ሰበር - ሾልኮ የወጣው ድምፅ የሚሰራውን ጉድ አጋለጠ እየሆነ ያለው ይህ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 155

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ 3 ปีที่แล้ว +29

    አውነት ነው አብይ ብቻ ሳይሁን ሁሉም በአድላይ መተባበር አለብን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ህዝባችን ይባረክ

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily8876 3 ปีที่แล้ว +27

    ይችን ጽሁፍ የምታነቡ ቤታችሁ በረከት ሰላምና ፍቅር ይብዛ ወገኖቼ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 5 หลายเดือนก่อน +1

    Good mornige Abel Berhanu for sharing the truth ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 3 ปีที่แล้ว +35

    *ዉድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት አለም ዳርቻ ሰላማቹ ይብዛ ከክፉ ይጠብቃቹ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን 🕊🇪🇹🇪🇹🙏🙏*

  • @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ
    @ፈታቲዩብ-ዐ4ወ 3 ปีที่แล้ว +10

    እውነት ይዘገያል እንጂ መውጣቱ አይቀርም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹

  • @Nejash-k6i
    @Nejash-k6i 3 ปีที่แล้ว +13

    እሾህን በሾህ ይሉሃል እንድህ ነው
    የራሳቸውን ቅሌት እራሳቸው ዘረገፉት?
    ኢትዮጵያ ከእውነት ጋር ናት አታሸንፏትም የምንለው በምክነያት ነው።።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gentlman1646
    @gentlman1646 3 ปีที่แล้ว +23

    Hello ምቀኛዎች ደጋጎች ሰላም ነው ዛሬ አንደኛ ነኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ewent new. Yealekew Tewederos Adehanom heart the Amhara women not th❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @oneloveethiopia4187
    @oneloveethiopia4187 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀይሊ ዝበል በልልኝ ኑሩዉድነት. Ethiopiaብቻ አይደለችም. ድህነት. ለማሸነ ፋ. ከተባለ መንግስት ብቻ አደለም ህዝብ መነሳት አለበት

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 ปีที่แล้ว +21

    *የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም አደርሳችሁ አደርሰን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ የተዋህዶ ልጆች አመሰግናለሁ🌻💐🌻💐*

    • @ferahiwotbegat1437
      @ferahiwotbegat1437 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen amen 🙏

    • @tgethio6945
      @tgethio6945 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜንን

    • @melkamaschalew8715
      @melkamaschalew8715 3 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መልካም ፆመ ጽጌ ይሁንልን አሜን

  • @yohannisyibass2575
    @yohannisyibass2575 3 ปีที่แล้ว +16

    ----ዶ/አብይን አስጠነቀቀ--- ብሎ ሀሳቡን በአሉታዊ ለማስተላለፍ --ሀይሌ ገ/ሥላሴ ገንቢና ጠቃሚ ሀሳብ ሰጠ ወይም አቀረበ ---መባሉ ትክክል ነው::ሎሎችንም በዚሁ መልክ ሳይዛባ ማቅረብ ተወዳጅነትን ያተርፍላችኇል::

  • @HAnaHana-ik6hf
    @HAnaHana-ik6hf 3 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልን ቅዱስ እግዚያብሔር መሐልሽን ገነት ዳርሽን እሳት አርጎ ይጠብቅልን ከሜን!!!

  • @ramarama5784
    @ramarama5784 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀይሌ ጀግናችን መቀሌ ሲሰገባ እኮ ተፈትሾ ነው የገባው መቼም አንረሳውም

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya1185 3 ปีที่แล้ว +1

    Good morning Ethiopia❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 ปีที่แล้ว +7

    የሀገሪ ሰላም ናፈቀኝ
    ማነዉ የሀገሩ ሰላም መስማት
    የናፈቀዉ

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 3 ปีที่แล้ว +4

    የረብ ሀገሬን ሰላም አርግልን የረብ

  • @martumeda9094
    @martumeda9094 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም ለናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ይመልሰልን አሜን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ 👏✝️

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 ปีที่แล้ว +3

    እንዴት አደርሽ ውዷ ሀገሬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛልኝ 🙏🙏🙏

  • @selamshikor9012
    @selamshikor9012 3 ปีที่แล้ว +1

    Eway eway Ayzwacjihu ye Eritrea eina ye Ethiopia lijoch tagelu le agerachihu 🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🙏✝️✝️

  • @newayyoutube2294
    @newayyoutube2294 3 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ለ ኢትዮጵያ የሁን 🇪🇹

