhara 2 ปีที่แล้ว

    አብይ ማነው የየትስ አገር መሪ ነው😳😳😳😳😤😤😤😤😤😤😤😤😤

  • @uegyeh5fiefu4g91
    @uegyeh5fiefu4g91 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሴረኞች ሴራ አሏህ ይጠብቀው።