  • @ኑኑነኝባባዬንናፋቂባባዬላ
    @ኑኑነኝባባዬንናፋቂባባዬላ 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላምሽ ይብዛ ኢትዮጵያዬ ሀገሬ

  • @alemibadhane5140
    @alemibadhane5140 3 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopian Enate selamishe yee beza 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕

  • @sofyatube4630
    @sofyatube4630 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሩን አሳልፎ ሚሰጥ ሰው አላህ በላ ያዉርድበት ድል ለአማራ ልጆች

  • @saadaimam8862
    @saadaimam8862 3 ปีที่แล้ว +3

    ያረቢ ሀገሬን ሰላመሟን መልስልኝ ታማብኝለይ አዲንልኝ ቤተሰቤን ሰላማቸውን አሰማኝ ያረቢ🇪🇹

  • @endytek4866
    @endytek4866 3 ปีที่แล้ว +6

    የሚያጋልጣቸው አንድዬ ነው።የዌስተርኖች ሴራ ይጋለጣል።የተባበሩት መንግሥታት የሌቦች ጥርቅም ነው።

  • @አርድቦ
    @አርድቦ 3 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሀገራችንን መጨረሻዋን ያሣምርልን🙏

  • @እየሩሳሌም-ከ4ጘ
    @እየሩሳሌም-ከ4ጘ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ተዋጊ ነው እግዚአብሔር አለ

  • @wendywerku2555
    @wendywerku2555 3 ปีที่แล้ว +10

    ሰላም ለኢትዮጲያ🇪🇹💗🙏

  • @ኢክራምአህመድ-ጘ8ዀ
    @ኢክራምአህመድ-ጘ8ዀ 3 ปีที่แล้ว +8

    ኢትዬጵያን ለማዳን አብይ ብቻዉን ሳይሆን እኛም ኢትዬጵያዊያኖች ከአብይ ጎን ሆነን ሀገራችንን እናድን የሁላችንም ግደታ ነዉ

  • @aanyawoka1530
    @aanyawoka1530 3 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሀገራ ሰላም ለወገኒ

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 3 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም ያሳደረን ሠላም ያውለን መልካም ቀን የሰለላ ድርጂት ሆነ የእርዳታ ቀርቶ ሚገርም ነው በጣም!! ሆሆሆሆሆሆ

  • @tube6928
    @tube6928 3 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ተደብቃ አትቀርም ትዘገያለች እጂ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 ปีที่แล้ว +3

    ቲድሮስ ጁንታ ስልጣን ላይ የተቀመጠው
    ኢትዮጵያን ወክሎ አደለም የተቀመጠው
    ስለዚ መንቀለ አለበት ይሄ እባብ
    የኢትዮጵያ አምላክ አይተኛም
    ምድሬን ይታደጋል
    ወያኒ ይውደም ኢትዮጵያ ትኑርልን
    ከፍ ብላ

  • @tigitigi1731
    @tigitigi1731 3 ปีที่แล้ว

    በቃ አትበጭበጭ ተመርጦል ቲዴ ጀግና

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 3 ปีที่แล้ว +3

    ሀገሬ ፈጣሪ ከጭንቅ አንድወጣሽ የዘወትር ምኞቴ ነው🙏🙏🙏

    • @etabchannel
      @etabchannel 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ውዴ

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 3 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    ሰለቸን በጣም ያሳዝናን

  • @ethiotaim7920
    @ethiotaim7920 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም የሀገሬ ልጆች በውጭ ሀገር የምትገኙ እድሁም በሳውድ የምትኖሩ በእስር ለሚገኙ ወገኖች ድምፅ እንሁን ዛሬ ካልጮህን ነገ አስክሬን ይዘን ዋይታ አይረዳቸውም 👁🎥📷🎙🎙⏰

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 3 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም 🤝ፍቅር ❤️ለአገራችን🇪🇹ይሁን
    ሰላም🤝 ፍቅር ❤️ለመላዉ እዝባችን
    ይሁን።

    • @mobileshop4392
      @mobileshop4392 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝

  • @mariamsaid1360
    @mariamsaid1360 3 ปีที่แล้ว +6

    በቴድሮስ ከሀዲው ላይ ከፍተኛ የህዝብ ተቃውሞ ሰልፍ መደረግ አለበት አሸባሪ ደጋፊ እንዴት ነው የአለም የጤና ዳይሬክተር መሆን የሚችለው

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya1185 3 ปีที่แล้ว +1

    Selma abel🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @alemlemna557
    @alemlemna557 3 ปีที่แล้ว

    ለአማራው የሚደርስባቸውን የለም

  • @devo2383
    @devo2383 3 ปีที่แล้ว +1

    Fetari hagerachenen selam yaregelen💚💛❤️

  • @zmzam1113
    @zmzam1113 3 ปีที่แล้ว

    አቤል ያሀገራችን ኑሮ ውድነት አስከፊ ሆኑዋል መንግስት ምን እያለ ነው በዝህ ጉደይ??

  • @mantegboshbelachew9556
    @mantegboshbelachew9556 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 3 ปีที่แล้ว

    እንዳውማንንልመን አላህሠላሙንያምጣልን

  • @metasbiahailegebriel6965
    @metasbiahailegebriel6965 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አይጥለንም👑

  • @zmzam1113
    @zmzam1113 3 ปีที่แล้ว

    ሰለም ለሀገሬና ለህዝቦቿ

  • @hayaseid6063
    @hayaseid6063 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለእምየ ሀገሬ ኢትዮጵያ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀይሌ ምን አግብቶት ነው የሚያስጠነቅቀው ቾግራችንን ተደጋግፎ ማለፍ ብቻ ነው

    • @ሲትራራህሚ
      @ሲትራራህሚ 3 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ተቺ አስጠንቃቂ ሆነ አብረን እንስራ እንሰራለን የሚል የለም ሁሉም ትችት ማስጠንቀቅ ብቻ

    • @ኤልሻዳይ-ደ2ነ
      @ኤልሻዳይ-ደ2ነ 3 ปีที่แล้ว

      እስቲ ምን አግብቶትነው ከማለትሽ በፊት ምን እንዳለ ስሚ እህቴ

  • @ሀውይነኝወሎየዋ
    @ሀውይነኝወሎየዋ 3 ปีที่แล้ว +2

    እይህ ግዜ መቸ ይሆን የሚያልፈው

    • @etabchannel
      @etabchannel 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ውዴ

  • @esmailoumer4165
    @esmailoumer4165 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤል like

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 ปีที่แล้ว

    Egzabher yefradebachw 🙏

  • @lubabaasfaw846
    @lubabaasfaw846 3 ปีที่แล้ว

    እንዴትትልቁሠውየ ወልዶይጥለናል አየሠውማመን አምከራበትትልቁሠውብየነበረማሥበው አሁንምአላቅምግራያጋባል

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 3 ปีที่แล้ว +2

    ኸይር አሠማኚ

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 3 ปีที่แล้ว

      አሜን በቅንነት ስብስክራይብ አረግኝ

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እውነትን ለሁሉ አሳይልን ለኢትዮጵያ ሰላሙን ያምጣልን

    • @etabchannel
      @etabchannel 3 ปีที่แล้ว +1

      እንደማመር ውዴ

    • @Sara-et9cr
      @Sara-et9cr 3 ปีที่แล้ว

      @@etabchannelኧረ አይደለም

  • @محمدمحمد-ض9و5ز
    @محمدمحمد-ض9و5ز 3 ปีที่แล้ว

    አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @bayushebayushe6405
    @bayushebayushe6405 3 ปีที่แล้ว +1

    ፉትህ ለሰሜን ወሎ እስከመቼ ነዉ ግን

  • @saratafese3463
    @saratafese3463 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @zainashefiaw9651
    @zainashefiaw9651 3 ปีที่แล้ว

    ይዘገያል እውነት ይወጣል በገሀድ

  • @hiyabgidey4217
    @hiyabgidey4217 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @pierrenajem3319
    @pierrenajem3319 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለአገራችን 🇪🇹🇪🇹

  • @asterteshom90
    @asterteshom90 3 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ለአገሬ

  • @tshaeykebede194
    @tshaeykebede194 3 ปีที่แล้ว

    ስላምክ ይብዛወድሜ

  • @ffe7933
    @ffe7933 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ኢትዮጵያ ላኢማ ሀገሬ

  • @jhon1996_
    @jhon1996_ 3 ปีที่แล้ว +1

    Yessss

  • @woemeboyekidanubeyene7009
    @woemeboyekidanubeyene7009 3 ปีที่แล้ว

    1st commentary Salam La I'ma Ethiopia

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 ปีที่แล้ว +2

    በቸር ጠብቆ በቸር ያቆይህ አቤላችን

  • @-batemeaza4911
    @-batemeaza4911 3 ปีที่แล้ว

    እውነት መዘግየቱ እንጂ መቅረቱ መች ያሳያል

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 3 ปีที่แล้ว +5

    ቴዎድሮስ አድሀኖምን እማ እግዚአብሔር ፍርዱን ያሳየናል ይሄ ባንዳ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይፋረደዋል

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว +6

    ብሄርተኞች ካልተለወጡ ምንም ለውጥ አይመጣም

  • @MohamadHallal-sz3pn
    @MohamadHallal-sz3pn 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @beletewana8735
    @beletewana8735 3 ปีที่แล้ว +2

    ማስጠነቀቅ ማለት ምን ማለት ነው

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 ปีที่แล้ว

    Selam

  • @abatu655
    @abatu655 3 ปีที่แล้ว +5

    የኃይሌ ሀሳብ ለመንግስት ማሳሰቢያ እንጅ ማስጠንቀቂያ ሊሆን አይገባም ።

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 3 ปีที่แล้ว

    Haile Gebre Selassie is right. Abiye should listen to people like him. Less so to flatters. Abiye must not make Mengistu's mistake of listening of flattering news.

  • @babi-gr3vg
    @babi-gr3vg 3 ปีที่แล้ว

    ሀገሬ ጠላቶችሽ አፈሩ

  • @ሰይድዩቲዩብ
    @ሰይድዩቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 ปีที่แล้ว

    የኢትዬጵእምላክይፍርድባችው

  • @yewubdartube3012
    @yewubdartube3012 3 ปีที่แล้ว

    አቢ እስኪ አንድ ስራ ልጀባክ። እስካሁን ሎተሪ ወቶላቸዉ የተቀየሩ ሰዎችን አይቼ አላዉቅም።አንድ ፕሮግራም ስራበት።

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 3 ปีที่แล้ว

    ሠላምለአገራችን

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ለአበሎ ቤተሠብ

    • @etabchannel
      @etabchannel 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር ውዴ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 3 ปีที่แล้ว +1

    ቴድሮስ አገርከሀጂነው አገሩንክዶዋል እሄውሻላባ

  • @beniyamkebede3885
    @beniyamkebede3885 3 ปีที่แล้ว

    You see nothing hide infront of our almighty God, so finally the truth will be out. CNN it is shame this isn't acceptable from this giant company. Viva Ethiopians 🇪🇹

  • @alhilamobile2139
    @alhilamobile2139 3 ปีที่แล้ว

    👍

  • @mohammedyimer8820
    @mohammedyimer8820 3 ปีที่แล้ว

    አቤሎ

  • @minuethoipa1860
    @minuethoipa1860 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💛♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hhh-lw9mb
    @Hhh-lw9mb 3 ปีที่แล้ว

    ወገኖቸ ንገሩኝ አገር ልገባ ነው ያየር ትኪት የኮንቦልቻ ላድርግ እያልኩ ነው እናም ካርጎ አደርጋለሁ ካርጎየን አውጥቸ መልሻ ወድ አይሩ መግባት እችላለሁወይ ወይስ ካየር አይወርድም ንገሩኝ በፈጣሪ

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 3 ปีที่แล้ว

    Allahe bandane yatefalen

  • @BujuStar
    @BujuStar 3 ปีที่แล้ว +1

  • @mastegegn538
    @mastegegn538 3 ปีที่แล้ว

    Where is the actual sound bit you talking bout?

  • @EE-em8gg
    @EE-em8gg 3 ปีที่แล้ว

    the question is what is our government doing about this??

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 3 ปีที่แล้ว

    ድሀው ህዝብ መቼ ነው ጠግቦ የሚያድረው?

  • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን
    @ሰላምለኢትዮጲያይሁን 3 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏😍😍🇪🇹

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም

  • @ayenewmekonen1186
    @ayenewmekonen1186 3 ปีที่แล้ว

    Enakeh setaneb emmmm emmmmm yemtelwun astekakel

  • @etsegenetgirma2371
    @etsegenetgirma2371 3 ปีที่แล้ว

    አስጠነቀቀ?????

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    አሁን ሥደቶኞቺ ላይ በሠራልን

  • @Rawdah-wy1dk
    @Rawdah-wy1dk 3 ปีที่แล้ว

    እሄ ዶክተር ተብሎ ሃገር ሻጭ ነቀርሳ አላህ ይቀለው

  • @alemzewd8196
    @alemzewd8196 3 ปีที่แล้ว

    ፈረንጅ እደዚህ አይነት ነው እንዴ በጣም የወረዱ ናቸው ለካ ለጥቅማቸው ነው አዛኝ ለተራበ የሚመሰሉት

  • @yasinomer1953
    @yasinomer1953 3 ปีที่แล้ว

    Hale Yemen bet new begru maseb jemrewal meseleg